Video není dostupné.
Omlouváme se.

Sheger FM Mekoya - Winston Churchill መቆያ - ዊንስተን ቸርችል የጭንቅ ቀን ሰው በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 02. 2023
  • #EsheteAssefa #ShegerFM #Mekoya #WinstonChurchill #ShegerFMMekoya
    Sheger FM Mekoya - Winston Churchill መቆያ - ዊንስተን ቸርችል የጭንቅ ቀን ሰው በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

Komentáře • 28

  • @manunitedfanss3149
    @manunitedfanss3149 Před rokem +3

    እነዚህን አይነት ታሪካችን በመጻፍ መል ብታቀርብልን ይበልጥ ጥሩ ነው። 1ሺሺሺሺሺሺህ አመት ኑር

  • @sisaytilahun2627
    @sisaytilahun2627 Před rokem +2

    እሸቴ አሰፍ እግዚአብሔር ረጅም ዘመን ያድልህ

  • @yonaszewdu4126
    @yonaszewdu4126 Před rokem +5

    እሼ የልብ አድርስ ነህ እናመሰግናለን

  • @elnatajoseph7619
    @elnatajoseph7619 Před rokem +3

    Mr all I wish you is more life and happiness

  • @debebeseyoum3313
    @debebeseyoum3313 Před rokem +13

    ለኛ ለኢትዪጵያውያን ኦርቶዶክሱችም እግዚአብሔር አምላክ አንድ የጭንቅ ቀን ሰው እንደሚሰጠን አምናለው

    • @fitsefitseabera8372
      @fitsefitseabera8372 Před rokem +2

      ወንድሜ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው

    • @sisaytilahun2627
      @sisaytilahun2627 Před rokem +2

      ለእኛ ደራሻችን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እንጂ ማንም የለንም

    • @yosefteshome1125
      @yosefteshome1125 Před rokem

      የጭንቅ ሰዉማ አብይ አህመድን ሰጥቶን ነበር የኢትዮፕያ ህዝብ መሪ አያከብርም አልሰለጠነም አይሰለጥንምም በሙስና ሲጨማለቁ የኖሩ የቤተክህነት ሰዎች ተናንቀዉ ስለተጣሉ አብይን ነብስ ግቢ ነብስ ዉጪ ማስባል ድንቁርና ነዉ ህዝቡ ቢሰለጥን ሁለቱንም ሲኖዶሶች ላይ ሰልፍ በወጣ ነበር እነዚህም ሙሰኞችና ዘረኞች እነዛም ዘረኞች ስለሆኑ

    • @lealemgezahegn2682
      @lealemgezahegn2682 Před rokem

      P0

  • @kecomekel2000
    @kecomekel2000 Před 11 měsíci

    Esatya nice

  • @aminahbahlawy5948
    @aminahbahlawy5948 Před rokem +2

    ሰላም እንዳማረን እድሜያችን በስደት አለቀ። ማነው ይህችን ሀገር ከዚህ የዘረኝነት ምጥ የሚያገላግላት?

  • @elnatajoseph7619
    @elnatajoseph7619 Před rokem +1

    Keep up the good work

  • @GemechisGaruma
    @GemechisGaruma Před rokem

    እናመሰግናለን 👍

  • @metyderibe4466
    @metyderibe4466 Před rokem +1

    Next "Carlos kebero" please 🙏🥺🙏🥺 thank you for all

  • @nasrihassen9215
    @nasrihassen9215 Před rokem +1

    Good

  • @elnatajoseph7619
    @elnatajoseph7619 Před rokem

    Elnata from Ethiopia

  • @amlakiealelign
    @amlakiealelign Před rokem +2

    ዘመን ተሻጋሪ ባለውለታ ጓድ ቆምጨ አምባው የሸገር የጨዋታ እንግዳ ሆነው ከመአዛ ጋርብ ቢቀርቡ ብዙ ቁም ነገር እንገበይ ነበር

  • @kedirmukta9679
    @kedirmukta9679 Před rokem

    Hi gash eshete aregeh meselegne esti lwetatochu twlachewna ante reportetr sira filfil weyane.

  • @user-hr9xr9sr3c
    @user-hr9xr9sr3c Před rokem +1

    Eshete ewefhalehu David from Israel

  • @babatube-i7o
    @babatube-i7o Před rokem

    መቆያ

  • @dawitnigatu366
    @dawitnigatu366 Před rokem +2

    ስለ ኤለን ማስክ ባንተ ድምጽ እባክህ ?

  • @hiwotwoldemichael1463

    እንዲህ አይነት ለሀገሩ ለሕዝቡ ታማኝ መሪ ኢትዮጵያ አገሬ መቼ
    ነው የምታገኛው? ይባስ ብሎ ይኽው አሁን ያለው መሪ ከጠላቶ ጋር የሚያብር በዚጋ ግቡና ውረራት የሚል የግራኝ አህመድ የልጅ ልጅ ላይ ወደቅን ያሳዝናል

  • @bettytube2
    @bettytube2 Před rokem

    በትምርቱ ሰነፍ የነበረ እንዴት ጋዜጠኛ ሆኖ ሊዘግብ በቃ

  • @selamtwoyou9038
    @selamtwoyou9038 Před rokem +1

    አጀንዳ ማቀበል ትችላላችሁ ነገር ግን ሂትለራችሁ ደደብ ስለሆነ አይሰማም