አስገራሚው ታሪክ ከብዙነገር የተረፈችው የ20 አመት ወጣት...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 04. 2022
  • ሰላም ዉድ ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር እዲሁም ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ይሁኑ። ሁልጊዜም ከጎኔ ሁናችሁ ስለምታበረታቱኝ እጅግ በጣም በጣም አመሰግናለሁ። እግዚአብሄር አምላክ እምዬ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ህዝቦቿንም በያሉበት የአለም ዳርቻ ሁሉ አንተ ጠብቃቼው ያላተ ማንም የላቸውም ክብር ለድግል ማሪያም ልጅ አሜን አሜን አሜን።
  • Zábava

Komentáře • 380

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +53

    ታሪኳዬ የምር ገራሚ ድንቅ ልጅ ነሽ እንኳንስ ተረፍሽልን እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥሽ ስለ ማይነገር ስጦታ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን 💞💞💞💞💕💖💖💖💖💖💞💞💞💞💕💖💖💖💖💖

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety +1

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትቤተስብእሁንውዴዋ

    • @meh2832
      @meh2832 Před 2 lety

      ማኩዬ የኔዋ

    • @rahelloveTube
      @rahelloveTube Před 2 lety

      የኔ ዙርታም የምወድሽ 🤠❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎁🎁🎁🎁🎁🎁

    • @bzu4394
      @bzu4394 Před 2 lety

      😁😂😂😂እውጥውስጥ፣ተተካተኩአልችውይ🙆🙆

    • @mekides
      @mekides Před 2 lety

      የኔዋ😘

  • @sinduabebe2088
    @sinduabebe2088 Před 2 lety +17

    እሙ ታሪክሽ ተቀይሮ ስውን አስጠግተሽ ለመርዳት እንኳን አበቃሽ

  • @fanatube196
    @fanatube196 Před 2 lety +35

    "ክርስቶስ ተንስአ እሙታን፣በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን'
    አሠሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፣
    ሰላም' እምይእዜሰ፣ ኮነ ፍስሐ ወሰላም"
    !እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁዋውውውው በጣም ደስ ትላላችሁ እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ አችን ሳይ ጭንቀቴ ሁሉ ጥሎኝ ይሂዳል ። ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ለህዝባችን ያምጣልን አሜን አሜን አሜን

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před 2 lety

      *ሰላም የተዋህዶ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ🙏👏💚💛💓💒💐😍*

  • @tsionadugnaw6217
    @tsionadugnaw6217 Před 2 lety +11

    ዊ የኔ መልካሞች ደስ ስትሉ ሺ አመት ኑሩልን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹህ❤❤❤

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash Před 2 lety +15

    የዋሆች እግዚአብሔር ከከተማው ክፋት ይጠብቃችሁ ካየላችሁ ነገር ሁሉ እትጉደሉ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትቤተስብእንሁንውዴዋ

  • @user-qw6jp7yk7q
    @user-qw6jp7yk7q Před 2 lety +10

    እሙየ ስታምሩ እህቶችሽ ቆንጂየ ናቸው

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej Před 2 lety +9

    ዋው እሙዬ ታሪኳና ይረፉን ይዘሽልን ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ስታሣዝን እውነትም ታሪኳ ሆ ወጥ ውስጥ አስባችሁታል ደስ የሚል አቀራረብ ነው በርች🙏🙏🙏

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Před 2 lety +11

    እሙዬ ተባረኪ እህቴ እንዴህ ነው እራስን መሆን ደስ ይላል ለእህቶችሽ ተስፋ ስለሆንሽላቸው አብረው መሆናቸው ጥሩ ነው ልጅሽንም ማታ ማታ ልታስጠናልሽ ትችላለች ድህነትን የምናሸንፈው በርትቶ በመማር ነው መሰረት የሚጣለው በዚህ እድሜ ነው 😁

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 Před 2 lety +2

    እመዬ በጣም ደ ግ የዋህ ነሽ ጎበዝ እህቶችሽን አምጥተሽ ምስተማርሽ መርዳትሽ በጣም የሚያስደስት ነው በርቺ ፈጣረ ከዚህ በላይ ይርዳሽ

  • @user-jv7ug1rs1g
    @user-jv7ug1rs1g Před 2 lety +24

    እሙ የኔ ውድ የኔ የዋህ እንኳን በሠላም መጣሽልን የኔ ፍልቅልቅ 🥰🥰🥰🥰

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před 2 lety

      ደምሪኝ ማሬ💗💗

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትቤተስብእንሁን

  • @dembechatube
    @dembechatube Před 2 lety +23

    _ሰላም ውድ ኢትዮጵያዊያን እንኳን አደረሳችሁ ጭውቱ ደስ የሚል ነው ሁን የአለው ይሆናል ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ይላክልን ቸሩ አምላካችን እንኳን አደረሳችሁ_

    • @hayma9924
      @hayma9924 Před 2 lety

      ደምርኝ እመልሳለሁ❤❤

    • @asressetegn9050
      @asressetegn9050 Před 2 lety

      ወድሜ በቅንነት ደምረኝ እኔ ሁልጊዜ ያተን ኮመንት ሳላነብ አላልፍም

  • @tigisttube9383
    @tigisttube9383 Před 2 lety

    የኔን እህትም እንደዚህ ጎረምሶች ሲያሰቃዮዋት መጣች አድስ አበባ የገጠር ጎረምሶች ጠግበዋል እሙ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ እኔም ሀገር ስገባ እሙ አንችን ማግኘት እፈልጋለው

  • @user-iv5sb8bn3h
    @user-iv5sb8bn3h Před 2 lety +6

    እሰይይ እሙየ እግዚአብሔር በሰላም ያኑራቹ የገጠር ሰዉ እኮ ስርኣቱ ኣቀማመጡ ይለያል
    መኪና እንጂ ከብት የለም ፎቅ እንጂ የሳር ቤት የለም ኣለች ግድ የለሽም ትለምጁዋለሽ

  • @yordanstube8287
    @yordanstube8287 Před 2 lety +11

    ውቦች ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ 😍 ተመስገን ያን ቀን አሳልፎ እዚ ስላደረሰች የኔ እናት 😍😍

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube Před 2 lety +4

    የእግዚአብሔር ድንቅ ተአምራት እነውትም ታሪኳ ሳስበው እንኳን እንዴት እንደዘገነነኝ ተመስገን ብቻ ነው ሌላ ምን ይባላል አሜን ደስ ስትሉ ስታምሩ ይመቻችሁ 😘🙏

  • @elhamseid6413
    @elhamseid6413 Před 2 lety +5

    የእሙየ ሳቅ እኔኑ አሳቀኝ ልጆቹ ማሻአላህ ደስ ይላሉ

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Před 2 lety +11

    ሰላም እመቤት ካሳ እንዴት ነሸ ለምንድን ነው የጠፍሸው በሰላም ነው ሰላም ብዚት ይበልልሸ በርች አንበሲት ይመችሸ🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷💚💚💛💛❤❤👍

    • @hayma9924
      @hayma9924 Před 2 lety

      ሰብ እንደራርግ እመልሳለሁ ውዴ❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      @@hayma9924 ደምሪኝውዴዋበቅንነትቤተስብእሁን

    • @hayma9924
      @hayma9924 Před 2 lety

      @@fatumawase ሰብ አርጊኝ እመልሳለሁ ውዴ❤❤

  • @user-bg6fb1vt8k
    @user-bg6fb1vt8k Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
    ሁሉም ነገር እኮ እሚሆነው እግዚአብሔር ሲፈቅድ ብቻ ነው
    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tilahunsalas8144
    @tilahunsalas8144 Před 2 lety +7

    እሙዬ ጀግና። ቆንጆ እንግዶች ናቸው። በጣም ደስ ይላሉ። my kind of people! Honust and straightforward

  • @mekdesaragi8015
    @mekdesaragi8015 Před 2 lety +5

    ዋው እሙየ የዛሬ እግዶችሽ ምርጥ ናቸው ሁሌም እደነዚህ አይነት እንግዶች አምጭልን ይመቻቹ በርቱ

    • @mekdesaragi8015
      @mekdesaragi8015 Před 2 lety

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ አሜን የኔኸውድ እሽ

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Před 2 lety +2

    አንቺ ታሪኮች ነሽ እግዚአብሔር እንኩዋን አተረፈሽ

  • @abal9359
    @abal9359 Před 2 lety +13

    እሙዬ በጣም ደስ ስትሉ ሰላማችሁ ይብዛ 🥰🥰🥰🌺🌺🌺🌷🌷🌹🌹🌹💐💐😘😘😘

  • @user-gf7yl5mt4p
    @user-gf7yl5mt4p Před 2 lety +5

    የኔቆጆ ስታምር ደሞ አላህ ወዳጁን ይፈትናል ☝️☝️ 😭😭😭

    • @user-hz8xj7tk9i
      @user-hz8xj7tk9i Před 2 lety +2

      ተይጂ እስታላመኑ ድረስ ያላህ ወዳጂ አይደሉም

  • @user-ud3zh9ml3u
    @user-ud3zh9ml3u Před 2 lety +2

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይመሰገን እኮንም ትረፈሸልን የኛ ዉድ እሙየ የኔ መልካም ❤❤❤

  • @halemahalema2696
    @halemahalema2696 Před rokem

    እሙየ የኔ የዋህ እራስን መሆን ውበት ነው እህቶችሽም ደስ ይላሉ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +6

    እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደህና መጣሽልን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እምወድሽ

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 Před rokem +2

    የእህት ልጅ እኮ የራስ ልጅ ነው

  • @sadaaasss6136
    @sadaaasss6136 Před 2 lety +5

    ሱብሀን አላህ አትሙች ያላት ነፍስ

  • @user-tq3de6ey9j
    @user-tq3de6ey9j Před 2 lety +4

    እንኳን በሰላም መጣቹህ እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ
    ስታምሩ የገጠር ልጅ በመሆኔ ሁሌም ደስተኛ ነኝ ❤️❤️😘😘
    ለበጎ ነው ማሮች ሚዲያላይ በኔ ህይወት ውስጤ ያለፉት ፈተናወች ቢቀርብ ከፊልም ይበልጥ እይታ ይኖረው ነበር ፈተናወች ቢበዙም ለበጎ ነው ብለን ካለፍናቸው ነገ መልካም ቀን ይሁናል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን 🙏🙏🙏

  • @felegushfelegush3912
    @felegushfelegush3912 Před 2 lety +4

    ደስ ስትሉ
    በትዝታ አቀለጣችሁኝ እኔም ገጠር ነው ያደግሁት

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +5

    ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውዶችዬ 💚💛❤️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @user-it5df5wx8o
    @user-it5df5wx8o Před 2 lety +1

    ስታምሩ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው

  • @user-pe4qz1qz6b
    @user-pe4qz1qz6b Před 2 lety +6

    ይረፉ ታሪኳ ገራሚነው ታምራላችሁ ሁለየኑ 👍👍👍👍💐💐 መትያ ወዲማችሁን እዲታሳይን እሙ ታዲላ

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 Před 2 lety +10

    ኦርጅናሎች ኢትዮጵያዊ ልጆች 👍👍👏💓😍😍ኑሩልኝ ልዩ ናችሁ😍😍😍😍 እረ እንኳን መጣች ግን አደራ ትምህርትሽን ቀጥይ እናትዬ እዛ አንዱ ሳይጠልፍሽ ወይንም በዛው ተጨቁነሽ ሳትቀሪ አምልጠሻል

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 Před rokem

    ከሥራሙሉውሥጥ ንፍሮ አንዳን ጥሬ አድርጎ የሚአወጣው እግዚአብሔር ይመሥገን ❤ እንኳን አወጣሽ በርቱእመቤት የማታ መቀጠል ትችያለሽ

  • @user-ry1sy7us3r
    @user-ry1sy7us3r Před rokem +2

    لا يمكن الحياة ان تكون بأكملها سعيدة يجب أن يلونها بعض الحزان لكي نعرف قيمة السعادة،
    ሂወታችን በሙሉ ደስታ ሊሆን አይችልም የተወሰነ ሀዘን ቢገባበት እንጂ ምክኒያቱም የደስታን ምንነትና ትልቅነት የምናዉቀዉ የሀዘንን ምሬት ስንቀምስ ነወ።
    አላህ በደስታ ጊዜ ከሚያመሰግኑት በሀዘን ጊዜ ከሚታገሱት ባሮ ያድርገን

  • @omranadamali2683
    @omranadamali2683 Před rokem

    ማሮቺ ናቸው እመቤት ካሳ መኖር ደግ ነው ለሁላቺንም. እግዛቤር ያስበን አይዛቺሁ ትክክክል

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před 2 lety +6

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው በእውነት🥰

  • @hannaamare3628
    @hannaamare3628 Před 2 lety

    Emu Temhertuwan Aseketyate tarikuwan•••!!!!! Emu Kum negere Seri Ebaksh !!🙏🙏

  • @hgfhg4602
    @hgfhg4602 Před 2 lety +2

    የሁለቱም ታሪክ ደስ ይላል

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 2 lety

    እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ስታምሩ
    የሚገርም ታሪክ ነው ያላት ታሪኳ እንደስሙዋ እግዚአብሔር እንኩዋን አተረፈሽ እውነት ይረፉ ምርጥ ልጅ ናት ተባረኪ የቤብሻ ሁለተኛ እናት ❤❤️

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 Před rokem +1

    ዋው በጣም ታምራላቹ አላህ ይጠብቃቹ

  • @user-fx5qg3si8v
    @user-fx5qg3si8v Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር የሚሳነው የለም የዛሬ ስድስት አመት መስከረም አንድ ከሊቀሰማዕት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ከሚስምበት አባቴን ለመግደል ሠላሳ ጥይት ጨርሶ ልብሱ ተበሳስኮ ምንም ሳይኾን በቸርነቱ ይኸው ተርፎልኛል ምንም ተአምር ብሰማም ከዚህ የበለጠ ተአምር አለ ብዬ አላስብም ፈጣሪን አመስግኑልኝ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety

      ነይ ቤተሰብ ሁኚ የእኔ ውዴ

    • @semira7683
      @semira7683 Před 2 lety

      የሰው ልጅ ሁሉም እንዲህ አይነት አስገራሚ ገጠመኝ አለው እኔም አባቴን ሊገሉት ሲያርስ ውሎ በሮች ሲፈታ ትልቅ ድንጋይ አንስተው ሲወረውሩ በሬው ጭንቅላት ላይ አእፎ በሬው ሞተ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před 2 lety +3

    ውይ እሳይ ይርፉዬ ታሪክዬ ውድድ ነው እማደርጋችሁ የገጠር ልጄ በመሆኔ እኮራለሁ እሙይ ፍቅራችሁ ይብዛ እሙቴ 🥰

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 Před rokem

    እሙዬ በጣምነዉ እምወድሽ የሤትጀግና ቀጥይበት በጣምታምራላችሁ

  • @amelwerkalie5351
    @amelwerkalie5351 Před rokem

    ውይ እንዴት ደሰ እደምታምሩ ሰላማቹ ብዝት ይበል❤❤❤

  • @user-iw3rt7su8k
    @user-iw3rt7su8k Před rokem

    ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን የሚገርም ታሪክ ነዉ ክብሩ. ይስፋ.

  • @egziabherfkirnewnew6733

    emkoan egziabher aterefeshe ehte gin tmhrtshen ketye meshegna yamtuleshna stamru selamachihu yebza

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před rokem +1

    እሙዩ ሰታምሩ ሰላማቸሁ ይብዛ ❤️❤❤🌹🌹👍👍

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Před 2 lety +4

    እግዚያብሔር በፍቅር በጸጋ በጤና ያንሩልን ❤

  • @yirgamirete759
    @yirgamirete759 Před 2 lety

    Wauuu sitamiruuuu isyiii yehagereligochiii bertuuuu

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 Před 2 lety +2

    እግዚያብሔር ይመስገን ማረፊያ ያረገሺ ጌታ ይባረክ

  • @bunna5tube904
    @bunna5tube904 Před 2 lety +2

    የኔ፡አስተዋይ፡እሙ፡ሠላምሽ፡ይብዛደስ፡ስትሉ

  • @user-ml8bu6wn4l
    @user-ml8bu6wn4l Před 6 měsíci

    ክፉ አይንካቹህ ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @lema9174
    @lema9174 Před 2 lety +1

    ፈጣሪ፣እደጊ፣በሏታል፣በርቱ፣ከዛ፣ያወጣችሁ፣ፈጣሪ፣ያቃል፣

  • @user-go2lu9gu1s
    @user-go2lu9gu1s Před rokem +2

    ገራሚ ነው🥰🥰🥰

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 Před 2 lety +1

    ይረፍ የኔ ውበታም ተባረኪ ሃብቴአንተን ስላሳደግሽልን

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Před rokem

    አይ እሙዬ የኔ የዋህ ፍልቅልቅ እኮ ነሽ ባጠቃላይ አህቶችሽን ስላመጣሻቸው ጥሩ ነው እድላቸው ነው ሚያኖራቸው ይመቻቹ

  • @hannaamare3628
    @hannaamare3628 Před 2 lety +1

    👍👍👍❤️Selkesh lakilen le begå sera New •••

  • @umuabdeiiahtube3771
    @umuabdeiiahtube3771 Před rokem +1

    ሳር ቤት አድስ አበባ ኧረ ወየው አሳቃችሁኝ 😂😂😂😂 የገጠር ልጅ መሆን እኮ መታደል ነው ደግነት የዋህነት የበዛበት አስደዳደግ ነው ያሳደጉን አልሀምዱሊላህ

  • @user-wt5cm9wx2s
    @user-wt5cm9wx2s Před 2 lety +1

    ስታምሩ የእሙ እህት ጣፋጭ ስታምሪ

  • @user-pj6vf2qj5w
    @user-pj6vf2qj5w Před rokem

    በጣም ጎበዝነሽ በእዉነት ባንች የደረሠ ፈተና በነሡ እንዳይደርሥ በመጣርሽ በተለይ ተትምርቷ ያቋረጧት ልጂ ሚሥኪን አላማዋን አንኮላሹባት የገጠር ጎረምሶች እኮ ሀይል ናቸዉ ጥዲት ያልኩ የወሎ ገጠር ልጂ ነዉ

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 Před 2 lety +2

    እሙዬዋ እህቶችሽ በጣም ያምራሉ ይባረኩልሽ

  • @freataffessejarra4995

    እመቤት አንቺ ጥሩ ሰው ልጆቹን ትምርታቸው በርትተው ቶሎ ተምረው ። እነሱ ሲጨርሱ እንቺ ትማሪያለሸ። ብዙ ጊዜ ሰው ከገጠር አምጥተው ተበድለው ሕይወታቸው ያሳዝናል። ከተረዳዳችሁ ግን መጀመሪያ ራሳቸውን ከዛ ቤተሰቦቻቸውን ሲያል የአገር የዓለም ደጋፉ ይሆናሉ። ጌታ ይርዳችሁ። ፍቅራችሁን ንፋስ አይግባ። ትግስቱን ሰላሙን ፍቅሩ በሕይወታችሁ ይብዛላችሁ። ተምራችሁ ተመርቃችሁ ለማየት ጠቅላለ‍ ቤቢን ፡ እህቶችሽን፡ አንችን ያብቃችሁ። መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ። ጌታ ይባርካችሁ።

  • @wubalemmoma
    @wubalemmoma Před 2 lety +2

    ዋዉ በጣም ታምራላችሁ ማሮዎች

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 Před rokem

    እህታችንታረኳእንኳንምተረፈሽለምስክርነትአበቃሽ የእኔመልካም ደሰስትሉ ፋሲካናችሁእሙዬ
    አሜንእሙዬ

  • @agerechanal8361
    @agerechanal8361 Před 2 lety +2

    ደስስትሉ ማሮች 🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Před 2 lety

    ውዶችዬ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቹ እሙዬ አይለያቹ ታምራላቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BerekaYouTube
    @BerekaYouTube Před rokem +2

    ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን
    ስደተኛን በሙሉ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
    በቅንነት እንደማመር

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +3

    _ዋውውውውውው ገራሚ ጨዋታ ነው መግቢያ ላይ ያለችው ጭውውት ደግሞ በጣም ደስስስስስስስስስስስስስ ትላላችሁ እሙዬ እግዚአብሔር አምላክ የሰው ፍቅር የሰው መውደድ ይስጥሽ መልካም ስራሽ ይቀጥል ማማዬ ሰውኮ በስራው ይወደዳል አንቺኮ ትለያለሽ የኔ ፍልቅልቅ እመብርሀን ትጠብቅሽ ከክፉ ነገር💚💛❤️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💚💛❤️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💚💛❤️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💚💛❤️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💚💛❤️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺_

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před 2 lety +1

      በቅንነት ደምሪኝ

    • @asressetegn9050
      @asressetegn9050 Před 2 lety

      @@HtymiTuba5335 በቅንነት ደምሪኝ እህቴ🙏

    • @asressetegn9050
      @asressetegn9050 Před 2 lety +1

      አስራተማርያም ቤተሰብ እንሆን 💚💛❤👏

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Před 2 lety

      እስኪ ኑ ወደ ቤቴ

  • @worke7270
    @worke7270 Před 2 lety +1

    keep going
    wow my girls

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety

      ነይ ቤተሰብ ሁኚ የእኔ ውዴ

  • @hawaseid9216
    @hawaseid9216 Před rokem

    እሙሙሙሙሙሙሙሙ
    ዋዉ ገራሚሚሚሚ ሰዉ ነሽ

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 Před rokem +1

    በርቱ ጎበዞች ❤❤❤

  • @kelemuahabtemariam3938
    @kelemuahabtemariam3938 Před 2 lety +2

    በርቱ ተማሩ ሁሉንም ነገር ትደርሳላችሁ እግዚአብሔርን አስቀድሙ ።

  • @user-yu1br7pv5h
    @user-yu1br7pv5h Před 2 lety +1

    የኔውዶች ስታምሩ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Před 2 lety

    ሰላም እሙዬ በርችልን ምርጧ

  • @hayemanot5169
    @hayemanot5169 Před 2 lety +1

    ድንቅ ናችሁ እውነትም ታሪኳ

  • @hgfhg4602
    @hgfhg4602 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እሙየ

  • @sonyahussain4640
    @sonyahussain4640 Před 2 lety +1

    ስታምሩ

  • @kwegheyu9621
    @kwegheyu9621 Před 2 lety

    ተባረኪ?

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 2 lety +2

    💚💛❤እሙይዬ የሐገሬ ልጅ 🥰👍💐

  • @hanaseid9804
    @hanaseid9804 Před 10 měsíci

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @wubneshtube
    @wubneshtube Před 2 lety +1

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱአምላክ አሜን
    ታምርነው እግዚአብሔር ስራውድቅነው

  • @kwtkwt443
    @kwtkwt443 Před 2 lety +2

    የእግዚአብሔር ስራ እጹብ ድንቅ ነው እውነትም ታርኮ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ እንደሚያደርስሽ ተስፍ አለኝ አይይ የገጠር ጎርምሳ ሁላችንም ያስደዱን እነሱ ናቸው መቸም አይርሳም ግን ለበጎ ነው ሁሉም ነገር አ/አ ለመኖር በጣም ደስስስ የሚል አገር መርበሽ የለ እፍፍፍ ግልግል

  • @tirngotirngo628
    @tirngotirngo628 Před rokem

    የኔ ማሮች ሰታምሩ❤

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Před 2 lety +2

    አንዳንድ ነገሮች ቢቀሩ መልካም ነው ሁሉን ዘርግፈን እንዴት እንችላለን ከአፍ ለቅመው የሚያብጠለጡሉ አሉ

  • @arsemwetarsemwet3199
    @arsemwetarsemwet3199 Před 2 lety

    🤩🤩🤩🤩🤩😍😍😍😍🌾🌾💐💐dase setiluu

  • @asheweynaa9322
    @asheweynaa9322 Před 2 lety

    huletum konjo nachew❤❤❤

  • @salsalmossa4306
    @salsalmossa4306 Před 2 lety +1

    wow

  • @user-id6zq6gd8l
    @user-id6zq6gd8l Před 2 lety +2

    ሲያምሩ እህቶችሺ ውዴ

  • @user-fh6to7hc9l
    @user-fh6to7hc9l Před 5 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉wow

  • @hanahnoo4067
    @hanahnoo4067 Před 2 lety

    ሲያምሩ❤❤❤❤

  • @zeherazehera3054
    @zeherazehera3054 Před rokem

    ደስ ስትሉ ፍቅራችሁ በዚሁ ይቀጥል

  • @amyamy5313
    @amyamy5313 Před rokem

    እመቤት እግዚአብሔር ድንቅ ነው

  • @tb463
    @tb463 Před 2 lety +1

    የኔ ዉቦች ሢያምሩ

  • @menberelegesse7855
    @menberelegesse7855 Před 2 lety

    በጣም ዳስ የላሉ የኔ ቆንጆዋች baby ያንቺ ልጅ አይድልም የሷ ነው የድክምችዉ አሷ ናት አግዚአብሔር ያስድግልሽ

  • @ksssechmoknnen4639
    @ksssechmoknnen4639 Před 2 lety

    ቆንጆውች 😍❤️

  • @sadaaasss6136
    @sadaaasss6136 Před 2 lety

    የኔ ውድ ስታምሩ

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Před 2 lety

    እኳንእግዚአቤሔር አተርፈሽ

  • @egziabherfkirnewnew6733

    Kemamesgen wchi min yekefelewal lefetari tseleye abztesh Zemari hugn yene wd sebet tmhrt bet gbina temari