Happy Sunday Enatiye! This so beautiful! I can watch your videos 100times!! I love your humble personality, soothing voice, kitchen materials, and your perfect ሞያ! I feel like you’re my auntie. I love you so much! Thank you for sharing ❤️ ❤️ ❤️
I also love tiktiko, my mom made that everyday to go with coffee and I also try to do it every once in a while. You brought lots of my childhood memories. Thanks for sharing and many blessings to you and your whole family ❤️
እናትዬ 😘😘😘😘💕💕💕🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው ባለሙያ ተባረኪልኝ በጣም ቆንጆ ነው ። ጥብሱ ፣ቂጣው 😭😭(እናቴ ) እንዴት እንደሚያምር ። ቡና አቆላልሽን ወድጄዋለሁ ቡና ይበልጥ የሚጣፍጥ እንዲህ ሲቆላ ነው 👍👍👍
ሁሉም የተዋጣለት 👍👍👏👏
አመሰግናለሁ👏
ዳቦው በጣም ቆንጆ ሁኖልኛል ቢበላ የማይጠገብ ወደነዋል አመሰግናለሁ👏
ያልሞከራችሁ ሰሞኑን ባእላት ነው ሞክሩት ትደነቃላችሁ ። የሚገርመው ለሆድም ቀላል ነው ልዬነት አለው። 👏👏👏
I like your method
ሀኒ በጣም አመሰግናለሁ ውዴ ዳቦውንም ስለወደድሽው ደስ ብሎኛል 🙏🏽❤️
Enatey 😘😘😘😘❤❤❤💋💋💋
እናትዬ የቂጣው ዱቄት ጤው አለው ማለት ነው ?
ምራቄን ነው የዋጥኩት ውይ
ሰላም እናትዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ👌👌👌👍👍👍❤🙏
የኔ ውድ ቤተሰብሽ ነኝ አችም ጎራበይ
Sweeeeeeeet Nager nesh🙏
ዋው ደሰ ይላል ጥቅጥቆ እውዳለህ በተለይ ሲድር በጣም ይጣፍጣል ጎበዝ ነሺ በረች❤
Barchee batame gobaze bala moya nashe kademexsh cemere Ewadeshlwu👍👍
Wow new !
Yagebash tadilo
በጣም እናመሠግናለን ሁሌ ስለምታጋሪን እግዚአብሔር ያክብርሽ 🙏
Master chef, no one can compare to you. Keep them coming😋😋
ሠላም ለዚህ ቤት ይሁን ቆንጆ አድርገሽነዉ የሠራሽዉ እጅሽ ይባረክ ቀጥይበት
እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ያጓጓል የተባረከ ይሁን
ሰላም ለዚህ ቤት ዋዉ ባለሙያ ሁሌም ታሰደምሚኛለሸ እጁሸ ይባረክ ሼር ሰላደረግሸን እናመሰግናለን ሌላ እንጠብቃለን ላይክ ሼር
በርች ጎበዝ ባለሙያ ነሽ
Very wise woman of God , tebareke ❤️❤️🙏🙏🙏 I always watch ur video learn a lot
ዋውው እናትዬ በጣም ቆንጆ አና የሚያስጎመጅ ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ የኔ ውድ ላይክ👌👍💖
እናትዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!!
ሁሉም በጣም ነው የሚያምረዉ ጥብሱም ፣ ቂጣዉ፣ ቡናዉ በጣም ቆንጆ ነው ከአስራ እሰከ አቀራረብ ፅድት ያለ ነው የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌😍😍 እኛንም አበረታቱን🙏🙏🙏
እናት በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪልኝ ጎበዝ በርቺ ❤️🙏❤️
I’m sooo happy you reached 108k, I’ve learned so much from you, and I’m always sharing your videos with friends and family. Keep up the good work ❤️
እንኳን ሰላም መጣሽ እህቴ !! እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ
እጅሽን ይባረክ ብያለሁ አያዝሽ ብቻ ይበቃል የሴት ወ/ሮ 💕💕
እናትዬ በጣም እመሰግንሻለሁ ሁሉ ነገር የምትሰሪውን እወደዋለሁ ተባረኪ እርግት ያልሽ ነሽ
እናትዬ ሁሉም ያምራል መልካም እሁድ❤️🙏
ሁሌ የምትሰርው ዳስ ይለል ያቡና ማፊጫሺን ልክ አሰቃምጭልን👌👌👌👍👍👍👍👍👍
እሽ www.amazon.com/dp/B087F8N6W3/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_NHYVGWHVBR98VTXQ9SF2
Just I'm watching # 8
🙏🏽🤗
betam Konjo nwe 👌
ቡና ጠጡ🤲🏽 ግሩም ነው🙏🏽💗🙏🏽
ሠላም ሠላም ማሻላ የኔባለሙያ በርችልኝ በጣም አሪፍ ስራ ነው
እጅሽ ይባረክ🙏❤️
ስላም እንዴት ነሽ የቡና መፍጫሽን ኬት ገዛሽው
www.amazon.com/dp/B087F8N6W3/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_NHYVGWHVBR98VTXQ9SF2
ሰላምየ እንኳን ለጥምቀት በአል አደረሰሽ ❤
ስራዎችሽ ሁሉ ቆንዶ ናቸዉ እጅሽ ይባረክ
የካሜራ ጥራት ንጽህና ፍጥነተሽ ዋዉ በርች እህቴ
የኔ ቆንጆ እንዴት ነሽ እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
Thx door
Sharing!! I love your voice so polite
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ባለሞያ
በጣም ነው የምወድሽ
Happy Sunday Enatiye! This so beautiful! I can watch your videos 100times!! I love your humble personality, soothing voice, kitchen materials, and your perfect ሞያ! I feel like you’re my auntie. I love you so much! Thank you for sharing ❤️ ❤️ ❤️
እጅሽ ይባረክ እህታችን
Good job
ተባረኪ እናትዮ 👍👍😘
So clean and clear presentation. Thank you!
በጣም ያስጎመጃል ሁሉም የሰራሽው ::🙏🏽❤️
አሰራርሽ በጣም ደስይላል ማሻአላህ
Balemwya nesh Ejsh yibarek
ጎበዝ የምትስሪያቸው ሁሉ በጣም ደስ ይላልተባረኪ በርቺ
በጣም ጎበዝ ነሽ
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እንኳን የኛሆንሽ
እናትየ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ
I also love tiktiko, my mom made that everyday to go with coffee and I also try to do it every once in a while. You brought lots of my childhood memories. Thanks for sharing and many blessings to you and your whole family ❤️
ምርጥ ጥብስ ነው እናመሰግንሻለን
You making me hungry very nice
እጅሽ ይበረክ የምር በለሞየ ነሽ ስወድሽ አሰረርሽ በጠም ቆንጆ ነው ስለሰየሽን ከልብ እነመሠግነለን መር የተበረከ ይውነን
ዋዉዉዉዉዉ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
Happy Sunday Enat Thank you 💚💛❤
thank you.so.so much
Wow betame kojo naw bebelewe besete amete asetaweshegne tiktkoe gobeze nshe bereche
Wow yummy yummy.
Delicious!!!
ቪዲዮሽን ሳላይ ነው ኮሜንት የምሰጠው እርጋታሽን በጣም ነው 👌👌👌👌👌👌
🙏🏽🤗❤️
yebuna mekueya where did you buy please I love how you are making everything beautiful. thanks for your time 🙏
Pay attention :) She already mentioned that she got is from Indian store.
አንችን አይቼ ሳላደንቅ ማለፍ በጣም እቸገራለሁ እጅሽ ይባረክ ❤️❤️❤️👍👍👍
እጂሺ ይባረክ የኔ ደርባባ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ጎበዝ በርቺ
ኡፍ ደስ ስትይ ተባረኪ እህቴ እጅሽ ይባረክ
ከሞያሽ ውጪ ዕቃዎችሺ ያምራሉ በርቺ እህቴ::
Buna akolalesh offff bewbat bamoya ejesh yebark
ተባረኪ ባለሙያ ነሽ
እናትዬ እጂሽ ይባረክ ❤️🙏
👍💯
አላህ እዉቀቱን ይጨምርልሽ
Tebareki❤
እጅሽ ይባረክ አቦ ጽድት ያለሽ😘
እናመሰግናለን
ባለሙያ ነሽ ድምፅሽ የረጋ በርች
Ejeshe yebarake buna yakolashebaten mitade kayate yegagnal tabaraki😍😍
indian store
Betam konjo wide thank
ጎበዝ
ምረጤ🌹🌹🌹ይመችሺ🌹አረጋግሺ ንፅህናሺ በቃ ደሰትያለሺ ቆጆየ🌹
Great job👌
Bon dimanche ma douce
Zare nee yayeweshe betam gobez
እኔ ቡና በጣም ነው የመወ ደው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️
Thank you Enat Ethiopia, i appreciate you
👌👏
ዋውውው እጅሽ ይባረክ ቁንጅናም ሙያም አብሮ ነው የሰጠሽ ውደ ።እሚሰራን ሰው አደንቃለሁ አበረታታለሁ ጎራ በይ ቤቴ የኔ ባለሙያ
Yummy
የኔ ማር ኑሪልኝ 🥰🥰🥰💚💛❤️🙏🙏
Kulu betam qoncjo aserar newna
Negher gn Etan gn beunet mates ytiru aydelem
Etan ye bietechritian yemisewa yeamlkot new yqrieta gn🙏
Thank you 🙏 I remember tiktiko 😋
great job
እጂሽ ይባርክ
Wow
አንደኛ👏👏👏👏❤👍
💜💜💜💜🌻🌻🌻💖🤗
Muya, 3/10. Presentation 8/10, Taste unknown and character 10/10
👍👍👍
እናት ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ካላስቸገርኩሽ መጥበሻሽን የት ገዛሸ ስለውደድኩት ነው♥️♥️♥️♥️♥️
costco, thank you❤️
Thank you 🙏
እርጋታሸ እራሱ ደሰ ሲል
🙏🙏❤
ሰላም የኔ እህት! በጣም ደስ ይላል ኣሰራርሽና ኣስተምሮሽ 👍 በጣም ወደድኩት: ኣንድያውም ኣገርቤት አገርቤት ያለን ግን 🇪🇷🇪🇹🌹👌.
Lovely
ዋዉ ይመቺሽ እናትየ
👌👌👌💜💜