GIGI "Nafekegn" lyrics

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 05. 2018

Komentáře • 591

  • @merci1093
    @merci1093 Před 5 lety +122

    3:00 "እምዬ እናት አለም ጉልበትሽ ችሎታሽ ይበልጣል ከሺህ ሰው ያን ሰው ሁሉ እጅሽ ያጠገበው"

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 Před 4 lety +583

    2020 ይሄን ሙዚቃ የሚያዳምጥ በlikeያሳየኝ

  • @jras1996
    @jras1996 Před 4 lety +189

    Who is going to listen GiGi in 2020,2021,2022...2050

  • @ADwaMoviesandMusicsproduction

    2021? ጂጂን እንደኔ ተመስጦ የሚያዳምጥ??

  • @abrahamalemayehu1342
    @abrahamalemayehu1342 Před 3 lety +27

    ስሙ ወገኔ በዝች የሙዚቃ ንግስት እንደኔ እንባህ የሚመጣ ከሆነ 100% ሀገርክንና ቤተሰህን አብዝተህ ትወዳለህ ።❤❤❤ ልክነኝ እስኪ በlike አሳዩኝ

  • @Th4RealGeneral
    @Th4RealGeneral Před 8 měsíci +19

    I'm from Benin but my dad played GIGI on REPEAT EVERYDAY! She was such a big part of my childhood! All love to all my Ethopian brothers and sisters GOD BLESS YOUR BEAUTIFUL CULTURE!!!

    • @hayatmuhamed9499
      @hayatmuhamed9499 Před 4 měsíci

      Sending love from Ethiopia 🇪🇹 to my Benin 🇧🇯 brothers and sisters.❤

  • @annalisa14
    @annalisa14 Před 4 lety +211

    I am a white German American woman from Oregon. I have loved Gigi since 2003 💕🥰🦋💕🥰🦋

    • @abesam4573
      @abesam4573 Před 4 lety +2

      Fucken Lie

    • @sharewbaba6236
      @sharewbaba6236 Před 4 lety +3

      Anna Lisa white german r u kidding us?

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 Před 4 lety +2

      you are white germwoman amerique then what ? crap. I AM RED BLACK HEBREW & I OWN THE UNIVERSE.

    • @eminetuwoldessenbet3959
      @eminetuwoldessenbet3959 Před 4 lety +10

      Thanks anna, she is so amazing

    • @bitania7657
      @bitania7657 Před 4 lety +1

      So hässlich was Machst du hier 👹👹😈😈

  • @miheretworku2125
    @miheretworku2125 Před rokem +11

    ይሄ ዘፈን ሳዳምጠው እማላቀው ዓለም ውስጥ ነው የሚወስደኝ የምንጊዜም ምርጥ

  • @munico1
    @munico1 Před 3 lety +21

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ሙዚቃ👌🏾👌🏾❤️❤️ጂጂዬ እረጅም እድሜ ይስጥሽ የኔ ውብ❤️

  • @finalcall2047
    @finalcall2047 Před 5 lety +129

    ካዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቁራጭ ወረቀት አልተቀበልኩም ግን ጂጂን በማግኘቴ ታላቅ ደስታ ይሰማኛል ፤ በአካል ሳይሆን በመንፈስ ያገኝኋት ኢትዮጵያዊ ነቴን ይበልጥ እንድወደው ያደረገችኝ ፤ የሙዚቃና የሃገሬን ፍቅር ጥማቴን የቆረጠችልኝ ፤ ደጋግሜ ባዳምጣት ምንም የማልጠግባት የሙዚቃ ፍቅረኛዬ ነበረች ስድስት ኪሎ ዩኒቨርሲቲ እያለሁ፤ በወያኔ ፖሊስና በዘር ፖለቲካ ዩኒቨርሲቲያችን ሲታመስ ፤ የመንፈስ ብርታትን ሰጥታኝ የወያኔን መንግስት ያንቀጠቀጠ ሰላማዊ ሰልፍ እንዳዘጋጅና እንድመራ የመንፈስ ጉልበትን የሰጠችን እንቁ ኢትዮጵያዊ ነች። ዛሬም ከብዙ ዓመታት በኃላ ከባህር ማዶም ሆኘ በስንበት በሰንበቱ ሳላዳምጣት ያሳለፍኩት ጊዜ የለም፨ የሙዚቃ አማልክቴ ናት ብል ማጋነን እንዳይመስላች ሁ ፤ ኢትዮጵያን ከወደዳች ሁ ስለሃገር ስለባህላችን ትልቅ ክብር ካላች ሁ ጂጂን ትወዷታላችሁ (ታመልኳታላች ሁም ይቅርታ ግን ሰው ማምለክ አግባብ ባይሆንም)። ከዓመታት በኃላም ያችው ጂጂ በውስጤ ትኖራለች ልክ እንደ በዓሉ ግርማ ፊያሜታ ጊላይ (ኦሮሚያ)። ፍቅርን ሰጥታ ስለፍቅር የሞተች እውነተኛ እንስት። ስድስት ኪሎ 408 ዶርም ውስጥ ካሴቷ ላይ ያለውን ፎቶዋን እያየሁ ዘፈኗን እያዳመጥኩ የጻፍኩት ማስታወሻ እንዲህ ይነበባል። ኩሩ ቆንጆ ባሪያ ቀብራራ ጨብራራ ፈገግታዋ የኢትዮጵያዊነትን ግርማ ሞገስ የተላበሰ ቢያቅ ፏት ቢስሟት ቢያወሯት ቢመለካቷት የማትጠገብ የጥቁር እንቁ !! አደዋን ሳዳምጥ ጥልቅ ስሜት ውስጥ ገብቼ እንባዬን መቆጣጠር እስከማልችልበት ድረስ ነበር !! የኔም አባት ስለኢትዮጵያ አድነትና ክብር ህያወቱን ሰጥቷልና። ወያኔ ኢትዮጵያን እንደዚህ ሲጫወትባት ማየት ያሳፍራል።(እህህ እስከመቼ ሚያዝያ1993)
    #አድዋ
    የሰው ልጅ ክቡር
    ሰው መሆን ክብር
    ሰው ሞቷል ሰውን ሊያድን
    ሰውን ሲያከብር
    በደግነት በፍቅር
    በክብር ተጠርቶ
    በክብር ይሄዳል
    ሰው ሊኖር ሰው ሞቶ
    የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነጻነት
    ሰው ተከፍሎበታል ከደምና ከአጥንት
    ስንት ወገን ውደቀ በነጻነት ምድር
    ትናገር አደዋ
    ትናገር ትመስክር
    ትናገር አደዋ ትናገር ሃገሬ
    እንዴት እንደቆምኩኝ
    ከፊታችሁ ዛሬ
    በኩራት
    በክብር
    በደስታ
    በፍቅር
    በድል እኖራለሁ ያውም በቀን በቀን
    ደሞ መከራውን ያንን ሁሉ ሰቀቀን
    አደዋ ዛሬ ናት
    አደዋ ትላንት
    መቼ ተነሱና የወዳደቁት
    ምስጋና ለነሱ ለአደዋ ጀግኖች
    ለዛሬ ነጻነት ላበቁኝ ወገኖች
    የጥቁር ድል አምባ... አድዋ... አፍሪካ...እምዬ...ኢትዮጵያ!!!
    ተናገሪ ተናገሪ የድል ታሪክሽን አውሪ......
    (Solomon King)

    • @77861022
      @77861022 Před 5 lety +3

      የመጨረሻው ጥሪ Final Call ደስ በሚል መልኩ ገልፀሃታል ጂጂ ዕንቁ ናት!!!!እርግጠኛ ነኝ በድጋሚ መድረክ ላይ እንደምናያት!!!!!!

    • @fatama1233
      @fatama1233 Před 5 lety +1

      ጅጅዬ የኔ ውብ ገልፅሀታል በትንሾ ልቤ እወድሻለው ሙዚቃዋ እማታቀውን ሰው ሁሉ ያስናፍቅሀል በቃ ሰው እንዲናፍቅህ ያደርጋል እንኮን ከአገር ተወቶ እዛው እየኖርክም በቃ ያስናፍቃል ድጋሜ ባይሽ ምኞቴ ነው

    • @belaynew2181
      @belaynew2181 Před 4 lety +1

      😍✌

    • @user-hi1qd7oc9v
      @user-hi1qd7oc9v Před 4 lety

      ፍኑኤል በጣም ገልፀሀትል ይችን ልግስት 💋💕💕

    • @kokilove1066
      @kokilove1066 Před 4 lety +1

      ባይገርምህ ኮመንትህን በእንባ ነው የጨረስኩት😢😢😢😢😢አሁን ግን በብሄር እንደዚ በዘር ስንባላ ልቤ 💘በሀዘን ይደማል ኢትዬጵያዊ Oroom ነኝ

  • @bezawitkifle9564
    @bezawitkifle9564 Před 2 lety +14

    ይሄን ሀገር አሁን የት እናገኘዋለን 😭 this makes me cry.

  • @kidiy4491
    @kidiy4491 Před 4 lety +18

    እስኪ ማን ነዉ እንደኔ በዚህ ግርግር ተጨንቆ ጂጂን እምያዳምጣት 💕💕💕
    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏🙏

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 Před 4 lety +14

    ከነጮች የተጠጋ 😭😭 ጂጂዬ ፈጣሪ ታሪክ ቀያሪ ነው እና በምህረት እጆቹ ይዳብስሽ

  • @serkalm3364
    @serkalm3364 Před rokem +6

    በዘመኔ የማልጠግበው የናፍቆት የሀገር ሙዚቃ ጂጂዬ 💛

  • @iyasuhailu8756
    @iyasuhailu8756 Před 4 lety +81

    who is listening GIGI still in 2019. The Queen of Amharic Music

    • @davied999
      @davied999 Před 3 lety +2

      Still ❤❤❤

    • @Hana-be4xv
      @Hana-be4xv Před 3 lety +2

      Still2021

    • @lulabelay4927
      @lulabelay4927 Před 3 lety +1

      July29/2021, definitely listening till death ! She’s timeless singer ! Wish to see her

    • @eliaslulu8630
      @eliaslulu8630 Před 2 lety +1

      ምን እንደምል አላውቅም፤ ግን እጅግግግ በጣምምም ምርጥጥጥ ዘፈን❤❤❤❤❤❤ ሁሌም አንደኛ ነው!!!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @ethiop_frum
    @ethiop_frum Před 4 lety +66

    Ouch! Goosebumps!!!
    From Russia with love!

    • @semabera2485
      @semabera2485 Před rokem +2

      Warm Greetings from Ethiopia 🇪🇹

  • @ethioafrica3733
    @ethioafrica3733 Před rokem +8

    She is my town child
    She singing about Chagni city about her vilage
    የምንግዜም ምርጥ አርቲስት ጂጂየ
    ከቻግኒ ከሰፈርሽ ከአርዲው ዳር

  • @abyssinialig4182
    @abyssinialig4182 Před 5 lety +44

    አዎ መቼም የማይረሳ እድሜ ልክ የሚናፈቅ
    ሀገራችን ኢትዮጵያ ናት በሰላም ለሃገራችን ለማየት ያብቀን!? 💚💛❤️አሜን!

  • @user-id3ik1tn1l
    @user-id3ik1tn1l Před 5 lety +23

    ይህን ስሰማ ቤተሰቦቼን ያስተውሰኛል ጂጂዬ ማርያምን እወድሻለው።

  • @ethibelo
    @ethibelo Před 3 lety +5

    ይሄ ሙዚቃዎ ብቻ ንግስት ያስብላታል!!!የማላውቀውን አያ ታዴ ናፈቀኝ😭

  • @abiymengistu7337
    @abiymengistu7337 Před 3 lety +22

    This is not a simple song, it’s a life saving song. GG most Ethiopian’s are with you in heart. Please come Ethiopia, you will be happy

  • @andrewsciencetube3828
    @andrewsciencetube3828 Před 3 lety +37

    unforgotable queen of ethiopian music, she is real patriotic person.

  • @hunachewbelay7598
    @hunachewbelay7598 Před 5 lety +7

    ጅጅየ የእኔ መልከመልካም፣ ኢትዮጵያዊነትን በልዮ ቅኔ የተቀኘሽ፣ በጥዑም ዜማ ያዜምሽ፡ አባይን በቅኔ ያቀነቀንሽ፣ ሰባዊ ክብርን በማስቀደም የአደዋን ድልና ነጻነት ሰው ተከፍሎበታል ከደምና ከአጥንት በማለት የሸለልሽልን፣ ስም የለኝም፤ውሃ ኮሎ ዎሃ ጃሬ፣ የሃገራችን የገጠር ውበት ያሳየሽን፣ካሕኔ…… ስንቱ ስንቱ ምርጥ ጥዑመ ዜማ ያቀረብሽልን ያቆረቆርሽልን፡፡ዋው ጅጅየ ስወድሽ ስወድሽ፣ ስወድሽ የእኔ መልከመልካ፣ እግዚአብሄር ባለሽበት ሰላምሽን ከጤና ጋር ያብዛልሽ!!

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu Před 11 měsíci +3

    No one is like you Ejigayehu Shibabaw. You are Amazing.

  • @natnaelshanka3900
    @natnaelshanka3900 Před 4 lety +12

    ሁሉም ሰው ሊወድህ አይችልም ምክንያቱም ጂጂን አይደለህም
    ባንቺ ውስጥ ኢትዮጵያን አይተናል እንወድሻለን

  • @firstspot1
    @firstspot1 Před 5 lety +365

    ማነው ዘንድሮም እያዳመጣት ያለው ይችን ንግስት?

  • @dinberushiferaw8270
    @dinberushiferaw8270 Před 2 lety +2

    ሁሌም እንደአዲስ የሚደመጥ የማይሰለች ጂጂ አንደኛ

  • @ketiel4925
    @ketiel4925 Před 3 lety +12

    This is unexplainable, one of our heritage's in Ethiopia .

  • @1hagerachin
    @1hagerachin Před rokem +4

    I pray for her to overcome what ever is holding back and return to her beautiful musics

  • @thenonbinarysheep8713
    @thenonbinarysheep8713 Před 4 lety +71

    Such a sublime melody and vocals! Gigi is no doubt one of the best singers ever! I feel so lucky to have had the chance to get to know her music back in 2003. Love from Brazil to beautiful Ethiopia and its beautiful artists, people and magnificent culture!! 🇪🇹💙🇧🇷

  • @piazzastudios4251
    @piazzastudios4251 Před 5 lety +15

    The princess of Amharic music.

  • @injera-powered
    @injera-powered Před 5 měsíci +1

    Shivers and goosebumps🥶. Ecstasy is the word that comes close to describe what I am feeling right now. Its undescribeable OMG. GiGi you are a national treasure💚💛❤ ለዘላለም ኑሪልኝ !!

  • @getenetalemu1473
    @getenetalemu1473 Před 4 lety +9

    At times when i feel low a not sure where i am heading, i put on GiGi to remind me my child hood, "yegna bet chewata" Gigiyea egziabher SELAM tena fiker abzito yestish, tiru Ethiopiayawi yasadegish!!!!

  • @mulutse4425
    @mulutse4425 Před 2 lety +5

    Any one listening this still hot 2021 i💚💛❤️ much love and respect gigi the afro Ethiopian girl💚💚💚💚

  • @bh3855
    @bh3855 Před 3 lety +16

    One of the best artists to ever come out of Ethiopia. So melancholic, so beautiful. Wish her the best

    • @ephremabel762
      @ephremabel762 Před 2 lety

      Thanks, but right now she is not doing well🥺

    • @bh3855
      @bh3855 Před 2 lety +1

      @@ephremabel762 Very sad to hear that. She deserves the world! I hope she pulls through. ❤️

    • @mekibe103
      @mekibe103 Před rokem

      @@ephremabel762 what happened ?

    • @ephremabel762
      @ephremabel762 Před rokem

      @@mekibe103 she isn't mentally good!

    • @radiantsana
      @radiantsana Před 9 měsíci

      @@mekibe103nech husband got her addicted to drugs

  • @user-mv6pb8cu2z
    @user-mv6pb8cu2z Před 9 měsíci +1

    She's amazing girl love her God bless her long life queen 👑

  • @user-mh2ho4rj2g
    @user-mh2ho4rj2g Před 5 lety +33

    ጂ ጂ ዩ ምርጥ ድምጽነው ያለሽ ያለምንም ቅንብር ስላሙን ያብዛልሽ

  • @ahmedmuhammedmuhammed9745

    ጂጂየ ወርቅ ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ ሰላምሽ ይብዛ ቴንኪው

  • @user-vh5uz5ws5v
    @user-vh5uz5ws5v Před 5 lety +54

    መቼም አልጠግብሽም የኔ ንግስት 😘

  • @fikirettilahun1471
    @fikirettilahun1471 Před 3 lety +1

    ጂጂዬ በጣም በጣም በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ ይሄን ዘፈንሽን በሰማሁት ቁጥር እምባዬ ሳላስበው የሚፈሰው እግዚአብሄር ፈቅዶ አንድ ቀን እደምትመለሺ በተስፋ እጠብቃለሁ

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Před 5 lety +5

    Gigi I belive in you. Please fight back. You are stronger than you realize. You must fight back. Nobody wins your fight other than you. Prove them wrong.

  • @nebiyubenta8067
    @nebiyubenta8067 Před rokem +2

    Am still listening this most loveable song... Gigiye may GOD bless u... Loves u from deep of my heart... ካባይ ወድያ ማዶ አንዲት ግራር በቅላ ልቤን ወሰደችው ከነ ስሩ ነቅላ... Samriye u r in my heart❤

  • @theyas707
    @theyas707 Před 2 lety +6

    Pure amhara culture!! See Touch how amharas lives ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @adaneworkie5132
    @adaneworkie5132 Před 4 lety +5

    the queen of Ethiopian musician I miss her please come back gig with new album or concerts

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 Před 2 lety +9

    It seems like listening 🎧 to a short, sweet story of villagers accompanied by breathtaking musical instruments. ❤️❤️❤️
    ገና ዘመን ይሻገራል።

  • @tesfahunmasresha3848
    @tesfahunmasresha3848 Před 2 lety +1

    Gigi i dont have any words about u and your work specially dis one. Really i missed very much a country and people like you explained. I am here in ethiopia but i miss the beautiful ethiopia

  • @cindywilliams8369
    @cindywilliams8369 Před 4 lety +15

    This song always held for me a deeper translation that I did not need
    I lived her longing of once was! And no longer of Love loss and family missing ( no longer in touch)
    God gives the translation from this heart ❤️ that
    No one needs to translate
    It transcends
    To the heavens
    In sincerity
    And Purity
    Thank you from this grafted in multi generational American to you
    Selah

    • @iyasuhailu8756
      @iyasuhailu8756 Před 2 lety +2

      Yahhh No need of Translation. Our heart understands easily!! Love you GiGi

  • @mekonnenassegu6746
    @mekonnenassegu6746 Před rokem +2

    GG is just an ideal one can not imagine on earth. Love her much ...God solves her Dubey!!

  • @mktube4270
    @mktube4270 Před 11 měsíci +2

    Queen of ethiopian music.

  • @user-cq7nx3do7h
    @user-cq7nx3do7h Před 3 lety +3

    ዎላህ አጋሬን አስታዎስኩ

  • @henoshailemariam358
    @henoshailemariam358 Před 2 lety +4

    I have no word to express my fleeing ....your the one who touch my deep fleeing regarding your best music ...brothers from Ethiopia 💚💛❤️

  • @hewansolomon5570
    @hewansolomon5570 Před rokem +1

    አንቺን ወስደውብን ያስናፈቁን ሰዎች ፈጣሪ የጃቸውን ይስጣቸው

  • @jaredwassif1329
    @jaredwassif1329 Před 3 měsíci

    Egzer yebarkeche GIGI, egzer yebarke ethiopian ❤

  • @bero431
    @bero431 Před 5 lety +9

    This is the best song in the universe.

  • @leulsegedsolomonworkneh9073

    ~የጂጂ ሙዚቃዎች የሚወደዱት ባብዛኛው በተፈጥሮና እውነታ፤ በህይወትና ትዝታ ላይ የተመሰረቱ ስለሆኑ ሁልጊዜ 100% የኢትዮጵያ ህዝብ ያውቃቸዋል ፣ ይጥመዋል አይረሳቸውምም ።
    ~የአዲሳባም ሰው ቢሆን በየትኛውም አቅጣጫ ከ15-20 ደቂቃ ድራይቭ ቢያደርግ ገጠራማ አካባቢ የማየት ዕድሉ ሙሉ ለሙሉ የተመቸ ስለሆነና ከገጠር ቀመስ እይታው የፀዳ ሰው የለም
    ብዬ ስለማምን በሚያውቀው ነገር ላይም ስለተሰሩ ለማጣጣም ቀለል ያደርገዋል ።
    ~አድማጩም ልክ ሙዚቃውን ሲሰማ ምስሉን በአእምሮው ስለሚያየዉና ስሜቱንም ስለሚነካለት ይመስለኛል የጣፋጭነቱና የዘመን ተወዳጅነቱ ሚስጥር…………

    • @tsfgt9000
      @tsfgt9000 Před 5 lety

      ewnet nw

    • @rediettadesse2828
      @rediettadesse2828 Před 3 lety

      I grew in Addis.. but I love the country side... those raised there are lucky..

  • @samsonzeleke
    @samsonzeleke Před rokem

    የምንግዜም ምርጥ ዘፋኝ ለኔ ጂጂ ጥልቅ መልክት የሀገር ፍቅርን አንድ መሆንን የምታስተምሪ ምርጥ ነሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ

  • @enatleykun9306
    @enatleykun9306 Před 7 měsíci +1

    Who's still listening 😢😢😢

  • @johns8903
    @johns8903 Před měsícem

    It feels like sitting by a river side looking and thinking back to your past while the quiet river passes by like time ...

  • @user-dd3tg2mt1s
    @user-dd3tg2mt1s Před 5 lety +3

    ቢናፍቀኝም ችዬው እኖራለሁ ሰላም እና ፍቅር ጤንነት ለህዝቤ እየለምንኩ እናቴ እድሜሽ ይርዘምልኝ መጥቼ እስካይሽ ናፍቅሽኛል

  • @mekdeslakew7268
    @mekdeslakew7268 Před 3 lety +2

    ላንቺ ቃላት የለኝም በጣም በጣም ነው የምወድሽ

  • @esubalewenquahone2297
    @esubalewenquahone2297 Před 4 lety +7

    The real representative music for Ethiopia

  • @berrythegreat1568
    @berrythegreat1568 Před 3 lety +1

    Ggieeeeeeeeeeee yene konjo ♥️♥️♥️

  • @chuasmare22
    @chuasmare22 Před 4 lety +17

    Pure Amhara culture is what she is talking about love you gigi

    • @Black-lioness
      @Black-lioness Před 4 lety

      Asmare Delta she knocks the doors of every Ethiopian from n/s/w/e👏🏽

  • @muluemebetgetachew7372
    @muluemebetgetachew7372 Před 5 lety +10

    2011💖😍
    አንዱ እምዬዋ ሲለኝ
    አንዱ ሲለኝ አካላቴ
    ጎኔ ስኩዋሬ ሲሉኝ
    በፍቅራቸው ሲጠሩኝ:: 😢😪😭😭💚💛🧡

    • @wendyateressa6935
      @wendyateressa6935 Před 4 lety +1

      Gigi yemtegeltse ayedlchm zemebelh or zembelsh semat....iyat

  • @asrathaile7350
    @asrathaile7350 Před měsícem

    The one and only 💚💛❤ Gigi ❤💛💚

  • @frezertaddess2881
    @frezertaddess2881 Před 5 lety +4

    Gigiye what a wonderful person are you ? Ten God you are from ETHIOPIA! Always will love you epuaaaaaaa sis

  • @EdanBiranu
    @EdanBiranu Před 19 dny

    ❤❤❤❤❤ betam nw yemiwedat jiji gerami set jegina

  • @melakuminas7735
    @melakuminas7735 Před 5 lety +37

    አንዱ እምዬዋ ሲለኝ
    አንዱ ሲለኝ አካላቴ
    ጎኔ ስኩዋሬ ሲሉኝ
    በፍቅራቸው ሲጠሩኝ::
    እውነት ነው::

  • @lemmaasnake8593
    @lemmaasnake8593 Před 4 lety +2

    Happy birthday Dear..Hope some day you will make it home and you shall grow old with your people. We love you and Home is waiting.

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 Před 4 lety +4

    ይሔንን ዘፈን ስሰማ የመጨረሻ እረበሻለሁ 😔😔😔😔😔

  • @BB-ij6py
    @BB-ij6py Před 3 lety +5

    Who is listening Gigi in 2021 Queen of Ethiopian music show me your hands

  • @gizeworkaniley3234
    @gizeworkaniley3234 Před rokem +2

    My All time singer❤❤❤❤

  • @tigistagune3848
    @tigistagune3848 Před 4 lety +2

    የኔ ንግስት ጂጂዬ መቼም አልጠግበውም ዘፈንሽን እና ድምጽሽን።

  • @tube4126
    @tube4126 Před 7 měsíci +1

    Nostalgia 😢❤

  • @rizinamarmawit1004
    @rizinamarmawit1004 Před 5 lety +7

    GiGi You Are the best Ethiopia God be with you

  • @frehiwotmequannit4564
    @frehiwotmequannit4564 Před 5 lety +5

    My super model GiGi, I miss you a lot with miracle voice.

  • @sintayehugetahun4255
    @sintayehugetahun4255 Před rokem +1

    I haven't a word such amazing song with lyrics.

  • @Gafa996Gaddisa
    @Gafa996Gaddisa Před 5 lety +3

    ሐገሬን ከፋፍለው አስከፉኝ ።ቢያንስ አንቺ ጂንየስ በሆኑ ቃላቶችሽ, ግጥሞች ሽ ዘፈን አዉጭልን።🙏

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Před 4 lety +4

    still the best female artist who transformed Ethiopian music.

  • @ethiop2007
    @ethiop2007 Před 3 lety +2

    Egigayhu Shibabaw will always be my all time favorite, until the end of time!!! " Abay wodea mado tenish grar bekla, Lebean wesdchew kenseru Nekla"!!!

  • @nicetomeetyou556
    @nicetomeetyou556 Před 5 lety +3

    Gigiya thank you for this soulful music we love you

  • @zekariyashabtamualemu1407

    I love Gigi w passion 🖤🤝 that’s on my grand ma💯

  • @hanniabebe4261
    @hanniabebe4261 Před 5 lety +6

    I proud you dear you are bast of Ethiopia people +++

  • @DCL-qo8pi
    @DCL-qo8pi Před měsícem

    Kabaajamoo fi jaalatamoo haadhaa seenaa gaarii giifiittii biyyaa adduunyaa naagaayaa fi jaalala Raabbii isiin haakkeenu jiraadha

  • @wasetade5938
    @wasetade5938 Před 4 lety +2

    i like all your musics from the very beginning G.G we all love you
    for your very interesting musics

  • @eke1914
    @eke1914 Před 4 lety +4

    She the best singer ever

  • @mogesenyew9023
    @mogesenyew9023 Před 5 lety +4

    gigi ye betam mwdew zwfen fetari tenashi ymeles anande yihen zefen sisemaw alks alks ylegnal lene 1zefagn long live ma heroooooo i miss u

  • @newmosez5644
    @newmosez5644 Před 5 lety +1

    I love this song from Liberia living in USA takoma park Maryland God love you

    • @gabbyliza5789
      @gabbyliza5789 Před 5 lety +1

      New Mosez just you need writedown your address & don’t forget zip code Lmao

    • @newmosez5644
      @newmosez5644 Před 5 lety

      @@gabbyliza5789 I don't have cause I'm just a Trapped nigga

  • @Wubit234
    @Wubit234 Před 5 lety +7

    የኔ ንግስት ከአንቺ እና ከአስቴር ዉጪ ዘፈን ወጀ ዉጪ 👌❤

  • @user-iq4jo3do7e
    @user-iq4jo3do7e Před rokem +1

    Jije I Love you💚💛❤️

  • @netsanetethiopia59
    @netsanetethiopia59 Před 2 lety +1

    Best lyrics and melody. JIJI you are the best

  • @helenymesgen1054
    @helenymesgen1054 Před rokem +1

    Wow beautiful Amharic song 😯😘🌹

  • @misganaaster137
    @misganaaster137 Před rokem +5

    ቤተሰቦችሽ በዚህን ጊዜ ሊረዱሽና ልረዱሽ ቢሞክሩ ኖሮ ትድንኚ ነበር እንዳንቺ አይነት ሰው እንዲህ ሆና መቅረቷ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ !

  • @mayema3846
    @mayema3846 Před 3 lety +2

    ጂጂዬ የኔ መልከ መልካም የዘመናችን ዘመናዊ ቅኔ ዜማ ዘራፊ ዜማሽ ሙዚቃሽ ከትውልድ ትውልድ ያልፋል !!

  • @dawitzebene7566
    @dawitzebene7566 Před 4 lety

    ewoyyyyyy yene liyu embye new yemimetabgn hulem yesuan zefen sisema yene dimtse merewa anchin man yitekashal
    #unique

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 Před 3 lety +1

    ዕድሜሽን ያርዝመው

  • @gizealem9424
    @gizealem9424 Před 5 lety +2

    Gigiye Egziabher Selamshn Yabzalsh Emebete Alewlsh Lje Tbelsh

  • @Rebunitutoring
    @Rebunitutoring Před 4 měsíci

    እኛም ሀገራችን ሆነን ናፈቀን❤

  • @lidd1241
    @lidd1241 Před 6 měsíci

    GIGIYE ❤❤❤ I DO LOVE THIS MUSIC OMG ...😢😢😢😢

  • @user-fs8wm6wg1o
    @user-fs8wm6wg1o Před 4 lety

    ጂጂ በጣም ነው እምወድሽ ልጅሁኝ እሰማሽ ነበር እርጅም እድሜ ከጤናጋር ማማየ ሽኮሪና