ሰምህን ጠራዉ ደስ አለኝ //ESRAEL BINYAM //CHRISTIAN MEZMURE//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 01. 2022
  • THANK YOU FOR SUBSCRIBING OUR CZcams CHANNEL.
    አዳዲስ ዝማሬዎች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርስዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ብሩካን ናችሁ::እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን አብረውን ጌታን ያገልግሉ ::
    FACEBOOK: / tesfalemmarkos
    © All rights reserved to Tesfa
  • Zábava

Komentáře • 598

  • @TesfaTv2022
    @TesfaTv2022  Před 2 lety +176

    አዳዲስ ዝማሬዎች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርስዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ብሩካን ናችሁ::እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን አብረውን ጌታን ያገልግሉ ::

    • @tebibusolomonsong9960
      @tebibusolomonsong9960 Před 2 lety +6

      Age 18
      Name tebibu solomon
      Late me do a song with you please!!!

    • @sabakifle4591
      @sabakifle4591 Před 2 lety +2

      tebareq zemeniih mulu yibareq yegeta lig

    • @Marthi723
      @Marthi723 Před 2 lety +1

      ተባረኩ እወዳችኋለሁ

    • @mekonneny30
      @mekonneny30 Před 2 lety +3

      Tebareke brother የፌስቡክ ስምህ ማን ነው ፍሬንድ አድርገኝ ፈልጌህ ነበር ተባረክልኝ ወንድሜ የኔ ፌፌስቡክ ስም
      "መኮንን የጌታ ልጅ መኩ"

    • @mimib.5296
      @mimib.5296 Před 2 lety +3

      Esayyyyyyyyyyyyyy Elllllllllllllllll...
      Hallelujah praise God!
      God bless y'all abundantly!
      Beautiful worshipping!

  • @sabigetachew3250
    @sabigetachew3250 Před 2 lety +106

    i am orthodox but still am fall out in love with this spiritual song God blessed you cute baby

  • @kedisinaleegziabiher3125
    @kedisinaleegziabiher3125 Před 2 lety +117

    ሳሙእልን በቤቱ ያሳደገው የእስራኤል ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያሳድግህ ድምፁን ያለማምድህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ቅኑ ወንድሜ ተስፋ አንተም በብዙ ተባረክ በሰዎች ያለውን ፀጋ አይተህ በውስጣቸው ያለውን እንዲሁ በአደባባይ እንዲወጡ ስለምታደርገው አስተዋፅኦ ተባረክ።

  • @solomonkebede6217
    @solomonkebede6217 Před 2 lety +166

    ተባረክ የኔ ውድ ልጅ ገና ሳይህ ነው የምባረከው ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ ለሱ ይለይህ ክፉ አያግኝህ በርታ አደራ ጌታ በረዳህ መጠን ፀልይ እሺ። እባካችሁ ቅዱሳን ለዚህ ብላቴና እንፀልይለት ለትውልድ በረከት ያድርግልን ።እወድሀለው የኔ ልጅ ተባረክልኝ ።

    • @hagereamare9254
      @hagereamare9254 Před 2 lety +2

      ተባረክ እንዲህ ዘመንህን ለሚገባው ለጌታ እንደዘመርክ ይለቅ

    • @khahkhan69
      @khahkhan69 Před 2 lety

      Igizabhere yasadige tabrki

    • @TesfaTv2022
      @TesfaTv2022  Před 2 lety +1

      thank you. I hope you subscribed us .

    • @user-kv2oi9se6x
      @user-kv2oi9se6x Před 2 lety

      ጌታ ያሳድግልህ የተባረክ አባትነህ

    • @zenikabtiymer4167
      @zenikabtiymer4167 Před rokem +1

      እሺ እኔ በግሌ እፀልይለታለሁ ብሩክ ነው እሱን የሠጠችን ማህፀን ዘመኗ ይባረክ::

  • @adanefita2698
    @adanefita2698 Před 2 lety +72

    እ/ር በቤቱ ደብቆ እና ሸሽጎ ያሳድግህ❤ ተስፋም እ/ር ይባርክህ! በዘመንህ ሁሉ ጌታን እያገለገልክ መኖር ይሁንልህ

  • @Nahombiniyam55
    @Nahombiniyam55 Před 2 lety +51

    የኔ ትንሽ ልጅ ብርክ በል ከአለም ቆሻሻ ጌታ ሸሽጎ ያሳድግህ ጌታን ኢየሱስን ማስከበር ይሁንልህ።

  • @menamulugeta2050
    @menamulugeta2050 Před rokem +4

    ክርስትና ማለት ይሔን መዝሙር መኖር ነው።

  • @lulahiyabu6059
    @lulahiyabu6059 Před 2 lety +47

    የኔ ውድ ልጅ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ከዘመኑ ክፋት በጉያው ሽሽግ አድርጎ ያሳድግህ ትውልድህ ይባረክ ከቤቱ ለዘላለም አትታጣ

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun3669 Před 2 lety +23

    የኔ አባት እውይ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ግርድ ክልል አድርጐ ያሳድግልን ከክፉ ሁሉ አምልጥ፡፡ ለዚህ ጌታ ብቻ ስትዘምር፤ የምርህን ጌታን ስትወድ፤ ስትፈልገው ዘመንህ በቤቱ ይለቅ የኔ ጌታ፡፡

  • @kongitpetros1638
    @kongitpetros1638 Před 2 lety +41

    ሁሌም እኮ በእንባ ነው ማደምጠህ አባዬ ብርክ በልልኝ የኔ ትንሽ ተሰፋ አንተም በብዙ ተባረክልን❤❤❤

  • @thewordoftruthtube3411
    @thewordoftruthtube3411 Před 2 lety +24

    ውይ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ በኪዳኑ ደም ይሸፈን ዳዊትን ያገኘው እግዚአብሔር ያግኝህ ዳዊትን ያጣው ሳኦል ይጣህ ለዘላለሙም አያግኝህ የኔ ጣፋጭ።

  • @danatomso6651
    @danatomso6651 Před rokem +2

    አሜንንንንንን አሜንንን ተባረክ ዘማንህ ይባረክ እድሜ ሁሉ በጌታ ቤት ይለቅ ተባረክ ወንድማችን ም ጌታ ይባረክ የልጆች አባት ነህ

  • @tnsaesefiwtnsu-js5js
    @tnsaesefiwtnsu-js5js Před 16 dny

    ይህን መዝሙር በሰማውት ቁጥር የእየሱሴን ፍቅር እዳዲስ በልቤ ይቀሰቅሰዋል😊😊😊

  • @liya8409
    @liya8409 Před 2 lety +17

    ይሄን ልጅ ሳየው ሁሌ ልቤ ይሳሳለታል እባካችሁ በውስጡያለው መንፈስ እንዳይጠፋ ተጠንቀቁለት እኔ የበኩሌን እፀልይታለሁ እጅግ የጌታሞገስ የሞላበት ድንቅ ብላቴና ሲዘምር ስሰማው ሁሌ በእንባ ነው ተባረክልን ጌታ ይጠብቅህ ከአውሬው ከበላተኛው በዘመኑላይ ካለው አሳች መንፈስ ደግሞም ጌታ ይጠብቅሃል አምናለሁ አንተ ብቻ ለእሱ ኑርለት ።

    • @TesfaTv2022
      @TesfaTv2022  Před 2 lety +1

      thank you. I hope you subscribed us .

  • @tsionabrham973
    @tsionabrham973 Před 2 lety +21

    ስምህን ጠራው ደስስስስስስስ....... አለኝ ይህንን የሚተካ ደስታ ከየት ይገኛል። ጌታ ሆይ በህልውናህ ውስጥ ስለተሰጠን ድንቅ ደስታ ተባረክ። አሜን ተባረክ እልልልልልልልልልል

  • @edenbayisa
    @edenbayisa Před 2 lety +2

    Egziabhern bemefrat esun bemewded lesu bicha bemenor sekreh kir...Egziabher ke kifu hulu yitebkih....ke edmeh mehal yemibakin andim ken aynur...egnam hule sitwedew sitamelkew ena sitazemlet bicha eniyih...lebereket hun Abushyee❤️....endet des endemilko!!!

  • @tsionabrham973
    @tsionabrham973 Před 2 lety +10

    ካንተ ጋር ኖርኩኝ ሌላ መኖሪያ፣ ሌላ መቆያ፣ሌላ መጽናኛ አላስፈለገኝ ብቻህን በቃኸኝ አሜን አሜን አሜን በቃኸኝ

  • @biruktawitalemayehu2912
    @biruktawitalemayehu2912 Před rokem +4

    ስለ ኢየሱስ ሲወራ ደስ የሚለው የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ነው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ብቻውን በቂ ነው መንፈስ ቅዱስ ሆይ ስምህ ይባረክ

  • @etenugezaw9378
    @etenugezaw9378 Před rokem +3

    እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል ዝማሬውን ስሰማ እግዜሃብሔር ይባርክህ

  • @NaomiAbigiya-wd8vn
    @NaomiAbigiya-wd8vn Před 11 měsíci +1

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ

  • @bereketamanuel4337
    @bereketamanuel4337 Před 2 lety +6

    የአዲስ ኪዳን ዳዊት ነህ እንደ ዳዊት ዘመንህ ሁሉ የእግዚአብሔር መንግስት አገልግለህ ማለፍ እንድትችል ጌታ ፀጋ ይጨምርልህ

  • @senayitmesele3200
    @senayitmesele3200 Před 2 lety +17

    የኔ ምርጥ ልጅ❤❤❤ ዘመንህ በእግዚአብሔር ክብር ውስጥ እየረሰረሰ ይለቅ🙏🙏🙏🙏 ጌታ ሰውሮ ያሳድግህ!!!🙏🙏🙏

  • @gman7833
    @gman7833 Před 5 měsíci

    አንተ ብላቴና ተባረክ! ከብላቴንነትህ ጀምሮ እስከ ሽምግልናህ ልዑልን ለመቀደስ ተጠርተሀል ብዬ አስባለሁ! አንተን በክፉ የሚያይ ክፉ ጠላት ዓይኑ ይወጋ! ጌታ በፀጋ ይሸፍንህ! ውንድማችን ሙዚቃውን ለአምልኮ በሚመች ሰርተከዋል አንተምዘመንህ ይባረክ!!

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před 2 lety +1

    አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜን እሰይይይይይይይይ አሜንንንንንንንን ስምህን ጠራው ደስ አለኝ

  • @mekdesmekonnen2235
    @mekdesmekonnen2235 Před 10 měsíci +1

    የጌታ ውድ ልጅ ዘመንህን ጌታ ይባርከው

  • @user-wk3ri5wx7h
    @user-wk3ri5wx7h Před 2 lety +11

    የሚጣፈጥ ድምፅ እግዚአብሔር ይባርክህ ኢየሱስ ጌታ ነው ::

  • @masetrkeykey2137
    @masetrkeykey2137 Před 2 lety +1

    አቦ አንተ ልጅ ምን እንደምልህ አላውቅም ብቻ ጌታ ይጠብቅህ

  • @amibekele9582
    @amibekele9582 Před 2 lety +1

    እረ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወይ መታደል ወይ መባረክ❤️❤️😇😇😇❤️❤️

  • @Speckle_mydog
    @Speckle_mydog Před 2 lety +13

    ጌታ እየሱስ ከዚህ አለም ክፉ አስተሳሰብ ደብቆህ በቤቱ ያሣድግህ የኔ ጣፋጭ ልጅ ጌታ ዘመንህን ይባርክልህ።

  • @yebe7388
    @yebe7388 Před 2 lety +1

    አኔ ልጅ እስራኤል ጌታ ለዘመናት ራሱን ያለምልክት አይተውም አንተም በዚህ ዘመን ከጎበኛቸው ህፃናት አንዱ ስለሆንክ አባቴ የባረክ ግን ያንተ አገልግሎት በዚህ አያበቃምና በርታ በመጭዎቹ አመታት በልዩ ፀጋ እንደምትገለቨፅ እኔ አውቃለሁ !!!!

  • @tsigeredagidey8758
    @tsigeredagidey8758 Před rokem +1

    የአለምን ኮተት የሚያስንቀው የእግዚአብሄር ክብር ተገልጦልህ በእየሱስ ደም ተከልለህ መኖር ይሁንልህ ጌታ ይባርክህ

  • @liya8409
    @liya8409 Před 2 lety +4

    አንተም ወንድሜ መሳሪያ ተጨዋቹ ምንአይነት ድንቅ ልጅ ነህ ፀጋ ልዩ ልዩ ነው ጌታ ያልተደገመን ጸጋ በአንተ ስለገለጠ ጌታን አከብረዋለሁ በርታ ቅንነትህን ያብዛልህ ተባረክ።

  • @yebe7388
    @yebe7388 Před 2 lety +1

    አንተን የወለደች ማህፀን ትባረክ!!!!!

  • @mebiratlambamo6776
    @mebiratlambamo6776 Před 2 lety +1

    Uuuuuffffff amen amwn qari zamaniki yibariki tabarekiii😭😭😭🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🎻🎻🎻💔💔💔💔💔💔

  • @meklitsolomon8817
    @meklitsolomon8817 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ተባረክ አሜን !!!

  • @frezwudchanyalew2012
    @frezwudchanyalew2012 Před rokem +1

    የኔ ጣፋጭ እና ድንቅ ልጅ አቤት እኮ ድምፅህ አንዴት ውስጥ ዘልቆ እደሚገባ 🤔🤔💕 💞በክርስቶስ እየሱስ ደም ተሽፍነህ በቤቱ እድግ በል የዚህ ዓለም ሲስተም አያግኝህ🖐️🖐️ለነዚህ ብላቴናዎች የሙዚቃ መሳሪያ የም ትይዝላቸው ልጅ እግዚአብሔር ያክብርህ 🙏🙏🙏

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před rokem +1

    እግዚአብሔር በጥብ በእቀቱ ይሙላ ተባረኩ

  • @bertieezerai8142
    @bertieezerai8142 Před 2 lety +9

    After I stopp hear mezmur for about eight years finally touch my heart his voice what a wonderful voice pure gift given from the above

  • @user-uc8vs3hg1r
    @user-uc8vs3hg1r Před rokem +1

    የኔ ውድ ላንተ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይባርክህ ❤😘😘

  • @haymanotassefa5533
    @haymanotassefa5533 Před 2 lety +2

    ጌታ ሆይ ተባረክ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 2 lety +1

    ምንኛ መታደል ነው በዚህ እድሜ ጌታን ማወቅ🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před 2 lety +17

    😭😭😭እኔ ስሰማው ገና ዝማሬውን ጌታዬን አጠገቤ ቆሞ አየዋለው አብሮኝ ሆኖ አየዋለው በጣም ህልውና መገኘቱ በዚህ አለ የልጁ በመንፈስ መሆን በጣም ደስ ያሰኛል ዘመንህ ይባረክ በቤቱ እርሱን በማምለክ እድሜህ ይለቅ. እኔ በዚህ ዝማሬ በጣም ተባርኬአለው ብሩክ ነህ ♥️♥️♥️

    • @TesfaTv2022
      @TesfaTv2022  Před 2 lety +1

      thank you. I hope you subscribed us .

    • @asefaalemu7259
      @asefaalemu7259 Před 2 lety

      @@TesfaTv2022 Tabrke wandma ye lasu kalle ymaslle gat yardu sw

    • @zenikabtiymer4167
      @zenikabtiymer4167 Před rokem

      ይደንቃል በአንተ በትንሹ ብላቴና እንዲህ ሲመለክ::

  • @biruklagisewu6698
    @biruklagisewu6698 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen Amen wow wow Babi zemanih yetebereka yihun 💪🏻💪🏻👌👌👌❤️❤️🙏

  • @selomeasfaw7061
    @selomeasfaw7061 Před 2 lety +3

    "Train up a child in the
    way he should go; even
    when he is old he will
    not depart from it.
    -Proverbs 22:6

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 Před 2 lety +1

    ህጻን አስራኤል ድንቅ ልጃችን አደግልን ተባረክ amaizing generesion!!!

  • @hailabtekle9743
    @hailabtekle9743 Před 2 lety +1

    Egziabhier abzto ybarkh le Egziabhier bcha memlek yhunbh. Egziabhier kante ga new 100%.

  • @yosefseyoum5023
    @yosefseyoum5023 Před 2 lety +1

    ጌታ ሆይ አንተው አሳድገው እንደ ሳሙኤል ላንተው ብቻ ይሁንልህ

  • @tenangesode3914
    @tenangesode3914 Před 2 lety +6

    እድግ በይልኝ ዬኔ ቆንጅ ፀጋ ይጨምረልክ
    ታስፈሽ ዘማንክ ይበረክ ❤❤👏👏👏🎤🎤🎤

  • @selamtesfaye1648
    @selamtesfaye1648 Před 2 lety +1

    ጌታ ስላንተ ይባረክ ይጨምርልህ ተባርከህ ቅር

  • @mateshethabtemariam6764
    @mateshethabtemariam6764 Před rokem +1

    May God bless you! Your voice is so a blessing. This is the end time. John 14:26🙏🏾🙏🏾🙏🏾 Jesus Christ is Lord

  • @samrimihretabe8784
    @samrimihretabe8784 Před 2 lety +2

    በጣም ጎበዝ ልጅ በራስ መተማመኑ ድምፁ በጣም የሚያምር እድግ በል ።

  • @user-ww2pl7vm1c
    @user-ww2pl7vm1c Před 2 lety +1

    ዘመናቹህ የተባረከ ይሁን

  • @belanege4264
    @belanege4264 Před 2 lety +1

    ተባረክ ድምጽህ በጣም ደስይላል ፈጣሪ ጸጋውን ያብሳልህ

  • @hasethasu7646
    @hasethasu7646 Před 2 lety +2

    Ufff leb west zelko migeba nw geta yebarek yechmrlek tsgawen yabzalek

  • @hanatesfaye1239
    @hanatesfaye1239 Před 2 lety +1

    ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ከክፉ ይሰውርህ የኔ ውድ ልጅ.

  • @saronkebedeasrat8383
    @saronkebedeasrat8383 Před rokem +1

    Ewnet new Ke Getachin Ke Eyesus lela mewayam ayasfeligachu hulem Amen Eyesus Ke BEKIM belay ye beki Melekya new Abatachinnn Edil new Ye Egzyabher Lij mehon

  • @desalegneasmare8477
    @desalegneasmare8477 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ የእኔ ልጅ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ! እግዚአብሔር በክንፎቹ ጥላ ይሰውርህ! አሜን

  • @bergeneolle4571
    @bergeneolle4571 Před 2 lety +4

    ውድና ክቡር ወንድሜ ጌታ ይባርክ የብዙዎች ልጆች መንፈሣዊ አባት ሆነሃልና እወድሃለሁ

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Před rokem +1

    Esssssy egzeabher ymesgen amennnnnn GBU more and more !!!!!!!

  • @danababa591
    @danababa591 Před rokem +1

    ወዮዮዮዮ ምንኛ መታደል ነው አረ ኡኡኡኡኡኡ
    አሁንም ይብዛልህህህህህህ
    ❤🔥🔥🔥🔥🔥❤❤😘😘😘😘

  • @SelamSelam-kx9hr
    @SelamSelam-kx9hr Před rokem +1

    የኔ ትንሽዬ ወንድም ተባረክልኝ ጌታ ኢየሱስ ደብቆ ያሳድግህ

  • @zebenayf5889
    @zebenayf5889 Před 2 lety +2

    ጌታይባርክ ያድርግህ ጌታአሁንምትውልድ አለው ወጌልን የሚያስቀጥል ተባረክ ዘመንክን በቤቱይለቅ ከዚህየበለጠ ይጨመርልክ የወለዱክያሳደጉህ ይባረኩ ከሱጋር ያለክ በመሳርያ የምታጅ በው ታድለክ ተባረክ

  • @ne-ba1991
    @ne-ba1991 Před 2 lety

    ቃል የለኝም በጌታዬ ቤት እድሜክ ይለቅ

  • @user-qh1pw1nc3x
    @user-qh1pw1nc3x Před 2 lety +1

    አንተ ብላተና ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ። አገልጋይ ተስፋዬ ጌታ ይባርክህ ከባድ አገልግሎት ለጥሪ ና ለጠሪ መኖር ብድራትህ በሰማይ ነው ጌታ ፀጋ ያብዛልህ እጆችህን ይዞ ይደግፈህ ተባረክ

  • @eyerusalemteketel6699
    @eyerusalemteketel6699 Před 2 lety +5

    የምትገርም ብላቴና በብዙ ተባረክ ከአንተ ጋር አለማምለክ አይቻልም ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በእቅፉ ያሳድግህ

  • @freayehugessesse4661
    @freayehugessesse4661 Před 2 lety +1

    yene konjo, konjie, yene tilik sew, tebarekilin, Tesfa geta yesus yibarkachu

  • @germandelida5748
    @germandelida5748 Před 2 lety +2

    ተባረክልኝ wow

  • @amesalemasresha2218
    @amesalemasresha2218 Před 2 lety

    ደጋግሜ እሰማዋለው አይሠለችም መንፈሡ ደስይላል

  • @genetzeberga1269
    @genetzeberga1269 Před 2 lety +5

    ጌታ በቤቱ በእውቀት በሞገሰ በጥበብ በማሰተዋል በቤቱ ሸሸጎ ያሳድግ ተባረክ ለብዙዎቹ ምሳሌ ያድርግ

  • @aschalewabi9478
    @aschalewabi9478 Před 2 lety +2

    Brother Tesfu God bless you

  • @hilkiahamen622
    @hilkiahamen622 Před 2 lety +1

    የአባቴ ብሩካን ዘመናችሁ ይባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @selamhaile-bt7nv
    @selamhaile-bt7nv Před měsícem

    Bezih mezimur tebarkyalwe belatenaw tebarek tesfu anitenim geta abizito yibarkk

  • @esakaraya3786
    @esakaraya3786 Před 2 lety +1

    waww betam des ylal edmie zemenh ybarek lelieloch lebereket hun gieta ybarkh

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 2 lety +2

    ቤቢዬ ደጋግሜነው ማይህ ተባረክ ክፉኣያግኝህ ጌታ በ ቤቱ ያፅናህ

  • @astersolomon6482
    @astersolomon6482 Před 2 lety +1

    ተባረክልኝ የተባረክ ከክፉ ጌታ ይጠብቅህ

  • @sebirotamirat9507
    @sebirotamirat9507 Před 2 lety +1

    ምን እንለዋለን መጽሐፍትን ያስተውሉ ዘንድ አእምሮውቻውን ከፈታላቻው እንደ ሚል ከዚህ በባለጠ አእምሮክን ጌታ ይክፈትል

  • @ethiopianmezmur9874
    @ethiopianmezmur9874 Před rokem +1

    አተየየሱስ ልጅ ተባረክልኝ

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 Před 2 lety +5

    ጌታ ያሳድግህ ፊቱን ያብራልህ ይቀድስህ አሁንም ወደፊትም ለዘላልም በእግዚአብሔር ቤት ኑር !!🙏🙏♥️

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Před rokem +2

    ሁላችሁንም የዘላለም አምላክ ፀጋውን አትረፍርፎ ይስጣችሁ!!!!

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos Před 2 lety +2

    Isralye Daly on my break time I want listing you..my lovely son miss you

  • @prophetfikrutamrat2312
    @prophetfikrutamrat2312 Před 2 lety +1

    Tebarek gana min ayete yhi jimare new tilku kefita kefit ale amen

  • @zebenayf5889
    @zebenayf5889 Před 2 lety

    ወንድም አችን በእውነት ተባረክ እንዚህን ህፃናት እያሳደግህ ስላለህ ሰውዙወሬ በያወራበት ዘመን አንተየተባረክህ ነህ ጌታለቁምነገር ያብቃቸው ጌታን በመውደድ ተባረኩ በናተተባርከናል እንደ ሳሙኤል በቤቱ ያሳድጋችኩ።

  • @kemaljemal8034
    @kemaljemal8034 Před 2 lety

    ስሙን ጠራሁ እዉነት እኔም ደስ አለኝ !!
    ስሙ ደስታችን ነዉ ፡፡ ተባረክልኝ የኔ ልጅ !!

  • @donatdonat4211
    @donatdonat4211 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን ተባረክ

  • @yaphetelias9681
    @yaphetelias9681 Před 2 lety +1

    Hallelujah Hallelujah

  • @amlaamla1970
    @amlaamla1970 Před 2 lety +1

    Keblategnochu age mesgan metkeble Geta huy semi yetbark yhun amennnn

  • @jonabay5050
    @jonabay5050 Před rokem +1

    በእውነት ለመዘመር ተሰጥኦ ያስፈልጋል። ይህ ልጅ ተሰጥኦ አለው።

  • @trezaboshe1497
    @trezaboshe1497 Před 2 lety

    ጌታ በሞገስ ያሳድግህ መጨረሻህ ያማረ ይሁን

  • @meriyejesus3670
    @meriyejesus3670 Před 2 lety +1

    ohhh dink newu.yetebareke lij

  • @shewagate5874
    @shewagate5874 Před 2 lety +1

    ተባረክ

  • @salamnashihandino7573
    @salamnashihandino7573 Před 2 lety

    Amen amen amen tabareki lije bigzabher fiti idagi tabareki tabareki🙌🙌🙌🙌🙌🙌☝☝☝☝🙏🙏

  • @tadelechmulunehmuluneh7080

    Amen hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory
    Glory to be Jesus Christ king of Kings ❤️
    God bless your life my little baby

  • @berhanuhabtu3577
    @berhanuhabtu3577 Před 2 lety

    Bezi mezmur betam tebarekyalew Eyesus Geta new

  • @lozabogale3561
    @lozabogale3561 Před 2 lety +1

    ዘመንህ ይባረክ

  • @ethiopianpoettsedidawit5738

    "ብቻህን በቃኸኝ"😭🙏✝️

  • @boothabootha1881
    @boothabootha1881 Před 2 lety +1

    Tbareklingh yen weeed

  • @tigistasfaw9258
    @tigistasfaw9258 Před rokem +2

    Edig bel geta zemnihen yibrkew.......

  • @genetasfaw6250
    @genetasfaw6250 Před 2 lety +1

    Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnhalaluyayayaya amennnnn beysuse seme bdemu teshefnhe edge tebarku

  • @user-ng4sy1xq7e
    @user-ng4sy1xq7e Před 2 lety

    ውውውውው 🎻🎻🎻ተባረኪ ጌታ ቤት እደጊ ለሞጎስ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ተባረኪ እልልልልልል ኢሳይ 🎻🎻🎻🎻🎻😍😍

  • @metimathewos5424
    @metimathewos5424 Před 2 lety

    ተባረክ የኔ ጣፋጭ ለጌታ እየዘመርክ ኑር