አጫብር ...ደጋግመው ሊያዮት የሚገባ ብርቅዬው የቅዱስ ያሬድ ዜማ በድንቅ አቀራረብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #አጫብር ወረብ

Komentáře • 69

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane Před měsícem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ የቅዱስ ያሬድ ዜማ የማይጠገብ ወረብ ስለ ሆነ ..ዜማውን ለመጠበቅ የምታደርጉትን ጥረት እግዚአብሔር ይርዳችሁ አሜን፡፡

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Před 2 dny

    ልዩ ነው፡ በጣም ያምርባችኋል፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @wondwosentasew7524
    @wondwosentasew7524 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጦት ድንቅ እባት መባረክ እንዲህ ነው : :

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane Před 6 měsíci

    የሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን የጥንታዌውን የአጫብር ወረብ በማጥናት እንደ ነቢዩ ስምዖን በሐዲስ እያቀረባችሁት ስለ ሆነ ..ዜማውን ለመጠበቅ የምታደርጉትን ጥረት እግዚአብሔር ይርዳችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ% አሜን፡፡

  • @esmaielgessa3277
    @esmaielgessa3277 Před 2 lety +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማችሁ የቅዱስ ያሬድ ተተኪያን በዉነት ደጋግመዉ ቢያዩት ቢያዳምጡት የማይጠገብ ወረብ።

  • @fetleworkadamufetleworkada8735

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ያገልግሎተት ዘመናችሁ የተቀደሰ ይሁንላችሁ

  • @ecclsiyaalem
    @ecclsiyaalem Před 8 měsíci +1

    በእውነት ቀናሁባችሁ።

  • @fikerbekele8228
    @fikerbekele8228 Před 3 měsíci

    በእውነት የቅዱስ ያሬድ የዜማ ፈለግ ተከታዮች ስለሖናችኹ ደስ ይበላችኹ
    የስርዓተ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አክባሪ ስለሆናችኹ ደስ ብሎኛል እንኳን ደሰ አላችኹ

  • @fikerbekele8228
    @fikerbekele8228 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎታችኹን ይቀበላችኹ
    በእውነት ያለማጋነን አገልግሎታችኹ የመላዕክት ነው የሚመሥለው
    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችኹ
    አንድ አሳይመንት ልስጣችሁ ፍቃደኛ ከሆናችኹ
    አላችኹበት ልምጣና አስተምሩኝ

  • @eshetue.asefae2883
    @eshetue.asefae2883 Před rokem +1

    የህወት ምግብ የሚገኝበት ልዩ እርካታ

  • @imdove7528
    @imdove7528 Před 2 lety +2

    እፁብ ድንቅ ነዉ እልልል አሜን አሜን አሜን በቤቱ አሸብርቁ

  • @fgiyon448
    @fgiyon448 Před rokem +1

    በዚህ ዘመን በመፈጠሬ እጅግ በጣም ነዉ የማዝነዉ ሴትና ወንድ በአንድ አንቀጽ ቆመዉ እንዲዘምሩ የትኛዉ መጽሐፍ እንደፈቀደ እስካሁን ያገኘሁት መረጃ የለም ግን በቅድስት ቤተክርስቲያን ሕግ የሴቶች መቆሚያ ለብቻ የወንዶችም ለብቻ እንደሆነ እና መጽሐፈ ምሳሌም ስለ ሴቶች ሲናገር "ሴቶች በወንድ ፊት መዘመር ይቅርና ሲናገሩ እንኳን ድምፃቸዉን ከፍ አድርገዉ አይናገሩ"ይላል የእኛ ዘመን ሴቶች ማይክ ይዘዉ እንዲጮሁ የሚፈቅድ ሌላ መጽሐፍ ቅዱስ ተጽፎ ይሆን??የዜማና የቅዳሴ መምህርት የሆኑት እነ መምህርት ሶስና የያሬድን ዜማ በሚያንቆረቁር ድምፃቸዉ አንድም ቀን ቤተ ክርስቲያን ከተማሪዎቻቸዉ ፊት ማህሌት ሲቆሙ እስካሁን አላየሁም መልሳቸዉ ደግሞ "እኔ ሴት ነኝ ተማሪዎችን አስተምራለሁ እንጂ ማህሌት እንድቆም ወይም በሕዝብ መሃል እንድዘምር ግን አልተፈቀደልኝም"ይላሉ እሳቸዉ የእነኚህን ሴቶች ያክል ስላልተማሩ ይሆን😥

  • @ethiopianism1090
    @ethiopianism1090 Před 8 měsíci

    በጣም ያምራል ብዙም እውቀቱ ባይኖረኝም ትንሽ መስመር እንዳይስትና አለማዊ ጭፈራ እንዳይመስል።

  • @gattusojgtpw1899
    @gattusojgtpw1899 Před 2 lety +3

    እልልልልልል👏👏👏
    ዝማሬመላእክትያሰማልን
    አሜንአሜንአሜን

  • @solomonassefa6136
    @solomonassefa6136 Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልል እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናችሁ

  • @genikedna5698
    @genikedna5698 Před rokem +1

    ዘመሬ መላዕክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Asas-zo3mn
    @Asas-zo3mn Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን👏👏👏👏🕊🕊🕊🌾🌾🌾🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪⛪⛪እልልልልልል

  • @eshetue.asefae2883
    @eshetue.asefae2883 Před rokem

    የአገልግሎት ዘመን ፈጣሪ ይጨምርላአችሁ

  • @Andre-vx6jk
    @Andre-vx6jk Před 11 měsíci +1

    SEJA PARA SEMPRE MAGNIFICADO TEU NOME SANTO SANTO PAI

  • @MartaTsegay-sf3ik
    @MartaTsegay-sf3ik Před rokem

    እግዜአብሄር ይመስገን ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sehenyee
    @sehenyee Před 2 lety +1

    እልልልል እልልልል እልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን

  • @yoditethiopia9856
    @yoditethiopia9856 Před rokem

    ዋውውውውውውው ምነኛ መታደል ነው ፀጋው ያብዛላችሁ

  • @user-hx2em1fo2b
    @user-hx2em1fo2b Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @addisabebaali1958
    @addisabebaali1958 Před 2 lety +1

    ደሰ ሲል ልልልልልል❤❤❤

  • @alohay1476
    @alohay1476 Před rokem

    እሰይ .👏🌺🌺🌺 እንኳን አብሮን አደረሰን🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @kujawedann4961
    @kujawedann4961 Před rokem

    Love form balkh . khorasn Aryai land ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemeneshtaye
    @alemeneshtaye Před rokem

    ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @ZinabuBiru-op9of
    @ZinabuBiru-op9of Před 2 měsíci

    Betami konjo

  • @InasAsbere
    @InasAsbere Před 2 měsíci

    Egizibihiri
    Yibarkachihu

  • @MihretBeyene-ps7vo
    @MihretBeyene-ps7vo Před rokem

    Zimare Melaikitin yasemachu bebetu yatsinachu

  • @ZinabuBiru-op9of
    @ZinabuBiru-op9of Před 2 měsíci

    Kali hiwoti yasemachu

  • @ZemenayMisgie-dh3vr
    @ZemenayMisgie-dh3vr Před rokem

    በጣምታምራላችሁየክርስቶስቤተሰቦች

  • @ayslneshaklilu1271
    @ayslneshaklilu1271 Před rokem

    Aman Aman Aman zimara melakn yasemalin 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @wude6678
    @wude6678 Před rokem

    Elelelelelellelel አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @weddyneguse9643
    @weddyneguse9643 Před 2 lety

    ELELELELELEL ELELELELELEL ELELELELELEL ELELELELELEL ELELELELELEL ELELELELELEL ELELELELELEL ELELELELELEL 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @hiwottegene7890
    @hiwottegene7890 Před 2 lety

    Elelelelelelleellelellelellelelleelllllllllll amen amen amen zemary malketen yasmalin

  • @Tube-hu1iy
    @Tube-hu1iy Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማል

  • @tsedeytube2620
    @tsedeytube2620 Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን

  • @janaathubia5848
    @janaathubia5848 Před rokem

    Desisil tewehdo mehon eko metadel new❤️❤️❤️❤️❤️

  • @getnetnegash5016
    @getnetnegash5016 Před 2 lety

    AMEN AMEN AMEN

  • @user-qm6kq7uf6o
    @user-qm6kq7uf6o Před 7 měsíci

    የግዝረት ወረብ ካለ ላኩልን

  • @hannahh6775
    @hannahh6775 Před 2 lety

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen

  • @asmamawcherkosse5704
    @asmamawcherkosse5704 Před 2 lety

    kale hywet yaseman

  • @frehiwetbirhanu8768
    @frehiwetbirhanu8768 Před 7 měsíci

    ❤❤❤🙏

  • @alkallove5522
    @alkallove5522 Před 2 lety

    Amen Amen 🙏

  • @damenechgebremichael6908
    @damenechgebremichael6908 Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @banchberhun6233
    @banchberhun6233 Před 2 lety +1

    Betam new metmetw

  • @samrawitiseyas5514
    @samrawitiseyas5514 Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @samrawitiseyas5514
    @samrawitiseyas5514 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-we3ms4st8g
    @user-we3ms4st8g Před 2 lety

    የተቀለቀለ የተመነቃሸረ ሆነብኝ መዝሙሩ እቲ አስተውሉት

    • @biuletesgakassa6680
      @biuletesgakassa6680 Před rokem

      አጨበር ወረብ እንዲህ ነዉ ካልገባሽ ገደል ግቢ

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Před rokem

    እነዚህማ ጴጤ ኦርቶዶክስ መሆን አለባቸዉ 😂😂😂

  • @YeMaryamMahlet
    @YeMaryamMahlet Před 2 lety +1

    Yt dbr nw

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 Před 2 lety

    ሴቶች በዚህ ወረብ ባይሆኑ ጥሩ ነው ነውርነውና።
    የጌታመንገላታትየሚያሳይነውእመቤታችንበለቅሶስትመለከተው ነበርና።

    • @user-yk7uh6pb1c
      @user-yk7uh6pb1c Před 2 lety +1

      እና ቢሆንስ አገልገሎት የሴት የወንድ ይላል ምን ሁሉም ባለው ጥበበ መገልገል ይችላሉ ብቻ መቀደስ ነው ሴቶች የማይችሉ በሌላው በኩል እንችላለን ክብር ይገባዋልና የጌታችን መከራ የወንዶች ብቻ ሳይሆነ ለሴቶችም ነው እሺ

    • @user-yk7uh6pb1c
      @user-yk7uh6pb1c Před 2 lety +1

      እና ቢሆንስ አገልገሎት የሴት የወንድ ይላል ምን ሁሉም ባለው ጥበበ መገልገል ይችላሉ ብቻ መቀደስ ነው ሴቶች የማይችሉ በሌላው በኩል እንችላለን ክብር ይገባዋልና የጌታችን መከራ የወንዶች ብቻ ሳይሆነ ለሴቶችም ነው እሺ

  • @tezetatadele7725
    @tezetatadele7725 Před 2 lety

    ይህንን ወረብ ወረብ ለማለት ይቸግረኛል ምክንያቱም ከእግር አጣጣሉ ጀምሮ በዚ ላይ በጣም የተንቀለቀለ ምነውቀደም ያሉት አባቶች ያሳዩን እንዲህ ነው እንዴ????? ይታሰብበት ተተኪው ትውልድ እኮ ልክ ነው ብሎ ነው የሚያምነው ይሄማ ሽብሸባ ጀምረው በመሀሉ በሙዚቃቸው ክው ክው እንደሚያደርጉት ሆነ እኮ እንደሚያምርብን ብንይዘው ጥሩ ነው በሃይማኖት ላይ መሰልጠን አይገባም በሗላ ዋጋ ያስከፍላል ባይ ነኝ እስቲ በሰል ያሉትን አባቶች አማክሩ በዚሁ እንዳያድግባችሁ

    • @achaberwerebtube1302
      @achaberwerebtube1302 Před rokem

      Eyandandu enkskasy kezema achuahu eskn kebero metu yerasu yehon terguamy yalew tentawi ye abatochachn....komy achaber werb yebalal.....mulu yezh aynt werbochun lemagnt.....kom achaber belew search biyadergu mulu seratun be likawntum be s/s yagegutal beterfe yenzihgn memehran yenta dib kulun beakal....be tklay bet khnt ye komy achabr ye likawnt gubay wana halafin benteyk bzu enrdalen amsgnalew

  • @msetopyan9865
    @msetopyan9865 Před 2 lety

    𝐚𝐦𝐞𝐧 𝐮𝐧𝐤𝐚𝐧 𝐚𝐛𝐫𝐨 𝐚𝐝𝐞𝐞𝐫𝐬𝐚𝐧 𝐲𝐞𝐞 𝐳𝐢𝐦𝐫𝐞𝐞 𝐦𝐚𝐥𝐤𝐭𝐚𝐚 𝐲𝐞𝐞𝐬𝐚𝐦𝐥𝐧 🎤👏🎤👏👏🎤🎤🎤👏👏☘️☘️☘️🌿🌿🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🎤👏👏🎤👏𝐄𝐥𝐥𝐥𝐥𝐥𝐥𝐥𝐥𝐥𝐞𝐞𝐞𝐞𝐞𝐞𝐞𝐞𝐞𝐞𝐞𝐞𝐥

  • @nardosbayu4250
    @nardosbayu4250 Před 2 lety +1

    በጣም ነው የምታምሩት ቃለህይወት ያሰማል