መጽናኛዬ ESRAEL BINIYAM AMAZING PROTESTANT SONG

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 12. 2021
  • አዳዲስ ዝማሬዎች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርስዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ብሩካን ናችሁ::እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን አብረውን ጌታን ያገልግሉ ::
    FACEBOOK: / tesfalemmarkos
    © All rights reserved to Tesfa.
    the Lord bless you abundantly
  • Zábava

Komentáře • 1,3K

  • @TesfaTv2022
    @TesfaTv2022  Před 2 lety +277

    አዳዲስ ዝማሬዎች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርስዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ብሩካን ናችሁ::እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን አብረውን ጌታን ያገልግሉ ::

  • @lisantilahun4709
    @lisantilahun4709 Před 2 lety +347

    ኧረ ኧረ ኡኡኡኡ ...... እኔ ቆይ ምን ማለት እችላለው እንደዚ አይነት ድንቅ ብላቴና ጌታ በረከት አድርጎ ስለሰጠን ተባረክ እየሱሴ, በቤቱ ከእግሩ ስር ተቀምጦ ማደግ ይሁንለት, በረከታችን ነህ ጌታ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግህ🙏🙏

    • @kitchenhiwot2793
      @kitchenhiwot2793 Před 2 lety +2

      Ameernnnnn yene Berecte zemnhee yebarekeelligi

    • @kinfeabereham2848
      @kinfeabereham2848 Před 2 lety +2

      Amen

    • @jesuschristislord242
      @jesuschristislord242 Před 2 lety +2

      Amen yene bruk zemenih ybarek wyyy

    • @ghiwot5311
      @ghiwot5311 Před 2 lety +6

      አሜን አሜን ጅማሬው በቤቱ እንደሆነ ፍፃሜውንም ያሳምረው። ከአለም ክፋት በደሙ ይሸፍነው። ዘመኑ በቤቱ ይለቅ።

    • @Tiktokmezmurchristian
      @Tiktokmezmurchristian Před rokem +1

      Amen 🙏 ❤ 🙌 🥰

  • @beteamhara-tube99
    @beteamhara-tube99 Před 2 lety +219

    I am orthodox but i really fall in love with this sweet voice which is a gift of God.

  • @genetwoldeselassie9691
    @genetwoldeselassie9691 Před 2 lety +27

    አኔ ኦርቶክስ ነኝ ግን የዚህ ልጅና የሀና መዝሙር ስሰማው ከውስጤ ነው የሚያስለቅሰኘ ይነዝረኛል እግዚአብሄር ያሳድግህ 🙏

    • @amiedavid7081
      @amiedavid7081 Před 2 lety +2

      ወደ እቅፉ እንድትመጣ ነው እየጎተጎተ ያለው እባክህ ወደ ዚህ ድንቅ ጌታ ና ይቀበልሃል

    • @abenezerdawit3323
      @abenezerdawit3323 Před rokem +1

      እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ መንፈስ ቅዱስ በመገኘቱ ይሙላሽ🙏

    • @elenimehari7016
      @elenimehari7016 Před 6 měsíci +1

      ሰለሀይማኖት ሳይሆን ስለሞተልን ክርስቶስ ነዉ የዘመረዉ

  • @yeabsratemesgen4184
    @yeabsratemesgen4184 Před 2 lety +53

    የሀይማኖቱ ተከታይ አይደለሁም
    ግን ሰምቼህ ዝም ማለት አልቻልኩም
    ተባረክልኝ
    መንፈስ ቅዱስ ከዚህም ወደሚበልጠውና ወደሚሻለው ያሳድግህ
    በሞገስ እና በጥበብ በእግዚአብሔር ቤት እደግ እንጂ ወደአለም እንዳታይ
    እንዳትዘፍን በዚህ ውብ ድምፅህ ክርስቶስን ብቻ ቀድስበት።

    • @Heniathei
      @Heniathei Před 2 lety +1

      tebareki

    • @girmatamiru4290
      @girmatamiru4290 Před 2 lety

      You already believe in holy spirit and in Christ, I can imagine you by default believe in God the father. So you already are a Christian. What do you mean by I don't believe?

  • @lishannigussie4997
    @lishannigussie4997 Před 2 lety +181

    እግዚአብሄር በሞገስና በጥበብ በቤቱ ያሳድግህ የኔ ልጅ!

    • @user-xy2lw5mo5u
      @user-xy2lw5mo5u Před 2 lety

      ጌታ፣ይባርክህ፣በጣም፣መታደል፣ነው፣በዚህ፣እድሜህ፣ለጌታ፣መዘመር፣ያሳድግህ፣

    • @frehiwotbefekadu8792
      @frehiwotbefekadu8792 Před 2 lety +1

      Amen.

  • @metimathewos5424
    @metimathewos5424 Před 2 lety +15

    ገና ከማለዳው እንደ ዳዊት በዝማሬ ተቀብተሀል፡ ስለ አንተ ጌታን እባርካለሁ.. ከአፍህ የቅላፄ ማር ይፈሳል፡ የኔ ውድ ልጅ እወድሀለሁ፡ እናትና አባትህ ታድለዋል፡ ጌታ ሰውሮ በቤቱ ያሳድግህ፡ እፀልይልካለሁ እሺ፡፡

  • @tagelrikiba2831
    @tagelrikiba2831 Před 2 lety +30

    ዘመኑን ጠብቆ የመጡ ብላተኖች የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @tsionmekuriya3842
    @tsionmekuriya3842 Před 2 lety +23

    ንጹ ልብ ንጽ አይምሮ ጌታ ከዚ ክፉ ዘመን ሸሽጎ ደብቆ አደሳሙኤል በቤቱ ያሳድግህ

  • @tasissatsedare6281
    @tasissatsedare6281 Před 2 lety +46

    ግሩም አባት ንህ የምትራራ
    የምትረዳ በመከራ
    ባአንተ ድኛለሁ ነፃ ወጥቻለሁ
    ተመስገን እየሱስ እልሃለሁ
    አሜን አሜን ተባረኩ

  • @Aspire_Africa
    @Aspire_Africa Před 2 lety +4

    በጣም ታምሜ ተኝቼ ድንገት ስልኬን ስከፍት አዳመጥኩት ህመሜን እረሳሁት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ። ክብር ሁሉ ለለልዑሉ ጌታ ይሁን። የኔ ድንቡሽቡሽ😘 ምን እላለሁ ቅዱሱ አምላክ ያለምልምህ። ተስፍሽም ብርክ በል ።
    ❤️🤗😊😘🥰

  • @ruthabraham2585
    @ruthabraham2585 Před 2 lety +3

    አብዛኛዎቹ በልጅነቴ እየዘመርኩ ያደኩባቸው መዝሙሮች እያደኩ ስመጣ ነው እየገቡኝ የመጡት። የእግዝአብሄርን ቃል ከተዋወኩባቸው ዋነኛው መዝሙር ሲሆን ገልጬ ያላነበብኩዋቸው ግን በዝማሬ ምክንያት በልቤ ላይ ተጽፈው አብረውኝ ያደጉ የእግዝአብሄር ቃሎች ዛሬ በማልፍባቸው ሁኔታዎች ውስጥ በዜማ ይመክሩኛል፣ ይመልሱኛል፣ ያበረታቱኛል...ታድያ ዛሬም ቃሉን እየሰሙ እና እየዘሙሩ የሚያድጉ >>የዛሬ አበባዎች

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 2 lety +9

    የነጠፈው ሸለቆ እህል ውሃ የሌለበት
    ስንቱ ጠጥቶ ረካ ታምር ሰሪ ሲገኝበት
    ሬት ሬት ያለው ሂወት ሲቀምሱት ጣፈጠ
    አንተ እጅ ላይ ሲገባ ሁሉም ነገር ተለወጠ
    ስደክም እያበረታኝ
    ሳዝንም እያፅፅናናኝ
    እግዚአብሔር እኔ አለሁ እንዳለ
    ሳይለየኝ ከኔ ጋራ ዋለ ።
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ብዙ ህፃናቶችን በዝማሬ እንድጠነክሩ ከጎናቸው ሰለሆንክ እግዚአብሔር ይባርክህ
    አሁን አሁን የተማርኩት ህፃናት ማለት ለእግዚአብሔር ልብ በጣም ቅርብ ናቸው ለምሳሌ በህልም ኤንጅሎች ወደኛ የሚቀርቡት ህፃናትን መስለው ነው ። የሀገራቾንን ህፃናቶች ወንጌል ይድረሳቸውና ከዚህ አሰቀያሚ መራር አለም በሰላም ይኖሩ ዘንድ ፀሎቴ ነው ለምን በልጅነት ወደ እግዚአብሔር የቀረበቡ ሰው
    ወች ሁሉ በከንቱ የሚባክን ግዜ በፍፁም አይኖራቸውም
    🙏🙏🙏አሜን ያለው አይቀርም አምናለሁ
    ዝማሬን ካፌ አይታጣም
    የካሳ ግዜ ይሆናል
    ቀን ቆጥሮ ለኔም ይመጣል
    🙏🙏🙏🙏

  • @mimitamire2317
    @mimitamire2317 Před 2 lety +75

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ።ጌታ በቤቱ እንደ ሰሙኤል ያሰድግህ ብሩክ ነህ።

  • @Taredan77
    @Taredan77 Před 2 lety +141

    😭😭🙏🙏🙏😭😭😭ተባረክ ጌታ በቤቱ ያሳድግህ ለራሱ መጠቀሚያ ባርያ ያርግህ ዘመንህ ሁሉ በጌታ ቤት ይለቅ ወላጆቹ ጌታ ይባርካችሁ 🙏🙏።

    • @dukamezmur
      @dukamezmur Před 2 lety

      czcams.com/video/EdQqAS0VAek/video.html

  • @tesfubiru233
    @tesfubiru233 Před 2 lety +4

    እንደዚህ አይነት ትውልድ ጌታ በምድራችን ለይ ያብዛልን።

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Před 2 lety +4

    እነ ሳሙኤልን እነዳዊትን እነዳንኤልን ያሳደገ የ መንፈስ ከአንተም ጋር ይሁን እድግ በልልኝ😘

  • @emelom20
    @emelom20 Před 2 lety +80

    ወይ እግዚአብሔር በዘመናት መሀከል የሚያስነሳቸው መንፈሱ የሚያድርባቸው ብላቴናዎች ስላሉ ስሙ እስከ ዘላለም ይባረክ! ተባረክልን ብዙ ገና ብዙ አለህ ለምልምልን!!

  • @selomeasfaw7061
    @selomeasfaw7061 Před 2 lety +89

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ለበረከት ያድርግህ። ዘመንህ ሁሉ በቤቱ ይሁን።

  • @user-bc6zz3ew8u
    @user-bc6zz3ew8u Před 2 lety +15

    ተስፍ ጌታ ይባርክህ እንደነዚህ አይነት ብላቴናዎችን ከማጀት ወደአደባባይ እያወጣህ የእግዚአብሔርን ፍቅር በህፃናቶቹ ላይ እንዲህ ባለ ክብር የአምላካችን ስም ሲወደስ በዘመኔ በማየቴ ደስ ብሎኛል ገና ብዙ እንደ እስራኤል ያሉ ልጆች ወደዚህ መልካም ግብዣ እንደሚቀላቀሉ

    • @dukamezmur
      @dukamezmur Před 2 lety

      czcams.com/video/EdQqAS0VAek/video.html

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 Před 2 lety +4

    ኧረ እኔ ቀን ከሌት እየሰማሁት ልጠግበው አልቻልኩም ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ። ያብዛልህ።

  • @iyosiasyifru8804
    @iyosiasyifru8804 Před 2 lety +14

    አንተ ብላቴና ከባለጠግነት ሁሉ በላይ ባለጠግነት የሆነውን የእግዚያብሔርን ሚስጥር ክርስቶስን እየገለጠልህ በእግዚያብሔር ዘመንህ ሁሉ በቤቱ ይለቅልህ! ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ! በወንጌል እሳት ተቀጣጠል! ዋው ደጋግሜ ሰማሁት ግን አጠረብኝ!!!!!!!!!

  • @haimanotteklu9548
    @haimanotteklu9548 Před 2 lety +14

    አእንባየን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ድረስ ስማሁት ስማሁት አይስለችም . አማረኛ በደንብ የማይችለው የ9 አመት ልጀ ደግሞ ደጋግሞ ይስማዋል . በፍዑም የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ልጅ ነው . እንዲሁ ቅዱስ ዳዊትን ያስታውስኛል ከእረኝነት ጅምሮ ንጉስ ሁኖ ወርዶ በእነሜልኮል እስኪሳቅበት ድረስ ዝቅ ብሉ ሲያመስግን , ከዛም እስራኤልን ሲገዛ . እንዳንተ አይነት ልጆች በእግዚአብሔር ቤት አድጋችሁ እሱን መፍራትና ማክበር ተምራችሁ ለዛች ምስጊን አገር ተስፍና ገዥ ያድርግልን ዘንድ አምላኬን እለምናለሁ . ምን ልበልህ እድግግግግ በልልን . I love you so much 😍😍

  • @sabigetachew3250
    @sabigetachew3250 Před 2 lety +22

    I am orthodox but i fail in love with this spiritual song God Blessed you !!!!!!!!

  • @hiwethiwet8907
    @hiwethiwet8907 Před 2 lety +12

    Tesifshye lemilim አባቴ በቤቱ ያፅናህ !
    በወጣትነትህ
    በጎልማሳነት
    በሽምግልናህ
    በቤቱ አትታጣ 🥰

  • @yenazarethlije558
    @yenazarethlije558 Před 2 lety +41

    "ሌላው ዘምሮ ከሚያደነቁረን እንደ እናተ ያሉ ታዳጊዎች ቢዘምሩ ይሻላል በዚህ ዘመን " thank you for posted this gospel song "

  • @user-rs9cb8vu6w
    @user-rs9cb8vu6w Před 2 lety +58

    የሠራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ 💖💖💖

    • @adamualemayehu08
      @adamualemayehu08 Před 2 lety

      God blessd you

    • @hannahanna3236
      @hannahanna3236 Před 2 lety

      🥰🥰🥰🥰🥰

    • @dukamezmur
      @dukamezmur Před 2 lety

      czcams.com/video/EdQqAS0VAek/video.html

    • @misrakkassa1934
      @misrakkassa1934 Před 2 lety

      አሜን! ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይውረሰው! ብዙዎችን ከጨለማው ሕይወት የማስመለጫ መሳሪያው ያድርግህ የኔ ውድ!🙏🏽🌿🌺🌼🌺🌿

  • @tigistdessiye8362
    @tigistdessiye8362 Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር በቃል በጥበብና በእውቀት ሁሉ ያሳድግህ!!

  • @girumalemayehu5860
    @girumalemayehu5860 Před 2 lety +9

    እድግ በልልን አንተ ብላቴና ተባረክልን
    ተስፍሽዬ ይሄ ለአንተ ከምንም በላይ ትልቅ ስኬት ነዉ ስላለክ መልካም ልብ ጌታ ይባረክ💕💕🙌🙌

  • @belayzeleke4941
    @belayzeleke4941 Před 2 lety +22

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ብላቴናው እስራኤል ቅባቱ ይፈሳል። እግዚአብሔር ያሳድግህ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ተሸፈን። በጣም እባረክብሃለው ደግሜ ደግሜ ደግሜ ብሰማህ አትሰለችም።

  • @eminetwondawle1332
    @eminetwondawle1332 Před 2 lety +13

    ጌታ ያሳድግህ በእንባ ነዉ የሰማሁት ተባርኬበታለሁ

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 Před 2 lety +2

    ቃላት ያጥራል ስለዚህ ድምጽ ለማመስገን እግዚአብሔር ያሳድግህ ጣፋች የሆነው ዜማህ ለዘላለም አይለይህ 😘💝💝😘😘😍😍😍😍😍😍

  • @keepgrowingtofulness1308
    @keepgrowingtofulness1308 Před 2 lety +2

    These kids are ,a result of years of prayer ,fasting ,dedication ,pain ,persecution & death of thousands of saints in the Ethiopian body of Christ .Thank you for your services & all glory to our loving heavenly father .

  • @milenyemane4769
    @milenyemane4769 Před 2 lety +6

    ተባረክ ምርጥ ልጅ ምርጥ ዘማሪ🔥❤😇😍 # በጌታዬ ቤት ኑር እደግ ✋

  • @engediy
    @engediy Před 2 lety +12

    ተባረክ የኔ ልጅ በጌታ ቤት ዘመንህ ይለቅ ጌታ ይጠብቅህ።

  • @Abphares
    @Abphares Před 2 lety +19

    Israel Benyam, a boy with a unique and gorgeous vocal gift. You are so sweet, can't stop listening to you my dear. His parents are stewards to raise their incredible gift, this young boy with love, care, and possible protection. For sure, he will be a great singer of his time.

  • @fikirtemekuria4536
    @fikirtemekuria4536 Před 2 lety +1

    ነፍሴ በውስጤ ፈሰሰች ዝም ብዬ ደጋግሜ አዳምጠዋለሁ
    ውስጤ የሚገርም ስሜት ይሠማኛል የእግዚአብሔር አብሮነት ይሰማኛል ተጽናናሁበት!
    ዘመንክ ይለምልም አንተ ብላቴና ተስፉም ተባረክ ስለ እናንተ ጌታ የተመሠገነ ይሁን!

  • @tsigekasaye5960
    @tsigekasaye5960 Před 2 lety +15

    ዘመንህ በእግሩ ስር ይሀቅልህ የኔ ቆንጆ!!!! ተስፉ አንተም ተባረክ በብዙ

  • @tigestwoldetsadik4316
    @tigestwoldetsadik4316 Před 2 lety +17

    ጌታ ሆይ በቤትህ እንደ ሳሙኤል ይደግልህ፣ ነገስታትን የሚገስፅልህ በህዝብህም መካከል በፅድቅ የሚፈርድልህ፣ አጋግን የሚያርደው ሆኖ በኢየሱስ ስም ይደግልህ።።

    • @dukamezmur
      @dukamezmur Před 2 lety

      czcams.com/video/EdQqAS0VAek/video.html

  • @burtehussian7257
    @burtehussian7257 Před 2 lety +31

    የእየሱስ ቆንጆ ውይ ሳም ባረግህ መንፈስቅዱስዬ እየሱስን ግለጥበት እስከፍጻሜው ያዘው አደራ ሰጠውክ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ምልክትን አርግበት ለራስህ እሰይ። አሜን እልልል👏👏👏😍🥰❤️

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 Před 2 lety +9

    ኩልል ያለ የሕይወት ውሐ ምንጭ ከሆዱ የሚፈልቅ ብላቴና መንፈስ ቅዱስስስ, በጥበብ በሞገስ ያሳድግሕ ኡሁሁሁሁ.....

  • @woinshetdamte4418
    @woinshetdamte4418 Před 2 lety +8

    ጌታ እየሱስ በቤቱ ደብቆ (ሸሽጎ)ያሳድግህ ተባርከህ ቅር፡፡

  • @menahussen9333
    @menahussen9333 Před 2 lety +14

    ጌታ በቤቱ በጥበብ በቁመት ቀሰውም በእግዚአብሔር ፊት ያሳድግህ። ከፊቱ ከቤቱ ለዘላለም አትታጣ። ጌታ ዘመንህን ይባርክ። ተስፋ ይህን ልጁ አደራ ተከታተለው አሳድገው አንተም ጌታ ይባርክህ።

  • @user-cw6ts1lk2i
    @user-cw6ts1lk2i Před 2 lety +8

    ኢየሱስ ጌታ ነው የመዝሙር ባለቤት ኢየሱስ ነው በህይወት ዘመንህ ሁሉ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አንተ የሰጠን የናዝሬቱ ኢየሱስ ይባረክ ተባረክ እንደ ሳሙኤል በቤቱ ፀንተህ ቅር😍😍

  • @liyuakalut7547
    @liyuakalut7547 Před 2 lety +2

    ለአለም አትገኝ ጌታ በቤቱ ድብቅ አርጎ ያሳድግህ! ተስፍሽ ተባረክ !

  • @wondwossenlemma4380
    @wondwossenlemma4380 Před 2 lety +39

    OMG! IT IS SO SWEET! I AM HEARING BY TEARING.

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Před 2 lety +6

    ባባዬ ይብዛልክ ተባረክልኝ ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ 🙏🙏🙏

  • @SolMat
    @SolMat Před 2 lety +2

    ጌታ በጉያ ደብቆ ለእርሱ ክብር ያሰድግክ ባበዬ

  • @andu8144
    @andu8144 Před 2 lety +8

    ተስፍሽ በእውነት ከሁሉ በለይ ሰማይና ምድርን በቃሉ የፈጠረ አምላካችን እና አባታችን እግዚያብሔር ይባርክህ! የውስጥ ልብህን ስለከፈተልህ ክብሩን ለራሱ ይውሰድ!!

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před 2 lety +9

    ተባረክ ጌታ በጥበብና በማስተዋል ያሰድግህ ቡሩክ ነህ

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p Před 2 lety +32

    ጌታ ዘመንህን ያለምልመው ተባርከህ ቅር ለበረከት ሁን የኔ ውድ እወድሃለሁ አንተ አንደኛ ነህ ዘመንህ ይባረክ

    • @dukamezmur
      @dukamezmur Před 2 lety

      czcams.com/video/EdQqAS0VAek/video.html

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Před 2 lety +6

    GBU❤️❤️❤️አባካችዌ በቃልም አስድጉት ተልቅ አደራ ነው ጌታ የስታችው በዚያ ብቻ አንድይቆም 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @mihiretsulamo
    @mihiretsulamo Před 2 lety +5

    “... በወንድሞቹ የተወደደ ይሁን፤ እግሩንም በዘይት ውስጥ ያጥልቅ።”
    - ዘዳግም 33፥24

  • @tizitaabate6850
    @tizitaabate6850 Před 2 lety +79

    Thank you for listening to our comments, and bringing back this awesome kid to sing again. He's such a blessing. Literally the Holy Spirit is using him to touch our hearts. May God bless you and your life. Please bring him back again. He has a gift from above, for a new generation to come. God bless him and his family 😇❤❤❤❤

    • @dukamezmur
      @dukamezmur Před 2 lety

      czcams.com/video/EdQqAS0VAek/video.html

  • @prophettsegabeanteneh3961

    ከህፃናት አፍ ምስጋና አዘጋጀ ስሙ ይባረክ

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 Před 2 lety +3

    የኔ ፡ ጌታ ፡ ፡ የአንተ ፡ ዝማሬ ፡ ለእኛ ፡ ለሃጢያተኞች ፡ እንጂ ፡ አንተማ ፡ ፡ ንፁህ ፡ ምኑንም ፡ የማታውቅ ፡ ፡ ትንሽ ፡ ብላቴና ፡ እድግ ፡ በልልን ፡ ቤተሰቦችህ ፡ ይባረኩ ፡

  • @elroe.373
    @elroe.373 Před 2 lety +13

    ተባረክ ጌታ እየሱስ በጥበብ ያሳድግ የሚገርም አምልኮ ነው የተቀባህ ብላቴና ነህ በርታ❤️😍😍🔥🔥🔥

  • @rollnati
    @rollnati Před 2 lety +6

    God Bless you tesfa to work on young generations 🙏🙏

  • @genettakel7722
    @genettakel7722 Před 2 lety +2

    ተመሰገን እግዚብሔር ሰለእዚህ ብላቴና አሚን

  • @elsaelsa2760
    @elsaelsa2760 Před 2 lety +3

    አሜንንን 🙏🙏👏👏👏👏😥😥💖💖💖
    ጣፋጭ አንደበት ድንቅ ዘማሬ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ በጥበብ በመጎስ በፀጋ ያሳድግህ 😱😥💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏👏👏

  • @-Tarik814
    @-Tarik814 Před 2 lety +4

    ተባረክ በቤቱ ፀንተህ ቅር ክፉ አያግኝህ በደሙ ይሸፍንህ ተባረክ ለምልምልኝ

  • @kinfegabrielmatthewos7737
    @kinfegabrielmatthewos7737 Před 2 lety +23

    What a beautiful voice. If you mentor him, he will be a blessing to the body of Christ!

  • @yebamu.9640
    @yebamu.9640 Před rokem +1

    "ነገር ግን በእውነት የሚሰግዱ
    ለአብ በመንፈስና በእውነት
    የሚሰግዱበት ጊዜ ይመጣል፤
    ይኸውም አሁን ነው፤ አብ
    ሊሰግዱለት እንደ እነዚህ
    ያሉትን ይሻልና፤"
    ዮሐ 4:23

  • @mashabebe6373
    @mashabebe6373 Před 2 lety +3

    ጌታ ኢየሱስ በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ!! ተባረክ!!

  • @user-ro3hi3qw6v
    @user-ro3hi3qw6v Před 2 lety +6

    AMEN ዋው እግዚአብሔር የበለጠ ይባርክህ አስደናቂ አምልኮ የተባረክ ነህ❤️❤️❤️🙌🙏

  • @maranat7829
    @maranat7829 Před 2 lety +7

    አመንንንን ጌታ እየሱሰ ያድናል ኡፍፍፍ ጌታ በመስዋሉእና በጥበቡ ያሳድግህ ተባረክልን 🙋🙋🙋🙏🙏🙏😍😍❤❤❤

  • @anyoneevangelicalman4489
    @anyoneevangelicalman4489 Před 2 lety +15

    Wow! God protect this son from the evil of this world.Let him be the man who sacrifices the true song of praise in your throne through out his lifetime.I beg you lord for his finish to be triumph over satan and the world.Let the Holy Ghost be with him.

  • @0276Jerry
    @0276Jerry Před 2 lety +3

    M not Pentecostal but i couldn't stop listening to this little fellow...God bless you son...

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 Před 2 lety +9

    An amazing & anointed little boy.
    ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው .....

  • @meskiyegata2679
    @meskiyegata2679 Před 2 lety +3

    የኔ አባት ጌታ በጥበቡ በቤቱ ያሳድግህ😍😍😍

  • @mekoyakumssa4520
    @mekoyakumssa4520 Před 2 lety +1

    ይሄ ልጅ መዝሙሩ ሱስ ሆኖብኝ ከሰማሁበት ቀን ጀምሮ ይህው ባልሳሳት በቀን20 ጊዜ ይሆናል የምሰማው እንዳትታዘቡኝ ስራፈት ብላችሁ ዘፈንስ ይሰማየለ እንዴ እንኳን የእግዚአብሔር ምስጋናን ለማንኛውም ጅማሬ ሳይሆን ፍጻሜ ነውና መጨረሻህን እግዚአብሔር ያሳምርልክ የኔ ምርጥ ሌላ የምለው የለም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete Před 2 lety +4

    ፓሰተር ዘማሪ ተኬ የምንወድህ ይህንን ብላቴና እባክህ ጎብኘው አደራ አለብህ ወንድማችን ዝማሬህን ሲዘምር ልብን ያረሰርሳል💕❤️💕❤️💕

  • @leahaw1194
    @leahaw1194 Před 2 lety +55

    May Heavenly Father bring his blessings to you Israel!! We love ❤️ you !!!! You are blessed 😇 lucky to minister Jesus on this age may God accomplish his purpose in your life ! There is more potential in you that need to pour out and release for this generation!!! Stay in the Devine atmosphere!!! Tebark Tesfa for making right decision to work with this kid ! This is the beginning but not the last to work with Israel we except more gospel song 🎶 stay blessed both 😇😇😇😇

    • @lululemonlu6848
      @lululemonlu6848 Před 2 lety

      ወ፣በ፣፣፣፣፣፣፣ጨጨወወወገገነቸየተተለሓሓሔሠመር ቢቨር 😄🌻

  • @davemak2633
    @davemak2633 Před 2 lety +3

    ዘመንህ ይባረክ አንተ ቆንጆና ውድ ልጅ ወድሐለሁ!

  • @minalutadesse2224
    @minalutadesse2224 Před 2 lety +14

    I love this pure soul. I am charmed with all his vocals. Such a lovely boy. Yene konjo edig bel, Geta Eyesus kekifu hulu yitebkeh!

  • @ZekariasTadesseOfficial
    @ZekariasTadesseOfficial Před 2 lety +2

    እስሩዬ በአንተ አንደበት ዝማሬን ያስቀመጠ ጌታ ይባረክ። ውድድ እሺ❤❤❤(የማቴዎስ ወንጌል 21 )
    ------------
    15 ነገር ግን የካህናት አለቆችና ጻፎች ያደረገውን ድንቃ ድንቅ በመቅደስም፦ ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ እያሉ የሚጮኹትን ልጆች ባዩ ጊዜ፥ ተቈጥተው፦
    16 እነዚህ የሚሉትን አትሰማምን? አሉት። ኢየሱስም፦ እሰማለሁ፤ ከሕፃናትና ከሚጠቡት አፍ ምስጋናን ለራስህ አዘጋጀህ የሚለውን ቃል ከቶ አላነበባችሁምን? አላቸው።

  • @iyoaskegeta1888
    @iyoaskegeta1888 Před 2 lety +9

    ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይባረክልኝ የኔ መጽናኛዬዬ የኔ ውድ አባት❤❤ አንተ ብላቴና ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ለበረከት ሁን ጸጋው በጥፍ ይብዛልህ ብዙዋችን ውረስ❤️❤️❤️

  • @mayaberhanie9226
    @mayaberhanie9226 Před 2 lety +5

    አንተ ድንቅ ብላቴና በጌታ ኢየሱስ ስም ተባርከህ ቅር በጨቅላነት እንዲህ ያዘመረህ መንፈስ ቅዱስ ዘመንህን ሁሉ ይውረስ እድሜ ዘመንህም በቤቱ ይለቅ🙏

  • @kechinealemu5197
    @kechinealemu5197 Před 2 lety +1

    በጥበብና በመስተወል እ/ር ያሰድግህ እስከ መጨረሸውም ይጠብቅህ

  • @mahlettadesse6949
    @mahlettadesse6949 Před 2 lety +11

    From the mouths of infants and nursing babies, you have established a stronghold on account of your adversaries in order to silence the enemy and the avenger.
    Psalms 8:2
    Much blessings!!

  • @zewditugebremedhin7233
    @zewditugebremedhin7233 Před 2 lety +3

    ለምድር ሁሉ በረከት የሆንክ ልጅ ነህ። ጌታዬ በደሙ ሸፍኖ ያሳድግህ

  • @mercyghebre7963
    @mercyghebre7963 Před 2 lety +6

    ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ሁሌ እየዘመርክ እየተቀኘህለይ ኑር

  • @mekdesyekete4493
    @mekdesyekete4493 Před 2 lety +1

    የእውነት ገና ሳይክ ልጅ በኖረኝ እደዚ እደተ ባሳደኩት በዘመረ ለጌታ ብዬ ተመኝው የኔ ትንሽዬ ፈጣሪ እድሜክን በቤቱ ይጨርሰው❤❤❤❤

  • @emebaemuti951
    @emebaemuti951 Před 2 lety +10

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ! ተባረኩ !! ዘመንህ በጌታ ይፈፀም ፡፡

  • @eyerusalemteshome2447
    @eyerusalemteshome2447 Před 2 lety +17

    ጌታ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግህ

  • @mltafo8505
    @mltafo8505 Před 2 lety +7

    ዜማ የገባው ልጅ ትልቅ ሰው።

  • @elomeltube7320
    @elomeltube7320 Před 2 lety +1

    እጅግ በጣም የሚገርም ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው 🙏

  • @haimanotterefe1201
    @haimanotterefe1201 Před 2 lety +1

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው የኔ ልጅ

  • @adonairoi3516
    @adonairoi3516 Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ይህን መዝሙር ይህ ታዳጊ ሲዘምረው ወደ ውስጤ ገባ::መዝሙር ከንፁህ ህሊና ጋር በረከት ነው

  • @kassaynishbelihu5109
    @kassaynishbelihu5109 Před 2 lety +4

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @flyandridefar8830
    @flyandridefar8830 Před 2 lety +2

    የዚህ ብላቴና የመዝሙር ሀይል ይገርመኛል ፣ ጠንካራዉ ልቤን ደረማምሶት በ40 ዓመቴ በእንባ ያንፈቀፍቀኛል

  • @user-uj8ws2dw3z
    @user-uj8ws2dw3z Před 2 lety +1

    😥😥 እንዴት ደስ ይላል የኔ ቆንጆ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ያሳድግህ ለቁም ነገር ያብቃህ🙏💋💋😍😍😍😍

  • @lulahiyabu6059
    @lulahiyabu6059 Před 2 lety +3

    ኡፍፍፍፍ የዘላለም አምላክ እድሜ ዘመንህን ይባርክ ከፊቱ ለዘላለም አትታጣ የእግዚአብሔርን ደጅ የምትከፍት ሁን ዘርህ ትውልድህ ይባረክ የጠላትህን ከፍታ ውረስ

  • @tsedaleayeleofficial5581
    @tsedaleayeleofficial5581 Před 2 lety +3

    የኔ ቆንጆ ኡፍፍፍ...❤💕በጌታ ክቡርና ታላቅ ስም ነገርህ ተከቦ ይቀጥል በነገር ሁሉ እለት እለት እደግ መጠን በሌለው በረከቱ ተባርክ! ወንድማችን ተስፋ በብዙ ተባረክ ስፋ ብዛ ውረስ👏

  • @hiyabita5027
    @hiyabita5027 Před rokem +2

    በእንባ የሰማሁት መዝሙር 😭😭😭
    መንፈስ ቅዱስ እና ክብሩን የሚያስናፍቅ ብዙ የሚያረሰርሱን መዝሙሮች እንጠብቃለን 🔥 ተባረከሀል❤

  • @sosinaasrat3147
    @sosinaasrat3147 Před 2 lety +1

    ትልቅ ሰጦታ ተባረክልን እናትህና አባትህ እንዴት ደሰ የላቸው ?ውድድድ 🙏❤️❤️

  • @jesusistheonlyway123
    @jesusistheonlyway123 Před 2 lety +8

    Wow water of life flows out of him

  • @seblehailu4255
    @seblehailu4255 Před 2 lety +7

    yene wide geta zemenikin yibark!

  • @semhartadesse7634
    @semhartadesse7634 Před 2 lety +1

    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይበባርክህ የኔ ዉድ ተባረክልኝ ፀጋህ እየበዛ ይሂድ ከክፉ ይጠብቅህ የኔ ሙሴ ተባረክልኝ

  • @user-ld1le8vo5k
    @user-ld1le8vo5k Před 2 lety +2

    ጌታ እየሱሴ ከስደት በቃሽ በለክ አተን ደስ የሚያሰኝ ትዳር ሰጠከኝ 2 ወንድ 2 ሴት ልጆች ስጠኝ እደልቤ የምትላቸዉ የተባረከ ቤተሰብ ሰጠኝ ጌታ እየሱስ😭😭😭