የኑሮ ውድነት | እናቴን ገበያ ይዣት ሄድኩ 🥴

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 04. 2022

Komentáře • 757

  • @weynshet1644
    @weynshet1644 Před 2 lety +198

    አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይለምልም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ደግሞ ስታምሩ ለማዘርህ እረጅም እድሜ እና ጤና አብዝ ሰጥቶልህ እስኪሰለቻቸው ያኑርልህ በሌላ ስራ እንጠብቅሃለን በርታ Beki

  • @user-cj2oy8rp4q
    @user-cj2oy8rp4q Před 2 lety +69

    ወይኔ እናትህ ስታምር ድንግል ማርያም ትጠብቅልህ እናትህን እናቶች😘😘

  • @genetwolde9411
    @genetwolde9411 Před 2 lety +46

    የተባረክ ልጅ እናቱን የሚያከብር እና የሚወድ ልጅ እድሜው እረዥም ነው።

    • @eiduseidu8404
      @eiduseidu8404 Před 2 lety

      ፈጣሪ ይጠብቃችው ደስ ስትሉ

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 Před 2 lety +6

    ምን አይነት ወንድ ትወጃለሽ ቢሉኝ ለእናቱ ለቤተሠቡ ክብር ያለው ወንድ ውይ ስታምሩ የኔ ውድ እናቱኮ አይመስሉም አቅፏቸው ሲጓዙ አላህ እድሜና ጤና ይስጥክ ባባዬ እስከ እናትክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ🇪🇹

  • @zeynebshamil9562
    @zeynebshamil9562 Před 2 lety +67

    ጠንካራ ልጅ ነህ በርታ ከዘረኝነት ነፃ የሆንክ እናከብርሀለን

  • @alembogale1649
    @alembogale1649 Před 2 lety +25

    ስታሚሩ ከ እናት ጋር እግዚአብሔር እድሜ ከ ጤና ጋ እሰጣችሁ

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 Před 2 lety +9

    እናትክ ደስ ሲሉ ድምጻቸዉ እረሱ ሲያምር ፈጣሪ እረጅም እድሜን ከጤናና ከበረከት ጋር ይስጣቸዉ አንተም ተባረክ

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Před 2 lety +50

    የኔ እናት እናትህ ሲያምሩ እግዚአብሔር በጤና በሰላም ያኑርልህ ቢኪዬ በጣም ጎበዝ ልጅ ካተ ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን ደሞ ሳሪ ቤት ነዉ እንዴ ጉሊቱ😄😄 ክብር ለእናቶች❤❤🙏🙏

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před 2 lety

      ደምሩኝ😍😍💓💓💓💓

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow Před 2 lety

      ያብስራ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @user-ko1yi7os6x
      @user-ko1yi7os6x Před 2 lety

      ሠላም ለዚቤት በቅንነት ሰብሰክራይብ አድርጎኝ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow Před 2 lety

      @@user-ko1yi7os6x መሲ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @user-fx7hd9gu6v
    @user-fx7hd9gu6v Před 2 lety +33

    የእናት ፈገግታ ማየት በጣም ደስ ይላል ታምራላችሁ

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 Před 2 lety +12

    ምርጥ ልጅ እደዚህ እናቱን ያስደስታል ብዙ ባደረገ አይደለም እናት❤ የምትደሰተው እናት❤ ከልጇ መታዘዙ ብቻ ያስደስታታል እግዚአብሔር ያክብርህ ገና ብዙ ቦታ ትደርሳለህ ጎበዝ ታታሪ ልጅ ነህ በርታ ወድሜ

  • @fanayefanaye9735
    @fanayefanaye9735 Před 2 lety +19

    ማዘርዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ እግዚአብሔር ይስጥሸ።ቤኬ ተባረክ ለቤተሰብ አሳቢና ታዛዥነት ዋጋዉ ከፍ ያለ ነዉ።እግዚአብሔር ከፍ ያለ እና ያሰብከዉን ደረጃ ያድርሰህ።ለሰጪ ይስጥ ቀጥልበት ወንድማችን ገና ብዙ እንጠብቃለን ከአንተ።

  • @ሂወቴኢማንይመር

    እናቴ ናፍቃኛለች ከእናቴ ከተለያየን ድፍን አስር አመትሞላኝ ሁላችሁም በዱአችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ በሰላምእንድንገናኝ እረጅምእድሜ ለእናቶች ብዙ ችግር ብዙ ድካም አሳልፈው ለዚህ ላደረሱን

  • @birtukan259
    @birtukan259 Před 2 lety +4

    ዋው ለእናትህ ያለህ አክብሮትና ፈገግታ በጣም ነው ያስደሰተኝ ለእናትህ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን በተፈፈ በርታ በጣም ጎበዝ ነህ

  • @haymi410
    @haymi410 Před 2 lety +8

    የእናትህ ውጤት ነህ ፈታ ያለች ይመችህ እረጅም አድሜ እና ጤና ለሁሉም እናቶች 🥰🙏

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Před 2 lety +3

    የኔ እናት ደስ ስትል እናትን የሚያግዝ ሰው እድሜው እረጅም ነው በርታ ይብዛልህ

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 Před 2 lety +13

    ቤኪ በጣም ታምራላችሁ የእውነት
    እናትህ ኑሮ በዘዴን ያውቃሉ 😂😂😂ክርክር ደስ ይላል ከነጋዴዎች ጋር

  • @serkalemasali2576
    @serkalemasali2576 Před 2 lety +3

    በርታልኝ አባቴ ለእናትህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥል እናት ስትደሰት ማየት ትልቅ ነገር ነዉ

  • @beccaisaias8416
    @beccaisaias8416 Před 2 lety +1

    እናትህ ውብ ነች በጣም ቆንጂዬ ከዚህ በላይ ቢመቻት እንዴት ጨምራ እንደምታምር አንተ ደሞ እናትህን ትመስላለህ ያማለት..

    • @Hayu2260
      @Hayu2260 Před 2 lety

      ቆንጆነህ ማለት ነው ክክክክክ

  • @user-gz7to4ii3e
    @user-gz7to4ii3e Před 2 lety +3

    ወይ ማር እናትህ ሽ አመት ያኑራት አላህ ጤናውን እድሜውን እርዚቁን ደስታውን ይወቅልህ ወድምዋ

  • @user-xd2om1sp9b
    @user-xd2om1sp9b Před 2 lety +6

    ከሀኒቾ ቤት ነው የመጣሁት ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ በርታ ጎበዝ ልጅ ነህ ስራዎችህ ፅድት ያሉ ናቸው ከዘርኝነት ነፃፃፃፃ
    ረጅም እድሜ ለእናትህ ተመኝቻለሁ

  • @msie8749
    @msie8749 Před 2 lety +30

    ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ለእናቶቻችን እረጅም እድሚ ይስጣቸው😘😘😘

  • @seble6210
    @seble6210 Před 2 lety +22

    ውይ ከእናትህን ትመሳሰላላችሁ ስታምሩ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልህ 🙏💞💞

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 Před rokem

    እኔ እናት ስታምር እናትህ ደሞ ከረናቸው በቃ ቁርጥ እናትህነው የምትመስለው. እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃህ እባትህን በድሜ በጤና ያቆይልህ ወንድሜ !!!

  • @selamleethiopia1926
    @selamleethiopia1926 Před 2 lety +1

    እናቱን መሣይ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ መልካም ጎበዝ በርታ ትልቅ ቦታ ላይ ትታየኛለህ ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @Naniya254
    @Naniya254 Před 2 lety +16

    እንኳን ደህና መጣህ ምርጥዬው
    ማርያምን ልጄ እንዳንተ አይነት ባህሪ እንዲኖረው እመኛለሁ ያድርግልሽ በሉኝ

  • @user-sz7mg1se2c
    @user-sz7mg1se2c Před 2 lety +2

    ግን እደት እደምወድክ ታቃለህ እናትህን ደሞ የበለጥ ወደድኳት እናቶችን ሳይ ከመደሰተ የተነሳ ቁመቴም ከፍ እድሜየም ክፍ ያለ ይመሥለኛል ሺ አመት ትኑርልህ 😘

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Před 2 lety +3

    ጎርቤት በሆኩ ብየ ተመኘሁ በጣም ደስ የሚሉ እናት አሉህ ለእናታችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ኑሮው በጣም ከብዶል እደ ሺኩርት 40 ብር በጣም ያሳዝናል 🤔😢 ዝቅተኛ ኑሮ የሚኖር ሰው እደትነው የሚሆነው ፈጣሪየ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን 😢😢😢 ይሔ ሁሉ ያገር አለመርጋጋትነው በጣም አዘኩ 🤔😢🤔😢

  • @sahaysahay2719
    @sahaysahay2719 Před 2 lety

    ውይ እናትህ ደስስትል እኔም እናቴን በቁመት በጣም ነው የምበልጣት አብረን ስንሄድ ወደትች አቅፌነበር የምንሄደው አስታወስከኝ በጣምነው የናፈቀችኝ አጓጓኸኝ ለሁሉም እናቶች እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 Před rokem

    እናትህ ስታምር ወኔ ያላት ነች ወድኩልህ ።
    የሰፈረ ቸርቻሪዎች እንዳይቀየሟት ታዲያ እሷ ቤቷ ማድቤቷ ሰፊ ትልቅ ፍሪጅ ያላት ስለሆነች ከችርቻሮ መንደር ስለወጣች መሆኑን ብታክልበት ። ስታተስ የሚባለውን ነገር።

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před 2 lety +1

    ደስ የምትል እናት አለህ ወጣት ናት ፈጣሪ ይጠብቅልህ

  • @user-uq4hy8io9j
    @user-uq4hy8io9j Před 2 lety +2

    አንተ ልጅ ስውድህ እኮ 💘
    እናትህም አንድኛ በጣም ትምርላችሁ በፍቅር በጤና ኑሩልኝ 😘💘

  • @fikerfiker9837
    @fikerfiker9837 Před 2 lety +4

    የኔ አባት ልጅ ደርሶ እናትን አይዞሽ ሲል እደማየት ምን እሚያስደሥት ነገር አለ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስታምሩ የድግል ማርያም ልጅ ይሙላልህ ወድሜ 🙏🥰🥰🥰🥰👌💪

  • @MM-cg5zi
    @MM-cg5zi Před 2 lety +4

    በጣም ደስ ይላል እናትህ ውብ ናት በዚህ አጋጣሚ ገበያውን ማየቱ በጣም አሪፍ ነው organic and fresh

  • @user-zy8nb4yo9g
    @user-zy8nb4yo9g Před 2 lety +6

    ወይኔ አንተ ልጅ ስፈልግህ ነበር ዛሬ በቁጥጥሬ ስር ውለሃል😀የምር የምትሰራቸው አስቂኝ ቪዲዮችክን ስወዳቸው በርታልን ብሮዋ

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 Před 2 lety +1

      Kkkkkkkkk kututri siri😲😲😂😁😥

    • @user-zy8nb4yo9g
      @user-zy8nb4yo9g Před 2 lety

      @@denkenshkadi1840 😂😂😂😂😂😂ነይ ልስራሽ

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 Před 2 lety

      @@user-zy8nb4yo9g መእኔን😜 እኮ ለምን ?😁

  • @zahrazahra3249
    @zahrazahra3249 Před 2 lety +4

    ደስ የምትል እናት ናት የኑሮው ውድነትን ፈጣሬን መለመን ነው ያለብን ሙስሊም ክርስቲያኑ በተረፈ ዋናው ጤናና በሰላም መኖርነው የማያልፍ ቀንና የማይነጋ ለሌት የለም።
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @amsalkendo7778
    @amsalkendo7778 Před 2 lety +6

    በእውነት በጣም ገባድ ነው እንዴት አንድ ኬሎ 40 በፈጣረ ሰም ኧር ምን ይሻላል ጎበዝ እንዴት ነው የሜኖረው ፈጣሪ ምህረቲን ይላክልን 😢😢😢

  • @user-mp6bg4cp2x
    @user-mp6bg4cp2x Před 2 lety +4

    ኡፍ ስታስቀኑ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለእናትህ ፈጣሪ እረጂም እድሜ ይስጥልህ

  • @bbbbmmmm5340
    @bbbbmmmm5340 Před 2 lety +1

    ውይ ታድልህ ገና ወጣት ናት እናትህ ደግሞ ስታምር ደግሞ ሁለም እናቶች ቆንጆ ናቸው

  • @helenmelaku2944
    @helenmelaku2944 Před 2 lety +2

    ስለ እናትህ ብዬ አእስከመቸርሻው አየሁት 😘😘እደግ በል ✍️✌️

  • @user-yu7rn2un5o
    @user-yu7rn2un5o Před 2 lety +5

    አተ የምወድህ ልጅ ምርጡ ኢትዮጲያዊ እኳን ደህና መጣህ ደሞ ከናትህ ጋር ስታምሩ ታስቀናላችሁ ለናትህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህና ከዚህ የበለጠ ቁነገር ላይ ደርሠህ ለማየት ያብቃት

  • @amamayohannes5628
    @amamayohannes5628 Před 2 lety +1

    Subscribe ያረኩት ዛሬ ነው የኔ ልጅ የናት ምርቃት እድሜ ያረዝማል ተባረክ የኔ ባለማተብ

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 Před 2 lety +2

    ምርጥ ልጅ ወልድሻል ክብር ይስጥሽ እረጅም እድሜ ለእናቶች ሁሉም እናቶች አትክልት ተራን ይውዱታል ፍቅራችሁ ይብዛ ተባረክ ትመረቃለክ

  • @ethio7706
    @ethio7706 Před 2 lety +5

    ወይኔ እናቴ ትዝ አለቺኝ

  • @fatimahassan1795
    @fatimahassan1795 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ ወጣት እናት አለችህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልህ እናቱን መሳይ ነህ እሺ 👍👍

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Před 2 lety +3

    እናትህን ከረዳህ የምትፈልገው ሁሉ የሰምርልሀል እድትመረቅ ሁን ጎበዝ❤

  • @Zgoratube
    @Zgoratube Před 2 lety +5

    ምርጡ ኢትዮጵያዊ ታይቶ የማይጠገብ ስራዎችህን በጉጉት እንጠብቃለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለእናታችን ። ሼር

  • @user-qm9ct1pt1w
    @user-qm9ct1pt1w Před 2 lety +5

    እሰይፉ ላይ እዳለቀን 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt Před 2 lety +2

    ወይኔ አንተ ልጅ ስዎድክ የቲክቶክ አርበኛ ጀግና ነህ የተባረክች እናት አንተን የወለደች

  • @gizaylhulutliku500
    @gizaylhulutliku500 Před 2 lety +1

    ታድለህ በጣም ቆንጆእናት አለህ እድሜከጤና እመኛለሁ ግን እስከዛሬ ድረስ በሷቀሚስ ስለሆነ ነሰራህው ክራዩን ጨመርኣድርገህ ክፈል

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 2 lety

    ዋውው በጣም ነው ምታምሩት እናትህ ደሞ ገና ወጣት ናት አንተነህ የመጀመሪያዋ የምትመስለው በተረፈ ሰላም አችሁ ይብዛልኝ😍😍😍😍

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 Před 2 lety +1

    ጎበዝ ልጅ ከዚህ የበለጠ እድታረግላት ለእናትህ እግዚአብሔር ይርዳህ ተባረክ

  • @mn-zh7we
    @mn-zh7we Před 2 lety +17

    አንድ ሚሊዮን ተከታይ እንዲኖርህ እመኛለሁ ሼር ሼር የማንም በጥራቃም የቱበር ተብለው ስናይ እንውላለን

  • @solekebe7628
    @solekebe7628 Před 2 lety

    ማዘር በጣም ያምራሉ ያራዳ ልጅ ይመሥላሉ ይመችዎት እናታችን ደሥ ይላሉ በናት መመረቅ የወደፊት ሥንቅህ ነው በርታ ብሮ

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243 Před 2 lety +1

    አትቀልድ ታላቅ እህቴ ናት በል ታምራላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

    • @wolansamekonen8243
      @wolansamekonen8243 Před 2 lety

      ጥያቄ አለኝ ማሚ ግን ድግስ አለባት እንዴ አገዛዝዋ አስጎመጀኝ እኮ

  • @habeshawoman3698
    @habeshawoman3698 Před 2 lety +2

    እናትህ ውበት ብቻ ሳይሆን ጎበዝ ታታሪ መሆኗ ታስታውቃለች:: ጌታ ይባርካችሁ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před 2 lety +7

    የኔ ማር ተባረክ እውነት በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ወግ ማረገክን ያሳያት ብኪዬ በርታ 💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️😥😥

  • @user-te8yx8gy4x
    @user-te8yx8gy4x Před 2 lety +2

    ወይኔ የእናትህ ድምፅ ሲያምር እግዚአብሔር ያኑርልክ

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 Před 2 lety +1

    ውይ ደሥ አልከኝ የኔ ልጅ ከአንተ ትንሽ ቢያንሥ ነው አንድ ቀን ብወሥደው ተማረረ ጉንፋን ከፈለጋችሁ አትክል ተራ ሂዱ በጣም ሀይለኛ ጉንፋን ሸምቶ መጣ ሁለተኛ አልሄድም አለ አንተ እናትህን ረድተህ አብረህ ገዝተህ የተባረክ ልጅ ከዚህ የበለጠ ጎብዝ አቤል በልጠህ እንደማገኝህ ተሥፋ አለኝ ቀጥልበት አሣድገው ዮ ቲውብህ በብዙ ፈጠራ እሺ Go head

  • @sfsddf9252
    @sfsddf9252 Před 2 lety +1

    ወይኔ ሰኡዲ እኮ አቦካዶ በጣም ዉዲ ነዉ ቆይማ ካገር ስገባ እየገዛሁ እጠቀማለሁ ለፀጉሬ

  • @user-ew6wh8tm3p
    @user-ew6wh8tm3p Před 2 lety +2

    እናቱን የሚክብር የሚታዘዝ ልጅ አቤት ውበት እርጅም ዕድሜና ጤና አምላኪ ክእናቴጋ በስላም አገናኝተህይ ክጉኑ ለመሆን አብቃይ አንድ ቀን ታዝዥት አግዥት አላውቅም ዛሬ የማዳም ተላላኪ ሆኝ ላይ ታች እርግጣለሁ
    ክቤተስብ ቅርብ ያላችሁ ታዘዙ ስሩ አስደስቱ ስትርቁችው ጸጸት እሚባል አልንጋ ይገርፋችሁል አሁን እኔእንማሳልፈው

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o Před 2 lety

    እናትህ ፈገግታቸው ገዳይ ነው እረጅም አመት ይኑርልልህ❤❤❤❤

  • @user-vn6ee3pi1w
    @user-vn6ee3pi1w Před 2 lety +1

    ሰይፉ ላይ ብቻ እንዳትለቀን አላለችም😂😂😂 በጣም ደሰ ትላላችሁ እሸ በረታ ወንድማችን

  • @wdasseandebrhanandebrhan1091

    እሰይ ወጣት ነች እናትህ እዝግብሀር ጠና ይስጣት ኣንተም ተወዳድና ጎበዝ ልጅ ነህና በርታ

  • @elsaelsa1825
    @elsaelsa1825 Před 2 lety +3

    ውይ ታደለህ እናትህ በጣም የምታምር ውብነች ፈጣሪ ብዙብዙ አመት ያኑርልህ 🙏❤️

  • @Tzetatzeta
    @Tzetatzeta Před 2 lety +6

    የኔ ቆጆ ከልብ ነው እያወራች ያለችሁ አተ አተ ትስቃለህ ቤኪዬ ለእናት እድሜ ጤና ይስጥልህ ❤️🙏❤️

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Před 2 lety +6

    በጣም ታምራላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልህ ቢኪዩ በርታልን

  • @ritafisum9975
    @ritafisum9975 Před 2 lety +2

    እናትህ ገና ልጅ ናቸው ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው አንተም ተባረክ ቤተሰብ የሚያከብር ልጅ ደስ ይላል

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 Před 2 lety

      👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌🌹🌹🌹

  • @romanroman9958
    @romanroman9958 Před 2 lety +1

    ዋዉ አሁን ነው ያየዉት you tube እንዳለክ ጎበዝ ጅ ነክ በርታ

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z Před 2 lety

    እወይ ሥታምር እህት እና ወንድም ነው የምትመሥሉት ገና ወጣት ነች እድሜ ከጤና ጋ ይሥጥልክ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +6

    ደስስትሉ እናትና ልጅ እረጅም እድሜናጤና ለእናትሕ ጎበዝ ትልቅ ደረጃ ደርሰሕ ከዚህ በላይ እናትሕን ለማስደሰት ያብቃሕ በረከት በርታ ባባየ❤😘

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty Před 2 lety +7

    ደስ ስትሉ ለእናት እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን ብዙ እንጠብቃለን ስወድክ በኬ ❤በርታልኝ 👍💪

  • @user-id3ly9yo3g
    @user-id3ly9yo3g Před 2 lety +3

    ቤኪ አንደኛ ትክክለኛ ኢትጽያዊ ነክ ለማሚ እድሜና ጤና ተመኘው በርታልን

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e Před 2 lety +5

    ዋው ተባርክ ቤኪሻ ነፍ አመት ትኑርልህ አቦ 👍👍👍👍

  • @selamselam9240
    @selamselam9240 Před 2 lety +2

    ጎበዝ በርታ እናትህ ፈገግታችው እድሜና ጤና ይስጥልህ ዘነብወርቅ ነው ጋርመንት

  • @asterkassa9476
    @asterkassa9476 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ! እናትህን በማስደሰትህ! እናት ምንግዜም እናት ናት! ወደፊትም በዚሁ ቀጥል🙏🙏

  • @fnnnntmds504
    @fnnnntmds504 Před 2 lety +2

    አድናቂህ ነኝ ከኩዌት የኔ ቸኮሌት በርታ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ካንተ

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 Před 2 lety +2

    እናትህን ነው የምትመሥል 🥰 የኔም ልጅ እኔን ነው የሚመሥል 😍

  • @user-wr2xt2lw2b
    @user-wr2xt2lw2b Před 2 lety +1

    እዉይ ማሻአላህ ደስየምትል እናት ነዉ ያለችህ ቤኪዬ እረዢም እድሜ እናጤና ተመኘዉ እናቶችሁሉ ሁሌም ይሳቁልን የኛደስታያለዉ በእነሱ ዉስጥነዉ

  • @ethio7706
    @ethio7706 Před 2 lety +1

    ወኔ በጣም ድስ ትላላቹ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ያድልልን አንተም በርታ

  • @medanetdibaba8183
    @medanetdibaba8183 Před 2 lety

    እናመሰግናለን በርታ እናትን ማገዝህን ቀጥልበት እድሜና ጤና እግዝአብሔር አብዝቶ ይስጥልህ

  • @gyuj5527
    @gyuj5527 Před 2 lety +2

    ወይ አቩካዶ በጣም እርካሽነዉ ኢዚህኮ አድ ኪሎ15 እሪያልነዉ የምንገዛዉ በኢትዮ ሲመነዘር 200 ብር ይሆናል በሠላም ላገራችን ያብቃን ተ እናተም ታምራላችሁ

  • @senaytgtube3979
    @senaytgtube3979 Před 2 lety

    በርታ እንቁ ወንድማችን በርታ በዩትዪፕ እናትህ ረጅም እድሜ ሙሌ ጤና ይስጥልን በተቻለህ በእናት በኣባት ተመረቅ ኣስደስታቸው

  • @keralemmengistu1084
    @keralemmengistu1084 Před 2 lety +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ እረጅም እድሜ እና ጤና ከእናትህ ጋር ፈጣሪ ይስጣችሁ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! እና ደግሞ እናትህን በጣም ተንከባከባት እሽ !!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo Před 2 lety +1

    "ሰይፉ ላይ ብቻ እንዳትለቀን"😂😂😂😂😂

  • @user-ev4yc9lq3j
    @user-ev4yc9lq3j Před 2 lety +1

    አተን አለማድነቅ ያልታሰበ ነው 👌እርጅም እድሜና ጤና ለናቶቻችን💓

  • @linabelayneh3013
    @linabelayneh3013 Před 2 lety +4

    ማርያምን አገሬን ሣያት በጣም ደሥ አለኝ ድሮ እቴም ነጋዴ ነበርኩ እዛ ገበያ ውሥጥ ከወጣው 18 አመት ሆኖኛል ወዳገር አልገባውም በቦርድ ነው አሜሪካ የገባውት ግሪንካርድ አለኝ ለሢቲዝን ካመለከትኩ ይህው አንዳመት ሆነኝ እሥኪ ፈተናውን አልፌ ፓሥፖርት ተቀብዬ ኢትዮጵያ ገብቼ እናቴን እንዳገኛት ፀልዮልኝ

    • @bzu4394
      @bzu4394 Před 2 lety +1

      😭😭አይዞሽእህቴአልሜ💞
      እመቤቴማርያምበስላምእንደታግናኝሽምኟቴነው🙏🙏

    • @user-dv6cr9zb2x
      @user-dv6cr9zb2x Před 2 lety +1

      እስኪ እኔንም አሜሪካ ውሰጂኝ ከተሰደዲኩ አይቀር በዶላር ልስራ አሁንስ ምንም አልሞላ አለኝ 😢

  • @saadasaada1092
    @saadasaada1092 Před 2 lety +2

    በርታ እናትህ ታምራለች ረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልህ

  • @susums1376
    @susums1376 Před 2 lety +2

    የኔ እናት ደስ የሚሉ እናት አሉክ ብካይ ፈጣሪ እረጂም እድሜ ይስጥልክ😍😍😍😍

  • @beitymajaz9516
    @beitymajaz9516 Před 2 lety +1

    ጀግና እናት ጀግና ልጅ ትወልዳለች ለእናቶች እድሚና ጤና ይስጥልን ግን ምን ዋጋለው ፍቅር ሊይዘኝ ነው መስል እማዬ ከልጀወ ወይኔ ጉደ

  • @rebaccahaile2138
    @rebaccahaile2138 Před 2 lety +1

    Tebarek!!yenate merekat teru newe

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x Před 2 lety +2

    ማሻአላህ ለእናት እረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጠችሁ💞አላህ ይጠበቃችሁ በርታልን
    እኔም እናቴ ናፈቀችኝኝ አላህ ሀገርችንንን ሰላም አያረግልንንን ያረብ

  • @tigisttsega7029
    @tigisttsega7029 Před 2 lety

    የምሰራቸው ስራዋች ሁሉ በጣም ሀሪፍ ናቸው በርታ 1ኛ

  • @aaegrnshnea1331
    @aaegrnshnea1331 Před 2 lety +1

    ው በጣም ጠካራ ነህ ጎበዝ ለናትህ ያለህ ክብር እድሜ ጤና ይስጥልህ አናትህን የኑሮ ውድነትማ ፈጣሪ አነድ ነገረ ያድርግልን እንጅ አይጣል ሁኗል

  • @user-gb1lw2lb3z
    @user-gb1lw2lb3z Před rokem

    እኔም ከናቴ ገበያ መሄድ እወደለሁ ለእናቶቻችን የአለም ደስታ ይሁን

  • @tubekuruhabeshalijtube9230

    ጎበዝ ልጅ ነክ እናቱን የሚያስደስት ሰው ውስጤ ነው❤🙏 የቲክቶክ ንጉስ👍😍😍😍

  • @almaztekla2540
    @almaztekla2540 Před 2 lety +1

    ኡፍፍፍ አቤት መታደል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናውን ለናትህ ይስጥልህ አንተም የናትህ ዘዛዢ እሽባይ ያድርግህ እይነት መታደል ነው

  • @datayeroosanacell1152
    @datayeroosanacell1152 Před 2 lety +1

    Beki Barta baxame tiru lij nak egzi Abiher kantegar yihun💕💕💕

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 Před 2 lety +2

    ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የኔ ሳቄታ እናትህን እድሜ እና ጤና ይስጣቸው እኔንም ቤተሰብ ማድረግህን እንዳትረሳ አደራ 😍😍😍😍

  • @fatumatube5611
    @fatumatube5611 Před 2 lety +9

    ደስየሚሉእናት ስታምሩ እረጅም እድሜ ይስጣቸዉ ከጤናጋር

  • @hagerethio4613
    @hagerethio4613 Před 2 lety +1

    ማዘርህ ነው የምትመስለው እድሜቸውን ያርዝምልህ