ተከብብያለሁ - Ethiopian Movie Tekebebiyalehu 2021 Full Length Ethiopian Film Tekebebeyalehu 2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 255

  • @vip2584
    @vip2584 Před 2 lety +78

    ይሄንን comenet የምታነብ ሁላ እግዚአብሔር አምላክ በቤታችሁ በረከት ይዞ ይግቦ
    ደግሞ በሳዑዲ ላለን ወገኖች ድምፅ ሁኑን በረት ዉስጥ ታፍገን አለቅን😢😢😢

  • @mesitube5004
    @mesitube5004 Před 2 lety +41

    ተለቀቀ እንዴ እንየው እስኪ ተከበብያለሁ ወለጋ ያሉ አማራ ወገኖቻችን እስኪ በፀሎትና በዱአ አስቡልኝ በጣም ጨንቆኛል ሰላም ለአገራችን😭😭😭😭

    • @gelilaaddera1642
      @gelilaaddera1642 Před 2 lety

      እግዚአብሔር ይርዳቸው

    • @deljpyoutube7694
      @deljpyoutube7694 Před 2 lety

      Waragn awage mintagnalsh lela hagr kuchi bilash Amara ina ororomon mabalati 😏

    • @mariyammariyam9402
      @mariyammariyam9402 Před 2 lety

      በጣም ተጨንቀናል አላህ ጭንቀታችንን ያቅልልን😭😭

    • @mariyammariyam9402
      @mariyammariyam9402 Před 2 lety

      @@deljpyoutube7694 ሚበላ ይብላሽ እውነቷን ነው ወለጋ ላይ አማራ በመሆናችን ብቻ ጆነሳይድ እየተፈጸመብን ነው 🙄😏😏

    • @mesitube5004
      @mesitube5004 Před 2 lety

      @@deljpyoutube7694 ዝም በይ ካልገባሽ እህትዋ

  • @hannaalemayehunega4985
    @hannaalemayehunega4985 Před 2 lety +31

    እውነት ለመናገር ያሁን ፊልሞችን ከማየት የድሮዎቹን መደጋገም ይሻላል

  • @TheHabesha869
    @TheHabesha869 Před 2 lety +28

    ተከብቢያለሁ ሚለውን ሳይ ድቅን ያለብኝ ያ ድንጋይ ራስ ነው😂

  • @laylamohammed
    @laylamohammed Před 2 lety +8

    ሰላም ውዲ የኢትዮጲያ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ በጣም አሪፍ ነው በርቱልን ዋው በተረፈ ለወገኖቻችን በሳአውዲ አረቢያ ለሚሰቀዩ ድምፅ ሆኖቸው 🙏🙏🙏🙏

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    ርዕስ ጅዋርን አሰታወሰኝ ተከብብያለሁ😂😂

    • @medlot5763
      @medlot5763 Před 2 lety

      Kkkkkkkkkk

    • @alemeneshe4448
      @alemeneshe4448 Před 2 lety

      Enem edanechiw hhhhhhhhhhh yemere yemejemeriya ye filmun eres say jaware new tez yalegne

  • @znawtesema6124
    @znawtesema6124 Před 2 lety +22

    ሁሌም ሰነፍ ባል በራሱ ማይተማመን ወንድ ሁሌም ቁጠና ጨቅጫቃ ነው ወንድ እንዲ ሲሆን ያስጠላል ወንድ ጀነን ኮራ ቀብረር ሲል ነው

  • @mhretmhret270
    @mhretmhret270 Před 2 lety +11

    ለየት ያለ ፊልም ነው ደስ ይላል ከ በቀል ከመከዳት የፀዳ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +11

    🤣🤣ሚስቶቻችን ላይ የሚያደርገውን ሐረካት ማቆም አለበት 😁ሃረካት ምን ነበር 😁አያቹ አታውቁማ 😒ጉራ ማለት ነዉ 😁😁አይ ዳኒዬ ስወድክ እኮ 💝የኔ ምርጥ 👌አንደኛ ናቹ ፉከራ ብቻ 😁😁😁😁😁ጠጡ ወደኔ እስክትመጡ 😁ጭዌ 😒

  • @mbintmohammed7625
    @mbintmohammed7625 Před 2 lety +10

    ኮመት ከሌለ ማየት እሚያስጠላኝ እኔን ብቻ ነውስ እናተም ????በሉ ኮመት ሲበዛ ጥሩኝ

    • @user-np4ll5ov2c
      @user-np4ll5ov2c Před 2 lety +1

      እኔም ኮመት ከሌለዉ ደስ አይለኝም።

    • @fafiabdu9869
      @fafiabdu9869 Před 2 lety +1

      እይዉ ምርጥ ፊልም ነዉ

  • @hassenaragaw2191
    @hassenaragaw2191 Před 2 lety +4

    በያላቸሁበት ዱአ ለእህት ወድሙቻችን👍ስደተኙችን ከሀገራቸው በሰላም አብቃቸው ያረብ
    ሰላም ለሀገራችን 🇸🇳 ለምላሳችን ጥንቃቅ ይኖርን
    👉ነብዩ (صــــلى الله علــيــه وســـلم) እንድህ ይላሉ።የሰው ልጆች በምላሳቸው በሰበሰቡት ወንጀል በፊታቸው በጀሀነም ይደፋሉ ይላሉ ።» የሰው ልጆች ወደ ጀሀነም የሚገቡት በምላሳቸው በሰበሰቡት ወንጀል ነው።ኑ ፕሮፈይሊን በመጫን ቤተሠብ ሁኑ አብርን እንማማር

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +2

    🤣🤣🤣🤣ወይኔ ወንዶች 🤣🤣ዘ ማረረ 🤣🤣ወጣ ወጡን እኮ ነዉ አለ 🤣ነባዬ 💝💝💝ዉድድድድ የኔ ዲሽ ሰሪ

  • @abuamar1225
    @abuamar1225 Před 2 lety +1

    ሀረካት አላለም ክክክክክክክክክክ

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ

    በጣም ተዝናንቼበታለው ለየት ያለ ነው😂😂

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 Před 2 lety +4

    ግሮስሪያዋ አዋጪ ቦታ ነው ያለችው: አሪፍ ነው በርቱ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +2

    ፀባያቸው ፉን ፉን 😁😁😁ወይኔ ዳኒዬ በሳቅ ዛሬ💝👌

  • @getahungizaw20
    @getahungizaw20 Před 2 lety +13

    ማስታወሻነቱ የሀገርን ዳር ድንበር ለማስከበር ህይወታቸውን ላጡ ጀግኖቻችን ይመስለኛል

  • @languagelanguage8375
    @languagelanguage8375 Před 2 lety +3

    እንዴ 3ቱም እብድ😂😂😂እንደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂😂😂

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před 2 lety

    ከበቡሽ ማን ናት ? አሪፍ አዝናኝ እና አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ አርቲስቶቻችን ስለ ሀገራችን ባህል እና ወግ ጨዋነት የሚያስተምር ኢትዬጵያዊ የሆነ አሪፉ ፊልም እንጠብቃለን በተለይ አዲስ አበባ ላይ ብዙ ፀያፉ ነገሮችን እያየን ነው ይበቃል ትውልድ ለማዳን በጋራ እንስራ ለፈጠረን አምላክ እንታመን ስለ ኢትዬጵያ እና ህዝቦቿ ዝም አንልም !!!🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @fafiabdu9869
    @fafiabdu9869 Před 2 lety +6

    አሪፍ ፊልም ነዉ ተመችቶኛል አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 2 lety +2

    ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን ከሁሉ ነገር የፀዳ

  • @user-bt9ym6sh9f
    @user-bt9ym6sh9f Před 2 lety +3

    በጣምደስየሚል ፊልም ያስቃል

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před 2 lety +1

    ውይ ሆዴ ቁስል ነው ያለው ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው የሴቶች ጉዳይ ነበር መሆን ያለበት እርሱ ብቻ በጣም አሪፍ ነው

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +3

    ያ ሰላም ያ ሰላም ያ ሰላም 🤣😂
    ተከብቢያለሁ?? መታሰቢያነቱ ለስም አይጠሬው 🚶‍♀️🚶‍♀️🚶‍♀️

  • @user-up1ir3wo7q
    @user-up1ir3wo7q Před 2 lety +4

    ጥሩ ነዉ በርቱ በጣም ያስቃል ለወንዶችም ለሴቶችም ትልቅ ትምህርት ነዉ

  • @user-dl1sf2wi4r
    @user-dl1sf2wi4r Před 2 lety +3

    ሶስት ዢልጥ በሳቅ ገደሉኚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 Před 2 lety

      Kkkkkkkkkkkkk gin ineee indeti hogne lisaqa corona yizognli😷😷😷😷😷🤔🤔🤔🤫🤫🤫

  • @zionminas8655
    @zionminas8655 Před 2 lety +1

    እያዝናና ሚያስተምር ፊልም

  • @yusrahabesha5612
    @yusrahabesha5612 Před 2 lety +16

    ዋው ገራሚ ፊልም ነው በሳቅ ነው የጨረስኩት😂😂👍👍👍

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr Před 2 lety +1

    የአመቱ ምርጥጥጥጥጥጥ ፊልም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567

    እነኝህ ባለትዳር ወዶች በሳቅ ፍርስ አደረጉኝ 😂😂😂ወይ ወዶች ቅናት አጨረጨራቸውኮ አረጉድ ይሄ የጅን መጠጥ ጅን አደረጋቸው ክክክክ🙄🙄😂😂😂😂በተረፈ ጥሩ ነው በርቱ 🥰🥰

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 Před 2 lety +6

    ይህን ፊልም ፊልም ብላችሁ ገንዘብናጊዜ ማባከናችሁ ያሳዝናል:: ተመልካችን የማይመጥን
    ልጅ አይሏችሁ አዋቂ አክቲንጉ የሚያስጠላ

  • @user-ms1im9jm4c
    @user-ms1im9jm4c Před 2 lety +2

    ክክክ ያስቃል. ወንዶች ሲቀኑ ሳይበዛ አረካት አለ አረካት ምንድነው አታቁትማ አላለም ክክክ

  • @dubai1280
    @dubai1280 Před 2 lety +1

    በሣቅ ፈነዳሁ ዛሬ

  • @user-uu6je8gk8t
    @user-uu6je8gk8t Před 2 lety +1

    በጣም ገራሚ ፊልም ነበር
    በሳቅ ነው የጨረስኩት😂😂😂😂😂😂

  • @user-ik2hl6gz6q
    @user-ik2hl6gz6q Před 2 lety +4

    ይህን ድርሰት የ6ዓመት ህፃን የፃፈው ልበል።

  • @ayshaatube1711
    @ayshaatube1711 Před 2 lety +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂ኡኡፍፍ እኔ ሊሞት ነው በሳቅ 😂😂

  • @hananhanan6943
    @hananhanan6943 Před 2 lety +1

    ፍትህ በሳኡድ አረቡያ ለሚሰቃዩ ወንድም እህቶቻችን አገራችንንም ሰላም ያድርግልን

  • @chochinigussie
    @chochinigussie Před 2 lety

    በጣም አሚይምርፊ ፊልም ነው ዘና ብዪለው በቃ እንዲ ነው ፈልም

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 2 lety +1

    እር ኡኡ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Eden-cm3xb
    @Eden-cm3xb Před rokem +1

    Ere besak gedeluy❤❤❤❤

  • @lovetheuniverse1160
    @lovetheuniverse1160 Před 2 lety +4

    I love it 👏it's awesome👏

  • @user-bc8tz3wg7t
    @user-bc8tz3wg7t Před 2 lety +3

    በጣም ደስ የሚል ነዉ

  • @Ahayel
    @Ahayel Před 2 lety +1

    Wawww betam des yeml temhert yemset new yager lijoech enamsgenalen bezew ketlu aref temher alew

  • @gelilaseyoum6681
    @gelilaseyoum6681 Před 2 lety

    ዘና ሚያረግ ፊልም ናፍቆኝ ነበር በርቱ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před 2 lety

    እውነት አሉሽ አሉሽ እቃቃቃ ጨዋታ ግን ደሙ ደስ ይላልል

  • @tgzwoadi4833
    @tgzwoadi4833 Před 2 lety +2

    አረ ከበቡሽ ጀዊኮ😁ፊልም ተሰራልህ ከመሸ ከሸቤ አሎጣም ትለያለሽ እኮ ከብዬ😂😂😂😂😂

    • @mohamadabiti5566
      @mohamadabiti5566 Před 2 lety

      Ahuan ezii gaa jawwarin min amexaw zerochishin aregishiew enda boqibaqa 🤔😂

  • @ياسينحبشي-ن4ك
    @ياسينحبشي-ن4ك Před 2 lety +1

    ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚሠቃዩ እህት ወድሞቻችን ፍትህ ካአላህ ነዉ ሁላችንም ዶአእንደራረግ ያረብ

  • @mekdifikre9060
    @mekdifikre9060 Před 2 lety +1

    betam yemastela film new wey minm aynet melket yelwem yelijoch cheata yezgal

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před 2 lety +2

    😂😂😂😂ዳኒ ሌላ ሰው ሆነብኝ በሌላ ገፀባህሪይ ስለ ማውቀው መሰለኝ ዳኒ እንዲህ አይነት ስራ ባይሰራ ብዬ እላለሁ ባጠቃላይ ይሄም ሃሪፍ ነው

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety

    እናመሰግናለን 💝ምርጥ ነበር ነባዬ ትችላለህ በርታ 👌ሁላቹም 💝👌👌👌👌👌👌👌

  • @alysaaga6128
    @alysaaga6128 Před 2 lety +1

    Azinagn filim new yimechachu👌👌😍😍

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 Před 2 lety

    ዳኒ እንደው ስወድህ ጥሎብኝ በማርያም እንደው አንተን ብዬ እንጂህ ፊልሙስ ብዙም አልተመቸኝም ያው የትዳር ንትርክ ነው የሚያሳየው አያስቅም !!!

  • @saadahamaryaa6628
    @saadahamaryaa6628 Před 2 lety +1

    ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጘ2ቘ

    በሰቅ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂😂😂

  • @emamytefa529
    @emamytefa529 Před 2 lety

    ወድጀዋለሁ ጥሩ መልእክት ነው

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 Před 2 lety

    ሃሃሃ ዲሹን የስራ ጊዜም አቀማአመጣቸዉ እንዲጠራጠር ያርጋል ግን ወንዶች ለምንድነው ደካማ ቦታቸዉን እንደማስተካከል ሌላ ነገር የሚባዝቱት ግርም ድንቅ ይለኛል እባካችሁ ወንዶች ዝብላችሁ ከመጮህ ከመዘባርቅ ቆም ብላችሁ አስቡ እና ትዳራችሁን አቅኑ ፈርሶ ከመቆጨት እና ከማለቃቀሳችሁ በፊት

  • @enchalewayenew9016
    @enchalewayenew9016 Před 2 lety +1

    Yigermegnal Ke Addis Ababa wuchi ye hagerachinin melka midir yemiasay film yitifaaaaaaa

  • @nabylly
    @nabylly Před 2 lety +2

    ዳኒ ገበየሁ በዚህ ካራክተር ችሎታው ልዩ ነው።😁😁😁

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 Před 2 lety

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረ በመንግሥት 🙈🙈🙈🤯

  • @wondmayele9886
    @wondmayele9886 Před 2 lety +2

    እርእሱ የጀዋር መሃመድ ተከብብያለሁ ብሎ 86 ንፁሃን የተጨፈጨፉበት

  • @ቼኩቬራ
    @ቼኩቬራ Před 2 lety +1

    ኢትዮጵያውያን እንደ እስስት የሚቀያየር ባህሪያቹ የሚያሳይ ቆንጆ ፊልም ነው

  • @kwaitea1416
    @kwaitea1416 Před 2 lety +5

    የጃዌ ፊልም መሆንአለበት

  • @frehiwotzerihun3302
    @frehiwotzerihun3302 Před 2 lety

    በጣምምርጥ ነው ከግሩም ኤርሚያስ ቀጥሎ የማደንቀዉ አርቲስት ነብዩ ኤርሚያስ

  • @jessicay3755
    @jessicay3755 Před 2 lety +2

    ኮተተ አሁን ይህ ፌልምነው ደሞ ጊዜየን ሳቃጥል ኤጭ

  • @selambelay2499
    @selambelay2499 Před 2 lety

    Neba my Hero you give for all people a Good message thanks alot god bless for all i love you 😍😍😍😘

  • @BaBa-to4ks
    @BaBa-to4ks Před 2 lety

    እና መሰግናለን በርቱልን

  • @sosina19
    @sosina19 Před 2 lety

    ወይ መጃጃል ምነው ስርዓት ባለው መልኩ ብትጃጃሉ አስተማሪነቱ ጥሩ ነው

  • @denkenshkadi1840
    @denkenshkadi1840 Před 2 lety

    አረክክክክክክክክክክ እሱም ብሌ አረከት ምንድነው 😂😂😳😂😂😂😂😂

  • @Mimi-sd3hv
    @Mimi-sd3hv Před 2 lety

    😀😀😀😀በጣም አሪፍ ነው በርቱ

  • @youtub3384
    @youtub3384 Před 2 lety +1

    ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ኑ እስቲ ወደቤቴ ጌራ በሉ በቅንነት እንዱማመር

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Před 2 lety

    ተከብብያለሁ ? mmmmm
    አሪፍ ፊልም ነዉ ተመችቶኛል

  • @tinawoldaregay1032
    @tinawoldaregay1032 Před 2 lety +1

    So funny iwe need more movie like this great job all

  • @signalsignal5731
    @signalsignal5731 Před 2 lety +4

    ዳኒዬ ካንተ እንደዚህ የወረደ ፊልም አልጠብቅም

    • @hfhjgfyfhjf7328
      @hfhjgfyfhjf7328 Před 2 lety

      የወረደ ማለት ምንድን ነው ሀሜት የለም ሰው ባልሰራው አይወቀስም ቅናት የለም እውነታው ንነው የሚያሳየው

  • @friday3717
    @friday3717 Před 2 lety

    ምርጥ ነው

  • @mesitube5004
    @mesitube5004 Před 2 lety

    በሳቅ ፍርስ አልኩኝ አቤት የወንዶች ቅናት😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @cvf5013
      @cvf5013 Před 2 lety

      ወንድልጅሲቀናደስይላል

  • @AaAa-gf8mh
    @AaAa-gf8mh Před 2 lety

    ትክክል

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +4

    ደብል ያለ ሎሚ 🤣🤣ቅጂላቸው 😁

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o Před 2 lety +2

    እሪ የቅናት ጥግ በጣም 😂ደስይላል ፊልሙ

  • @user-ve9pw4kr7k
    @user-ve9pw4kr7k Před 2 lety +1

    መጨረሻዉያስቃል

  • @jennadoe3455
    @jennadoe3455 Před 2 lety

    ወዶቹ በጣም አጋናኑት ቅናቱን 😏😏😏

  • @leya8572
    @leya8572 Před 2 lety

    የአማራ ጠላት አብይ ሙሀመድ ወይስ ወያኔ ምረጡ ??

  • @wondimagegnbelayneh7787

    Temechtognal arif nw

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ

    ዳኒ ካለበት ፀዴ ነዉ ልይየዉና ልኮምት ቆይ

  • @allsofreefire3283
    @allsofreefire3283 Před rokem

    Ketlbat batam arif new

  • @amisweet5064
    @amisweet5064 Před 2 lety +1

    ሰውዬው በሰላም ነው እንቅጥቅጥ እደያዘው ሚይቅበጠብጠው

  • @monashmeis8445
    @monashmeis8445 Před 2 lety

    ፈትሕ ፈትሕ በሣዉዲ እሥረቤት ላሉ እሕት ወደሟቸ

  • @ahmed-uo9zy
    @ahmed-uo9zy Před 2 lety +1

    ዋው 🥰🥰🥰😅😅😅😅

  • @ftye7911
    @ftye7911 Před 2 lety

    ሃረካት ምን ደን ነው ክክክክክክክክክክክክክ

  • @messayan3845
    @messayan3845 Před 2 lety +1

    ደስ ይላል ዘና ያደርጋል ያስተምራልም ለወንዶች

  • @uae7780
    @uae7780 Před 2 lety

    እሄ እጢጥ እጢጥ የሚለው ልጅ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😀😀😀😁😁😁😁😁😁

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 Před 2 lety

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😷👆

    • @uae7780
      @uae7780 Před 2 lety

      @@denkenshkadi1840 😂😂😂😂😂

  • @bzayabb8400
    @bzayabb8400 Před 2 lety +1

    አረፍፈልምነዉችምቶኛል

  • @user-ni3kb9ef5l
    @user-ni3kb9ef5l Před 2 lety +2

    ይለቀቅ

  • @indiyatube8100
    @indiyatube8100 Před 2 lety +5

    ቲሽ ኢትዮ ፊልም ዘጋኝ ሴታሴት ሁላ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Před 2 lety

    አሪፍነው ያስቃል😂😂😂👍👍

  • @yakobberakigebray7087
    @yakobberakigebray7087 Před 2 lety

    Betam yemiastela film

  • @user-id2xm8jy7f
    @user-id2xm8jy7f Před 2 lety

    ፍትህ በሳኡዲ ለሚግኙት ውደሞቻችን😭😭😭😭

  • @fatumatube5204
    @fatumatube5204 Před 2 lety +1

    ሄኖክ ካለበት አላይም ቆይ አይቼው እመለሳለሁ

  • @user-ni3kb9ef5l
    @user-ni3kb9ef5l Před 2 lety +2

    ፈልም ዘጋኝ ወይ በሳቅቅቅቅቅ 🥴

  • @fasilbelay9621
    @fasilbelay9621 Před 2 lety

    ፊልም ነው???

  • @ashudada4507
    @ashudada4507 Před 2 lety +1

    wonderful message termetimitachihum bihon lolol

  • @QKQ-np1rb
    @QKQ-np1rb Před 2 lety

    Very nice Good