Ethiopia [ታሪክ]ያልተነገረው የጄኔራሉ አሳዛኝ ስቅላት Mengistu Neway | Haile Selassie | Germame Neway

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #Ethiopia #Addis1879 #ኢትዮጵያ #አዲስ1879

Komentáře • 13

  • @lovenew3553
    @lovenew3553 Před rokem +4

    ጀግና ሰው ነበሩ ግርማሜ ነዋይ እና መንግስቱ ነዋይ

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 Před 2 lety +4

    መንግስቱ ንዋይ ጀግና ነው ለሱ ሳይሆን ለወታደር ደሞዝ ይጨመር ብሎ ነው ትግል የጀመረው እሱ ሁሉ ነገር የሞላለት ነው ምንም ችግር የለበትም ለድሆች ነው የሞተው ።

  • @almaznegash7592
    @almaznegash7592 Před rokem +1

    He is a hero

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 Před 2 lety +3

    ጀነራል ትክክል ነው ።

  • @adonairoi3516
    @adonairoi3516 Před 2 lety +4

    ላደረጋችሁት ግፍ ዘርማንዘራቹ ሣይቀር ዋጋ ይከፍላል

  • @matib768
    @matib768 Před měsícem

    ሲሰቀሉ እንዲህ ብለው ነበር አንድ ትልቅ አባት ሲያወሩ እንደ ሰማሁት :-
    ኢትዮጵያ እኛ አረሙን እንንቀል ስላልን ይህንን ሰጠሽን ስለዚህ:-
    ወንድ ልጅ አይውጣልሽ
    የሚ ጠላሽ ይግዛሽ
    ሴት ይግዛሽ
    ጃንሆይ ቀብርዎ አይመር
    ስለዚህ የሆነ የታሪክ ማስተካከያ ንጉሥ ዳዊት እንዳደረገው ካልተደረገ ችግሩ ቀጣይ ነው 😢

  • @tafgirma
    @tafgirma Před měsícem

    በዘመኑ ስለነበርኩና ጄነራሉ ሲሰቀሉ በዕድሜ ታላቄ ከሆነ ጋር ስለሆነ የሄድኩት አንደኛ በቦታው የደረስነው ከተሰቀሉ ከጥቂት ሰአታት በኋላ ስለሆነ ከጅምሩ አላየሁትም ሁለተኛ ከአራዳ ጌዮርጊስ ቤተክርስቲያን ውጪ እንደተሰቀሉት ወንድማቸው ገርማሜና፣ ጽጌ ዲቡ ፣ ወርቅነህ ገበየሁ በቅርቡ ለማየት የሚፈቀድ አልነበረም በሩቁ የተሰቀለ ሰው ይታያል እንጂ የጄነራሉን ማንነት በቅርበት ለማየት አይፈቀድም ነበር፡ ነገር ግን እዚህ የተሰጠው የታሪኩ አገላለጽ ላይ አንድ ግራ ያጋባኝ ነገር አለ፡ ይኸውም እንደተገለጸው እጃቸው የፊጥኝ ወደኋላ ታስሮ ባለበት እንዴት አድርገው ገመዱን እራሳቸው አንገት ውስጥ ሊያጠልቁት ቻሉ? ስለዚህ ነባራዊውን እውነተኛ ታሪክ ድምቀት ለመስጠት የተጨመረ መስመር ይመስለኛል።

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 Před 2 lety +1

    ስለምንታይ እዮም መራሕቲ ሳልሳይ ዓለም፡ ብፍላይ ካኣ መራሕቲ ኣፍሪቃ ንዝተቓወምዎም ናይ ፖለቲካ ሰባትን ክሳብ ንታራ ሰባትን ብመቕተልቲ ስጉምቲ ዝውሰድሎም፧ እዚ ዝገርም እዩ። ዝኾነ ሰብ በብዓቕሙ ብዛዕባ'ቲ ኣብ ሃገሩ ዘሎ ምሕደራ ፍሉይ ርእይቶ ክህልዎ ይኽእል እዩ። ክሳብ ንሃገሩን ንህዝቡን ንጸላኢ ኣሕሊፉ ዘይሃበን፡ ኣሕሊፉ ክህብ ዘወጠነን፡ ስለ ፍሉይ ርእይቶን ተቓውሞን ዘለዎን ግን ጥራሕ ናይ ሞት መቕጻዕቲ ክውሰነሉ ኣይግባእን እዩ። እዚ ካኣ ፍጹም ገይጋ ስለ ዝኾነ ክእረም ዘለዎ ሃገራዊ ጉዳይ እዩ።

    • @TigerUpperCut22
      @TigerUpperCut22 Před rokem

      he was responsible for the killings of 15 close members of haile selassies political environment, including Mulugeta Bulli and Abebe Aregai who were war heroes. he is a traitor and a killer who deserved the death penalty