ቤቴ ሚስቴ ሙሉ ፊልም - Bete Miste Full Ethiopian Movie 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • Bete Miste New Amharic Movie 2023 - ቤቴ ሚስቴ ሙሉ ፊልም - Bete Miste Full Ethiopian Movie 2023 - Bete Meste Ethiopian full Amharic Movie this week 2023.
    #AddisMovies
    #AmharicMovie
    #BeteMiste
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2023 Addis Movies

Komentáře • 711

  • @Adot340
    @Adot340 Před 8 měsíci +254

    ከ ሄኖክ ድንቁ የገላገላቹን ምስጋና ይገባችዋል🙏 በዚህ ሰሞን ምርጥ ምርጥ ፊልም እያየን ነው እያዝናና ሚያስተምር ፊልም ነው🥰

    • @meeenegn3361
      @meeenegn3361 Před 8 měsíci +2

      Ameeeen❤😂😂😂😂

    • @nanayeee27
      @nanayeee27 Před 8 měsíci +2

      ቀላል😂😂😂አዝጎን ነበር ሄኖክ

    • @KhalidKhalid-qt7ci
      @KhalidKhalid-qt7ci Před 8 měsíci +15

      አቤት አለመማር የፈለጉትን ያስወራል ምናለ ዝም ብላችሁ አድናቆታችሁን ብትገልጹ ሌላ ሰው ከምታጣጥሉ ሰው የቻለውን ይሞክራል ሽንት ቤት ከማጠብ የነሱ ይሻላል

    • @nanayeee27
      @nanayeee27 Před 8 měsíci +4

      ሽንት ቤት አጥባ ምታመጣዉን ገንዘብ ቁጭ ብሎ መጋጥስ ይሻላል😅😂

    • @Adot340
      @Adot340 Před 8 měsíci +4

      @@KhalidKhalid-qt7ci ምነው የእሱ ጠበቃ ነኝ አልሽሳ😄😄😄😄😄

  • @warkamedia
    @warkamedia Před 8 měsíci +408

    አቤት ግን ሰሞኑ የኢትዮጵያ ፊልሞች ድንቅ ሆነዋል እስኪ ይቀጥል የምትሉ❤❤❤

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 Před 8 měsíci +14

      10ቀን ነው የቀረው የአመቱ መጨረሻ ነው ዩቱብ ይከፍላል ለዛ ነው

    • @habtamudagne1417
      @habtamudagne1417 Před 8 měsíci

      @@rahelalelegn6473 really ???

    • @Gebriela19
      @Gebriela19 Před 8 měsíci +5

      ቀላል በጣም እንጂ አረ ይቀጥልልን እኔ የሌለ ነው ሱስ የያዘኝ👍🥰

    • @user-xt8du2po6w
      @user-xt8du2po6w Před 8 měsíci +3

      እስኪ ለኔም ምርጥ የምትሉትን ፊልም ጋብዙኝ ልየው😊

    • @Tewahdo_Enatalem
      @Tewahdo_Enatalem Před 8 měsíci +2

      በሲኒማ የሚያይ ስለጠፋ ነው😮

  • @SamiBirhanu-cs7im
    @SamiBirhanu-cs7im Před 8 měsíci +182

    ይህን ለምታነቡ ሁሉ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤❤

    • @user-jo9hw5pe6m
      @user-jo9hw5pe6m Před 8 měsíci

      አሚን.ያረብ❤❤❤❤ሰላም.ለሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Seni-xo3ln
      @Seni-xo3ln Před 8 měsíci

      አሜን🥰

    • @saragetachew4218
      @saragetachew4218 Před 8 měsíci

      Amen amen ❤

    • @hannaselam
      @hannaselam Před 8 měsíci

      Amen

    • @getusel
      @getusel Před 7 měsíci +1

      ያልታሰበ ሳይሆን የተደከመበት እንጀራ እንዲሰጠን ተመኝ።

  • @salamam9532
    @salamam9532 Před 8 měsíci +66

    ታዋቂ አርቲስቶች ያሉበት ፊልም ሆኖ ምርጥ ባይሆን ነበር እሚገርመው ዋው ምርጥ ፊልም ❤❤❤❤❤

  • @user-uh6sz6rt1l
    @user-uh6sz6rt1l Před 8 měsíci +57

    እንዲህ ታዋቂ ተዋናዮች ባንድነት ስትሰሩ በጣም ተወዳጅ ስራ ይሰራል በጣም ትችላላችሁ ደስ እዳለኝ ጨረስኩት እናመሰግናለን አዝናኝና አስተማሪ ፊልም ነው👌👍

  • @jameelajemila5472
    @jameelajemila5472 Před 8 měsíci +32

    መታሰቢያነቱ በቁስ በብር ለሚያምኑ ይሁንልን ምርጥ ፊልም

  • @Akielsa
    @Akielsa Před 8 měsíci +41

    ቤት የሚሰራው ለልጅ ነው ሀገርም ለትውልድ👌 ድንቅ ፊልም❤😊

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 Před 7 měsíci +4

    ሁሉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው ከሰማይ በታች ንፋስን እንደ መከተል ነው ወገኖቼ በመጨረሻም ወደ የማይቀረው ወደ ፈጻሚዬችን ወደ ዘላልሙ መሄዳችን አይቀርም ሰለዚህ በጉበዝናችን ወራት ፈጣሪዬችንን እናስብ
    ሰለ እኛ እራሱን አሳልፎ የሰጠን በሞቱ ሕይወትን የሰጠን ቤዛችን ጽድቃችን ቅድሰናችን በእግዚአብሔር ፊት ሰለኛ የሚታየልን ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እረሱ እረፍታችን ሰላማችን አማላጃችን ነው ኢየሱስን እንቀበል ንስሐ እንግባ ያለ ኢየሱስ የዘላልም ሕይወት የለም ኑ አብረን ለጌታ እንዘምረልት እንሰገደለት አምልኮ ይገባዋል ለኢየሱስ ☝️🙏🙇‍♀️

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku Před 8 měsíci +7

    እራሴን የምወደው ከራሴጋር ነው መፎካከር ስለምወድነው ሰው ይህን አለ ይህን አደረገ ብዬ አልቆጭም መልካም ነገር ከሆነ ለዛሰው ደስታ ይበልጥ እደሰታለው ክፋት ከሆነ እፀልይለታለው። የጎረቤት የጋደኛን ድክመት ውድቀት አይተው ከራሳቸው ህይወት ጋር የሚያወዳድሩት መጨረሻ በዚህ ፊልም ታዘብኩ ኤክሴ ያኔ ጋደኞቼ አገቡ ግን ከወራት በሃላ ይፋታሉ ይላል ትዳር ይፈራ ነበር ሁሌ ፀባችን አንተ እነሱ አይደለክም እራስክን ሁን ነበር እናም እኔ በስደት አለው እያለ ደረስኩበት ሌላ እንዳጨ ህመሜን አምቄ ብቻዬን ተሰቃይቼ ከሱ እራኩ ሀገር ገባው እውነት መሆኑን አውቄ ስለነበር ለመቤቴ ሁሉን ትቼ ብርታት ሁናኝ ገባው ሀገሬ በህቱ በኩል ሁሉን አቅ ነበር በምንገድ ተያየን የሰርጉለት ለፈጣሪ የምስጋና ጣፍ አበራለት ነበር ጥር ላይ ይቆርባሉ ይቅርታ ሳይጠይቀኝ እኔግን ይቅር ብየዋለው በአምላኬ ፊት ለዛም ነው ሀገር የገባውት ድሬው መጣው። ደስታ ማለት ይሄነው ለትዳር በመብቃቱ እንደኔ እህቱም አልተደሰተች እኔን ስለከዳኝ አዝነውበታል እኔግን በመብርሃን ብርታት ከስብራቴ ስለጠነከርኩኝ ለኔ አልተፈጠረም ብዬ የ5 አመት ፍቅሬን ዳርኩት በቃ ለሰው ደስታ ይሄነው የሚገርመኝ ለሚጎዱኝ ሰዎች ይበልጥ አዝናለው ይገርመኛል አንዳንዴ😮

    • @TKC704
      @TKC704 Před 8 měsíci

      Kebad new betam Allah yirdash anchim yalasebshiwn mirt tidar Allah yistsh ayzosh Allah yawkal ehte

  • @nasraabdullah1784
    @nasraabdullah1784 Před 8 měsíci +70

    ያረቢ ጌታዬ ስደት በቃ በለን ሀገራችንም ሰላም አድርግልን❤❤❤

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 Před 8 měsíci +1

      አሜን እህቴ የእውነት ሀገራችን ሰላም ያርግልን

    • @kedijaseaid-lw7rf
      @kedijaseaid-lw7rf Před 8 měsíci +1

      አሚን

    • @girumadane7515
      @girumadane7515 Před 8 měsíci +2

      አብይ አህመድ እስካለ ድረስ ሰላም ይመጣል ብሎ መሰብ የዋህነት ነዉ 😂😂

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 Před 8 měsíci

      @@girumadane7515 የሎስ ያንሳው

    • @user-mh4be4wj4s
      @user-mh4be4wj4s Před 8 měsíci +1

      አሜን 🙏🙏

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Před 8 měsíci +13

    አባት ለልጅ ልጅ ለአባት ህይወት በመከባበር ውስጥ በመፈቃቀር ውስጥ ያለች ቅብብሎሽ ናት ምርጥ አዝናኝ መልእክት ያለው ፊልም ነው እናመሠግናለን

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 Před 8 měsíci +29

    በስደት 11አመት ላቤን ጠብ አድርጌ በሰራሁት ቤቴ እኔንም ለማረፍ ለመኖር ለመጦር ያብቃ አምላኬ❤😢

    • @amrechmesfn692
      @amrechmesfn692 Před 8 měsíci

      አሜን ያብቃሽ💕💕💕

    • @shewayedemile7351
      @shewayedemile7351 Před 6 měsíci

      አሜን አሜን አሜን በሰላም በጤና ያኑርሽ

    • @ibr12153
      @ibr12153 Před měsícem

      Amen yebaqeshi wude😢😢😢

  • @kibromzerai9113
    @kibromzerai9113 Před 8 měsíci +12

    ድንቅ ፊልም! ብቃት ያላቹ ተዋንያኖች! ሚካኤል ታምሩ ያለበት ሁሉ ፊልም ተመስጬ ነው ምከታተለው! ኣድናቂህ ነኝ

  • @tegstkumalo-yh3rg
    @tegstkumalo-yh3rg Před 8 měsíci +15

    ታሪክ ተለወጠ የተናፈቁት ሰሞኑን አንበሸበሹን እኮ 🥰
    አደራ አደራ እንዳትጠፉብን ፊልም ያለ እናተ እቃቃ ነው 😁

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d Před 8 měsíci +11

    አሜን በሉ ልመርቃቹ በስደት ያላቹህ በሙሉ ስደት በቃቹህ ብሎን በሰላም አገራችን እምንገባ ያድርገን አገራችንን ሰላም ያድርግልን እኔ የስደት ህይወት ደክሞኛል 11አመቴ ወይ አይሞላ ወይ ላይፍ የለኝ እድሜየን ጨረስኩ

  • @kingnejashi14434
    @kingnejashi14434 Před 8 měsíci +7

    ለረጅም ግዜ ደና ፊልም ማየት ተስኖን ነበር ሰሞኑን የሚለቀቁት ፊልሞች እየተሻሻሉ ባለበት ሁኔታ ላይ እያለን ይሄ ደሞ እጅግ በጣም ምርጥ ፊልም ሆኖ ነው ያገኘሁት እስቲ ወደፊትም እንደዚህ የሚታይ እና ጥሩ መልክት የያዙ ፊልሞችን እንጠብቃለን

    • @kibromzerai9113
      @kibromzerai9113 Před 8 měsíci

      እኔም ተመችቶኝ ከቀልቤ ሆኜ የጨረስኩት ፊልም! ሌሎች ያልካቸውስ ኣርእስቶቻቸውን በመጻፍ ብትተባበረኝ

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 Před 8 měsíci +28

    አስቂኝ ፊልም😅😅ቤቱ አድስ ነው ጩኸት አለመደም መጨረሻው ያምራል አሁን ያለንበት 😢ከሰው ንብረት የሚቀድምበት ዘመን

  • @tube6676
    @tube6676 Před 8 měsíci +30

    በጣም የሚወደዱ ተዋንያን የተወኑበት ድንቅ ፊልም አቦ ይመቻችሁ ሚኪ😅😅😅 በሳቅ ጨረስከኝ
    የኔም ቤት ተሰርቶ አልቋል ባል ተብየው ምንም ሳልናገር በአንዱ በር ግባ😂😂😂

    • @girmamoges2365
      @girmamoges2365 Před 8 měsíci

      Ligba?

    • @tube6676
      @tube6676 Před 8 měsíci

      @@girmamoges2365 😂😂

    • @kirubelzegeye1923
      @kirubelzegeye1923 Před 8 měsíci +1

      ልግባ ሳይሆን ላግባሽ በላት

    • @tube6676
      @tube6676 Před 8 měsíci

      @@kirubelzegeye1923 ተባረክ ንገርልኝማ ብሮ

  • @hareghareg9473
    @hareghareg9473 Před 8 měsíci +13

    ቤቴን ይንሳኝ ተመችቶኛል 😂❤

  • @tgtg5222
    @tgtg5222 Před 8 měsíci +8

    ደሰ የሚል ፈልም ❤❤❤ የሀገሪችን ፈልም በጣም እየተቀየረ ነው

  • @AmanuelTesfay-jv4qn
    @AmanuelTesfay-jv4qn Před 8 měsíci +2

    እሰይ ደስ ሲል ከብዙ ግዜ በኃላ ዳግም እንደዚ አይነት ምርጥ አማርኛ ፊልም ማየታችን በጣም ደስ ብሎኛል እባካችሁ ቀጥሉበት

  • @lehulu4104
    @lehulu4104 Před 8 měsíci +67

    ሚኪ ያለበት ፊልም ሚያስቀው 🙋‍♂️

  • @theodrosdeme7055
    @theodrosdeme7055 Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ እንደተከታታይ ፊልም አንድ ተዋናይ በሳምንት ሁለት ፊልም በሚያወጣበትና እጅ እጅ ባለበት ጊዜ እንዲህ አይነት ቁም ነገርና አስደሳች አዝናኝ ፊልም በማየቴ ደግሜ ላመሰግናችሁ እፈልጋለሁ ተባረኩ ።

  • @user-iv9tp6qo2t
    @user-iv9tp6qo2t Před 8 měsíci +5

    ወይኔ ቤቴ ያሁሉ ሲቢንቶ አሸዋ 😂ፊልም ናፍቆን ነበር የጥበብ ሰዎች እንኳን ደና መጣችሁ 🙏

  • @user-er8xb7mo8s
    @user-er8xb7mo8s Před 8 měsíci +26

    ሚኪን አይቼ ነው ለመሳቅ የገባውት ሁኔታው ሁሉ ያስቀኛል ብቃት ያለው ፊልሙን አይተን እገመገማለን

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před 8 měsíci

      እኔ ብቻ ሚያስቀኝ ይመስለኝ ነበር

  • @abuditube8660
    @abuditube8660 Před 8 měsíci +4

    አረ ይመቻችሁ የሀገሬ መከራ ሳያንሰኝ መከራ የሆነ ፊልም እየሰሩ አዝገውኝ ነበር አዝናንቶኛል ቀኔን ነው ያፈካችሁት ሌላው አስተያየቴ በፊልሙ ላይ የተሻለ ወርቁን ካራክተር የማይታወቅ ሰው ቢሰራው ኑሮ ተራ ይሆን ነበር ፊልሙ ካስት አመራረጣችሁ አንደኛ ነው እናመሰግናለን።

  • @abrhahagos3740
    @abrhahagos3740 Před 8 měsíci +8

    በጣም ደስ ይላል እባካችሁ እንደዚህ አይነት ፊልም ስሩልን ይናንተና የነ ግሩም ኤርምያስ ፊልም አይቼ ሌላ ላለማየት ዩቱብ አልከምትም

  • @mohammeddubai758
    @mohammeddubai758 Před 8 měsíci +4

    3ፊልሞችን አየሁ ሠሞኑን በጣም ምርጥ ፊልች ናቸው በዚሁ ቀጥሉ በጣም ተሻሽሏል 😊

  • @mesi5948
    @mesi5948 Před 8 měsíci +7

    አረ ወይኔ ቤቴ😂😂😂 አስተማሪ ነው መጀመሪያ የሚቀድመው ሰውና ፍቅር ነው

  • @user-qs4jg4eo9m
    @user-qs4jg4eo9m Před 8 měsíci +6

    ተሻለ ወርቁ ሁሌም የሚገርመኝ ተዋናይ 🥰

  • @robs5120
    @robs5120 Před 8 měsíci +6

    አስተማሪ ድራማ ነው የሰው ልጅ ክቡር ነው ሰው ይቀድማል ከቅራቅንቦ😊

  • @user-jm1dr1md3s
    @user-jm1dr1md3s Před 8 měsíci +5

    የህፃናት እና የሄኖክ ድንቁ ፊልም በዛ ላይ አንድ አይነት ፊልም ከማየት ገላገላችሁን

    • @hiwot-
      @hiwot- Před 7 měsíci

      ሄኖክ ድንቁ እንዲያዉም ሊበረታታ ይገባል ታዳጊ ልጆችን ነዉ ይዞ እሚመጣ

  • @hihihihi8372
    @hihihihi8372 Před 8 měsíci +6

    ወይሚኪ በሳቅ ጨረስኩት😂😂😂😂 ቤት ይኑርህ😂😂😂😂❤❤❤❤ይመቻችሁ ዘና በሉ የማዳምቅመሞች😂😂😂

  • @HenokWuhan
    @HenokWuhan Před 7 měsíci +2

    ድንቅ ፊልም❤😊
    ቤት የሚሰራው ለልጅ ነው ሀገርም ለትውልድ👌
    በሳቅ ጨረስከኝ
    ደስ የሚልና የሚያዝናና ፊልም ❤❤❤❤
    1 Billion View yigebawal

  • @yasminali8189
    @yasminali8189 Před 8 měsíci +14

    በጣም ድስ ይላል ምንም ሴራ ሸር የለለበት❤

  • @TTDBA
    @TTDBA Před 7 měsíci +1

    I enjoyed this movie so much! Great cast and natural acting throughout! I laughed so hard. I love it! እንደዚህ አይነት በጣም አዝናኝና ጥሩ መልዕክት ያለው የኢትዮጵያ ፊልም ካየሁ ቆየሁ:: በጣም እናመሰግናለን:: ይልመድባችሁ:: ❤️❤️❤️👏👏👏🎉🎉🎉

  • @gdvdh4743
    @gdvdh4743 Před 8 měsíci +2

    የኢትዮጵያ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ በሰላም ለአገራችን ያብቃን እውዳችኧለሁ❤❤

  • @biniyamemother2078
    @biniyamemother2078 Před 8 měsíci +7

    እስኪ ቁጥር 2ይኑርው የምትሉ እጅ ወደላይ

  • @kirubelzegeye1923
    @kirubelzegeye1923 Před 8 měsíci +3

    ልጅ ሆኜ ተሻለን ወርቁን የኦሮምኛ ደራማ ሲሰራ ጀምሮ እስካሁን በትወናዉ እጅግ ምማረክበት ተወናይ ነው አሁን ደሞ በትወናና በድርሰት አስገርሞኛል ተሼ ቀጥልበት አብረው የተወኑ አርቲስቶች ሁሉ አድናቆቴን እገልፃለሁ ።

  • @SebleGizachew
    @SebleGizachew Před 8 měsíci +2

    በጣም በደበረኝ ሠአት ዘና አደረገኝ ተመስገን ቆንጆ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @user-hr3ub9dh2d
    @user-hr3ub9dh2d Před 8 měsíci +2

    በጣም ደስ የሜሌ ፌልም ነው እግዛሕቤር ገራችን ሰላሙን ያመጣልን

  • @bereketgebre4685
    @bereketgebre4685 Před 8 měsíci

    ቡዙ ሰዎች በዚህ ሳምንት ጥሩ የሆኑ ምርጥ ምርጥ ፊልም እያየን ነው አሉ ትክክል ነው ይች ፊልም አራተኛ ምርጥ ፊልም 2 አመት ሆነብኝ ምርጥ ፊልም ካላየሁት , እናመሰግናለን

  • @user-ku7re4pi7i
    @user-ku7re4pi7i Před 8 měsíci

    ይሄን ሰሞን ጥሩጥሩ ፊልሞች እያየን ነው እደዚህ አይነት ፊልሞች ካየን አመታት ተቆጠረው ነበር እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @1p2k3a4b
    @1p2k3a4b Před 8 měsíci +8

    Proverbs 19:14 in Other Translations
    14 House and wealth are inherited from fathers, but a prudent wife is from the LORD.

  • @habibiabdi-tr1ky
    @habibiabdi-tr1ky Před 8 měsíci +1

    እንደዚ ተምሮ የሚያስተምር ፊልም ነው ።ከነ ሄ ከነ ሳ ወ.ዘ.ተ እንደዚ ገላግሉን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Wengel_Yilma
    @Wengel_Yilma Před 8 měsíci +3

    እየቆጠብኩ ነው ያየሁት ❤ ተባረኩልኝ አመሰግናለሁ 🙏

  • @nejatayalewu7190
    @nejatayalewu7190 Před 8 měsíci +4

    ቤት ለራስ አይደለም የሚሰራው ለልጅ ነው ሀገርም የምትሰራው ለሚመጣው ትውልድ ነው❤

  • @tedted8833
    @tedted8833 Před 8 měsíci +1

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው ከብዙ ግዜ በኃላ እስከመጨረሻው ለማየት ያበቃኝ ፊልም ነው 👍👍👍

  • @tesfayetadele8582
    @tesfayetadele8582 Před 8 měsíci +1

    የማይመስል ነገር ነው ታሪኩ በዛ ላይ ለ ዕርጉዝ ሴት መጠጥ Jesus

  • @aynitashu4609
    @aynitashu4609 Před 2 měsíci

    ዋው 😍😍😍😍 እጅግ በጣም አስተማሪና አዝናኝ, ደራሲውም አክተሮቹም ተባረኩ🙏🙏🙏

  • @abelabebe1491
    @abelabebe1491 Před 8 měsíci +10

    Hands down, the most fascinating Ethiopian movie I've seen lately! The storyline had me hooked from start to finish👏👏👏🙌👐

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Před 8 měsíci +5

    ሰሞኑን እደትነው ተበሻበሺን በምረጥ ፊልም ግን ባባየን ፊልምላይ ሰታው መሞቱ እውነት ያልመሰላችሁ እደኔ አይአለም ከቱ😢

    • @sewihebite
      @sewihebite Před 8 měsíci

      በጣም ለምን እንደሆነ አላቅም

  • @mamemame3377
    @mamemame3377 Před 8 měsíci +1

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ሚኪ ዘመንህ ይባረክ 🎉🎉ሁላችሁም 🎉🎉ተባረኩ ቀጥሉበት 🎉🎉

  • @user-lc9jv6it6x
    @user-lc9jv6it6x Před 8 měsíci +6

    ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ጦርነቱን ያጥፋልን

  • @user-oj3ve6yu5k
    @user-oj3ve6yu5k Před 8 měsíci +2

    እውነቱን ነው ያራስ ቤት ከሌለ ፍቅር ሙሉ አይሆንም እንደዚ ለቁስ መስገብገብም ህይወትን ያከብደል

  • @zsoha7418
    @zsoha7418 Před 8 měsíci +1

    ዋው ያበደ ነው አቦ ቶሎ ቶሎ ኑልን እግዚአብሔር ይስጥልን እንወዳችዋለን❤እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk Před 8 měsíci +8

    የተሸ ከሆነ ምርጥ ነው ማለት ነው❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 8 měsíci +6

    ዋው ተለቀቀ ቤቴ ሚስቴ ከምርጥ ተዋንያኖች ጋር 🥰ወይ ዘርይሁን እና ሚኪ ተሻለ በሳቅ ሆዴን አቆሰላቹኝ ወይኔ ቤቴ 😂የዘንድሮ ሴቶች ጭቃ አብኩቶ አብሮህ ቤት አይሰሩም ፊንሺንግ ላይ ነው መተው እንደ ዘንዶ የሚጠመጠሙት 😂😂

  • @Gebrehiwot04
    @Gebrehiwot04 Před 8 měsíci +1

    እውነት ነው በዚህ ጊዜ material ነው ዋጋ የተሰጠው የሰው ዋጋ አንሷል ። ክርስቶስ የሞተልን በቀራንዮ መከራ ስቃይ ያየበት በክፉ መንፈስ የተጠቃ ህዝብ የሰው ፍቅር ጠፍቶበት እቃ ገንዘብ አፍቃሪ ሆን መከራችንም በዛ ፍቅርም ጠፋ ዘረኝነት ክፋት ነገሰ ዳቢሎስም ደስ አለው። የእርግማን ትውልድ ጳጳስ አንቆ የሚገድል

  • @user-vi3mv6hu9d
    @user-vi3mv6hu9d Před 8 měsíci +1

    Mickye😂😂😂ልቤን አቆሰልከዉ 😂😂😂❤❤❤ልጅቷ ስትመቺ 😍😍😍😍አልል of you thank you 😍😍😍😍muchlove 😍😍😍

  • @GudaAsefa-ki3md
    @GudaAsefa-ki3md Před 8 měsíci +1

    ኸረ ሰሞኑን በአማርኛ ፊልም በሽተኛ ሆኛለሁ ጥሩ ፊልም እያሳዩን ነው ምን አስበው እንደሆነ አይታወቅም🤔🤔🤔🤔

  • @tigist19
    @tigist19 Před 8 měsíci +9

    ሚኪ እና ተዘራ አሪፍ ጥምረት ነው❤

  • @1p2k3a4b
    @1p2k3a4b Před 8 měsíci +2

    endezhe aynet film seru. keep it up . we love u lina from gofa

  • @EyobGetachew-oy2no
    @EyobGetachew-oy2no Před 8 měsíci +2

    የምር በዚ ልክ ውብ አስተማሪ የሁሉም ታሪክ እኔ ምንም ቃል የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před 8 měsíci

      አስቂኝ ከዛም በላይ አስተማሪም ነው

  • @gebryetube930
    @gebryetube930 Před 8 měsíci +1

    በዚሁ ቀጥሉበት ድሮ የ90ዎቹ መጨረሻ የነበሩ ፊልሞችን ሳይ አሁን ላይ ትዝ የሚያስብሉ ፊልሞች ሲመጡ ወደኋላ በትዝታ ፈረስ ጭልጥ ብየ ተጓዝኩ እናም በዚሁ ቀጥሉበት 😊

  • @user-wp6mu9ec5q
    @user-wp6mu9ec5q Před 8 měsíci +2

    ከስት ጊዜ በኋላ 🎉🎉🎉 በጣም አሪፍ ፊልም ነው❤❤❤

  • @soretisoreti9673
    @soretisoreti9673 Před 8 měsíci +6

    😂😂ሚኪዬ አንተን አይቶ ማይስቅ አለ ብዬ አላምንነም😂😂😂😂

  • @mekidesgobeze2004
    @mekidesgobeze2004 Před 7 měsíci

    አረ ሰሞኑን ደስ የምል ፊልም እየተለቀቀ ነው እናመሰግናለን በጣም የምወዳቸው አርትስቶች በርቱ ❤❤🙏🙏

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f Před 8 měsíci +2

    በሳቅ ነው የሞትኩት ማርያምን እንድህ እያሥተማረ የሚታይነገር ስላሣያችሁን እናመሠግናለን

  • @amrelakasim2193
    @amrelakasim2193 Před 6 měsíci

    ቲቸርዬ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ፊልም ላይ ብቻ ሳይሆን ስንማርም እየሳቅን ፈታ እያልን ነበር ምንማረው ናፈቀኝ ያ ጊዜ

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 Před 8 měsíci +1

    ዋውውው አሪፍ ፊልም በምወዳቸው አርቲስቶች ይልመድባቹ እናመሰግናለን❤😍🙏

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Před 8 měsíci +3

    የምር ደስ ሲል 😂😂😂😂 በቃ እያዝናና gn አስተማሪ ነው እዩዑዑዑት ❤️❤️

  • @weer7580
    @weer7580 Před 8 měsíci +6

    ሚኪ ያለበት ፊልም👌😘

  • @merci1093
    @merci1093 Před 7 měsíci +1

    እስኪ እንደ እኔ እድለወርቅ ጣሰው የምትተውንበት ፊልም ማየት የናፈቀው like ያድርግ

  • @merci1093
    @merci1093 Před 7 měsíci +1

    ሚኪ ትችላለህ አባቴ በጣም ምርጥ ፊልም

  • @ghirmaytekle3423
    @ghirmaytekle3423 Před 7 měsíci +1

    Waw very interesting and role model. I learned a lot from this movie.
    Good job for the writer and actors.

  • @user-vw1re7xx9p
    @user-vw1re7xx9p Před 8 měsíci

    እንደሁልግዜው ፊልም አለመሆኑ ደስ ያሰኛል አለ አይደል ይሄ ትመሳጥረው ቤት ወርሰው ያባትዋ በሆነ ግዜ ደመኛ ሆኖ በልጅ ሊበቀለው ሲል ጓደኛው ተመሳጥሮ በጎረቤቶቹ ምናምን አድርገው አለመሆኑ ደስ ይላል ።

  • @salinamulugate7576
    @salinamulugate7576 Před 8 měsíci +1

    ዘርዬ ቆንጆ አስተማሪ ፊልም❤

  • @blackink9
    @blackink9 Před 5 měsíci

    ትዳር ላይ የሠራሁት ስህተቶች በሙሉ ዝርግፍ አድርጎ ያሳየኝ ፊልም ነው አመሰግናለሁ

  • @awelarebo6693
    @awelarebo6693 Před 8 měsíci +1

    እጅግ በጣም ድንቅ ነው ከለሊቱ 8:19 አይቼ ጨረስኩት እራሴን በሁለቱም በኩል አየሁት

  • @MuluyAtalay
    @MuluyAtalay Před 8 měsíci +1

    ምርጥ ፊልም እዩት ኮሜት አንብባችሁ ማየት የለመዳችሁ❤

  • @sulimansuliman7157
    @sulimansuliman7157 Před 8 měsíci +1

    በጠም አሪፍ ፊልም ነዉ አማረኛ ፊልም ጠልቼ ነበር እደወድ ነዉ ያረጋቹኝ በርቱ😊

  • @mickyonline8797
    @mickyonline8797 Před 8 měsíci +2

    ፊልሞቻችን ❤❤❤❤ ተሼ እናመሰግናለን

  • @habtambelay-sw9mt
    @habtambelay-sw9mt Před 7 měsíci +1

    ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም

  • @antetube6090
    @antetube6090 Před 8 měsíci

    በጣም ቆንጆ ፊልም ነው አስተማሪ አስቂኝ ሰሞኑን ምርጥ ፊልሞች እየታጀብን ነው

  • @wubemelese3694
    @wubemelese3694 Před 8 měsíci +3

    የሀገራችን ችግር እንደዚህ ዓይነት ነው ከሰው ይልቅ በነዋይ ፍቅር የወደቁ ሰዎች ስለሆኑ ነው እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን ጥሩ ፊልም ነው

  • @MichaelTesema-ek3iq
    @MichaelTesema-ek3iq Před 2 měsíci

    ተሸለ ወርቁ 🎉ወይኔ ስወድህ ደግሞ እዝገ በጭቅጭቅ ❤❤ አድነቅህ ነኝ 🎉🎉🎉

  • @yonatanbotola4190
    @yonatanbotola4190 Před 8 měsíci +1

    ሚኪ አንደኛ 😂😂😂

  • @nebalg4319
    @nebalg4319 Před 8 měsíci

    ADDIS MOVIES ስለምትለቁልን የተመረጡ Film ዎች እናመሰግናለን ። ለቀጣይም የተመረጡ film ዎች እንደምናገኝ ተስፋ አለን ።

  • @LearnHahuFeedelsDaily
    @LearnHahuFeedelsDaily Před 8 měsíci +1

    በርግጥ አንድ አንድ የአገራችን ከበርቴዎች ሰውን በንብረታቸው የሚገዙ ይመስላቸዋል፤ሰውን ያህል ነገር ያቃልላሉ።በርግጥ አንድ አንድ ሴቶችም ገንዘብን ከፍቅር ስለሚያስቀድሙ አይፈረድም። ግን ጎመን በጤና የሚባለው የጤናን እና የሰላምን ጥቅም በገንዘብ በግዛት ስለማይቻል ነውና፤ እስቲ እንንቃበት፤ከማቴሪያል፤ ሰውን መውደድ ይቅደም፤ሌላው ትርፍ ነው።

  • @ermi7881
    @ermi7881 Před 8 měsíci +3

    Ye hagerachn ye film industry eyetemelese new wedekedmo🎉🎉🎉🎉🎉

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 Před 8 měsíci +2

    ትልቅ ትምህረት ሠጠን ሠዉ ያለሠበዉን ማሰብ ምን ያክል እንደሚጎዳ😢

  • @user-cm6tt7kk5g
    @user-cm6tt7kk5g Před 8 měsíci

    በጣም ቆጆ እና አስተማሪ ፊልም ነዉ ሁላችሁም ኑሩልን❤❤

  • @henokmuluneh3318
    @henokmuluneh3318 Před 8 měsíci +1

    Waw ድንቅ ፊልም ነው ከሁሉም ነገሪ የ ምበልጠው ሰው ነው

  • @blackman4581
    @blackman4581 Před 8 měsíci

    እጅግ ድንቅ ፊልም ነው በእውነት ግን ሰው ብዙ ተመልካች አላየውም ለምን? ይሄኔ የእነ ሳንቾ ክሊፕ ቢሆን ኖሮ ስንት M ገብቷል

  • @AyeshaShemisu
    @AyeshaShemisu Před 8 měsíci +3

    ከሄኖክድቁ የገላገላቹን እናመሰግናለን

  • @henokabebe1352
    @henokabebe1352 Před 7 měsíci

    ለየት ያለና ቀለል ባለ መንገድ የሚያስተምር ፊልም ነው ❤️🙏

  • @khaludusain8085
    @khaludusain8085 Před 8 měsíci +2

    1ኛ ፊልም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eyou653
    @Eyou653 Před 8 měsíci

    ዋው ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም እኔም እንዲ ከሚያስቡ ሰዎች አንድዋ ነበርኩኝ አሁን ግን.🙏

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Před 8 měsíci

    ዋዉ ምረጥ ፊልም ጥረሴን እኝ እዳልኩኝ ጨረስኩት ድሮስ እናንተ ኑራችሆበት ላያምር ነዉ አስተማሬም ነዉ ይልጁ ስም ቤት በለዉ 😂😂😂