ጰራቅሊጦስ 2016 | ከሰኔ 10 - 16/2016

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ጰራቅሊጦስ 2016
    👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
    ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
    👑 0938859999
    👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
    👑 maps.app.goo.g...
    👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
    👑 / @equipmedia2577
    👑 t.me/Mamusha_F...
    👑 / equipmediamamushafenta

Komentáře • 67

  • @equipmedia2577
    @equipmedia2577  Před 2 měsíci +14

    #ዸራቅሊጦስ_2016
    #የመንፈስ_ቅዱስ_ሳምንት
    ከሰኔ 10/ 2016 (ሰኞ) እስከ ሰኔ 16/2016 (እሁድ) ለተከታታይ ምሽቶችና እሁድ ጠዋት የሚኖረን ልዩ ፕሮግራም በቪዲዮው የተመለከታችሁትን ይዘቶች ይዟል። መጥታችሁ እንድትካፈሉ ጋብዘናችኋል።
    አድራሻ:- በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ
    Map:- maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9
    በቀጥታ ስርጭትም መከታተል ለምትፈልጉ ቤተሰቦቻችን የዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ መከታተል ትችላላችሁ።

    • @tazasports17
      @tazasports17 Před 2 měsíci

      Please upload the QR code on your platforms..

  • @derartumekonnentutu3982
    @derartumekonnentutu3982 Před 2 měsíci +18

    ሀገር ቤት move እንዳደርግ ሚገፋፋኝ ይህ ቤተክርስቲያን ነው :: thanks to the internet at least ፀጋውን እንድንካፈል እያስተላለፋችሁልን ስላለ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ::
    በእነዚህ ቀናት ውስጥ እስክማር ቸኩያለሁ 🙌
    ሰንብቱልን !!

  • @user-oz5bw6iy9z
    @user-oz5bw6iy9z Před 2 měsíci +7

    ወጣቱ ጠያቂ ተባረክ !! አይዞህ

  • @AddisKenNew
    @AddisKenNew Před 2 měsíci +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ የጊዜው የመለኮት ድምፅ ነው ብዬ አምናለሁ ።እኔ በግሌ ሰሞኑን ስለ የመንፈስ ቅዱስ የሃይል አገልግሎት መቀበል እየፀለይኩኝ ነው ስለዚህ በተቻለኝ መጠን ቀጥታ ስርጭቱ ላይ ለመካፈል እሞክራለሁ ጌታም ይረዳናል ያግዘናልም በርቱ ❤❤

  • @SamuelAbrham-wo9nm
    @SamuelAbrham-wo9nm Před 2 měsíci +5

    ለሁሉም ቤተ ክርስቲያን አርያ የሚሆን ቤተ ክርስቲያን ነው፡፡

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 2 měsíci +3

    ለኔም ፀልዩልኝ በማዳም ቤት ጌታ እንዲሞላኝ በጣም ነው ምጠማው እኔ😢😢

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Před 2 měsíci +4

    በጣም ደስ ይላል እነ ዶክተር ማሙሻ ብዙ ወጣቶችንም በመሳዊ መንገድ እየገነባችሁ ነው በጣም አደንቀሀለሁ ተባረኩ🙏❤️

  • @masti1612
    @masti1612 Před 2 měsíci +5

    በጣም ነው የሚገርመው በእውነት ጊዜው ነው፣ እኔ ካለድሮየ በነዚህ ባለፉት ሶስት ሳምንታት መንፈስ ቅዱስ ላይ ያተኮሩ ስብከቶችን፣ ትምህርቶችን፣ ፣ የእግዚአብሔር ን ቃል ነበር ያሳለፍኩት። ለመጀመሪያ ጊዜ ልሳን እንድናገር ፀለይኩ ብዙ ጥያቄ ስለነበረብኝ። መጭውን ሳምንት በናፍቆት እጠብቃለሁ። በጌታ ቤት አመታትን አስቆጥሪያለሁ። እኔ ስሜ ማስተዋል አሰፋ ቦጋለ እባላለሁ ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት ፀልዩልኝ፣ ሁለት ወንድ ልጆች አሉኝ አቤኔዘር እና እዝራ ይባላሉ ለነሱም እንዲህም ። 16 & 14 አመታቸው ነው። ለባለቤቴ ለደመቀ ማህተም ም ፀልዩልን ቤታችን ውስጽ እሳቱ እንዲወርድ። ተባረኩ

  • @NewLife20226
    @NewLife20226 Před 2 měsíci +6

    ወንድም ዶ/ር ማሙሻ ስላንተ ጌታን እናመሰግናለን. ተባረኩ::

  • @misgana2g2yishak
    @misgana2g2yishak Před 2 měsíci +1

    አብሬያችሁ ነኝ ከአርባምንጭ ። ደስ የሚል እቅድ ደስ የሚል በአል ነው። ለመማር ለመጠማት እና ለመሞላት❤❤❤

  • @AB-zy5ul
    @AB-zy5ul Před 2 měsíci +2

    ተባረክልን!! ልክ ነው ሁል ጊዜ የመንፈስ ቅዱስ ጊዜ ነው ግን አስፈላጊ ነው የመንፈስ ቅዱስ ቀን ማክበር!!!

  • @user-od5ec4so4r
    @user-od5ec4so4r Před 2 měsíci +1

    አብሬአችሁ ነኝ ትምህርቱንም በመማር ፀልዩልኝ ተባረኩ

  • @Hamuti43
    @Hamuti43 Před 2 měsíci +1

    እግዚያብሄር ይመስገን ዛሬም እርሱ ሰው አለዉ በርቱ

  • @berikebede2210
    @berikebede2210 Před 2 měsíci

    ጌታ ይባርክልን ማሙሻዬ

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před 2 měsíci +1

    ጌታ ስላዘጋጀልን ዕድል የተመሠገነ ይሁን!!!!!!

  • @lidetmesfin8114
    @lidetmesfin8114 Před 2 měsíci +1

    ከክብር ወደ ክብር❤

  • @degefayohannes1325
    @degefayohannes1325 Před 2 měsíci +1

    May God bless you both of you

  • @Mm6dan
    @Mm6dan Před 2 měsíci +4

    ኦ በጣም በናፍቆት ነው የምጠብቀው፡፡

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před 2 měsíci

    አሜን መንፈስ ቅዱስን ተሞልተን አንጨርስም ፣ አንዱ መሞላት ለሌላኛው መሞላት በርነው l like it

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 Před 2 měsíci +6

    ዸራቅሊጦስ የመንፈስ ቅዱስ ሳምንት መዘጋጀቱ በጣም ጥሩ ነዉ ተባረኩ አብሬ እጀምራለሁ
    ፕሮግራም አቅራቢዉ ወጣት ነህ ማሙሻ ብለህ ከመጥራት አገልጋይ (መጋቢ) ብለህ መጥራት ትችል ነበር

  • @eyerusalemabebe3051
    @eyerusalemabebe3051 Před 2 měsíci +1

    እናምናለን ይሄ የእግዚአብሔር ሃሳብ ነው ታላቅን ነገር እናያለን ተባረኩ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @HenonHmichael
    @HenonHmichael Před 2 měsíci

    ተባረኩ ከሀዋሳ መምጣት የማልችልበት ብዙ ተጨባጭ ሁኔታዎች ቢኖሩብኝም ቅዳሜን እና እሁድን አብሬአችሁ ብሆን ደስስ ይለኛል የጌታ ፈቃድ ይሁን ተባረኩ!!!!

  • @user-cc9ki2ss8e
    @user-cc9ki2ss8e Před 2 měsíci +1

    ተባረኩ!

  • @servantofgod1889
    @servantofgod1889 Před 2 měsíci +1

    Can't wait be blessed guys

  • @asenakwubeshet
    @asenakwubeshet Před 2 měsíci

    It is wonderful idea!!!I live in Jijiga (Somali region) I wish to be with you, however I will follow through online.

  • @memardesaleng5901
    @memardesaleng5901 Před 2 měsíci +1

    በጉጉት እየተጠባበቅን ነው ጌታ ታላቅን ነገር ያደርግልናል

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቅዱሳን በሙሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Před 2 měsíci +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው የዘላለም❤❤❤❤❤

  • @mogosz3620
    @mogosz3620 Před 2 měsíci +4

    ተባረኩ

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 Před 2 měsíci

    ተባረኩ በጣም አሰፈላጊና አሰፈላጊ ይጨምርልህ

  • @olyadbekako2766
    @olyadbekako2766 Před 2 měsíci

    Dr Mamusha our blessing

  • @_dibora3949
    @_dibora3949 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!❤🙏

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 Před 2 měsíci +2

    Betama Desi yemle hasbe newo geta yebrkachu

  • @obsagirma4496
    @obsagirma4496 Před 2 měsíci

    we love you dr mamusha

  • @mihretayele1404
    @mihretayele1404 Před 2 měsíci +1

    May the almighty God bless you all! Waiting for the day ❤!

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 Před 2 měsíci

    Tebareku ❤❤❤❤❤

  • @user-vw5wg7uv4p
    @user-vw5wg7uv4p Před 2 měsíci

    ወንድሜ ዶክተር ማሙሻ ፈንታ አንተ ጌታ የሰጠን የእግዚአብሄር ደብዳቤ ነክ እንወድካለን ተባረኩልን አብረን ነን

    • @girmaytesfazgi9841
      @girmaytesfazgi9841 Před měsícem

      ወንድሜ ዶክተር ማሙሻ ፋንታ ተባረክ ሁላችሁም ተባረኩ

  • @user-od5ec4so4r
    @user-od5ec4so4r Před 2 měsíci +1

    Paster bewich new yalehut steliyilign

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel Před 2 měsíci +1

    Egziabiher yibarikachu xegawin yabizalchu.

  • @SamuelAbrham-wo9nm
    @SamuelAbrham-wo9nm Před 2 měsíci +5

    ልጁ ትንሽ ልጅ ነው አስተካክል ነው ሚባለው ወንድሜ ይችን ነገር አስተካክል ተባረክ አንተን የመሰለ ወጣት ቤተ ክርስቲያን አላት በርታ ይህ የመጀመሪያው ነው መሰለኝ ወደ ፊት አስተካክል በጌታ ወንድሜ እወድሃለሁ፡፡

    • @user-kx2zm3sv2t
      @user-kx2zm3sv2t Před 2 měsíci +5

      ምን አደረገ?

    • @fadillamarkosi9137
      @fadillamarkosi9137 Před 2 měsíci

      Anchi like neshe edeze Ayenete wotatochine be betekerestane zuriya mayate eresu Desi yemele negere newo so sitetene be mekre astekakili malate eyale bezu negere tichite mawirate libuine masbere newo demo liju be titina newo eyewore yenebre edeze malate sayasibe yehonaile sileze be teragage mafese maseredte yeshalile edesu ayente wotatacho yalubete bezu cherechochu dakira bete eyemesel techegrene yeleme ede echine sitete tebikene yehenine bilatene maokenene aysefeligeme geta yeredene hulachineme tsaga yibizlachu balachinete Hulu

    • @AB-zy5ul
      @AB-zy5ul Před 2 měsíci +2

      ምንም አላደረገም ዝም ብለው ነው ጎበዝ ወጣት ነው በርታ እባካችሁ መልዕክቱ ላይ እናተኩር

    • @user-qi2pq5iq4u
      @user-qi2pq5iq4u Před 2 měsíci

      ❤❤🎉

  • @easypc8806
    @easypc8806 Před 2 měsíci +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @walelignayele6014
    @walelignayele6014 Před 2 měsíci

    Thank you💥🙏

  • @user-kv7jd3dj5f
    @user-kv7jd3dj5f Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @meronkassahun7612
    @meronkassahun7612 Před 2 měsíci

    Betwkristiyan wust Mamushan Ababi newu yeminilwu min uiwutachihu yihon ebdeza bilewu. BeEyesus Sim.

  • @mebrat-wi7ok
    @mebrat-wi7ok Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-vw5wg7uv4p
    @user-vw5wg7uv4p Před 2 měsíci

    እውነት እኮ ነው ወንድሜ መንፈስ ቅዱስ በቤተክርስቲያን በሀይል እንዲመጣ እሱ ብቻ ሊመራን ያስፈልጋል

  • @kassahunmekuria4629
    @kassahunmekuria4629 Před 2 měsíci +4

    ጥያቄዎችን ትቀበላላችሁ?

  • @sinishawkifle9514
    @sinishawkifle9514 Před 2 měsíci

    live bitelalefu programochu tiru new

  • @lidetmesfin8114
    @lidetmesfin8114 Před 2 měsíci

    በፀጥታ የሰራል!!!!!!

  • @adisftret1084
    @adisftret1084 Před 2 měsíci

    ጠያቂው የውንድምነት ምክር ልስጥህ፡ ቋንቋህ እየትበላሸ ነውና፡ በተቻለህ መጠን በጊዜው አማርኛ ቋንቋን አጥና፡ ሰሚዎችህን ተረዳ ተባረክ

    • @AB-zy5ul
      @AB-zy5ul Před 2 měsíci +2

      መልክቱ ላይ እናተኩር

  • @AmenEsaysa
    @AmenEsaysa Před 2 měsíci +1

    ሰአቱን ያወቃችሁ ንገሩኝ

    • @equipmedia2577
      @equipmedia2577  Před 2 měsíci

      በኢትዮዽያ ከምሽቱ 11:00 ጀምሮ

  • @keber9748
    @keber9748 Před 2 měsíci

    There is some belief in the Christian circles, who say the movement of the Holy Spirit is only during the apostolic dispensation, eg the book of Acts. The apostolic function also is not for now.
    Although, it is clear from the scripture below
    "For the promise is unto you, and to your children, and to all that are afar off, even as many as the Lord our God shall call."
    Acts 2:39 KJV
    Would you please shed some light on this for clarity? Thank you. May God bless you

  • @TigistBazezew
    @TigistBazezew Před 2 měsíci

    😍😍😍😍😍😍😂

  • @jeremiahgudure5920
    @jeremiahgudure5920 Před 2 měsíci

    Please let me the location

  • @rahelbetruzenebe4023
    @rahelbetruzenebe4023 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤