ሀገርና ጥበብ - "እኛም ኮራን በእናንተ" ሙዚቃ በአዲስ መልክ Etv | Ethiopia | News

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ሀገርና ጥበብ - ሁሉንም በእኩልነት ያሳደገች ሀገር ናት ገና እያለቀስን እንዘፍንላታለን "እኛም ኮራን በእናንተ" ሙዚቃ በአዲስ መልክ#ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

Komentáře • 361

  • @atzgenratormaintain8978
    @atzgenratormaintain8978 Před 2 lety +47

    ጆሲዬ ኩሩ ኢትዮጵያዊ እንወድሀለን 🇪🇹❤

    • @Moonlight-ws5qt
      @Moonlight-ws5qt Před 2 lety

      Ewnt new , enat hagerun Mama Ethiopian be enba yegelsbt….Des yelal ❤️

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Před 2 lety +48

    ክብር ለኢትዮጵያ አትሌቶቻችን💪 ባንዲራችንን በአለም ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ አደረጋችሁልን ኑሩልን !!!

  • @natiemeru5563
    @natiemeru5563 Před 2 lety +38

    ጆሲ በጣም እንወድሀለን እናከቭርሀለን ፈጣሪህን የምትፈራ ለሰውዘር ክቭር ያለህ አገርህን የምትወድ
    እጅግ በጣም የምንኮራብህ ልጃችንና ወንድማችን ነህ ፈጣሪ በውሎህ እና ባዳርህ ጥበቃውን ያቭዛልህ
    እንወድሀለን ጆሲዬ !!!!!!!

  • @hidayaabdellah3418
    @hidayaabdellah3418 Před 2 lety +85

    ጆሲየ የኔ ቅን ናፍቀኸኝ ነበር እንኳን አየሁህ!!

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 Před 2 lety +40

    ጆሲሲሲሲዬ የኔ ፍቅር ስላየውህ ደስስስስ ብሎኛል!!! አልልልልልልልል
    በናትህ አትጥፋብንንንንንን

  • @nuredinnegash5603
    @nuredinnegash5603 Před 2 lety +37

    ጆሲ አንተን በማየቴ ጌዲዮን ሀገር ስላየሁቹ ደስተኛ ነኝ ጤና እድሜ ይስጣችሁ

  • @hidayaabdellah3418
    @hidayaabdellah3418 Před 2 lety +20

    ጌዲየ ጀግናየ ነህ !በህይወትህ ተፈትነህ አሸንፈሃልና!!

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +31

    ድንቅ የኢትዮጵያዊነት ፍቅር ለምልሙ

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 Před 2 lety +20

    አንደምን ነህ ወንድማችን ጆሲ እንኳን በአዲሲ ሥራ አየንህ አዳዲሲ ሥራ የመፍጠር ችሎታ ካላቸዉ ወጣት አንዱ ነህ በዚህ በአዲስ ሥራ ስላየዉህ ደስ ብሎኛል አድናቂህ ነኝ በርታ።

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 2 lety +12

    ጆሲ የኢትዮጵያ ጀግና ልጅ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @mesekelay7414
    @mesekelay7414 Před 2 lety +18

    ጆስዬ አንተን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ኢትዮጵዊነት ከምንም በላይ ነው ጌዲዮን ያሬድ ሁላቹሁም ኑሩልን ግን ዘረኛ የሆኑትን ፖለቲከኞች እና ሁሉ የኔ ከዚህ ክልል ውጡ እያሉ ሰው የሚያፈናቅሉትን እና አራጆችን እግዚአብሔር ያጥፋልን ዘረኝነት ጥንብ ነው

  • @shimemabebe8257
    @shimemabebe8257 Před 2 lety +16

    I love your attitude and personality Jossy. You are a real person

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 Před 2 lety +16

    ጆሲ መልካም ሰው 👍👍

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Před 2 lety +3

    ጆሴዬ በጣም ነው ሳይህ ደስ ያለን!!
    እግዚአብሄር ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @seifu_als2172
    @seifu_als2172 Před 2 lety +42

    እውነት ነው ኢትዮጵያዊነት ክብር ነው።
    እኔ በምኖርበት እንግሊዝ ጋናዎችና ጀማይካዎች እንዴት እንደሚያከብሩኝና እንደሚከባከቡኝ። የእነሱ ለእኔ ክብር መስጠት ደግሞ ማናጀሮቼ ደግሞ እንዴት እንደሚሆኑልኝ ሳይ እውነትም ኢትዮጵያዊነት ክብር ነው።

    • @yanegusse
      @yanegusse Před 2 lety

      እንግሊዝ የምንኖረው እየታዘብን ነው በዚህ ኮመንት።

    • @seifu_als2172
      @seifu_als2172 Před 2 lety

      @@yanegusse ምን ትታዘባለህ? ሀሳብ ፣ ገጠመኝ ካለህ አጋራ። የእነዚህ የጠቀስኳቸው አገሮች አንዳንድ ግለሰቦች የሚያከብሩንን ያህል የእኛው የራሳችን ሰዎች አያከብሩንም። ምን ይጠቅማል መናናቅና መጠላላት?

    • @meronhabeshawit2461
      @meronhabeshawit2461 Před 2 lety +1

      @@seifu_als2172 yeah respect mama Ethiopia 💚💛❤

    • @seifu_als2172
      @seifu_als2172 Před 2 lety

      @@meronhabeshawit2461 እውነት ነው።
      ለራሱ ክብር ያለው ሰው ለሌላውም የሚተርፍ ክብር ይኖረዋል። መተኪያ የሌላት ብቸኛዋ አገራችን ደግሞ ከዚህ ሁሉ በላይ ናት።

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Před 2 lety +19

    ጆሲ ጌዴ ቅን ናችሁ እንወደችሃልን እንኳን አብሮ ደስ አለን እግዚአብሔር ፍቅሩን ይስጠን ሌላ ምን የባላል ጀግኖቻችንን አኮራችሁን ደስ ብሎናል ፍቅር ያሸንፋል 💚💛❤️❤❤❤

  • @yeshiwasetegegne2462
    @yeshiwasetegegne2462 Před 2 lety +7

    ጆሲየኮ ስወድህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @zeed7938
    @zeed7938 Před 2 lety +9

    Jossy ስለኢትዮዽያ የተናገረውን እኔ የምመሰክረው ነገር ነው:: አንዴ ምን ሆነ መሰላችሁ:- ትምህርት ቤት እያለሁ አንድ የEnglish professor ኢትዬጵያዊ መሆኔን በገፅታዬ ተገንዝቦ “please bless me bless me” አለኝ እኔ ደግሞ "no no no I’m not a priest” አልኩትኝ "aren’t you Ethiopian?” አለኝ "yes I am but…” he then said “it’s ok it’s ok just shake my hand” I shook his hand and then we both went to our separate ways. በኢትዮጵያነታችሁ ኩሩ: ትንሳኤዋ እየተቃረበ መሆኑንም እመኑ:: ኢትዮጵያን የማያውቋት የበታችነት ስሜት ያለባቸው ዘረኞች ናቸው የሚበጠብጡን:: 🇪🇹🇪🇹💪💪

    • @arsemabamkaku3275
      @arsemabamkaku3275 Před 2 lety +2

      🙏🙏🙏🙏🙏

    • @mrsa3706
      @mrsa3706 Před 2 lety

      Hahaha ere bakachu yeweshete teret ataweru atasekugn wechi ager yemetenore kehone endet yeteshale mehonu tawekalehe

    • @zeed7938
      @zeed7938 Před 2 lety

      @@mrsa3706 your comments shows how doma you are. You either stupid or don’t understand what he or I said. You can’t even ask properly. If this kind of discussion isn’t in your level you should just go away and look for your ቢጤ:: one more thing, I think you are one of those people who make up shit or grew up around people who do. የብልግናሽ ብልግና የማታውቂውን ሰው ውሸታም ትያለሽ:: ማነው ያሳደገሽ? But again your comments shows

  • @habeshagym4125
    @habeshagym4125 Před 2 lety

    ምርጥስ ስራ ነው:: ልጅነታችንንም አሳምራቹህልናል:: እኛ ኢትዮጵያውያን አዲስና ሚሞክርን ማናበረታታው ነገር ግን መፈታት ያለበት ትልቁ ችግራችን ነው

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Před 2 lety +1

    ጁሲየ ጀግና ሀገር ወዳዲ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @zerytumulugeta8354
    @zerytumulugeta8354 Před 2 lety +9

    በርቱ ብርቅዬ ኢትዮጵያ ናቹ ጆሲ እና ጌድዬን

  • @AaBb-xt2op
    @AaBb-xt2op Před 2 lety +2

    ጠፍጠክ ነበር ጆሥ ምርጥ ሠው መሻአላህ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 2 lety +6

    በትክክል በእውነት ኢትዮጵያ ፈተናዋ ብዙ ነው ግን በእውነቱ አሁን ደግሞ athlete’sዋች ኢትዮጵያን,ቦንድረዋን,ከፍ ስላደረጉ, የኢትዮጵያ ሕዝቦች,ለሯጯች, ክብር አለን ላስልጣኞች, እንዲሁም ለደጋፊዋች,ለሕዝቦች ላገራችን ለኢትዮጵያ !
    አምላክን,ኢትዮጵያን ካከበርን, እንከበራለን!
    ኢትዮጵያ በልጆቾ ትኮራለች!💪🏾
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!🙏🏾
    ✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

  • @tirsetmekonen204
    @tirsetmekonen204 Před 2 lety +2

    በእውነት ለመናገር ጆሲዬ ስለአገሬ ሁሌም ከአንጀቴ ነው የማለቅሰዉ ። መልክትህ ደግሞ የበለጠ ያስለቅሳል ፈጣሪ ኢትዮጵያን አብዝቶ ይባርክልን አሜን።

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 Před 2 lety +4

    ጆሲ የማከብርህ አገር ወዳድ ነህ። ጥሩ አገር ወዳድ ሰነሰርአት ካለው ቤተሰብ ማደግህ አኔተ ብምትሰራቸው ሁሉ ጎልተው ይታያሉ። እኔደአኔተ ወጣቶች አገር ቢወድ ከውሰጥ ባኔዳ የውጭ ጣልቃ ገብ ከምሐይ ከፋፈል ኢትዬጰያን ባላመሱ ነበር ። በርታ ጆሲ ብዙ ወጣቶችን ትቀይራለህ

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 Před 2 lety +5

    በጣም እናምስግናለን !!!!!!!! ጆሲ ትሁት ሰው !!!!! 🙏🙏❤❤🌴🌴🌲🌲🌱🌱

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 Před 2 lety +6

    ኢትዮጵያ የብዙ ሚሊዮን ወርቅ ልጆች እናት ነች
    ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ኑሪ::

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 Před 2 lety +18

    ዶሲ ትለያለህ እኮ ኡኡኡፍፍፍፍ ፍቅር ናት ሀገራችን እማማ ኢትዮጵያ ሁሌም ሰላሞ ይብዛልን !!!

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 Před 2 lety +3

    ጆሲ ጎበዝ ልጅ ደግ ሰው ነህ ድሮ ሁሉም ነገር ያምራል

  • @zahraibrahim3298
    @zahraibrahim3298 Před 2 lety +7

    ኢትዮጵያዊ ለዘላለም በ ልጆችዋ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች ጌዲ ና ጆሲ የጥንቶቹ እናመሠግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 2 lety +2

    ምርጦች ምርጥ ኢትዮጵያ ናቹ ለሀገራች ሰላም ያምጣልን ኑርልን

  • @adanechmekonnen2712
    @adanechmekonnen2712 Před 2 lety

    ጌዲዬ የኔ ጀግና u are my motivator አሁን እንዲ እየሳቅህ ሳይህ በጣም ደስ ይለኛል
    U still my HERO

  • @amelelema750
    @amelelema750 Před 2 lety

    ጆሲዬ የኔ ቅን እንዴት እንደምወድህ ፍቅር የሆንክ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ ሀገር ወዳድ እውነተኛ ኢትዮጲያዊ ኑርልን ጆስዬ

  • @AB-uj1ot
    @AB-uj1ot Před 2 lety +7

    ጆሲዬ አይዞን ፈጣሪ ይጠብቀናል ወንድማለም!
    እኔን ጨምረክ አስለቀስቀኝ.....

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Před 2 lety +3

    ጆሲዬ እንዴት ነህ
    እሰይ ሰላየንህ ደሰ ብሎናል
    ምነው ከመድረክ ጠፍ
    ኧረ አትጥፉ እንሰደሀለን
    አንተ ደግ እና ነህ👌🙏💐💐

  • @haymenms
    @haymenms Před 2 lety +5

    Josi speech is remarkable!!!
    Thank you!!!!

  • @addislife386
    @addislife386 Před 2 lety +3

    የዋህ ትውልዶች ❤❤❤❤

  • @samiyemareyam5136
    @samiyemareyam5136 Před 2 lety

    ዋው ጆሲ ምን አይነት የሀገር ፍቅር ስሜት ነው !!!!

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Před 2 lety +13

    Jossiye, mart Ethiopiawi neh. I love Ethiopia the same way you love her. even though I am living in abroad, I am crazy about my original country Ethiopia. I am crying when ever I talk about Ethiopia. I am sad now about what's happening in Ethiopia. egziabher zeregnochin yatfalin. Ethiopia ket Tibet

  • @bkentertainment6384
    @bkentertainment6384 Před 2 lety +5

    ጌዲና ጆሲ እናመሰግናለን:: ግን እኔ አንድ ሃሳብ አለኝ:: የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ኢትዮጵያ ሲገባ አዲስ አበባን ጨምሮ በተመረጡ አምስት ከተሞች ቱር ማድረግና ያመጡትን ድል ለህዝቡ ቢያሳዩና እንደው በዛውም አንድነታችን በትቂቱ ቢመልሰው ብዬ ነው:: (አዲስ አበባ: ባህር ዳር: አዳማ: ሃዋሳና ሶማሊያ) መቀሌም ቢኖር እጅግ ደስ ይለኝ ነበር ግን ዝግ ነው ለጊዜው::

  • @habeshaw3d
    @habeshaw3d Před 2 lety +9

    ሁታችሁም ደስ ትላላችሁ። ጊዲ ግን የቀኝ ሎቲህ ይደብራል። ጆሲ ስለ ሃገርህ ያለህ ቀናነት እና የስራ ሰው ሆነህ በመለወጥህ አደንቅሀለው 👏👏👏

  • @kedirmamo7818
    @kedirmamo7818 Před 2 lety +12

    ዮሴፍ፣ጌድዮን፣ሐይማኖት ፣ ድል የማይለያቸውን አትሌት ኢትዮጵያዊያንን አብሳሪነት ባወደሰው መዝሙር ላይ ድርሻ የነበራቸውንና በሞት የተለየን ኤልያስ መልካን ጨምሮ ከልብ እናመሰግናለን።

  • @Godisgood-fk7rq
    @Godisgood-fk7rq Před 2 lety +8

    ውይ ጆሲ ተባረክ!

  • @tube9874
    @tube9874 Před 2 lety +1

    ሁላችሁንም ታሪክ ይዘክራችኋል ይህ ዜማ ከእስፓርታዊ ታሪኩ በተጨማሪ የዘጠናዎቹን ጊዜ የምናስታውስበት የልጅነት ቅርሳችን ነው ። ናቲ ከነ ልብሱ አሁን ላይ ሳየው በጣም ያስቀኛል ድሮኮ ዘናጮች ያልነው በሰአቱ ሀሀሀሀሀ

  • @tassewbogale5559
    @tassewbogale5559 Před 2 lety +5

    Thank you Jossy and Geddy for speaking the truth. That is the true picture of Ethiopians who love our beloved country.

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Před 2 lety

    ዮሴፍ ገብሬ የእውነት ሁሌም በጣም ነው የምወድህና የማከብርህ፡ አንተን ስለምወድ ነው ETV ፕሮግራሙን ያየሁት፡ የእውነት ጌዲዮን ዳንኤልና ጆሲ የእውነት በጣም አሪፍ ስራ ነው የሰራችሁት። ፍቅራችሁ መከባበራችሁ በጣም ደስ ይላል፡ ጆሲ እውነትህን ነው እኛ አንድ ሀገር ነው ያለን ፡ እሷም ኢትዮጵያ ናት፡
    ከሀገር ክልል የሰፋባቸው ሰዎችም እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው፡
    እኔኮ የሚገርመኝ በግሎባላይዜሽን ምክንያት አለም ወደ አንድ መንደር በመጣችበት ጊዜ ላይ ሆነን አንድ ሆነን ውድድሩን መቋቃም ሲገባን 80 ምናምን ካልሆንን ብለን የምንጠበው በሰላም ነው?
    ለማንኛውም በኦሪገን ከልዕለ ሀያሏ አሜሪካ ቀጥላ ሁለተኛ የወጣችው ኢትዮጰያ ሀገራችን ናት ፡ ክልልች፡ ወረዳዎች፡ ጎጦች ቀበሌዎች አይደሉም፡ እነዚህ አደራጃጀቶች የተፈጠሩት ለአስተዳደር እንዲመች እንጂ ማናችንም ከዚህች ሀገር ስንወጣ በኢትዮጰያዊነታችን ነው የምንታወቀው፡
    አትሌቶቻችን በጣም እናመሰግናለን፡ ሀገራችሁን ከፍ በማድረጋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ እንኳን ደስ አለን፡

  • @lenalena9937
    @lenalena9937 Před 2 lety +10

    ጆሢይ።አታልቅሥ።ለማማኢትዮፕያ።አድቀን።ስላሟይመጣል።የኔመልካም።ስው።በድጋሚ።ሥላየናችው።ደሥብሎናል።እመቤቴድግልማርያም።የአሥራት።አገራችንን።ትጠብቅልን።አሜን🇧🇯🙏❤❤❤❤❤❤

  • @azebgirma9126
    @azebgirma9126 Před 2 lety +3

    Ewnat new mane end ETHIOPIA.....yehgar feker legbaw sew....God bless ETHIOPIA ❤

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 2 lety +1

    ጆሽዬ የኔ ብልህ አንተኮ ሁሌም ብልህ ደግ ብዙ የምትችለው ወገንህን አስደስተህ ረድተህ ከሁላችንም ልብ ውስጥ ነህ መቸም ልረሳህ አልችልም ጆሺእንሰሃውስ ሁሌም የኛ ነህ ኑርልን
    ደረራርቱ ድንቅ ጌዲ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል💚💛❤🌺🌷🙏🙏
    ጆስዬ በፊት የማዳበሪያ ጠነኛ ያልሆነ ምግብ አገራችን አልገባም ነበር ስታምሩ ቅጥነታችሁ💚💛❤🌺🌷
    በዚህ ሰአት ጃፓን ብቻ ናት ወጣቆች ልክ እንደናንተ ቅጥነት የማዬው የኢትዮጵያ ወጣቶች ከተፈጥሮ ምግብ ርቀው የታሸገ እንድተው ምከሩልን💚💛❤🌺አወ ጆሲዬ ጋና ነበርኩ በጣም ያከብሩናል ይወስናል ታኪሲያቸው ውስጥ የሃይለስላሴን ፎቶ በኩራት የሚያስቀምጡ ብዙ አሉ 💚💛❤🙏

  • @amenhenok1483
    @amenhenok1483 Před 2 lety +12

    Oh my God glad to see Jossy, we really love ❤️ you and never forget what you have done for many families

  • @hadram2885
    @hadram2885 Před 2 lety +6

    Thank you guys. Great respect to you all.

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y Před 2 lety +4

    ጆዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠችሁ

  • @user-ur8eo4oh1o
    @user-ur8eo4oh1o Před 2 lety

    በእውነት ጆሲ እና ጎዲዮን በጣም እንቁ የሀገራችን ፈርጦች ናቹ እናከብራቹሀለን ! ጆሲ ለሀገርህ ያለህ ጥልቅ ፍቅር በጣም የሚያስቀና ነው!!! ለግድ የሌሽእና ሀገራቸው ለገንዘብ እና በብሄር ብለው ሕዝብን ለሚያባሉ ባለጌዎች ላስተላለፍከው መልክት እጅግ በጣም አመሰግንሀለው !!!

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 Před 2 lety

    በዘመነት ሁሉ እግዚአብሔር የራሱ ሰው አለው ።
    ሀገራችን ኢትዮዽያም እንድሁ የሯሷ ልጆች አለዋት ።
    ወንድማችን ዮሴፍ ገብሬ በቃለት መግለፅ የልቤን ሀሰብ ቢያደግተኝም ።
    የሚለው የለኝም እግዚአብሔር ከፀበኦቱ ዘር ማንዘርህን ይባርክ ።
    አከብርሃለሁ እዋድሃለሁ ኢትዮዽያዊ ወንድሜ ወጋኔ ናህ ።
    የእግዚአብሔር ጥበቃና ቸርነት አይለይህ ።
    ይህ የዘዋትር ፀሎቴ እና ምኞቴ ነው ።

  • @SB-mq2eb
    @SB-mq2eb Před 2 lety +3

    Jossye you spoke my heart! God Bless You!

  • @tadla8200
    @tadla8200 Před 2 lety +11

    ጆስየ የኔ ሩሩ እኳንደናመጣክ የትጠፋክ💚💛❤

  • @user-mr3ng6qj8l
    @user-mr3ng6qj8l Před 2 lety +5

    ጆሲ መልካም ሰው

  • @saratube9100
    @saratube9100 Před 2 lety +2

    ውይይይይይ የኔው እባ ቅዝፍ ይበል ስወድህ ክበርልኝ በጣም በጣም

  • @Ambassel
    @Ambassel Před 2 lety +2

    ጂሲዬ እንኳንም አየንህ እንዴት ነህ ወንድሜ የት ጠፍተህ ነው?ምርጡ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ "

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Před 2 lety

    ጆሲ ሁሌ ሳየው ብቻ የሆነ ደስ የሚል ነገር አለው 🌹ምርጥ ኢትዮፂያዊ🇪🇹🇪🇹🇪🇹ናቹ እባው ጠብ ሲል እባዬ መጣ እውነትነው እያለቀስን እንወዳታለን ሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤👌

  • @teklitfeshakebede2890
    @teklitfeshakebede2890 Před 2 lety

    Gossiye salam la anta yigna jegna igziabher yanurh ❤️❤️💚💛❤️🌹🙏🙋

  • @tsehayshiferaw3395
    @tsehayshiferaw3395 Před 2 lety

    ጆሲ ቅን ሰው ትክክል ነህ ኢትዮጵያዊነት ከምንም በላይ ነው የኔ እምባ ይፍሰስልህ ምነው ጠፋህ በአዲስ አልቨም እየጠበቅንህ ነው

  • @user-kc8mw3zk3g
    @user-kc8mw3zk3g Před 2 lety

    ጆሲየ እንኴን አየሁህ የኔ ደግ ጌታ ይባርክህ

  • @elsabethbelayneh1960
    @elsabethbelayneh1960 Před 2 lety

    ጆሲዬ የፍቅር ተምሳሌት !!! እንወዳችሁዋለን

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 Před 2 lety +1

    ጆሲየ ስወድህ ጌዲ ስወድህ ተባረኩ

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Před 2 lety +10

    * JOSI and GEDEON, along with Your Musical Team, THANK YOU ALL!!!!!!
    * I am EXTREMELY, I-M-M-E-N-S-E-L-Y PROUD of YOU, GUYS!!!!!
    The PERSPECTIVE You have About ETHIOPIA and ETHIOPIAN-ESS is So, DEEPLY Touching, IMMENSELY THOUGHTFUL and REMARKABLE!!!!!
    *I am MUCH OLDER than YOU Guys. when I Hear Such AMAZING PERSPECTIVE from the Younger Generation like YOU, I Feel like My HEART is WARMING; and the HOPE and DESTINY I Envision for OUR BELOVED HOMELAND, ETHIOPIA Will Become, Much More, BRIGHTER!!!!!
    * The INEVITABLE ETHIOPIAN RENAISSANCE!!!!!
    * Our BEAUTIFUL and PHENOMENAL ATHLETIC TEAM, Once Again, Has PROVEN Itself - Not Just - as of Being the Scale of EXCELLENCE, But also, an Absolute SYMBOL of NATIONAL UNITY, Ever!!!!!
    Hey, How PROUD We are of, ALL of THEM!!!!
    * How GREAT is THAT to Watch the Athletes Being PROTECTED and NURTURED by the ETHIOPIAN OLYMPIC QUEEN - the AMAZING and LOVING - (Major/Colonel) Derartu Tulu; Like a GREAT Mother!!!!!
    WHAT a BEAUTIFUL SCENE to WATCH!!!!!
    * And:
    THANK YOU ALL; Including the PEOPLE Behind the Camera!!!!!
    * The Host, the Beautiful Young woman, Wearing an AFRO-STYLE;
    You Look, So, FABULOUS, with that Style!!!!
    And, Something More:
    *By the way, the Style you're WEARING;
    That, Definitely, was the Style
    Of OUR GENERATION,
    Ooh, yes! Young Women of the Former Generation were,
    Definitely, used To Wear,
    Just like, in Your Style!!
    Because, it was Their Style, as well!!
    And, What a RELAY of;
    a Generation From Generation!!
    * The Amharic/ETHIOPIC Term:
    Teew-leed ke- teew-leed
    kee-beebe-Losh!!
    And, Our Generation:
    With All Of IT'S Own FAILURE,
    As of, to Be Able to REASON;
    Interms of Taking the RIGHT Direction;
    Has, Definitely, Failed the NATION!!
    And, must Take, Its SHARE of Responsibility of Failing!!
    But:
    There was Something GOOD
    About that Generation;
    The FORMER Generation!!
    The Generation that LOVED and CHERISHED,
    ETHIOPIA and ETHIOPIA-NESS!!
    Of Which, the Current Generation
    Seems to be Struggling,
    To Understand, the CRUCIAL State of Matter;
    Which is Having the CLEAR VIEW,
    About the Importance
    Of Building, Having a GREAT NATION;
    ETHIOPIA; the HUB of Multiplicity;
    And The INTRICATELY WOVEN
    MOSAIC of Diverse Identity;
    Of Something Of BEAUTIFUL!!!!
    EGZIABEHARE BLESS ETHIOPIA and the TRUE ETHIOPIANS!!!!!
    ETHIOPIA TIKDEM!!!!!!!!!!

  • @user-kp9ug8in1z
    @user-kp9ug8in1z Před 2 lety

    የበለጠ ወደድኳችሁ ተባረኩ 💚💛❤️💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💚💛❤️

  • @getinettafesetucho7999

    Ulfaadhaa martinuu....., we are all Ethiopians. Isin jaallanna baay'ee!!! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!!!

  • @berhanud4300
    @berhanud4300 Před 2 lety

    ጆሲ አና ጌዲዮን ለአገራችሁ ያላችሁን አመለካከት ስሰማ በጣምደስ አለኝ። አገሬ በሸፍጠኛ ፖለቲከኞች ብትንገላታም የሚያስቡላት አልፍ ልጆች መኖራቸውን ማየት በጣም ያጽናናል። ኑሩላት

  • @user-jn5ct5le6b
    @user-jn5ct5le6b Před 2 lety

    ጆስዬ ፡ ስላየሁ ፡ ደስ ፡ ብሎኛል ፡ ናፍቀህኝ ፡ ነበር❤️

  • @emubilaltubeemubilaltube8410

    ጆሲ ምርጥ ኢትዮጲያዊ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤😘

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Před 2 lety +1

    እማማዬ አገሬ እወድሻለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤ ሁሌም አሸንፊልን በልጆችሽ ሁሌም ከብረሽ እና ከፍ ብለሽ ታይልን 🙏🙏🙏🙏

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 Před 2 lety

    ምንም ጥያቄ የለውም ዘፈን ዘመን የሚሽረው አደለም ሁሌ በድል ግዜ ቢዘፈን ደስ ይላል በተለይ ጨመርመር አድርጋችሁ አሳምራችሁ አቀረባችሁት ተባረኩ። ጆሲ ደሞ ወደዛ አታልቅስብን😁 እናቱ የሞተችበትም እናቱ ገበያ የሄደችበትም እኩል ያለቅሳል አሉ? እኛ ምን ልበል እውነት የድል ነገር ሳይሆን የቀብር ስርአት የማይ ነው የምመስለው። አይዞህ ወንድሜ የሀገር ፍቅር ያስለቅሳል በተለይ ከሀገር ውጭ ሆነህ ይሁን አንድ ቀን እህህህ😣😥 ሰው በሀገሩ ሰው በወንዙ የሚለውን ዘፈንም ስሩልን እና አሰቅሱን ማስላቀስ ልማዳችሁ ነው😉ኢትየያዬ😘😍

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እን ህዝቦችን ይባርክ ድል ለኢትዮጵያ

  • @zelalemmahammed63
    @zelalemmahammed63 Před 2 lety +5

    Waw Waw we need u me love you 😍 thanks 🙏 Ethiopian 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇪🇷🇪🇷🇪🇷👀

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Před 2 lety +2

    ጂስዬ እኮን ደነ ማጠክ ምርጥ ልጅ

  • @mominahussien7980
    @mominahussien7980 Před 2 lety +2

    Yes.Jossye Ethiopia!!!!!!

  • @rabiaabuye1255
    @rabiaabuye1255 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ ልክ ነህ ጆሲ ልክናችሁ አላህ አገራችንን ሰላም ይርግልን

  • @user-uf4xi6kn6h
    @user-uf4xi6kn6h Před 2 lety

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AdventureEthio1
    @AdventureEthio1 Před 2 lety +18

    Josy you and your teams are amazing!, Yeah, that emotion is a true ❤️ love we gained when we were raised by our parents, societies, and the communities we grew up in. It's really hard to explain the feeling may almighty GOD bless all my Ethiopian brothers and sisters all over the world. Ethiopia shall prevail from its enemy's hidden agenda! Let's 🙏 pray to give us strength and unity. Be kind and Let's love one another don't lead your life by the so-called narrow-minded politicians. We're bigger than what we think..! Let's get back to the position where we were!

    • @gebeyalebu1644
      @gebeyalebu1644 Před 2 lety +1

      Look at history, Ethiopia was never a caring mother to all it’s the curse to millions to this day.

    • @mulualemderesse936
      @mulualemderesse936 Před 2 lety

      💚💛❤

  • @workuzewdie2107
    @workuzewdie2107 Před 2 lety +1

    ጆሲየ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Před 2 lety +3

    Oh!!! So good to hear from you all. 👏👏👏
    I love the interviewer’s hairstyle.
    It suits her very well!!! 👌
    ጆሲ የቅን ልብ ባለቤት በጣም ተናፍቀህ ነበር:: 👌👏👍
    ጌድዮን is legend! 👌👌👌
    ያላችሁበት ቤትም ያምራል:: 👌

  • @FatimaFatima-cj7zm
    @FatimaFatima-cj7zm Před 2 lety

    ጆስየ ሰላምህ ያብዛልኝ ምነው ጠፍህ አተመልካም ሰዉነህ አላህ ያጠብቅህ

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 Před 2 lety

    ክብር ለኢትዮጵያ አትሌቶች 👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩

  • @addislife386
    @addislife386 Před 2 lety

    ጠያቂዋ ተመችተሽኛል የዘጠናዎቹን ብርቄዎች እንደዚህ ፈልገሽ ማምጣትሽ አሪፍ ነው ሌሎቹንም ፈልገሽ አምጭልን እንደውም ፕሮግራምሽ በዘጠናዎቹ ላይ የሚያጠነጥን ቢሆን በጣም ተደማጭ ትሆኛለሽ ብዙ ተከታዮችም ይኖሩሻል 🙏🇨🇬🙏

  • @fetihahussien317
    @fetihahussien317 Před 2 lety +2

    Joseye thank u for everything

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 Před 2 lety +1

    Jossi,you are so special!May live long!

  • @user-dx7mp5ol8l
    @user-dx7mp5ol8l Před 2 lety +2

    ጆሲዬ የኔ ሩህሩህ ጌዲዬ ስወዳችሁ ምርጦች

  • @addislife386
    @addislife386 Před 2 lety

    የዘጠናዎቹ ወርቆች 🙏🇨🇬🇨🇬🙏

  • @matusala8322
    @matusala8322 Před 2 lety +1

    ቀጭን መሆን ከፈለጋችሁ ምግብን መቀነስ ብቻ ነው::
    በቀን 3 የሚትበሉ ከሆነ 2 ወይም 1 ማድረግ ነው::
    እንደዝሆን የበላን ስፖርት መስራት ምንም ዋጋ የለውም:
    Food kills የሚል ፍልም ወደ አማርኛ ተተርጉሞ ለኢትዮጵያውያን ብቀርብ ጥሩ ነው::
    Eat plant based foods like carrots, beans, potato, cabbage etc.

  • @hiwotasfaw3363
    @hiwotasfaw3363 Před 2 lety

    Oo Jose you tell the truth we love you Jose in the house

  • @tewodrosburka1794
    @tewodrosburka1794 Před 2 lety +7

    Jossy is the director and writer 👏

  • @hasgrrrggfuitttg8510
    @hasgrrrggfuitttg8510 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @hyabdaniel5936
    @hyabdaniel5936 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @japymeb2381
    @japymeb2381 Před 2 lety

    ጆስየ ስላየውህ ደስ ብሎኛል

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 Před 2 lety

    ጆሲ ምርጥ ሰው ስታለቅስ ተሰማኝ እውነት ነው እኔም በኢትዮጵያዊነቴ ኮርቼ ባንዲራችን ከፍ አድርጌ ፕሮፋይሌም የኢትዮጵያ ባንዲራ ነው።

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 2 lety

    ጆስዬ እውነት ነው ለእምዬ ኢትዬጽያ ያልሆነ፣ የአሁኑ ትውልድ ግን የማይገባው ነው፣ ግን ምን ይደረግ ያሳደጋቸው ፖለቲካ ነው፣ እምዬ ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር፣ አትሌቶቻችን አኮራችሁን

  • @muketfisha231
    @muketfisha231 Před 2 lety

    ጆሲየ ሺዓመት ኑር ጠፍተህብን ነበር ስላየሁህ ደስብሎኛል ኣንተ ስው በመሆንህ ለሰዎች ያበረከትከው ስራ የማይረሳ የው

  • @user-uk1bg3xb2b
    @user-uk1bg3xb2b Před 2 lety

    ዮሲሻ ጠፋህ እኮ ጥሩ ደግ አገር ወዳድ ነህ ኑርልኝ ወንድሜ

  • @toninboulo8738
    @toninboulo8738 Před 2 lety

    እኳዋን ደስ አለን