Video není dostupné.
Omlouváme se.

የአዲስ አበባ ድባብ በ 1927 ዓም / Scene in Addis Ababa 1935

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 07. 2024
  • የአዲስ አበባ ድባብ በ 1927 ዓም / Scene in Addis Ababa 1935
    #ethiopia #addisababa #haileselassie #italy

Komentáře • 19

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 Před 29 dny +8

    1:24 ላይ ምሽግ ሲያስቆፍሩ የሚታዩት ደርገ ከ60ዎቹ ሚኒስትሮች ጋር በግፍ የረሸናቸው ስመ ጥር አርበኛ ደጃዝማች ክፍሌ እርገቱ ናቸው። የጀግኖች አባቶቻችን በረከት ወኔ እና የሀገር ፍቅር ይደርብን። ወንድማችን ቢኒያም እጅግ እናመሰግናለን ♥️👑💚💛♥️👑

  • @Adis001
    @Adis001 Před 29 dny +10

    አባቴ ሪዲዬ ሆቶሪተር ነበር በንጉሱ ጊዜ ግን ደርግ ሲመታ ገደለብን አባታችንን እሪሳውንም አልሰቱንም እና እኔ ልጅ እስካሁን ስለ አባት ሲነሳ በየቦታው አለቅሳለውይ በዚእ እድሜዬ ለምን አባቴ ደግ ነበር።

  • @Colethodox
    @Colethodox Před 28 dny +2

    I love everything you post. Thanks for keeping this history alive. 🙏🏼

  • @NahomT1056
    @NahomT1056 Před 29 dny +3

    dud u r a legend keep it up!!!

  • @leya8572
    @leya8572 Před 29 dny +3

    አንድ ቀን ነጭ የደረሰበት እንደርስ ይሆን መቼ ነው ሰው ሰው የምንሸተው አግዚአብሔር መቼ ነው በኛ የሚደሰተው

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 29 dny +1

    አቤት እንዴት እንዳደረግናት አላያችሁ።
    ከልብ እናመሰግናለን🙏💚💛❤

  • @fes592
    @fes592 Před 29 dny +3

    በጣም ደስ ይላል አያቶቻችንን ማየት። እነሱ እንዲህ ደክመው የያቆሙዋትን ሀገር ዛሬ የኦሮሞና የትግሬ ፖለቲከኞች ሊያፈርሱ ይታገላሉ። ህዝባችን በአንድነት ቆመን አፍራሹን እናፈርሰዋለን።

  • @kifle16ify
    @kifle16ify Před 24 dny

    አመሰግናለሁ 3ተኛውን comment እይው

  • @hermelaamdeslase4333
    @hermelaamdeslase4333 Před 21 dnem

    Can i ask where do you found the videos

  • @leya8572
    @leya8572 Před 29 dny

    🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩

  • @iamnate6415
    @iamnate6415 Před 29 dny

    Were the military trainers British?

    • @BiniamHirutsHistoryTube
      @BiniamHirutsHistoryTube  Před 29 dny +2

      Swedish

    • @iamnate6415
      @iamnate6415 Před 28 dny +1

      @@BiniamHirutsHistoryTube Thank you

    • @shewangizawteshome1623
      @shewangizawteshome1623 Před 24 dny +1

      እንዲሁም እዛው ላይ የሚታዩት ከዝነኛው የፈረንሣይ ጦር ትምህርት ተመርቀው የማይጨው መድፈኛ አዛዥ የነበሩት አርበኛው አጎቴ ሻለቃ/ኮሎኔል በኇላ ደጃዝማች ክፍሌ ዕርገቱ አሰልጣኝ ነበሩ። ብዙ ለሀገር ውለታ ሠርተው አለፉ(ደርግ ተ60ዎቹ ባለውለታዎች ጋር ረሸናቸው)

    • @iamnate6415
      @iamnate6415 Před 24 dny

      @@shewangizawteshome1623 በጣም የሚያኮራ ታሪክ ያለው ቤተሰብ ነህ በጣም ደስ ይላል፡፡ ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር

  • @SH-ly7rt2
    @SH-ly7rt2 Před 29 dny

    A year about to kick out the Italians.