Video není dostupné.
Omlouváme se.

ኢየሱስ የሚያድነው አብ ስለሆነ ነው |ቢሾፕ ደጉ ከበደ| Bishop Degu Kebede|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 09. 2023
  • #ኢየሱሰ_የሚያድነው_አብ_ስለሆነ_ነው
    #Apostolic_church #ኢየሱስ_አብ_ነው #Jesus_is_the_Father
    #የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
    #Apostolic_Church_International_Fellowship
    #Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
    #Apostolic_Generation
    #ApostolicSong
    #Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
    #acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur #bishop_degu_kebede #ቢሾፕ_ደጉ_ከበደ
    #Apostolic_doctrine
    #onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
    #Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
    #onlyjesus
    Follow me on:
    www.tiktok.com...
    On Facebook page:
    www.facebook.c...
    Telegram:
    t.me/kalu2023

Komentáře • 174

  • @user-vt9rz7bm4u
    @user-vt9rz7bm4u Před 11 měsíci +23

    ጌታ ኢየሱስ ይህንን የእውነት ወንጌልን የምያስተምሩ መሪዎችን ስለሰጠሀንና አይናችንን ስለአበራህልን ሰምህ ይባረክ

  • @SiphoMbona
    @SiphoMbona Před dnem +1

    አሜን አሜን ይህ አንድ አምላክ ለዓለም ሁሉ ብገለጥ ጸሎታችንና ልመናችን ነው።ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @zewudituzeleke8983
    @zewudituzeleke8983 Před 3 měsíci +2

    አሜን ጌታ የሱስ እሄን እዉነት ለኛ እንደገለጥክ ለሌሎችም ግለጥ እባክ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-dj7rb5km8l
    @user-dj7rb5km8l Před 10 měsíci +6

    ኤሄ እውነተኛው ወንጌል ለኛ ለምናምንቴዎች ሰለ በረው እግዚአብሔር ይመስገን ። ሰለ እግዚአብሔር ሰዎችም እግዚአብሔር ይመስገን !!!!!❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mehert-kc9cy
    @Mehert-kc9cy Před 11 měsíci +14

    ጥምቀት በኢየሱስ ስም ነው እኛ ተጠምቀናል ፊተኛውን አዳም ቀብረናል ሁለተኛውን አዳም የሱስን ለብሰናል ህይወት አግኝተናል ሀሌሉያ እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnak3038
    @asnak3038 Před 11 měsíci +8

    አሜን አሜን ሃሌሉ እየሱስ ይባረክ መዳናችን ድንቅ ነው

  • @ermiasgumante1868
    @ermiasgumante1868 Před 11 měsíci +9

    አባታችን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @ElyasTefera-eb7sm
    @ElyasTefera-eb7sm Před měsícem +1

    ቢሾፕ ደጉ እግዚአብሔር ይባርኮት።
    ይህን የሰማይ አምላክ ካልገለጠ ማንም በስጋ እውቀት አይረዳውም።
    ሌላው ከሙያዬ አንፃር ይህን ኦዲዮ ኤዲት አድርጎ ያደረሰን ሰው እግዚአብሔር ይባርከው። በአማርኛና በሲዳምኛ ትርጉም የተሰበከን ቃል ለቅሞ አንዱን ቋንቋ ያለመደበላለቅ እንድንሰማ ዋጋ ከፍሎበታል። አድካሚ ስራ ነው። የሲዳምኛውንም እንዲሁ ለብቻው ስራው።
    Thank u all brothers!

  • @abaynehsolomon1377
    @abaynehsolomon1377 Před 10 měsíci +5

    ጌታዬ መዳንቴ የሱሴ ሆይ በእውነት ከልቤ አምስገንሃለው ይህ እውነትኛ ወንጌልን ያበራሃቸውን አባቶች ስለ ሰጠህልን እና በእነሱም ለእኛ ሰለ በራህልን በእውነት ተባረክልን ፣🙌🙌🙌🙌🙌 አሜን!!!!!

  • @HopDtm
    @HopDtm Před 3 měsíci

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክልዎ ጤና እና ሰላም እድሜ እንዲሰጥ እመኛለሁ

  • @mulu6386
    @mulu6386 Před 11 měsíci +7

    ሃሌሉያ ሃሌሉያ ተመስገን ኢየሱስ😭😭😭🙌
    እግዚአብሔር በሥጋ ተገለጠ🙌☝☝

  • @arabtowers9123
    @arabtowers9123 Před 11 měsíci +7

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተመሰገን ኢየሱስ ሃሌሉያ እልልልልልልልልልልልልልልል ☝️❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-og1yn4ci2u
    @user-og1yn4ci2u Před 11 měsíci +8

    1ኛ ዮሀ 3:1 የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደሰጠን ተመልከቱ

  • @sahar6501
    @sahar6501 Před 11 měsíci +6

    አሜን❤❤አሜን ❤❤❤🙏😭

  • @onewaye8319
    @onewaye8319 Před 11 měsíci +6

    amennn god bless bishop degu♥🙏

  • @mathewosmasebo9278
    @mathewosmasebo9278 Před 11 měsíci +6

    ኢየሱስ በቂ እና ከበቂም በላይ ነው።

  • @eteneshalemayhu3097
    @eteneshalemayhu3097 Před 10 měsíci +3

    ይህ እውነት እያበራ አያበራእወነትእየተገለጠስለሆነጤኔናና ኦእደሜለአባታችን❤❤❤❤❤❤

  • @DawitDevaangasa-d1t
    @DawitDevaangasa-d1t Před 3 dny

    Amen

  • @user-li7zx3dc9d
    @user-li7zx3dc9d Před 10 měsíci +2

    አሜን አሜን ይሄንን ኢየሱስ ነው የለበስነው ❤❤❤❤

  • @Absalat_tube
    @Absalat_tube Před 11 měsíci +5

    Amazing teaching ❤❤❤❤❤❤

  • @belayneshbetiso9341
    @belayneshbetiso9341 Před 3 měsíci

    Amen amen amen amen amen

  • @surateseyem2660
    @surateseyem2660 Před 2 měsíci

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤

  • @Yoftahemesele66
    @Yoftahemesele66 Před 11 měsíci +5

    የእውነት ወንጌል ለነፍስ መዳን!

  • @bereketmarqos4370
    @bereketmarqos4370 Před 4 měsíci

    Amen ❤❤❤❤❤

  • @jarssoobettoo7972
    @jarssoobettoo7972 Před 9 měsíci +3

    ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው።

    • @SiphoMbona
      @SiphoMbona Před dnem

      በስጋ በኩል ነው ግን በስጋ የተገለጣ አምላክ ማን እንደ ሆና ማወቅ አለብህ

  • @SultanEdris-f9t
    @SultanEdris-f9t Před měsícem

    Ameeeen

  • @Tafaraachamo
    @Tafaraachamo Před měsícem

    አሜን ❤ አሜን ❤ሃሌ ሉያ

  • @SaNight-og5wu
    @SaNight-og5wu Před 11 měsíci +3

    አሜን አሜን ❤❤❤😢😢

  • @dabomitikubusula3554
    @dabomitikubusula3554 Před 2 měsíci

    እኛ ተቀብለናል ድነናል አሜን።

  • @Mekeds-y8z
    @Mekeds-y8z Před měsícem

    ኦ ሀሌ ያያያ

  • @dereman8532
    @dereman8532 Před 11 měsíci +2

    አሜን ዘመኖት የተባረከ ይሁን!

  • @biruk8617
    @biruk8617 Před 11 měsíci +3

    Amen! Hallelujah! Our savior is Emmanuel, God with us. Both God and Son. What a revelation of the Living Word. God bless Bishop Degu.

  • @user-vg9zg9jb5w
    @user-vg9zg9jb5w Před 5 měsíci

    ❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemituergena2249
    @alemituergena2249 Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @Dr_Tsega
    @Dr_Tsega Před 11 měsíci +4

    አሜን አሜን ❤ ኢየሱስ አብ ነው!!❤️

    • @temewolde365
      @temewolde365 Před 11 měsíci +1

      አሀ እንደዛ ከሆነ ልጅ ማነው? አባት ማነው? የተሰቀለው ማነው? ኢየሱስ መስቀል ላይ ሆኖ አምላከ አምላከ ለምን ተውሄኝ ያለው እራሱን ነው ማለት ነው? ለምን ለራሳችሁ ተወዛግባችሁ ሰውንም ታወዛግባላችሁ?

    • @addisuendale6307
      @addisuendale6307 Před 11 měsíci +3

      ምንም መወዛገብ አያስፈልግም ክርስቶስ የአብ(የማይታየው) መታያ ሰውነቱ ነው እንጂ ሁለተኛ አካል አይደለም ትምህርቶቹን መፅሀፍ ቅዱስህን ይዘህ ብትከታተል ወደ መረዳት ባለጠግነት ትደርሳለህ። ተባረክ ወንድሜ

    • @nugusuhaile
      @nugusuhaile Před 5 měsíci

      ​​@@temewolde365ልጅ ወልድ ነው:: አባት(አብ) መለኮት ነው መንፈስ ነው::
      በሥላሴ(በአማልክት) አስተምህሮት መሠረት
      የእግዚአብሔር ልጅ መሎኮት ከሆነ የሞተው ማን ነው?
      የሚጸልየው አምላክ ከሆነ የምጸልያውም አምላክ ከሆነ አምላክ ወደ አምላክ ስለምን ይጸልያል(ሥላሴ ወደ ሥላሴ) ለምን ይጸልያል ?
      በሥላሴ አስተምህሮት መሠረት አምላክ ወደ አምላክ ከፀለያስ ስንት አምላካ አለ?
      አንተ የሥላሴ አማኝ ሆነ አሁን ፀሎትህን የሚታቀርበው ወደ ማን ነው? ፀሎትህንስ የሚሰማው ማን ነው?

  • @almazfitiwi
    @almazfitiwi Před 10 měsíci +1

    Amen 🙏 amen 🙏
    Elelelelelel elelelelelel elelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelel elelelelelel

  • @sarahsafira8249
    @sarahsafira8249 Před 11 měsíci +2

    Geta yesusi iyebareke abisto abisto yibarekachu tebareku iske tesyon yebiqachu ❤❤❤❤❤

  • @user-hn3uw8ui3n
    @user-hn3uw8ui3n Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን እየሱስ ተበረክ ሀሌሉያ😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @DawitTadesse-pz4ez
    @DawitTadesse-pz4ez Před 10 měsíci

    Amen amen amen

  • @user-uj7dw1hz3u
    @user-uj7dw1hz3u Před 11 měsíci +9

    ኢየሱስ በሥጋ የተገለጠ አምላክ ሰለሆነ ያለጥርጥር

  • @MesayGadisa-nh4ms
    @MesayGadisa-nh4ms Před 10 měsíci +1

    እየሱስይባረክ

  • @mercymihret
    @mercymihret Před 11 měsíci +1

    Amen ❤

  • @adanechmulunehi3219
    @adanechmulunehi3219 Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን🙌🙌🙌💔💔💔💔🙏🙏🙏

  • @EyobeTessema-yi4ui
    @EyobeTessema-yi4ui Před 11 měsíci +2

    Amen amen 😭🙏

  • @Nanoushkass
    @Nanoushkass Před 7 měsíci

    Amen 🙏 yesus tabarek nigasi yesus illlll yigabuwl kibir liyesus yiunu

  • @jarssoobettoo7972
    @jarssoobettoo7972 Před 9 měsíci +7

    እግዚአብሔር አብ
    እግዚአብሔር ወልድ
    እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ

    • @mirkofetene-jf2ri
      @mirkofetene-jf2ri Před 6 měsíci

      Yetuga new endezi new yemulew😂

    • @alemuasha8251
      @alemuasha8251 Před 4 měsíci +1

      የት መጽሐፍ ነው እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የሚለውን ቦታ ለማወቅ እፈልጋለሁ ይጠቀስ

    • @alemuasha8251
      @alemuasha8251 Před 4 měsíci +1

      ሰው ወዴት እየሄደ ነው እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ ለሰው ልጅ ሁሉ አንድነትህን ግለጽ እባክህ ሁለት ሶስት እያሉ ወደ ገሃነም እንዳይገቡ አደራ...

    • @SiphoMbona
      @SiphoMbona Před dnem

      ማስረጃ?

    • @SiphoMbona
      @SiphoMbona Před dnem

      ​@aleበትክክልmuasha8251

  • @user-vi5cu5ns4t
    @user-vi5cu5ns4t Před 7 měsíci

    አባታች በእውነት ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tseganeshanbesie9926
    @tseganeshanbesie9926 Před 11 měsíci +2

    jesus is the eternal father ❤❤

  • @asnakechfitamo3080
    @asnakechfitamo3080 Před 11 měsíci +1

    Amne amne amneeeee

  • @gospelintiktok
    @gospelintiktok Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @DanaLacamo
    @DanaLacamo Před 10 měsíci +1

    Ameen 🙏❤❤❤❤☝️

  • @ayalnehmesfin5887
    @ayalnehmesfin5887 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231 Před 3 měsíci

    Geta Yesus abizito yibarikih !

  • @BesufikadBelay-nq7tr
    @BesufikadBelay-nq7tr Před 11 měsíci +2

    “እንዲህም አላቸው፦ ለእናንተ የእግዚአብሔርን መንግሥት ምሥጢር ማወቅ ተሰጥቶአችኋል፤ በውጭ ላሉት ግን፥ አይተው እንዲያዩ እንዳይመለከቱም፥ ሰምተውም እንዲሰሙ እንዳያስተውሉም፥ እንዳይመለሱ ኃጢአታቸውም እንዳይሰረይላቸው ነገር ሁሉ በምሳሌ ይሆንባቸዋል።”
    - ማርቆስ 4፥11-12

  • @Yoftahemesele66
    @Yoftahemesele66 Před 11 měsíci +2

    “ ኢየሱስም መልሶ፦ እኔ ንጉሥ እንደ ሆንሁ አንተ ትላለህ። እኔ ለእውነት ልመሰክር ስለዚህ ተወልጃለሁ ስለዚህም ወደ ዓለም መጥቻለሁ፤ ከእውነት የሆነ ሁሉ ድምፄን ይሰማል አለው።”
    - ዮሐንስ 18፥37

  • @AntenehFeleke-ln2cd
    @AntenehFeleke-ln2cd Před 8 měsíci

    እግዛብሄር በስጋ ተገለጠ

  • @burtkanb1708
    @burtkanb1708 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤አሜንንንንንአሜንንንንን

  • @iamfreethankyoujuses4616
    @iamfreethankyoujuses4616 Před 11 měsíci +2

    ሃሌሉያ እየሱስ ራሱ ነው መዳንን ያዘጋጀው እልልልልልል

  • @temamteamam2741
    @temamteamam2741 Před 9 měsíci +1

    ሀሌሉያ እንኳን በአሱስ ክርሰቶስ ስም ተጠምኩኝ!!

  • @nattymu8471
    @nattymu8471 Před 11 měsíci +7

    እውነቱ ይህ ነው👇
    ኢሳይያስ 44
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁷ እንደ እኔ ያለ ማን ነው? ይነሣና ይጥራ ይናገርም፤ ከጥንት የፈጠርሁትን ሕዝብ ያዘጋጅልኝ፥ የሚመጣውም ነገር ሳይደርስ ይንገሩኝ።
    ⁸ አትፍሩ አትደንግጡም፤ ከጥንቱ ጀምሬ አልነገርኋችሁምን? ወይስ አላሳየኋችሁምን? እናንተ ምስክሮቼ ናችሁ። ከእኔ ሌላ አምላክ አለን? አምባ የለም ማንንም አላውቅም።

  • @DbnSar-hi1go
    @DbnSar-hi1go Před 8 měsíci

    Ameeen

  • @solomonwatiro1013
    @solomonwatiro1013 Před 11 měsíci +1

    Amen haleluyah tamsegen eyasusi❤❤

    • @nattymu8471
      @nattymu8471 Před 11 měsíci +2

      ​@@masara7252አብም ወልድም እራሱ ነው፣ ልክ በግም እረኛም እራሱ እንደሆነው።

    • @adamaolana7677
      @adamaolana7677 Před 11 měsíci

      እሺ ኢየሱስ ሊቀ ካህን ከሆነ የሚታረድ በግስ ማን ነዉ?@@masara7252

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 Před 11 měsíci +2

    ዮሐንስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    As you read here there is Father God and Son.

  • @Fevibekeappo-tt1qq
    @Fevibekeappo-tt1qq Před 7 měsíci

    መዳኔ ድንቅ ነው

  • @TeketelDanial-zy6ne
    @TeketelDanial-zy6ne Před 7 měsíci

    Amen.amen👏❤❤❤❤

  • @user-cb3bk5bk7z
    @user-cb3bk5bk7z Před 10 měsíci

    በትክክል

  • @tilahunyohannes1034
    @tilahunyohannes1034 Před měsícem

    TMESGEN!

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 Před 11 měsíci +3

    “For God so loved the world, that he gave his only begotten Son, that whosoever believeth in him should not perish, but have everlasting life.”
    - John 3:16 (KJV)

  • @user-fu1db4fs9f
    @user-fu1db4fs9f Před 3 měsíci

    የአለህ መልክተኛ የሆነው ኢየሱስ ለ ማወቅ በቁርኣን የፈለገ ቁርኣን ያንብብ።

    • @SiphoMbona
      @SiphoMbona Před dnem

      የመሐመድ ተረት ተረትና የእርሱን ፉክክር አንሰመም።

  • @tagetage
    @tagetage Před 11 měsíci

    Amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😊😊😊😊😊😊

  • @user-ry1zp4nl4g
    @user-ry1zp4nl4g Před 11 měsíci

    be ersu yemiamn .............................................................................................ANDIA LIJUN ESKISET DRES ALEMN ENDIHU WODUAL.

  • @sisayasalegeribo9603
    @sisayasalegeribo9603 Před 6 měsíci +1

    setanawi timrt

  • @TileTemesgen
    @TileTemesgen Před 11 měsíci

    ewnet nw

  • @EteneshSado-jq9di
    @EteneshSado-jq9di Před 5 měsíci

    Joh14:23 yemiwedgn binor kalen yetebikal Abatem yewedewal wede ersum inemetalen be ersum zend menorya inadergalen.

  • @abdurahimsani4296
    @abdurahimsani4296 Před 9 měsíci

    እካን ለአም እራሳቹም አልተግባቹበትም ወጌል

  • @user-uj7dw1hz3u
    @user-uj7dw1hz3u Před 11 měsíci +1

    አብ ነው

  • @user-mp3uj5mw8o
    @user-mp3uj5mw8o Před 4 měsíci

    Unat yashanifal

  • @abatehunde8462
    @abatehunde8462 Před 8 měsíci

    Blocking someone language is resist action.

  • @yossihana8406
    @yossihana8406 Před 11 měsíci +2

    Geta ye Enaten Ye Haset timirt yigelebital ......so soon

    • @yavumobilegamer477
      @yavumobilegamer477 Před 10 měsíci

      Yehaset temehert eyesusen lij bicha madreg endehone eyetemark new algebahem?😮😮 lante eko new temhertu.Adamtttttttt

  • @user-fu1db4fs9f
    @user-fu1db4fs9f Před 3 měsíci

    ነብይ ኢየሱስ በነብይ በመልክተኝነት ያመነ እድናል።

  • @abdurahimsani4296
    @abdurahimsani4296 Před 9 měsíci

    አየሱስ ማለት እንደኔ እንደ አንተ ሚበላ ሚጠጣ ሚሸና አሩን ሚያራ ሚያቀላፋ ሚተኛ ሚርበዉ ሚበላ እዴት አምላክ ይሆና ?

  • @mastewalize
    @mastewalize Před 11 měsíci +3

    ቢሾፕ ደጉ
    ኢየሱስ የሚያድነው እንደገመቱት አብ ስለሆነ ሳይሆን, የአብ ልጅ ስለሆነ እና አብ ልጁን ለመድሀኒትነት ስለ ላከው ነው።
    ዮሀ4:14 "እኛም አይተናል አባት ልጁን የአለም መድኃኒት እንዲሆን እንደ ላከው እንመሰክራለን"
    አሁን ገባዎት?
    የአለም መድኃኒት እንዲሆን የተላከው አብ ሳይሆን የአብ ልጅ ነው።
    እንደዚህ ግምትዎን fact አስመስለው ሲያስተምሩ, ማንም ጠያቂ ስለሌለዎት አዝናለው።

    • @kassagurmessamelka7950
      @kassagurmessamelka7950 Před 11 měsíci +3

      ግምት ብላችሁ ምትጠሩትየመፅሀፍ ቅዱስ እውነት ነው እግዚአብሄር ከእኛ ጋር ነውና ማን ይቃወመናል?
      እግዚአብሄር እኔ ፃድቅ አምላክ እና መድሀኒት ነኝ ከኔ በቀር ማንም የለም ይላል በቃሉ
      “ይናገሩ ይቅረቡም በአንድነትም ይማከሩ፤ ከጥንቱ ይህን ያሳየ ከቀድሞስ የተናገረ ማን ነው? ያሳየሁም የተናገርሁም እኔ እግዚአብሔር አይደለሁምን? ከእኔም በቀር ሌላ አምላክ የለም፤ እኔ ጻድቅ አምላክና መድኃኒት ነኝ፥ #ከእኔም በቀር ማንም የለም።”
      - ኢሳይያስ 45፥21
      “አስጨናቂዎችሽንም ሥጋቸውን አስበላቸዋለሁ፥ እንደ ጣፋጭም ወይን ጠጅ ደማቸውን ጠጥተው ይሰክራሉ፤ ሥጋ ለባሹም ሁሉ እኔ እግዚአብሔር መድኃኒትሽና ታዳጊሽ፥ የያዕቆብ ኃያል እንደ ሆንሁ ያውቃል።”
      - ኢሳይያስ 49፥26
      “የአሕዛብንም ወተት ትጠጫለሽ የነገሥታትንም ጡት ትጠቢያለሽ፤ እኔም እግዚአብሔር የያዕቆብ ኃይል፥ መድኃኒትሽና ታዳጊሽ እንደ ሆንሁ ታውቂያለሽ።”
      - ኢሳይያስ 60፥16
      አማኑኤል:- እግዚአብሄር ከእኛ ጋር
      አንዱ እግዚአብሄር መድሀኒት ሊሆነን መጣ
      “ስለ ድሆች መከራ፥ ስለ ችግረኞች ጩኸት እግዚአብሔር፦ አሁን እነሣለሁ ይላል፤ መድኃኒትን አደርጋለሁ፥ በላዩም እገልጣለሁ።”
      - መዝሙር 12፥5

    • @mastewalize
      @mastewalize Před 11 měsíci

      @@kassagurmessamelka7950
      በመፅሀፍቅዱስ ውስጥ ብዙ ሰዎች አዳኞች (saviors), መድሀኒቶች ... ተብለዋል። እነዚህ ሁሉ ሰዎች የሚያድኑት አብ ስለሆኑ ነው እንዴ???
      ለምሳሌ,
      "አዳኞች (saviors) ከፅዮን ይወጣሉ" አብድዩ1:21
      እግዚአብሔር ከእኔ ሌላ የሚያድን የለም ያለው ለዶክተሮችም ቢሆን ጥበብ የገለፀላቸው እሱ ስለሆነ እንጂ ዶክተሮች በመድሀኒትም ሆነ በሌሎች መንገዶች የታመመን ሰው አያድኑም ማለት አይደለም።

    • @mastewalize
      @mastewalize Před 11 měsíci

      @@kassagurmessamelka7950
      በመፅሀፍ ቅዱስ እግዚአብሔር "ከእኔ በቀር የሚያድን የለም" ያለው ከበሽታ የሚያድኑንን ዶክተሮች ጥበብን የገለፀላቸው እና በዶክተሮች እጅ የሚያድነን እርሱ ስለሆነ እንጂ ዶክተሮችም አብ ስለሆኑ አይደለም።
      "አዳኞች (saviors) ከፅዮን ይመጣሉ" አብድዩ 1:21
      እነዚህ አዳኞች የሚያድኑት አቦች ስለሆኑ ነው?
      ቂቂቂ
      ይልቁንስ ቢሾፑን በስህተታቸው እንዳይፀኑ ምከራቸው።

    • @mesfinww1478
      @mesfinww1478 Před 11 měsíci +1

      ተሳስተሃል ወንድሜ እየሱስ አብ ካልኾነ ወልድ ከራሱ ምንም ሊያደርግ አይችልም እኔ ባባቴ ስም መጥቻለሁ አልተቀበላችሁኝም ሌላው በራሱ ስም ቢመጣ ትቀበሉታላችሁ ያለው ለዚህ መሰለኝ

    • @mastewalize
      @mastewalize Před 11 měsíci

      @@mesfinww1478
      ልክ ብለሀል ኢየሱስ ከራሱ ምንም ማድረግ አይችልም። መቀባት ያስፈለገውም ለዚህ ነው። በአባቱ ስም መጣ ማለት ግን አባቱን ወክሎ የአባቱን ፈቃድ ሊሰራ መጣ ማለት እንጂ አባቱ ሆኖ መጣ ማለት አይደለም።
      ለምሳሌ እኔ በመስፍን ስም ቤት ብገዛ መስፍን ሆኜ ቤት ገዛሁ ማለት ሳይሆን መስፍንን ወክዬ ለመስፍን ቤት ገዛሁ ማለት ነው።
      ኢየሱስ አብ ነው ብለህ ታምናለህ፣ ኢየሰስ ወልድ ነው ብለህ ታምናለህ፣
      አብ እና ወልድ የሚነጋገሩ አባት እና ልጅ ስለሆኑ አብም ኢየሱስ ከሆነ ሁለት ኢየሱሶች ሆኑ ማለት ነው።

  • @RegassaDenbi-fi5xo
    @RegassaDenbi-fi5xo Před 2 měsíci

    በጮኽ ሳይሆን ልብ ካለ ወደፊት ለፊት ቅረብና መልስ ስጥ እናትህ እውነት ወልደሃለች ።

  • @user-oo6up1jz5f
    @user-oo6up1jz5f Před 5 měsíci

    ከዚህ አምላክ ወጪ ሌላ አምላክ ከዬት ይምጣ? ዮሐ 8:21 ከመጀመሪያ የተናገርኩ ነኝ ዘፍ 1:1 መጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን የፈጠረው መጀመሪያ የፈጠረው በኋላ በመጨረሻው ዘመንም በሥጋ ተገልጦ ። የመጀመሪያው ነኝ ብሎ ተናገረ ከእርሱ ውጪ አምላክ። የለም

  • @abatehunde8462
    @abatehunde8462 Před 11 měsíci

    Why you guys block sidaminya translation ? this is bulsheet .

  • @user-fu1db4fs9f
    @user-fu1db4fs9f Před 3 měsíci

    ነብይ ና መልክተው ኢየሱስ

  • @dawitgebrekidan9736
    @dawitgebrekidan9736 Před 11 měsíci

    Yene Geta Eyesu Abat hono ayawkm.sbketu yekal afetat chgr alebet.

    • @henoktesfaye2077
      @henoktesfaye2077 Před 9 měsíci

      እሱ ያንተ ኢየሱስ ነዋ
      ዩሐ ወ 8:1 አንብብ እስኪ በእርግጠኝነት ከአንተ ኢየሱስ ጋር ይጋጭብሀል

    • @dawitgebrekidan9736
      @dawitgebrekidan9736 Před 9 měsíci

      @@henoktesfaye2077 የዮሐንስ ወንጌል 8
      1፤ ኢየሱስ ግን ወደ ደብረ ዘይት ሄደ።
      ምን ማለትህ ነው ኣልገባኝም?

    • @henoktesfaye2077
      @henoktesfaye2077 Před 9 měsíci

      @@dawitgebrekidan9736
      ከ ቁ.1 ጀምረህ ሙሉውን አንብበው bro

  • @lomitades8620
    @lomitades8620 Před 11 měsíci +2

    ኢየሱስ አብ አይደለም አበ ወልድ መንፈስ ቅዱስን በስረኣት ተማር መጀመሪያ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 11 měsíci +2

    ማቴ 28÷19-20 ለምን ትፈሩታላችሁ? ኢየሱስ ያዘዘዉ ትክክል አልነበረም እንዴ? ቆይ ኢየሱስ አብ ከሆነ በዮርዳኖስ ተጠምቆ ከወጣ በኋላ 1 የወረደበት ምንድነው? 2 የምወደዉ ልጄ ያለዉን ማነዉ? ዮሐ 14÷1 በእግዚአብሔር እመኑ በእኔም ደግሞ እመኑ ሲልስ?

    • @kassagurmessamelka7950
      @kassagurmessamelka7950 Před 11 měsíci +1

      ማንም አልፈራውም ሁሉን ከምስጋና ጋር እንድንቀበል የእግዚአብሄር ቃል የሚጣል የለውም
      ይልቅ እናንተ "ስም" የሚለውን ስሞች እያላችሁ እያነበባቹ ተቸገራቹ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አካል ስለሆነ አንድ ስም አለው
      አዎ እንደሰው የወረደውን አምላክ ከሰማይ በመጣ ድምፅ ካልሆነ ስለማይሰሙት ነው አምላክን አምላክ አይልክም ወይም እግዚአብሄር ወደ እግዚአብሄር አይፀልይም ሁሉም እኛን ለማስተማር የሚሆን ምሳሌ ነው

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 Před 11 měsíci +3

    ኢየሱሰ አብ አይደለም ወልድ ነው አብ አልተሰቀለም ለዚህ ነው ኢየሱስ 100% ሰው 100.% አምላክ የሆነው አብ ሰው አልሆነም መንፈስ ነው መንፈስ ደግሞ ሊሰቀል አይችልም በኢየሱስ ሰም ትልቅ ስህተት አይናችሁን እግዚአብሔር ይክፈትላችሁ ። ( እረ ገልበጥ አይልም)

    • @ethiopiatikdem1439
      @ethiopiatikdem1439 Před 11 měsíci +1

      ቃልም(እግዚአብሔር) ስጋ(እየሱስ) ሆነ ፀጋና እውነትን ተሞልቶ በእኛ አደረ!!!!! ዮሐንስ 1፥14 🤔

    • @yavumobilegamer477
      @yavumobilegamer477 Před 10 měsíci

      Legna ayenachenen bicha sayhone libachenenem keftolenal.erso jorowoten keftew yadamtu

  • @tarikuabbadima7036
    @tarikuabbadima7036 Před 11 měsíci +1

    min meta degimo woy pette min iyehonachuu new

  • @alemsegedzerhun
    @alemsegedzerhun Před 10 měsíci

    Yih iwunet lelela leman bertuwal dink nw

  • @yididyamaryihun7982
    @yididyamaryihun7982 Před 11 měsíci +1

    መጨረሻው ዘመን ደረሰ ማለት ነው ምክኒያቱም የመፅሐፍ ቅዱስ እውተኛው መልዕክት ተገለጠ 🤭🤭🤭🤭🤭

  • @GDM82879
    @GDM82879 Před 11 měsíci +2

    ተወልዶ ያደገው አብ ነው በለኛ😂😂😂

    • @nattymu8471
      @nattymu8471 Před 11 měsíci

      እግዚአብሔር እንዴት ያድጋል ይባላል?🤔

    • @kassagurmessamelka7950
      @kassagurmessamelka7950 Před 11 měsíci

      መጀመሪያ አድምጡ
      እናንተ እኮ አስተማሪዎቻቹ የሚሏቹን ሳታመዛዝኑ ወደ ተግባር የምትለውጡ ናቹ

    • @user-qb2fu5bm4s
      @user-qb2fu5bm4s Před 11 měsíci

      ​@@masara7252አንተዬ የተገለጠበት ስጋው።እስኪ መጀመሪያ ለማዳመጥ ሞክር

    • @user-qb2fu5bm4s
      @user-qb2fu5bm4s Před 11 měsíci +2

      አዳምጥ በደንብ።ወንድሜ ለክርክር ሳይሆን ለእውነተኛ መዳን ስትል።

    • @arabtowers9123
      @arabtowers9123 Před 11 měsíci +1

      ሥላሴ የሰይጣን ሰም ነው የሰይጣን ትምህርት በጌታ በኢየሱስ ሰም ይጥፋ

  • @danielbafa2076
    @danielbafa2076 Před 3 měsíci +1

    ቃሉን እየዘለልክ ለምን ታነባለህ ሰውየው በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሁአቸው የሚለውንም አንብበው እንጂ ሀሰተኛው አጭበርባሪ

  • @jarssoobettoo7972
    @jarssoobettoo7972 Před 9 měsíci +2

    ኧረ የሥህተት ትምህርት ነው።

    • @user-by3mw2nt4n
      @user-by3mw2nt4n Před 2 měsíci

      ኧረ ወንድሜ እንደዚህ ያለ እዉነት(ብርሀን) የትም የለም ። 2ጢሞ 4:3 ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሱበት ዘመን ይመጣልና ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ እንደ ገዛ ምኞታቸዉ ለራሳቸዉ አስተማሪዎችን ያከማቻሉ እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ

  • @truelovecommunitytransform2854
    @truelovecommunitytransform2854 Před 11 měsíci +4

    Not true, this is the teaching of the so called 'Only Jesus Church/ ሐዋርያት ቤክ' who deny Trinity.

    • @nattymu8471
      @nattymu8471 Před 11 měsíci +3

      Then what?

    • @Dr_Tsega
      @Dr_Tsega Před 11 měsíci

      This is the teaching of the Bible!

    • @kassagurmessamelka7950
      @kassagurmessamelka7950 Před 11 měsíci +2

      we absoutly deny trinity which is aphilosophy of plato and tertullian

    • @user-og1yn4ci2u
      @user-og1yn4ci2u Před 11 měsíci +1

      I don't weather you are female or male but. In the first place there is no trinity in the bible. The origin of trinity is pagan check Egypt trinity Roman trinity and others. There is only one God and only one father. That God manifest him self in flesh.

    • @user-og1yn4ci2u
      @user-og1yn4ci2u Před 11 měsíci +1

      ይሁዳ ቁጥር 4

  • @yavumobilegamer477
    @yavumobilegamer477 Před 10 měsíci

    Yes we don't believe in 3 Gods bc the lord our God is one lord . Trinity is not written on bible

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 Před 12 dny

    ውሸት!

  • @GDM82879
    @GDM82879 Před 11 měsíci +1

    እናንተ እኮ ችግራችሁ Bible ትሪኒትን አስመልክቶ ስለ Plural የሚያወራውን መናገር አትፈልጉም😂😂

    • @kassagurmessamelka7950
      @kassagurmessamelka7950 Před 11 měsíci

      እናንተ ደግሞ ችግራቹ እግዚአብሄር አንድ ነኝ ብቻዬን ነኝ ከኔ ጋር ማንም የለም የሚለውን ማውራት አትፈልጉም የገዛ እግዚአብሄርን ቃል እንኳን አትሰሙም

    • @kassagurmessamelka7950
      @kassagurmessamelka7950 Před 11 měsíci +2

      እናንተ ደግሞ ችግራቹ እግዚአብሄር አንድ ነኝ ብቻዬን ነኝ ከኔ ጋር ማንም የለም የሚለውን ማውራት አትፈልጉም የገዛ እግዚአብሄርን ቃል እንኳን አትሰሙም

    • @Dr_Tsega
      @Dr_Tsega Před 11 měsíci +3

      Plural ባየህ ቁጥር Trinity ነው ያለህ የትኛው የእግዚአብሔር ቃል ነው?

    • @nattymu8471
      @nattymu8471 Před 11 měsíci

      ​@@masara7252ማቴዎስ 28_19 የቱ ጋር ነው trinity ነው ሚለው?

    • @arabtowers9123
      @arabtowers9123 Před 11 měsíci

      ​@@kassagurmessamelka7950🤐🤮🤮