ላጤዎቹ የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች | አርትስ ወቅታዊ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • #Ethiopian_politics #arts_tv_world
    የዚህ ሳምንት የአርትስ ወቅታዊ ዝግጅት እንግዳችን ወንድሙ ኢብሳ ሥለ ኢትዮጵያ ፖለቲካ ያወጋሉ።የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሠራር፣የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ገመና፣ከካርል ማርክስ እስከ ቼ ጉቬራ ዓለም የሚያደንቃቸው ታጋዮች አሳብ ይፈተሻል።
    ከኢትዮጵያ ፖለቲከኞች መካከል በተለይ ልደቱ አያሌው፣መረራ ጉዲና፣ብርቱካን ሚዴቅሳ እና በከፊል መሥፍን ወልደማርያም በላጤነታቸው ተተችተዋል።
    Through this program, our guest, Wondimu Ibsa, will discuss the politics of Ethiopia.
    Among the Ethiopian politicians, especially Ledutu Ayalew, Merera Gudina, Birtukan Mideqsa and partly Mesfin Woldemaryam have been criticized for their family life.
    Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWor...
    #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World

Komentáře • 154

  • @parralelife
    @parralelife Před měsícem +30

    እባክዎ አቶ ወንድሙ ግለሰቡ ልደቱ ላይ ሳይሆን ያቀረበውን ሃሳብ ይሞግቱ ከእርሱ የተሻለ ሃሳብ ካለዎት።

  • @derejezergaw617
    @derejezergaw617 Před měsícem +21

    አቶ አባባ ወንድሙ በፖለቲካ አስተሳሰብ እርሶን አስር ግዜ አጥቦ አጣጥቦ ያሰጦቴል ፤ የሽማግሌ ቤተክርስቲያን በመሳሚያው ወቅት ቧልተኛነት ያሳፍራል ።
    ቧልተኛ ሽማግሌ አገር አያስፈልጋትም !

  • @abduleadership
    @abduleadership Před měsícem +6

    ከሰውዬው ድንቁርናን የጋዜጤኛ ነኝ ባዩ ቀሽምነት ነው የሚገርመው ቧልተኞች

  • @chalaalemu6710
    @chalaalemu6710 Před měsícem +6

    አቶ ወንድሙ እጅግ ቀኛ ግልፅ ምሁር መሆኖን አደንቃለሁ ሆኖም ስለ ሰዎች የግል ህይወት የግል ምርጫ ጉዳይ ውስጥ መግባት መቆጠብ መልካም ነው

  • @fctekle4992
    @fctekle4992 Před měsícem +7

    አብይም ወደ ስልጣን ሲመጣ ነው የተፋታትን ሚስቱን በስንት ምልጃ ወደ ቤቱ የመለሳት ፡፡ ግን ሁሌም is not necessarily important ስንት ሌባ ስንት ገዳዮች ትዳር ያላቸውን ስለማውቅ ፡ ፡

  • @EthioCapture
    @EthioCapture Před měsícem +7

    ሀሳብ የሌለው ሰው ግለሰባዊ ጥቃት ይጀምራል። አሉባልታ ነው የሚመስለው።

  • @MekuanentKetsela-dm4qc
    @MekuanentKetsela-dm4qc Před měsícem +4

    አቶ ወንድሙ ትክክል ነው የግለሰብ ሀሳብ ይመስላል ግን አይደለም ግለሰብ ቤተሰብን ቤተሰብ ሀገርን ይመሰርታል ስለእዚህ ቤተሰብ ቀላል ትርጉም የሚሰጠው አይደለም ::

  • @banibani1076
    @banibani1076 Před měsícem +5

    በጣም ደንቆሮ ነህ ። ሀሳብ ሳይኖርህ ሌላውን መተቸት አይከብድም?! ሀሳብን በሀሳብ!

  • @setegnmerko6326
    @setegnmerko6326 Před měsícem +13

    ቤት ያልመራ ሀገር ሊመራ እኔ እሚገርመኝ የደጋፊዎቻቸው ድንቁርና ነው

  • @derejezergaw617
    @derejezergaw617 Před měsícem +4

    አረጋዊ አቶ ወንድሙ ይብሳ
    ሀሳብ ካሎት ሀሳቦትን በሚያንፅ መልኩ በእርስተረሰጅናዎ አስሪ ልደቱ ልደቱ እያሉ ውስጦ ያለው ከፍተኛ ጥላቻ አሰያሳበቆቦት ሁሉ ጋዜጠኛ ፊት ሲቀርቡ የልደቱን ስም አንስቶ ካልተሳደቡ ቃለመጠየቅ የሰጡ የማይመስሉ አዛውንት ኖት በዚህ እድሜዎት ልደቱን መተቸት ካሰፈለጎት የእሱን ስህተትን ነቅሶ በማውጣት አስተማሪነት ባለው ሁኔታ መተቸት ሲገባዎት ሁሌም ለሚዲያ ሲቀርቡ ስድብ ቢቻ አሳፋሪነት ነው በእስተረሰጅና አየምሮቦትምና አቅሙና ችሎታ ካሎተሸ ከአቶ ልደቱ አያሌው ጋር ፊተሰ ለፊት በጠረቤዛ ዙሪያ ሞጉቱት ።
    አቶ ወንድሙ ፖለቲካዊ አይዶለቀጅ የሎተሐም ሁሌም የሚያቀርቡት የመንደር ቧለሸት አንጂ ሀሳብ የሎትም። አቶ ልደቱ ማጋባት አለማግባት የእሱ ግላዊ መብት እንጂ የእርሶ ጉዳይ አይደለም ።
    ትውለሰዱ የሚፈልገው የሀሳብ ፖለቲካ እንጂ ዝባዝኬ አይደለም።
    ሀሳብ
    ሀሳብ
    ሀሳብ
    🙏

  • @kassahunbirru
    @kassahunbirru Před měsícem +5

    ወንድሙ ኢብሳን መሳል ቀላል ነው፣ ፍየልን ስሎ ቀንዷን መንቀል ነው።

  • @MikiyasMitiku-ew2ul
    @MikiyasMitiku-ew2ul Před měsícem +3

    ጠበቃ ወንድሙ ኢትዮጵያዊ ብቻ ናቸው!!!!!!!! እድሜ እና ጤና እመኝላቸዋለሁ።

  • @yalewderese9911
    @yalewderese9911 Před měsícem +5

    አሁን ልደቱ ላይ ለምን እንደምታወራ ይገባናል ዝም ብለህ አትንተባተብ
    ይገባናል የሽግግር መንግስት የሚል ሰነድ ስላቀረበ ነው
    አንሰማህም

  • @MeleChego
    @MeleChego Před měsícem +8

    ልደቱን ስንት ጊዜ ጠሩት? የውይይቱ ርዕስ ልደቱ ቢባል ጥሩ ነበር። ሳቅ ተናነቀኝ።

  • @kasahunlema8249
    @kasahunlema8249 Před měsícem +3

    አባት ወገን ለሆኑት ወገናችን ለሆኑት ክበሩ ስለ ክደቱ ያቀረቡት ትክክል ነዉ

  • @kenfeab
    @kenfeab Před měsícem +1

    Whatever they say, please let us show respect to our eldermen. That is one of the mark of being an Ethiopian. i wish long life and good health to Ato Wendmu .I enjoy all of his interviews.he is kind of funny guy.big respect.

    • @tkyohanes
      @tkyohanes Před měsícem

      Elder men should show respect themselves before expecting someone else respect them. This man is a fucking clown. Garbage

  • @aries-vc5qv
    @aries-vc5qv Před měsícem

    አባታችን ትንሽ ኋላ የቀረ አስተሳሰብ ብቻ ሳይሆን ያላቸው ፤ ቅንነትም የጎደለው ፤ በባህላችን እና በአስተዳደጋችን ነውር የሆነ ሃሜት እና አሉባልታ ብሎም ተጨባጭ ማስረጃ የሌለው አስታየት ነበር የሰጡት ። እግዚአብሔር/አላህ ይቅር ይበላቸው ። ያወሩትና የሚያደርጉትን አያውቁምና ።አሜን ፫

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Před měsícem +3

    አብይን ደግፎ ሰብአዊ መሆን አይችልም። ሰዉ መቃብር ላይ ችግኝ ተክሎ መደገስ ስራዉ የሆነ ነዉረኛ መደገፍ ምን ማለት ነዉ።

  • @Abdi-uh5hz
    @Abdi-uh5hz Před měsícem +4

    የማዝነው በሰውዬው ሳይሆን በArts Tv መዝቀጥ ነው። ምን የሚፈይድ ቁምነገር ኖሮት ነው ይሄንን መሞላፈጥ የምታቀርቡት?

  • @ታላቁጥቁር
    @ታላቁጥቁር Před měsícem +2

    ይሄ የበሰበሰ ሽማግሌ ልደቱን ለቀቅ አያደርገውም

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před měsícem

      የሚገርመኝ ልደቱ ምንድንነው ዝምብሎ ዘላለም ጋዜጣላይ ያነበበውን የሚለፈልፍ ፤ስራ ንጂ ወሬ ዋጋ የለውም እኮ።

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 Před měsícem +5

    If I see Ledetu or Jawar, I immediately change channels; I do not stand those two.

  • @DemiseBilacha
    @DemiseBilacha Před měsícem +4

    ቤተሰብ መመስረትና ማስተዳደር ያልቻለ እንዴት አገር ለመምራት ፓለቲከኛ ይሆናል ?😂

    • @aledwake
      @aledwake Před měsícem

      What About obbooo Merara Gudena

  • @amanuelsol
    @amanuelsol Před měsícem +3

    አቶ ወንድሙ ማለት የተማረ መሀይም ነው፡ አንድ ግለሰብ ካላገባ የእራሱ የግል ሚስጢር ይኖረዋል ለሰው የማይነገር፡ ስለዚህ አንድን ሰው ለምን አላገባም ብሎ መፍረድ አይቻልም፡ በጣም መጥፎ ማህብረሰብ ነን።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před měsícem +1

    እውነት ነው blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 Před měsícem +4

    Wondimu and Lidetu are more talkative.

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. Před měsícem

    እንዲህ ይባላል።እግዝኦ ኢትዮጵያ😢😢😢😢

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 Před měsícem

    Lawyer wondimu Ibessa is the man of his word
    Stands for justice, truth and democracy

  • @jirusew6374
    @jirusew6374 Před měsícem +9

    ስለግለስብ ከማውራት ሌላ መልካም ሀሳብ ማምጣት ትችል ነበር ። የቅናት ያስመስልብሀል ። ምንም አስተማሪ የሆነ ሀሳብ አይደለም ጥላቻን ሲሰብኩ ደከሙ ።

  • @firewbekele7268
    @firewbekele7268 Před měsícem +1

    እንደዚህ ዓይነት እጅግ የወረደና አማተሪሽ ሚዲያ ይገርማል። ሽማግሌው ምንድነው ሃሳባቸው?? የትኩረት/Attention ጠኔ ነው እንዲህ የሚያስለፈልፋቸው። የሌላ ታዋቂ ሰውን ስም በማንሳት፣ ዝናውን በማንኳሰስ ትኩረት ለማግኘት። ሃሳብ ካላቸው በሃሳብ ፊትለፊት ለምን አይሞግቱትም??

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 Před měsícem +2

    ይህ ሰው ቅሪተ ፋሽሽት የደርግ ካድሬ በኢሰፓው ዘመን ተሰሎ የወጣ የሊብራሊዝም አቀንቃኝ ፀረ አብዮትና እኩልነት ጥሩ ምላሰኛ ነው !!🤣🤣🤣🤣

  • @FggJki
    @FggJki Před měsícem +4

    ምን አይነት ሽማግሌ ነው. ስለትዳር ልታወራ ነው የመጣሀው እንደ

  • @AhmadCell-ud8tc
    @AhmadCell-ud8tc Před měsícem +1

    ጠበቃወድሙሰልደቱየገለፁትትክክልነዉ

  • @felimingo52
    @felimingo52 Před měsícem +6

    ምን በሰዉ ህወይት ገብተህ ትቀባጥራለህ። ጥንብ ባላገር።

    • @temsgenkeneny8291
      @temsgenkeneny8291 Před měsícem

      አህያ

    • @felimingo52
      @felimingo52 Před měsícem +1

       ፡ ላም ላጋ።

    • @amanuelsol
      @amanuelsol Před měsícem +1

      የህግ ምሁር ነኝ እያለ ስለ የግል ሂዎት አያውቅም።

    • @felimingo52
      @felimingo52 Před měsícem +1

       ፡ ትክክል። He poking his nose in others affairs. Disgusting!

  • @user-on8go9fu1r
    @user-on8go9fu1r Před měsícem +2

    Lidetu semonun gerami program/ ke government / yeteshal sleazegaje kenteh nw

  • @yalewderese9911
    @yalewderese9911 Před měsícem +3

    ሰውየ ለምን በዚህ ሜዲያ መምጣት እንዳስፈለገ ይገባናል
    ሌላሌላ አውራ ለቀቅ አድርግ የግለሰብ አጀንዳህን
    ጡጦ የሚጠባ ህፃን የለም እዚህአካባቢ

  • @banibani1076
    @banibani1076 Před měsícem +2

    arts tv ልደቱን እንዲሳደቡ የምታደርጉት ጥረት ግን በሰላም ነው?🤔

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Před měsícem +1

    ሰላም ያገር ሰው

  • @yonasasmelash5394
    @yonasasmelash5394 Před měsícem

    Ledetu is cool guy

  • @kingdomofaxum6891
    @kingdomofaxum6891 Před měsícem +2

    ድንቄም ጠበቃ ምኑ ድልብ መሃይም ነው የአንድ ሰው ግለ ህወቱ እየመዘዙ መዘርጠጥ ምን የምሉት ድብቁርና ነው ?

  • @user-bp4di8wn8v
    @user-bp4di8wn8v Před měsícem +2

    ደንቆሮ ሽማግሌ የኢትዮጵያ ፖለቲከኞችን ትዳር እናቀዋለን በግልሙትና የተሞላ ነው ማግባትን ብቻ እንደስኬት ቆጥረው እዚሕ ይለፈልፋሉ ከቻሉ ሐሳቡን ሞግቱ ልደቱ ያስነጥሶታል፡፡

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Před měsícem +2

    ዉሻ አንተ እንጂ ማንም ሊሆን አይችልም ቆብ ጫማዉ ምናምንቲያም ወራዳ ሽማግሌ መሳይ።

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw Před měsícem +1

    የኔ አባት ጠበቃ ወንድሙ ኢብሳ በጣም ትልቅ አስተማሪ አባት ናቸው እናመሰግናለን እንግዳ ሆነው ስለቀረቡልን።

  • @Aman-Kem
    @Aman-Kem Před měsícem +1

    ከ83 በፊት ከ97 በፊት ኦፕዲኦ ነበርክ፤ ከዚያ ተባርረህ ወደ ኦብኮ ገባህ።

  • @davicode1901
    @davicode1901 Před měsícem

    በጣም ያሳፍራል ጠበቃ ሆኖ ያለ ማስረጃ አሉባልታ ማውራት

  • @solomontibebu6653
    @solomontibebu6653 Před měsícem +1

    ልደቱን ደጋግመው ባይጠሩ የሄንን ያህል view ያገኙ ይሆን????
    አሱ ግን ለመልስ አይበቃም ብሎ መልስ የሚሰጥዎ አይመስለኝም ::

  • @KidaneLemmaNedi
    @KidaneLemmaNedi Před měsícem

    Reasonable explanation! but quoting individual is unacceptable.

  • @bogalebekele5180
    @bogalebekele5180 Před měsícem

    አቶ ወንድሙ
    በጣም ትክክል ናቸው
    ማስተዳደር ከቤተሰብ ይጀምራል ፣የሃላፊነት ልምምድ መነሻውም ይሄ ነው ።
    አገራዊ ራዕይ ፣ትውልድ መመሰረት ፣የእድገትና ጥሩ ዜጋ ማፍራት ፣ለሌላው ማሰብ እና አገራዊ ሃሳብ የሚፈጠረው ከቤተሰብ ይጀመራል ።
    ከውልደት እስከ ሞት
    ከመኖር እስከ ቀብር ያለው ኡደት በቤተሰብ ምስረታ ላይ የተወሰነ ነው ።
    ጨካኝ፣ተሰፋ የቆረጠ ፣በደንታቢስነት ፣እኔ ከሞት ሰርዶ አይብቀል ፣ወዘተ የሚፈጠረው በዚህ ምክንያት ይመስለኛል ፣
    ሌላ ጣጣ ከሌለ መነሻውም ፣መድረሻውም ቤተሰብ ነወ።ያለበለዚያ ትውልድ ይቋረጣል
    ለዚህም ነው ፣የ1997 መጨረሻው የተበላሸው ፣ለሕዝብ ማሰብ የጠፋው +++

  • @relankatokon9098
    @relankatokon9098 Před měsícem +2

    Confused and arrogant

  • @fesehaabrha4872
    @fesehaabrha4872 Před měsícem

    ጋሽ ወንድሙ አንቱም ከሰው ጋር መኖር ችለዋል ልደቱን ከቻሉ በሀሳብ መመጎት ነው

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Před měsícem +1

    The poll. "Enkuwann misttnaa dessttee techemerroo , saychemerrem allhonallachewem", that is why they are in talking all types talks, good, bad and what not !!! Ask him, why so many parties in Ethiopia , not any other country , no where !!!

  • @dejene2196
    @dejene2196 Před měsícem

    ትክክል ኖት

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 Před měsícem

    Lidetu is like his bosses weyanes

  • @YeshewasAdmassu-wm4vh
    @YeshewasAdmassu-wm4vh Před měsícem

    በርግጥኮሜንቱን ያዩታል ።
    ግን ሊማሩበት የሚችሉ አይመስለኝም።
    ዝም ቢሉ ይከበሩ ነበር።
    አድርባይነት በዚህ ዕድሜ አያምርም።
    ደፍረው በተናገሩ ቁጥር ብዙ ስህተት እእየሰሩ ነው።አያሳቁን ይረፉ ይከበሩ።የህግ ባለሙያ ሰው ራሱን በማይከላከልበት የሰው ስም አያነሳም
    ጋሸ ተዉ ተው እናክብረዎ የሰው መብት አይድፈሩ።ስም ማጥፋት ወንጀል ነዉ።ጋሸ ተው ተው።
    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Mengistu-we9qs
    @Mengistu-we9qs Před měsícem

    ልደቱ በ97" የፈፀመዉ መቼም ቢሆን አይረሳም

  • @rabumagada8902
    @rabumagada8902 Před měsícem

    ብዙ ነገሮቹን ወደደኩለት. ነገር ግን በመጨረሻ ኣበላሸዉ. የማርክስም ሆነ የቼጉቤራ ሀሳብ እና ምሳሌነት አልጠፈም አይጠፋም.

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 Před měsícem +1

    Lifetime has married politics.

  • @user-li4xt3sg6j
    @user-li4xt3sg6j Před měsícem

    ልደቱ ላይ አትደርስም። ልደቱ ብዙ ልጅ አለዉ አፍሮቶዋል ፖለቲከኛ ልጅ

  • @danielbelay9731
    @danielbelay9731 Před měsícem +1

    I am glad I didn't go to school

    • @kfc1970
      @kfc1970 Před měsícem

      እና ጠብደል ደደብ ነኝ እያልሽን ነዉ 🤣

  • @eliasalemseged3553
    @eliasalemseged3553 Před měsícem +2

    የቡሽ ዘመን አሜሪካ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት ኮንዶሊዛ ራይስ ሕይወታቸውን እየመሩ ያሉት ብቻቸውን ነው።ጋብቻ ግዴታ አይደለም።ትዳር መመዘኛ አይደለም ።

  • @Aman-Kem
    @Aman-Kem Před měsícem +1

    እራሱ አስገድሎ ነዉ። የደርግ አቃጣሪ ነበር።

  • @michaelbewketu4462
    @michaelbewketu4462 Před měsícem +2

    አንዳንድ ሰዎ ጀጅ ሲያደርጉ በስማም፥

  • @user-zh9dj8fb9n
    @user-zh9dj8fb9n Před měsícem +5

    ደቆሮ ሺማግሌ ሀሢድ የልደቱን ሩብ ያህል እውቀት የለህም የአእምሮ ድሀ

  • @birhanusefiw7375
    @birhanusefiw7375 Před měsícem

    አቶ ወንድሙ ምነው ልደቱን ለመሳደብ ነው የቀረቡት ነው ማለት ነው የሳቸው መበዛበዝ አይደም የገረመኝ የጣቢያው መውረድ ነው የገረመኝ

  • @user-se4vq9zr6r
    @user-se4vq9zr6r Před 25 dny

    ሀያ ገጽ አንብቦ ነው ጠዋት ተናገሮ ከሰሀት የሚረሳው

  • @Pro-active404
    @Pro-active404 Před měsícem +1

    ምን ? ወያኔ ወያኔ ይላል ይኽ ጠባብ ጎጠኛ ።

  • @user-gy8hd8ix6j
    @user-gy8hd8ix6j Před měsícem

    ሌላኛው ታዲዎስ ታንቱ! ግለሰቦችን ለማሰደብ ከፍለው የሚያመጧቸው ነው የሚመስለው። ትንንሽ ሰዎች ትልልቆቹን ሰዎች ለመሳደብ እንደይማቸገሩ ከዚህ ሰው በቀላሉ መረዳት ይቻላል።

  • @yesufadem2112
    @yesufadem2112 Před měsícem

    ሀሀሜት በሚድያ የሠው ስጋ መብላት ነው

  • @user-on8go9fu1r
    @user-on8go9fu1r Před měsícem +1

    Ere yidebiral behidikebt lidetu bich nw eko yemital 0 idea nw yaleh

  • @feedelband205
    @feedelband205 Před měsícem

    ዘመነ የተሸወደው የፋኖ አንድነት የመሪዎች ምርጫ ላይ እራሱ ሰብሳቢ ሆኖ እንደ ጉዎደኛው አብይ አህመድ ምርጪውን መምራትና ሶስት እጩዎችን በፅሁፍ ፅፎ እሱ ከፃፋቸው ተወዳዳሪዎች መሀል አንዱን እንዲመርጡ ማድረግ ነበረበት አሁን A ወይም B C የምትደግፉ እጃችሁን በማውጣት ትመርጣለችህ ብሎ
    እጩዎቹንም እንደሚከተለው ያቀርባል ማጭበርበር አይቻልም ሁለት መልስ መርጦ ከሶስቱ አንድ ብቻ ምረጡ በዲሞክራሲ ስለማምን
    A. ዘመነ ካሴ የምትሉ
    B. A የምትሉ
    C. A and B የምትሉ
    ከነዚህ ከሶስቱ ያሸነፈ የፋኖ መሪ ይሆናል ብሎ
    ሁሉንም በዲሞክራሲያዊ ምርጫ እንድተሳተፉ
    ነግሮ መጨረስ ሲገባው ምነው ፈዘዘ::

  • @natnaelaynalem7398
    @natnaelaynalem7398 Před měsícem

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አረ ገደለኝ

  • @dabetejah51
    @dabetejah51 Před měsícem

    ላጤ፡ አይደለም ልደቱ አገሩን፡ አግብቷል

  • @weare4258
    @weare4258 Před měsícem

    ከእናንተ ጋርም እየኖርን ነው 😂😂😂 ልደቱ ብቻ ነው ኢትዩ ውስጥ ያለ መሪ እና በሳል ፖለቲከኛ

  • @alazarkidanu7110
    @alazarkidanu7110 Před měsícem +1

    It is amazing why some people behave as though they are experts when in fact they know little or nothing? Is this guy talking about science fact or immature personal opinion? I wonder!

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 Před měsícem +2

    አርት ቲቪ አንደኛ

  • @zshow984
    @zshow984 Před měsícem

    ጋሼ ለልደቱ ያለዎትን ጭፍን ጥላቻና የብፓ ጠበቃ መሆኖን በአደባባይ እንዲህ ባለመልኩ መግለጽዎ እጅግ ያሳፍራል።

  • @natnaeleshetu2808
    @natnaeleshetu2808 Před měsícem

    አስባቹታል ይሂ ሰውዬ 2 ቀን ካልደከለ ምን ሊያረግ እንደሚችል

    • @kenfeab
      @kenfeab Před měsícem

      the funniest comment.

  • @natnaeleshetu2808
    @natnaeleshetu2808 Před měsícem

    እራሱን ማይወድ አለ አንዴ

  • @user-ks7fc4le2r
    @user-ks7fc4le2r Před měsícem +1

    Wondimu is the man highly infected by "Intestinal Fungus" that is why he suddenly intoxicated without any alcoholic drink ! " Irissa fataffata, niitii laqamaxa.''

  • @user-li4xt3sg6j
    @user-li4xt3sg6j Před měsícem

    የትኛው ፖለቲከኛ ነው ወልዶ ፖለቲከኛ ልጅ ያለው።

  • @birhanusefiw7375
    @birhanusefiw7375 Před měsícem

    የሳፍራል

  • @MistireTamiru
    @MistireTamiru Před měsícem +3

    ምን አይነት ሺማግሌ ነው

  • @gktakele8208
    @gktakele8208 Před měsícem

    እኝህ ሰውየ መልካቸው "የከሣ" መለስ ዜናዊን ይመስላሉ።

  • @chalimamo
    @chalimamo Před měsícem

    ይኼ ሰው ጀዝቧል። 😅😂😂

  • @user-op2oi1pj2o
    @user-op2oi1pj2o Před měsícem

    አብዛኛው ኢዮጵያውያን ከባድ የሆነውን የዚህ ዓለም ሕይወት ተጋፍጠው፥ ተውልደው፥ አድገው፥ አግብተው፣ ወልደው፣ አሳድገውና ድረው፤ ጦርነት ተዋግተው፥ የሞተው ሞቶ የተረፍነው ልጆቻቸው ደግሞ እያንዳንዱም፣ ሐገሩም እንዳለን አለን። ያውም ሐገር እያሸነፈችና እየበለጸገች። ስለዚህ እንዳባቱ ያላገባ፣ ያልወለደ፣ አርሶ የማያመርት፣ ነግዶ አትርፎ ላጣ ያላካፈለ፤ ፍሬ ኣልቦ፤ ቦለቲካውም ኑሮውም በተዘዋዋሪም እንኳ ፍሬ የሌለው ፖለቲከኛም ተባለ እንጂ ስሙ ከንቱ ቢባልስ? ሠራተኞችን ተሳዳቢ አዋራጅ ወራዳስ ተብሎ ጆሮ መንፈግና የዩቱብ ቀለቡን መንፈግስ እንዴት ነው? ነገ ከእንቅልፉ ነቅቶ በንስሐ ቢመለስ ግን በምሕረት ተቀብሎ በጥንቃቄ አብሮ መኖር 'ያባት ነው'።

  • @lbabaamara968
    @lbabaamara968 Před měsícem

    ተመቹኝ ትንሽ ላየው ገብቸ ሳላስበው ጨረስኩት

  • @astergashawbeza8850
    @astergashawbeza8850 Před měsícem

    Bahl eske 4 mist yifekdal. 21:28 😅

  • @Melekte1360
    @Melekte1360 Před měsícem

    የውይይቱ አላማ ምንድን ነው?

  • @natnaeleshetu2808
    @natnaeleshetu2808 Před měsícem

    መሃን ከሆናቹ ባታዩት ይመከራል

  • @NegeseTesfa
    @NegeseTesfa Před měsícem

    ምነው ልደቱ ላይ ችክ አልክ ጠበቃ ወንድሙ ኢብሳ ሽግግር መንግሥት ይመስረት ስላለ ብቻ መተቸት ተገቢ አይደለም ሀሳብ በሀሳብ መሞገት ተገቢ ነው ልጅ ከመውለድ ጋር ፓለቲካን ማገናኘት ተገቢ አይደለም
    በትዳር ውስጥ መኖር ያልፈለገበት ምክንያት ይኖረዋል ብዬ አስባለሁ

  • @YeshewasAdmassu-wm4vh
    @YeshewasAdmassu-wm4vh Před měsícem

    ምንአለ የሰው ስም ባያነሱ

  • @yoseflemma6020
    @yoseflemma6020 Před měsícem

    Perfectly said, I like this man.

  • @BedassaHundie
    @BedassaHundie Před měsícem

    😮😮😮❤❤❤😮😮😮❤❤

  • @teshomeethiopia2024
    @teshomeethiopia2024 Před měsícem +1

    Lidetu and Merara are two pains for the people of Ethiopia. These two opportunists are selfish and mostly the enemies of the people of Ethiopia!

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 Před měsícem

    ተከፍሎት ይመስላል የግል ጉዳይ አሉባልታ ስለ ጠቅላይ ሚኒስትር ኮሎኔል አብይ አንድ ነገር የማየወራ ተቃዋሚ ለማንኛውም ግራም አይደለም ጠብታ ሀሳቦች እንኳን ይዞ አልቀረበም ልደቱ ልደቱ አንድን ግለሰብ አስር ግዜ what is wrong with him ስለራሱ ወይንም ስለመጪው ጊዜ ለሀገር የሚሆን ሀሳብ ነው የምንፈልገው ሀሜት 😂😂😂😂

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 Před měsícem

    Do you remember Ato Wondimu I came to Habura with European union election observers during the 1997E.C election?

  • @hailemolla7892
    @hailemolla7892 Před měsícem

    Ketafi wshetam

  • @FoziAli-cx8ip
    @FoziAli-cx8ip Před měsícem

    ኢትዮጵያ ውስጥ ተሳዳቢና አጋች ነው ገንዘብ የሚዘርፈው። ስዩም ይህ ሰውዬ ታዲዮስ ታንቱ። ለምን ማህበር አያቋቅሙም።

  • @AbenetTadiyos
    @AbenetTadiyos Před měsícem

    ledetun ymiyakel poletikegna ethipia west magegnet ayichalem

  • @ayeleraberra4338
    @ayeleraberra4338 Před měsícem +1

    ሰራ አጥተህ ነዉ ይሄን ደንቆሮ ከብዙ ተባዙ ድንቁርና ያልተላቀቀ የምትጋብዝ? አፍሪካ ካሉት ተራማጅ ፓለቲከኛ በቀደምትነት የሚታይ ሰዉ ነዉ ልደቱ አያሌዉ ማለት። የሚሮጥ አትሌትና ተደባዳቢ ኢትዮጵያዊ ብቻ ነዉ ጀግና አገራችን ዉስጥ።

  • @lelisaumeta7449
    @lelisaumeta7449 Před měsícem

    Ye Ameti newu Ede mediahu