የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና … ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና … ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral

Komentáře • 24

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 21 dnem +6

    EBC በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r Před 21 dnem +7

    መብትና ግዴታይን ለመወጣት መሪዬ አብቹ ባሳሰበን መሠረት ችግኝ እተክላለሁ እንከባከባለሁ ምክንያቱም የዜግነት መብቴም ግዴታዬም ነው ።

  • @wesenllemma-vt4oc
    @wesenllemma-vt4oc Před 21 dnem +1

    God bless Ethiopia and Ethiopians with Dr Abiy and his family

  • @BrruhGedebo
    @BrruhGedebo Před 21 dnem +1

    ተባረክ ውድ መሪዬ .....!!!! እኔም ተክላለው .....

  • @MasafiDxb
    @MasafiDxb Před 21 dnem

    ከልማት ይልቅ ያግራችን ስላም ይቅዲማን

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 Před 21 dnem +1

    Thanks pm Dr.Abiye !!!!

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 21 dnem +1

    Thanks EBC አረንጓዴ አሻራ ተጠናክሮ ይቀጥላል ጥሩ መንግሥት ሕዝብ የመረጠው መንግሥት ስለአለ ኢትዮጵያ ውስጥ ሕዝቡም ይታዘዛል ችግርም ቢኖር እናምስግንሐለን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የምትኖር ። Long life For you Dr Abiy Ahemed and your family and then your Government.

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d Před 21 dnem +3

    በጣም የሚገርመኝ ከሲታ ካድሬ ስልጣን ላይ ሲወጡ ወዲያው ይወፍራሉ!!! ምዕራቡ ሀገር ስልጣን ላይ ሲወጡ ይከሳሉ ይሸብታሉ!!! መቼም ለምን እንደሆነ ይገባችኃል!!!😅😅😅😅

    • @teka1528
      @teka1528 Před 21 dnem +1

      ANTE WUSHA, KOMATA, DENKORO, NEFTEGNA!! ZEMENE KASSE ENDEAT NAW!!

    • @hadushmelese7472
      @hadushmelese7472 Před 21 dnem +2

      አዲስ አበቤ ሆይ፦ ሆ ብለህ ዉጣና የኦሮሙማን አገዛዝ በሰአታት ውስጥ ግልብጥብጡን አውጣው፡፡ ይቻላል!!! ቆርጠህ ተነሳና ከተማህን አድናት፡፤፡ ከተማህን የራስህ አድርጋት፡፤ በዚህ ድርጊትህ አገርህንም ከመጥፋት ታድናታለህ!!!

  • @muletadiriba-ct6zk
    @muletadiriba-ct6zk Před 21 dnem

    እባኮትን ፕ/ር !!!! ከሚቀጥለው አመት ጀምሮ ለገበሬው ቢታደል እንደልጅ ተንከባክቦ ስለሚያሳድግ መስጠቱ ቢለመድ ውጤቱን በአመቱ ጎልቶ እናየዋለን ።

  • @hawayahiya2043
    @hawayahiya2043 Před 21 dnem

    ምክትሉ ደነዝ የት ነው ደግሞ የመጣው😅

  • @hadushmelese7472
    @hadushmelese7472 Před 21 dnem +4

    አዲስ አበቤ ሆይ፦ ሆ ብለህ ዉጣና የኦሮሙማን አገዛዝ በሰአታት ውስጥ ግልብጥብጡን አውጣው፡፡ ይቻላል!!! ቆርጠህ ተነሳና ከተማህን አድናት፡፤፡ ከተማህን የራስህ አድርጋት፡፤ በዚህ ድርጊትህ አገርህንም ከመጥፋት ታድናታለህ!!!

  • @esatukemey2555
    @esatukemey2555 Před 21 dnem +3

    እቡዩ፣ በጥራቃው፣ አረመኔው፣ ከእውቀት የጸዳውና ቆርጦ እየቀጠለ በየሄደበት ያለሀፍረት የሚበጠረቀው አብይ አህመድ ለኢትዮጵያ ቀርቶ ለበሻሻም አይመጥንም!!!

  • @esatukemey2555
    @esatukemey2555 Před 21 dnem +3

    ከዲስ አበባ ከተማ ውጭ በአገሪቱ ውስጥ የትም ቦታ በሰላም ወጥቶ በሰላም መመለስ አይቻልም፡ ይህንን እውነታ ውስጡ ሆኖ እየኖረው ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ በሚገባ ያውቀዋል፡፡ እውነታውን ስቃዩን፣ እልቂቱን፣ መከራውን፣ ተጋፍጦ ያለው ህዝቡ ነውና አሳምሮ ያውቀዋል፡፡ አብይ እንደለመደው በቴሌቪዥን መስኮት ሊበጠረቅ ብቅ ሲል "ይህ በጥራቃ መጣብን ደግሞ ??" ነው ህዝቡ የሚለው፡፡
    በጥቅሉ በኢትዮጵያ የሶስት ሽህ አመታት ረዥም ታሪክ ውስጥ በየትኛውም የስልጣን ደረጃ ላይ የነበረ ንጉስ በሉት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ ወይንም ፕሬዝዳንት የአ.ው.ሬ.ው.ን አብይ አህመድን ያህል አገር ያጠፋ፣ ህዝብ የ.ጨ.ረ.ስና ኢትዮጵያን የምድር ሲ.ኦ.ል ያደረገ የለም፡፡ ወደፊትም አይኖርም፡፡

  • @sisayshariff6102
    @sisayshariff6102 Před 21 dnem

    ለፌበን ሀውልት መሰራት አለበት በመሀል ባህር ዳር ሁሌ መታየት ያለበት ነው

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 21 dnem

    Professor ወሬ አታብዛ ታውቃለሕ ተምረሐል ግን በተግባር አውለው ኢትዮጵያ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ሐገር ብቻ አይደለችም አብይ አሕመድ 1 ስው ነው ኢትዮጽያዊ እርዱት አትስረቁት አትዋሹት ከምሬ ነው ።

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d Před 21 dnem +1

    አይ ኢትዮጵያ የካድሬ መጨዎቻ ሆነሽ ቀረሽ!!!

    • @teka1528
      @teka1528 Před 21 dnem +1

      YEFESAM, ZERAFE, MAYEM, JEWISA, MECHAWECHA!!

  • @teka1528
    @teka1528 Před 21 dnem

    Dimoreangaw, hadushmelese, esatukemey, sewentmehon!! Tadage veben yedeferachu enant nachu!!