ETHIOPIA # GIGI SHIBABAW # with lyrics # ጂጂ # እህህ እስከመቼ *ግጥም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 12. 2020
  • Ethiopian gigi music video esekemeche እህህ እስከመቼ

Komentáře • 198

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b Před rokem +104

    ዛሬ የምናልፍበትን መከራ ከ20 አመት በፊት ቀድማ የተነበየች እቁ የኢትዬጵያ ልዕልት ጂጂዬ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ የኔውድ እህት🙏 💕

    • @balagermengistie6612
      @balagermengistie6612 Před 10 měsíci +1

      በጣም ተመቸኸኝ!! ትትክክልነህ።

    • @balagermengistie6612
      @balagermengistie6612 Před 10 měsíci +1

      በጣም ተመቸኸኝ!! ትትክክልነህ።

    • @fissehaalemu799
      @fissehaalemu799 Před 9 měsíci

      exactly

    • @Shukirkadir-pw3uy
      @Shukirkadir-pw3uy Před 9 měsíci

      ​@@balagermengistie661266666666😅 6:17

    • @meazatefera720
      @meazatefera720 Před 6 měsíci

      እንቺ ቀድሞ የገባሽ የኢትዮጵያ እንቁ ነሽ ባለሽበት ስላምሽ ይብዛ ይመችሽ ተባረኪ❤

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 Před rokem +21

    እኔን ግርም ድንቅ የሚለኝ የአስተያየት ሰጪውቹ የሚመሳሰል ድንቅ አክብሮት ጥልቅ ፍቅር ለጂጂ እውነትም ድንቅ ናት ጂጂ እግዚአብሔር ይባርካት ጤናዋ ተመልሶ እንደገና ምርጥ ሙዚቃ እንደምታወጣለን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ

  • @napi224
    @napi224 Před rokem +44

    የኢትዮጵይ እንቁ ነሽ ዘላለም
    እግዚአብሔር ከአለብሽ ችግሮች ሳላምን ይስጥሽ የእኛም ዕልት ነው እንወዳሻለን 💚💛❤️

    • @FikreBezabih
      @FikreBezabih Před 4 měsíci

      Comme des vrais patriotes mon frère haut Africa ❤️

  • @FikreBlet-oj9vc
    @FikreBlet-oj9vc Před 6 měsíci +12

    ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እኮራለሁ። ጂጂ ሁላችንም ከጎንሽ ነን ለኢትዮጵያ ክብር።

    • @Snowy-vn1ez
      @Snowy-vn1ez Před 2 měsíci

      የቷ የኢ ጦቢያ ?ካካካ . ኢ ጦቢያ is dead ።ችግሩ ከመቼ ጀምሮ እየፈላ መጥቶ ኢሐዲግ መጥቶ ከደፋዉ ቆየ ኮ ንቂ።ዘፈኑን በደንብ ብታዳምጭ ዘፋኟ በደንብ እየገለፀችዉ ነዉ።ምን አዉቃ ነዉ ይሕንን የመሰለ ግጥም የገጠመችዉ?በበኩሌ ሕፃን ነበርኩኝ ስሰማዉ።አሑን ስሰማዉ ግን ይገርመኛል ከአለዉ ሑኔታ ጋ።

  • @workuassefa7802
    @workuassefa7802 Před rokem +15

    አንደ ሀውልት ከፍ ብሎ የሚታይ ምርጥ የሀገር ቅርስ ሙዚቃ ነው.......!!

  • @user-dl6nt6vi6k
    @user-dl6nt6vi6k Před rokem +19

    የኔ ወድ ውድ እግዚአብሔር ከጎንሽ ይሁን ልቤ ዘወትር ካንቺ ጋር ነው ሁሉን ነገር የባርከው 🙏🙏🙏

  • @sibhatmoges4581
    @sibhatmoges4581 Před rokem +11

    ጂጂዬ እንወድሻለን እኛ ኢትዮጵያኖች💚💛❤️

  • @yeweyenwaleji7771
    @yeweyenwaleji7771 Před rokem +9

    እህ እህ እስከመቼ እትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Před rokem +5

    👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ግልፅ የሆነ መልክት አለው የኔ እናት ረጅም እድሜ ይስጥሽ ባለሺበት ጅጅዬ 😘😘😘🇪🇹🇪🇹👌👌

  • @oddaa647
    @oddaa647 Před rokem +9

    ለመሆኑ አሁንስ እንዲህ አይነት ልበ ብሩህ ካለ እስቲ የወደፊቱን ይተንብይልን።ጂጂ መቼም አንቺ ቃላት ያንሰኛል።

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 Před rokem +5

    የኢትዮጵያ የሰላም እንቁ ነሽ ጂጄዩ❤❤❤

  • @mestwalgetachew4463
    @mestwalgetachew4463 Před 10 měsíci +3

    በውነት ኪዳነምህረት ልጅሽንትጠብቅልሽ የሄ የኔ ሀይማኖት ነው ለሚወዱት ሰው ሀይማኖት አይወስነውም ፍቅር ብቻ ነው እወድሻለሁ የአለምን ህዝብ በሙላበተጨማሪ❤❤❤❤❤

  • @g.g8919
    @g.g8919 Před rokem +6

    ጂጂዬ የኢትዮጵያን እንቁ
    💚💛❤️

  • @A.rahmanSamen
    @A.rahmanSamen Před 4 měsíci +3

    ምርጥ እትዮጵያዊት ለንቺ ቃለት ዬለኝም ❤❤❤😍😍😍

  • @semirahaik6437
    @semirahaik6437 Před 10 měsíci +6

    እንዴት አባቷ ነው የምታምረው ❤❤❤❤

  • @kumetanyomendertudima6846

    የሚገርም ትንቢት ወይ ጉድ
    እንዴት ቢታያት ነው
    የልጅ አዋቂ ነሽ
    ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኘን

    • @Snowy-vn1ez
      @Snowy-vn1ez Před 2 měsíci

      ክክክ እዴ ዘፋኝ ነች ኮ ።እኛ ሕፃን ነበርን በዚህ ላይ ፓለቲካ ንቃታችን 0 ነበር። እሷ ዉስጡን ታዉቅ ነበር ።በተለይ የፊንፊኔ ልጅ ከሆንሽ እንደኔዉ ፖለቲካ አናዉቅም።

  • @user-by1wn9xq5e
    @user-by1wn9xq5e Před 2 měsíci +2

    ❤🎉wow 👌 ❤🎉I'm so great full for jiji 👍 100% 💎 🤴 👑 ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mo4st1vh9d
    @user-mo4st1vh9d Před rokem +2

    ጂጂየ በጣም ነው የምወድሽ ኑሪልኝ ለሀገርሽ ያብቃሽ በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ💘👸😍🖇

  • @mestwalgetachew4463
    @mestwalgetachew4463 Před 10 měsíci +2

    በድጋሚ ይሄዘፈን ለመላውኢቲዬጵያን መታሰቢያ ይሁንልኝ

  • @TeshagerAsefa
    @TeshagerAsefa Před 10 měsíci +3

    ጂጂ ጀግናዋ ምንም ቃላት ያጥረኛል ስላንቺ እህቴ ሺ አመት ኑሪልኝ

  • @solmona3992
    @solmona3992 Před rokem +5

    ጂጂ የፋቅር ሰው በጣም እንወድሻለን

  • @YohdegoYosephe-ps1yk
    @YohdegoYosephe-ps1yk Před 10 měsíci +2

    ❤❤❤ 💘 love one like sister ETHIOPIA 🇪🇹 one love 💘 queen 👸 ETHIOPIAN gg . Miss ETHIOPIA 🇪🇹. BROTHER FROM ERITREA 🇪🇷

  • @yeabserayeabsera2038
    @yeabserayeabsera2038 Před rokem +13

    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 💚💛❤️

  • @mestwalgetachew4463
    @mestwalgetachew4463 Před 10 měsíci +1

    አው ፍቅርነው የራበኝ ጂጂዬ ክብር በይልኝ የኔ አንጀት ሆዴ ምን እንደምልሽ ባላቀውም ልጅሽን ያሳድግልሽ ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ ሙሉጤንነትሽን ይስጥሽ ይሄዘፈበውነት ለኔ ስብከት ነው እወዳቹሀለሁ ፍቅርያሸንፋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birhanieayalew8908
    @birhanieayalew8908 Před rokem +3

    ጤናሽ ተመልሶ ለማየት ያብቃን አንቺ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊት ነሽ ሰላም ይስጦሽ

  • @fikergech
    @fikergech Před rokem +4

    የኔ ንግስት 👸ግን እንደኔ የሚወዳት አለ በሚካኤል ❤️🥺

  • @khamisjuliabut9245
    @khamisjuliabut9245 Před 6 měsíci +2

    am from kenya i respect this lady of the talent she's has i wish to see her and give her a gifts

  • @mleinternationalW
    @mleinternationalW Před 11 měsíci +3

    I always wish I was at this concert. This is Ethiopia. የራበኝ ፍቅር ነው😢 ብዙ ይቀረናል እግር ተራመድ ምን ያኋትንሃል አመድ ለኣመድ GIGI is gods gift

  • @FikreBlet-oj9vc
    @FikreBlet-oj9vc Před 8 měsíci +3

    Glory to Ethiopie ! Adwa Victory Ethiopien 💚💛❤️

  • @sisisisio585
    @sisisisio585 Před 3 lety +9

    የኔ ማር ♥️♥️♥♥️♥️♥️♥️

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Před rokem +4

    አንቺን ያበ ቀ ለ ሆድ ሶፊያ ዎለደ ዘረኛ ማርተ ኛ የሆነች ነገራ ሁሉ መጥፎ ተናግራ ታዋቂ መሆን የምትፈልግ አንቺ እኮ ትልቅ ኢትዮጵያ ነሺ ሰላም ይስጥሽ አቦ 🙏🙏🙏🙏

  • @Kibrom_Mehari_70
    @Kibrom_Mehari_70 Před 4 měsíci +2

    Ethiopia will prevail! and will pass all it's dark time.

  • @samisami-nj4hz
    @samisami-nj4hz Před 9 měsíci +1

    ጂጂዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑሪልን

  • @YohdegoYosephe-ps1yk
    @YohdegoYosephe-ps1yk Před 10 měsíci +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉please keep up. I do like the song 🎵 brother from ERITREA 🇪🇷 USA. Love 💘 you all ETHIOPIAN

  • @mestwalgetachew4463
    @mestwalgetachew4463 Před 10 měsíci +1

    በድጋሚ ለመላው ኢቲዬጵያ እንዲሁም ለጂጂ የአለም ህቦች ወዳጅ ለሆናቹ ለኔ መዝሙር አርጌ ስለምወስደው ነውእውነት ፍቅር እርቦኛልጂጂዬ በድጋሚ የመጣሁት ስለምወድሽ ነውፍቅር ያሸንፋል በፍቅር አምናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @madinakadier-hh5jc
    @madinakadier-hh5jc Před rokem +8

    ውዷ የኢትዮጲያ ልጅ ሰላምሽ ይብዛ አንቺ ልዩ ሴት ነሽ

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 Před rokem +1

    Gigiye Balshebete Medhanialeme Edmena Tena tsega Yesteshe Yene Mare Wilavue ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Leue Kanada Demtse Ytadelshe Ehte ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MAFADConsult.
    @MAFADConsult. Před 9 měsíci +1

    My quien ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ respect 🙏 what you did for this MISKIN and humble 👏 HEZeB.

  • @mes-amiye8787
    @mes-amiye8787 Před 8 měsíci +1

    ጂጂዬ የኢትዬጵያ ምርጥ ትንቢት ነው የዘፈንሽው

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Před rokem +6

    ሽግየ፡ብሰውልጅ፡ውጣ፡ውረዽ፡አለ፡ይለፍውን፡አንመልሰውም፡ሳናውቅ፡የደረስብን፡አምላክ፡እቅፍ፡ድግፍ፨ያርግሽ፡ከናቱ፡ጋር፡ሰው፡ክፉ፡የገዘብ፡ባራ፡ፍቅር፡😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Preachloveunity1990
    @Preachloveunity1990 Před rokem +6

    May God save you, Gigi wish u all peace for u and all of ur children's. 💓

  • @AbdulazizAhmedjudo
    @AbdulazizAhmedjudo Před rokem +1

    GG best Ethiopian music singer ! isua kadima zefina chersalech ahun metesaseb tefa fiker yeraben ! yimachish GG konjo

  • @solomonb9458
    @solomonb9458 Před 7 měsíci +2

    What a great talent. No word can sufficiently describe her brilliance. Much love. Much respect🙏

  • @mikaeltewodros2438
    @mikaeltewodros2438 Před rokem +7

    GiGi took Addis by storm with her first album from Kenya. She actually studied music. Her doctor father provided. There is no history of dating. And then she married a single father. Not Ethiopian. Didn't last long. GiGi is one of the greatest. No doubt.

    • @khamisjuliabut9245
      @khamisjuliabut9245 Před 6 měsíci +1

      Am from kenya i respect gigi i wish to meet her and give her a gifts

  • @sarasara-td5oq
    @sarasara-td5oq Před 11 měsíci +1

    እህህ አሁን ያለንበት ሂወት እኔማ ሲደብርኝ ባች ሙዚቃ እየስማሁ አልቅሳለሁ ፍቅር እራበን ፍቅር አጣን ተወልደን ባደግንበት ሀገር ስው ይስደዳን እህህ እስከመቸ ጤናሺ ተመልሶው እናት አገራችን ገብተሺ ባየሺን❤❤❤❤❤❤

  • @danielasfaw6427
    @danielasfaw6427 Před 3 měsíci +1

    እንቁዋ የኢትዮጵያ ልጅ እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ ) አንቺኮ ልዩ ነሽ በተለይ ይህ ዜማሽ ከረዥም ጊዜ በፊት በመንፈስ ተመርተሽ ያዜምሽው ነው የሚመስለኝ ፤ አንቺ ብርቅያችን ሰላምና ጤናን ብቻ እመኝልሻለሁ ።

  • @user-qq3ok1er7v
    @user-qq3ok1er7v Před 7 měsíci +1

    Sileanch min biye ligilets kalat yelegnimna gggye ❤❤❤❤

  • @user-ck1vp5rn7i
    @user-ck1vp5rn7i Před měsícem

    ጂጂዬ የሁኔታ መልክተኛ ነሽ ቀድመሽ ትብት ተብየሸል እኮ አሁን ሃገራችን ፍቅር ነው የጠችው ፈጠሪ የድሮ ፍቅር ይመልሰን ጂጂ በለሽበት ፍቅር ጤና ብዝት ይበል ❤❤

  • @FilmonFilmon-fj2wd
    @FilmonFilmon-fj2wd Před 4 měsíci +1

    ቃል የለኝም አንቺን ለመግለፅ አንቺ ጥበብ ራሳ ነሽ ብል እንካን በኔ በኩል ❤❤❤❤

  • @FikreBlet-oj9vc
    @FikreBlet-oj9vc Před 6 měsíci +1

    ኢትዮጵያ የኔ ፍቅር አለሽ

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 Před 10 měsíci +2

    ይህ ሙዚቃ ትቢት የሆነ አሁላይ ቁልጪ ያለ የተፈጸመ ትቢት ሀገሬ ፍቅር እርቧታል ፈቅር ሰላሙን ያጣልን ቲጂየ አችእቁ ቃል ያጥራል

  • @mestwalgetachew4463
    @mestwalgetachew4463 Před 10 měsíci +1

    መታሰቢያነቱ ለኔና ለልጄ ም ይሁንልን❤❤❤❤

  • @Samriak_64
    @Samriak_64 Před 5 měsíci +1

    Gigiye betam enwedishalen❤❤❤❤❤

  • @natnaelBelay-mq2od
    @natnaelBelay-mq2od Před rokem +2

    ትክክል ነበርሽ ጂጂዬ 😢

  • @user-iq5fx5ky9n
    @user-iq5fx5ky9n Před 5 měsíci +1

    ጂጂ ላንቺ ቃላት የለኝም ተዕፎ ያላለቀ መዕሀፍ ነሽ።

  • @meseretmelkamu3378
    @meseretmelkamu3378 Před rokem +5

    how can some one just pass this music...its a soul for me

  • @benyamkebede1168
    @benyamkebede1168 Před měsícem

    የኔ ውድ ጂጂ እወድሻለሁ like America

  • @Werkuha-pb9ku
    @Werkuha-pb9ku Před rokem +2

    ጂጂ ቅኔሽ ከዋሽራ ወይስ ከዲማ ጊወርጊስ የተቀኘሽው በርግጥም ቅኔ መፍለቂያ ጎጃም ቢሆንም ዛሬ ያለንበት ሰዓት ፍቅር የራበው ህዝብ ሆኗል ጂጂ የዛሬ 2ዐ ዓመት ትንቢት ቅኝት በዓይን አየነው ጥበበኛዋ ባለቅኔዋ የጎጃም ያፈለቃት ንግስቷ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @FikreBezabih
    @FikreBezabih Před 4 měsíci +1

    Nous sommes avec toi GIGI gloire à l'Éthiopie nous sommes rasembler pour toi !

  • @YesufMohammed-pb1oe

    Gigiye betam mirt seu hageri wedade enwedishalen

  • @FikreBlet-oj9vc
    @FikreBlet-oj9vc Před 6 měsíci +1

    I love you GiGi 🥰🥰One Ethiopia 🥰🥰

  • @mulusinta1998
    @mulusinta1998 Před 6 měsíci +1

    እውነተኛዋ ኢትዮጵያዊ ጂጂ

  • @FikreBezabih
    @FikreBezabih Před 4 měsíci +1

    Nous sommes avec toi, comme des vrais patriotes haut Africa paix amour a mon peuple !

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Před měsícem

    በጣም፡ያመኛል፡ይችልጅ፡ዘመድ፡እያላት፡መጠቃታ፡መውደቃ፡እናት፡እባታ፡መክራችሀት፡እቢ፡አለች፡ያማል፡ቆጆ፡ድምጾ፡እቁ፡እምላክ፡አገራ፡ያስገባት፡

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Před rokem +1

    የንጽ፡አምላክ፡ከናቱ፡ጋር፡ሆኖ፡ምረቱን፡ይስጥሽ፡ላገርሽ፡ያብቃሽ፡ውርቅ፡ድምጽ፡ልጅነትሽን፡አመድ፡ሆነ፡በስው፡አግር፡ምስክን፡እይዞሽ፡እመብረህን፡ከነ፡ልጆ፡ትጠብቅሻለች፡እምላክ፡የማየው፡የልብን፡ንው፡🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @mlove4025
    @mlove4025 Před 11 měsíci +2

    ጂጂዬ ❤❤❤❤❤

  • @debelasefere
    @debelasefere Před rokem +3

    This is gospel ... be Ethiopia tarik wust simish bedemak kelem tesifuwal

  • @benyamkebede1168
    @benyamkebede1168 Před dnem

    የኔ ውድ እጅአየሁ ሽባባው

  • @user-ho5fc7rb1j
    @user-ho5fc7rb1j Před 8 měsíci +1

    ለኔ ሁሌም ምርጥ ነሽ

  • @simonsays2379
    @simonsays2379 Před 8 měsíci +1

    ወደዚህ ጊዜ እንዴት ልመለስ እችላለሁ 🥲🥲🥲

  • @user-iq4jo3do7e
    @user-iq4jo3do7e Před rokem +2

    💚💛❤️ Bless you Beautiful

  • @justrefreshing9449
    @justrefreshing9449 Před 2 měsíci +1

    ጂጂዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤

  • @user-qg6ts7yc1j
    @user-qg6ts7yc1j Před 10 měsíci +1

    ጂጂዬ እድሜናጤና ይስጥሽ

  • @kassahunsinkneh9072
    @kassahunsinkneh9072 Před rokem +1

    ጂጂያችን ከክፉ ይጠብቅሽ

  • @user-fo3ud1lj8e
    @user-fo3ud1lj8e Před 7 měsíci +1

    አንቺ ድንቅ ብለሻል አልገባንም።❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jm1pu4jd2x
    @user-jm1pu4jd2x Před 2 měsíci +1

    Gin ene iko yemilew shibabawu lijoch iko woldual iko

  • @justrefreshing9449
    @justrefreshing9449 Před 2 měsíci +1

    ጂጂ የኔ ፍቅር ❤❤🥺🥺

  • @genii-dp2jd
    @genii-dp2jd Před rokem

    ጂጂዬዬዬ እግዚአብሔር በለሽበት ቦታ ይጠብቅሽሽሽሽ

  • @user-qz2gz7pb1o
    @user-qz2gz7pb1o Před 10 měsíci +1

    ለአሁን ግዜ ይህ ሙዚቃ ያስፈልጋታል Ethiopia 😢😢 ብልፅግናዎች ሊያፈርሶት ነው አገራችንን ኢትዬጵያን 😢😢 ፋኖን ደግፉ አገራችሁን አድኑ

  • @user-lg7ig8vy9s
    @user-lg7ig8vy9s Před 25 dny

    Avre daye ehhhe etiopa😊

  • @user-jg9fx8re9w
    @user-jg9fx8re9w Před 4 měsíci +1

    Jiji i love you yeahun zefagoche zem belew silefelefu yiwulalu tergum yelelew❤❤❤

  • @FikreBezabih
    @FikreBezabih Před 4 měsíci +1

    C'est une femme très intelligente GiGi nous sommes fière de toi pour la gloire de l'Éthiopie One Ethiopia ❤🎉🎉🎉 qu'elle est le nouveaux albums de GIGi !?

  • @adinoengdaw2755
    @adinoengdaw2755 Před rokem +1

    Gigi is great musician before 20 years ago she decided Ethiopian is degraded by Oromo government and state. I Have many times listening this music or poem each statements are good message.

  • @mamaymamay7732
    @mamaymamay7732 Před 7 měsíci +1

    ሁሌም 1ኛ

  • @FikreBezabih
    @FikreBezabih Před 6 měsíci +1

    Ethiopie terre de mon père yu as tous mon amour tu as tous mon respect Ethiopie tu doit être un indivisible haut Ethiopie haut Ethiopie 😊

  • @yetmeyasu5959
    @yetmeyasu5959 Před rokem +1

    የኔ ልዕልት ስውድሽ

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk Před 4 měsíci +2

    የዋህ ዘመን

  • @abrahamdebasu2751
    @abrahamdebasu2751 Před rokem +2

    We love you so much Gigi ❤❤❤

  • @betishabeti5675
    @betishabeti5675 Před rokem

    Yene fikir 😍❤❤❤❤🥰

  • @FikreBlet-oj9vc
    @FikreBlet-oj9vc Před 4 měsíci +1

    GiGi la voie des Patriotes One Ethiopie ! Ethiopie nous sommes rassembler pour toi et c'est pour toi quand se bat Ethiopie ; nous somme près a y perde les yeux pour toi !!!!

  • @samonsamonmogos7721
    @samonsamonmogos7721 Před rokem +1

    የኔ ማራ 🙏🙏🙏

  • @MebereDesalegn-ry1lh
    @MebereDesalegn-ry1lh Před 11 měsíci +1

    ሳለምሽ ይብዛ የኔ እናት

  • @meseretnedasa1791
    @meseretnedasa1791 Před rokem +1

    ሁሌም አንደኛ

  • @chernettadele956
    @chernettadele956 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ከጎንሽ ይሁን

  • @user-mm8kn6bn5t
    @user-mm8kn6bn5t Před 7 měsíci +1

    👑 queen of music

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 Před rokem +2

    ቢሰሙት የማይጠገብ❤

  • @BamlakAsferaw
    @BamlakAsferaw Před měsícem +1

    በበቂ በየ

  • @marykenashnefnadenahajj41

    አዝናለሁ፡ጂጂ🇻🇳

  • @SolomonEshetu-qq9th
    @SolomonEshetu-qq9th Před 4 měsíci +1

    ጀገዋ

  • @MUssaMohammed-32yrs
    @MUssaMohammed-32yrs Před 11 měsíci +1

    Eska mache ihii ihiii ayi ayi