ቀረፃ ላይ ልብሴን ካለወለኩ እሙ ምን ነካት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 03. 2023

Komentáře • 368

  • @samichotv
    @samichotv Před rokem +68

    ውድ ቤተሰቦቻችን እዚህ በመግባት 8K ልንገባ ትንሽ ስለሆነ የቀረን ሙሏት😅❤❤❤ እወዳችኋለሁ

  • @drff2621
    @drff2621 Před rokem +12

    ግን እኮ እናተን ሳይ ፍቅር ያምረኛል አላህ ይጨምርላችሁ

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Před rokem +8

    በሳቅ ሞትሁ የስራሽን ይስጥሽ አጨናነቅሽዉ ልጁን ግን ደስ ትላላችሁ

  • @melakuayanaw2306
    @melakuayanaw2306 Před rokem +7

    አረ በሳቅ ገደልሽኝ እሙየ እመብርሃን በ ትዳራችሁን ትባርክላችሁ ግን እሙየ ማህተብ እሰሪ የኔ ውቦች በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤

  • @user-ht7oz7om1x
    @user-ht7oz7om1x Před rokem +11

    Fani& samry አስታወሳችሁኝ ዝም ብሎ ሲስማት እንተኛደ አለችው
    እሱም እንዳይልሽ ክክክክክክክክ😂😂😂😂😂

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Před rokem +14

    አረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ በውነት 😂😂😂😂❤❤

  • @birtukan7265
    @birtukan7265 Před rokem +5

    እሙዬ የኔ ፀባዬ ሰናይ ሳሚ መልካም ደስታችሁን ማየት እንዴት ደስስ ይላል በርቱ

  • @hayatmohamed4040
    @hayatmohamed4040 Před rokem +6

    ወይ ሳሚ አይዞክ ሰራችልክ በጣም ዘና አደረጋቹን እናም በሀሳብክ እስማማለሁ ቅን ልብ ካለን ለብዙ ሰው እንተርፋለን

  • @user-qk2rx8zf7y
    @user-qk2rx8zf7y Před rokem +4

    በሳቅ ቁስል አልኩመዳን ስራ ደካም በሎኝ ነበር ደካሜን አጠፋችህት ተምሰገን ቤታችሁ ሁሉም ፍቅር ይሙላ በጣም ወዳችሁልው ገን ፐራንክ መሆኑን ለመን አለንገረሽውም ነበር

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Před rokem +17

    😂😂😂😂 ደስስ ስትሉ የኔ ዉዶች በሳቅ ገደላቹኝ 😜😜😜😜 የምርርር መልካቹ ጸባያቹ ሰነስርዓታቹ ዉድድድድድድድ ነው እማርጋቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2t Před rokem +2

    ቩድወ መልቀቅ ከ ከኢሻ ሰላት በሀላ በተለይ አረብ አገር ላይ ላሉ 👍👍👍👍👍

  • @wollodessiefikr2514
    @wollodessiefikr2514 Před rokem +1

    ግጥም አርጎ ሳመሽኮ ወይኔ በሳቅ 😅😅😅😊ወይ ሳሚ አትጎርጉሪ ዝብለሽ አትጎርጉሪ 😅

  • @mawadameuda170
    @mawadameuda170 Před 8 měsíci

    ትችያለሽ ውዴ❤❤❤❤

  • @vjhu8266
    @vjhu8266 Před rokem +3

    ወይኔ ፍቅራችሁ ፈጣሪ ያብዛላችሁእሙየ አስጨንቀቸው በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ❤❤❤❤🎉🎉🎉😅😅

  • @menderin4228
    @menderin4228 Před rokem +7

    ከፕራንክ በላይ አንደኛ ቪዲዮ ነው በጣም ነው ፈታ ያደረጋቹን ይመቻቹ ቤተሰብ።

  • @user-jm5bv6rh3p
    @user-jm5bv6rh3p Před rokem

    ትጨርሺኛለሽ ደሥ ይላል ዉዶቼ ሥወዳቹ በጣም ነዉ ምታዝናኑኝ

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Před rokem +3

    ግንንንንን እሙየ በጣምምምም የገረመኝ አትስቂም በመሃል ላይይይ ዉይይይይ እኔም ብሆን በሳቅ ይፈንዳልሁ የኔ ዉድ ኡሚየ ቆንጆ❤❤❤😂😂

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 Před rokem

    በጣም ነው ያሳቅሽኝ ይመችሽ።

  • @alemshwafra
    @alemshwafra Před rokem +4

    ወይኔ እሙየ በሳቅ ገደልሽ ስወዳችሁ😅😅😅😂😂

  • @alemshwafra
    @alemshwafra Před rokem +5

    አረብ ሀገር ከመጣሁ እንደዛሬ ስቅ አላቅምምም

  • @kmobilekmobile3026
    @kmobilekmobile3026 Před rokem

    እረ እሙቲዬ ምድነው ውስወሳው ቆይ ከቪዲዮ በሀላ አይዞሽ

  • @user-fc4dn8xs3e
    @user-fc4dn8xs3e Před 7 měsíci +1

    በጣም በሳቅ ሞትኩኝ ይመቻችሁ ማሮች ምቀኛን ያርቅላችሁ ፍቅርን ያብዛላችሁ

  • @Tgst1212
    @Tgst1212 Před rokem +2

    ክክክክክክ አረ በሳቅ መትኩ
    የኔ ዉዶች ስታምሩኮ💕❤❤❤

  • @nawafalshamsi4879
    @nawafalshamsi4879 Před rokem +1

    የእውነት በጣም ዲክም ብሎኝ ነበር እሙቲ ሣሚ በሣቅ ገደላችሁኝ የእኔ ውዶች

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Před rokem +3

    እንኳን ሠላም መጠጣችሁ ውዳች ለማንኛውሞ ይመቻችሁ ማሮች

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare6251 Před rokem +2

    በቅርብ ነው ያዬሁዋችሁ በጣም ነው እምታምሩት😂😂😂😂❤❤❤❤ አላልቅ አልሟሟ ምስኪን😅😅😅😅😅😅

  • @madeenamp6757
    @madeenamp6757 Před rokem +3

    ወላሂ ስወዳችሁ ምርጦች

  • @user-cm8km8ug1c
    @user-cm8km8ug1c Před rokem

    ይመችቸሁ

  • @saada5858
    @saada5858 Před rokem +4

    ይህንሳቃችሁን እሰመጨረሻዉ ያድርግላችሁ አላህ❤❤

  • @user-sd8ww2eo6l
    @user-sd8ww2eo6l Před rokem

    ደስ ትላላቸሁ ማርያምን

  • @zahrahi12UAE-st6qf
    @zahrahi12UAE-st6qf Před 14 dny +1

    😂😂😂😂😂😂😂 አይ ሳሚ አሳዘነኝ ጾናቱን ይስጥህ

  • @user-ds1bt1of4g
    @user-ds1bt1of4g Před rokem +2

    የኔ ማሮች ❤️💘

  • @lubaba355
    @lubaba355 Před rokem +7

    ከፈሩንም ሳሚ❤🎉

  • @gelasefaw
    @gelasefaw Před rokem +1

    😅😅ሰላምቹ ይብዛ እውነት በጣሚ ነው የሳቁት😅😅😅❤

  • @abinttube
    @abinttube Před rokem

    selam nechuu xuruu Assabii new
    faxarrii yaa sibaccoo👍👍👍💕💕

  • @Rita-zw4gm
    @Rita-zw4gm Před rokem

    የኔ ማሮች

  • @meron6530
    @meron6530 Před rokem +3

    ማርያምን ዳሥሥ ስትሉ 😂😂😂😂❤

  • @user-jn7xf9tq1tMstawal

    የኔማርችዬ❤❤❤

  • @ethunmandefiro95
    @ethunmandefiro95 Před rokem +1

    ሰላማችሁ ብዚዚት ይበል ❤❤❤❤❤

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 Před rokem +4

    እደዛሬውስቄአላቅም ወላሂ ቡናእየጠጣሁ ትንታ ደፍቶኝነበር😂

  • @Rita-zw4gm
    @Rita-zw4gm Před rokem

    የኔ ምሮች❤❤❤❤

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 Před rokem

    ማሮችየ❤❤

  • @medilove9633
    @medilove9633 Před rokem

    ወይኔ ደስ ስትሉ ኡፋፍፍፍፍ በፍቅር ያኑራቹ 😢😁😍😍😍😍😍😍😍♥️♥️♥️♥️😍😍😍🌺🌺🌺🌺🌺😍😍😍

  • @zamzam372
    @zamzam372 Před rokem

    እደው በሳቅ ፈነዳሁ 😂😂😂😂😂😂የኔ ሙስኪን በጣም ትግስተኛ ነው ምርጦች እኩዋን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shammaalshamsi5293
    @shammaalshamsi5293 Před rokem

    😂😂😂😂❤❤ wayine mesak Alchalkum welahi

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd Před rokem

    የኔ ማሮች ወይኔ ትጨርሽኛለሽ አለ😂😂

  • @user-ze2gq5qs8m
    @user-ze2gq5qs8m Před rokem +1

    አላህይጠብቃቹ😅😅🎉

  • @D-d415
    @D-d415 Před rokem

    የኔ ውዶች❤❤❤❤❤

  • @gccythc7101
    @gccythc7101 Před rokem +1

    ክክክክክቅ 😂😂የኔ ቆንጆ ውድድድድድ 😘😘😘😘😘

  • @zeenathzeena7166
    @zeenathzeena7166 Před rokem +3

    ወላሂ በሳቅ መሞቴ ዛሬስ ኧር ይመቻችሁ ዘና አርጋችሁኝ❤❤❤❤

  • @MeseretGemechu-dd1he
    @MeseretGemechu-dd1he Před rokem

    ውይ እሙ ረባሽ ደስ ስትሉ ውድድድድ

  • @cingcinh4800
    @cingcinh4800 Před rokem

    Swodachu imuna sami

  • @user-ct4yh9er3e
    @user-ct4yh9er3e Před rokem +1

    እያስለቀሰኝ አላለችም እኛን እያደከመች ወይኔ ይመቻችሁ 😂😂😂

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Před rokem +1

    😂😂😂😂😂 አየ ሳምየ እንደበርዶ አደልሁ ግራ ገባው 😂😂😂😂😂

  • @ekramabdalah9709
    @ekramabdalah9709 Před rokem

    ደስ ስትሉ

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 Před rokem

    😂😂😂😂😂 አሁነው የፈለገችው እሙ መሳም ተሳም ሳሚ እንደፈለገች አርግልኝ እሙን እሙየ ማር

  • @ababaabdallah3773
    @ababaabdallah3773 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤እምወዳህ

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Před rokem +1

    😁😁😁😁ወይኔ በሳቅ 😊😊ረ ሳሚ

  • @soltanwad7a79
    @soltanwad7a79 Před rokem +4

    አሁንማ አሳቤ እናተ ሆናችሁ ሆሆ ስወዳችሁኮ

  • @user-hm1ht7ne1y
    @user-hm1ht7ne1y Před 5 měsíci +1

    ወድ ችዬ ❤❤❤❤😊

  • @firehiwotgetachew9643
    @firehiwotgetachew9643 Před rokem +1

    Ere Emu be sak hoden akosalsh😂😂😂😂 gin ye sami hasab betam dass yilal ayileyachu fikrachu yebza waldachu kebadu❤❤ewadchewalwu

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 Před rokem

    ክክክክክ

  • @mdpolash7209
    @mdpolash7209 Před rokem +1

    በታም ነው ምታምሩት በጣም ነው ያሣቃችሁኝ ሁሌም እየሣቃችው ኑሩ🙏😀😀😀😀😀

  • @burtukanbuzayew7454
    @burtukanbuzayew7454 Před rokem

    Betam new feta yaderegachihonge wedoche bemadam sira bizii yoneng nebar yewolikuti

  • @ueuri3r
    @ueuri3r Před 15 dny

    ቀልድሌላ ቁምነገርሌላ አችቁምነገርሊያወራ ስለጎዳናኑሪወች ሊየወራሲል አታሰሪውአልሽ ለምን አይዳድያውን እስኪጨርስ አታስጨርሽውም አችግን አስቀየምሽን አይይይይይይ

  • @user-fd9dc4ei8w
    @user-fd9dc4ei8w Před rokem

    Yane wedoche❤❤❤❤

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Před rokem +1

    Dear Sami please don't angry you are a teacher you must cool okey😂😂😂😂😂😂 lovely Emi you make him upset wawwwww you don't lough cress my good ness❤😂😂😂😂😂

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Před rokem +1

    Kkkkkkkkkkk you did it nice prank Emi sweetheart❤❤😂😂

  • @SamsungSamsung-bi4fc
    @SamsungSamsung-bi4fc Před rokem

    Kkkkkkk😍😍😍😍😘 yenewoch

  • @samsuar895
    @samsuar895 Před rokem

    ዘና አሪገሽኛል እሙ ይመችሽ

  • @masiratwoldigiors8126

    Yemchachu merte tendoche❤

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 Před rokem

    አቤት ድምጽህ እናትህ እንዴት ይደሰቱብህ ሁለታችሁ የአንድ ሳንታም ..... ናችሁ ።

  • @aronderdba5197
    @aronderdba5197 Před rokem +4

    እኔም ፍቅር አማረኝ እስቲ እንደኔ ያማራቹሁ

  • @user-ze2gq5qs8m
    @user-ze2gq5qs8m Před rokem +1

    ማማዬሣሚቾ ኢሻአላህየኔአስተዮችማሻአላህበርቱሊኝ❤❤😊😊

    • @user-ze2gq5qs8m
      @user-ze2gq5qs8m Před rokem +1

      ወለዱክበዱእድሜናጤናይሥጣቹ

  • @Mahi-rr8mr
    @Mahi-rr8mr Před rokem

    የኔማሮቺ ወላሂ ሰወዳቸሁ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před 11 měsíci +2

    ወይኔ ይች ተኮለኛ ልጅ😂😂😂ገደልሽኝ ስብስክራይብ አደርኮችሁ

  • @Bet9232
    @Bet9232 Před rokem

    ዋው web ስታምሩ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @ayinalemam3327
    @ayinalemam3327 Před rokem

    Se wadachu ❤❤❤❤

  • @afgcg5271
    @afgcg5271 Před 7 měsíci +1

    እሙየ ስወድሽ ኣሳቅሽን😂❤❤❤

  • @mesiyegetaliji9573
    @mesiyegetaliji9573 Před rokem

    Are be seki gedulachu😂😂😂😂💗💗💗siwodachu geta

  • @ethunmandefiro95
    @ethunmandefiro95 Před rokem +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዉይ ልቤ ፈሰሰ ❤❤❤❤

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 Před rokem

    በጣም ነው ያሳቀችኝ😂😂😂😂😂አውንም ሳሚው

  • @mairym766
    @mairym766 Před rokem

    አረ ወይኔ በጣም ተስቀለችሁ😁🥰

  • @user-jd7sp3yj3k
    @user-jd7sp3yj3k Před 6 měsíci

    ሱሶቸ እሙ ትለያላቹ በርቱ❤❤❤

  • @gishaabrrrrr2865
    @gishaabrrrrr2865 Před rokem

    Good ❤❤

  • @hayimetube
    @hayimetube Před rokem

    ❤❤❤

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 Před rokem

    ማሮች

  • @user-zi5hj6qw1j
    @user-zi5hj6qw1j Před rokem

    ክክክክክ አይ ሳሚ አርፈሽ ተቀማጭ አላለም በሳቅ

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Před rokem

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅ስታምሩኮ እደበረዶ አልሟሟ አልክ ሳሚየ😅😅😅😅😅😅

  • @user-cm8km8ug1c
    @user-cm8km8ug1c Před rokem

    👍👍❤️❤️

  • @aminatyimer-hc4th
    @aminatyimer-hc4th Před rokem

    አብሽሩልኝ ፍገግ አደርጋችሁኝ የምር

  • @user-pq9xv8ut9p
    @user-pq9xv8ut9p Před rokem +1

    አረ በሳቅ ይመቻቹ ምርጥ ተጫዋቾች ናችሁ

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc Před rokem +1

    ታምራላችሁ❤❤

  • @mimimata4762
    @mimimata4762 Před rokem

    በጣም ሳቅ ለሞትነው❤❤❤

  • @akalneshzewde3076
    @akalneshzewde3076 Před rokem

    ዛሬ በሳቅ ገደልሽኝ እሙ

  • @user-sd8ww2eo6l
    @user-sd8ww2eo6l Před rokem

    በሳቅ ገደልሽኝ ስራሽ እራሱ ያስቃል

  • @user-pq7ke4ix1v
    @user-pq7ke4ix1v Před rokem

    ረወይኔ በሣቅ ሌላነገርአጎርጉሪ አላለም😂😂

  • @habssaby4061
    @habssaby4061 Před 5 měsíci +1

    ደስ ስትሉ😂❤❤❤❤❤❤

  • @lubaba355
    @lubaba355 Před rokem +1

    😂😂 አዎ ሁሉንም ሳሚው አሳፈርሽው

  • @munirashafi611
    @munirashafi611 Před rokem

    Kkkkkkkhhhh Eemu 💔💔💔💔💔🌹🌹🌹🌹💔💔💔💔💔💔