How To bake Best Bread|አሪፍ ዳቦ ለመጋገር ሙሉ ስቴፕ|Ethiopia Bakery|| ወደ ዳቦ ስራ ለመግባት የሚጠቅም መረጃ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #Bake #bakery #baker #ethiopianews #አሪፍ #ዳቦ #ለመጋገር #ስቴፕ

Komentáře • 166

  • @coastermedia45
    @coastermedia45  Před 2 lety +2

    ስለዳቦ ማቡኪያ ማሽን ማወቅ ከፈለጉ ይሄን ሊንክ ይንኩት☞ czcams.com/video/0Oeth2VSAD8/video.html

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe Před 2 lety +14

    ጎሽ አላህ ያቆይህ እንድህ የሚያስፈልግ ና የሚጠቅመንን የሚያቀርብ ሰው በላይክና በሰብስክራይብ እናበሸብሸው 👍👍👍

  • @asnakiech
    @asnakiech Před 7 měsíci +2

    በጣም አሪፍ ቪድዮ ስፈልገው የነበረ በጣም እናመሠግናለን

  • @hshshhehehe5389
    @hshshhehehe5389 Před 2 lety +61

    እኔም ሃገሬ በሰላም ከገባሁ ዳቦ ቤት ነው እምከፍተው እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe Před 2 lety +5

      የኔም ፍላጎት ነው እንደአሏህ ፍቃድ

    • @user-zb3pw4df7d
      @user-zb3pw4df7d Před 2 lety

      🥰🥰🥰🥰🥰💘💘💘💘 berichi wude

    • @ksaksakingdom5884
      @ksaksakingdom5884 Před 2 lety

      @@Zainab-ud3xe السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውዷ እህቴ የዳቦ መጋገሪያ መሳሪያዎችን መግዛት ቀላል ነው ነገር ግን ሰራተኞችን ማስተዳደር ከባድ ነው አብዛኛዎቹ የተበላሹ ናቸው። እኔ የራሴ ዳቦ ቤት አለኝ ሰራተኞቹ ግን አታላዮች ናቸው

    • @wubityedemufireenegh5601
      @wubityedemufireenegh5601 Před 2 lety

      Enem indanch geta yirden

    • @wubityedemufireenegh5601
      @wubityedemufireenegh5601 Před 2 lety

      @@ksaksakingdom5884 wanawu neger yawaxali bilen ziim biloo mejemer sayhon ቃል አውጥታቹ ጽልያቹበት አደራ ለኢግ/ር ሰታቹ መጀመር ነዉ ከዛም በተረፈ ካመር መኖር አለበት ስራተኞችን ለማስተዳደር

  • @muradtube6228
    @muradtube6228 Před 2 lety +8

    ምርጥ ትምህርትነው

  • @fatumajamal8582
    @fatumajamal8582 Před 2 lety +8

    ወይኒ. የሀገሬን ዳቦ ከበላሁኝ. 25 አመትሆነኝ. ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ

  • @samrwitmoges3304
    @samrwitmoges3304 Před 2 lety +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም አሪፍ ነው

  • @user-eg7hf5oc2b
    @user-eg7hf5oc2b Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉mashallaa,wagaasaa,

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Před 2 lety +21

    አጠቃላይ ድባ ቤት ለመክፈት ስንት ብር ያስፈልጋልና የእቃዉ አይነት አቅርብል በተረፈ በርታ

    • @user-ns8qn3mh5j
      @user-ns8qn3mh5j Před rokem

      እኔም ፉላጉቱ ነብርኝ ሀግር ልግባ አስቤ እቃው የሳውዲ ይዜ አግር ልግባ ነብር ውይስ እዛው የትማላ አለ ምታቁ አስርዱኝ

  • @mesfindelelegn1165
    @mesfindelelegn1165 Před 2 lety +4

    ምርጥ ነው ተመችቶኛል በጣም

  • @yesrahusen7567
    @yesrahusen7567 Před 14 dny +1

    ጉበዝ

  • @user-gw4se1vs8y
    @user-gw4se1vs8y Před 2 lety +4

    ዋው ተባረኩ በጣም የምፈልገው ትምህርት ነበር

  • @hana967
    @hana967 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ማወቅ እምፈልገው ነበር 🥰

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 Před 2 lety +7

    በእውነት ለግልፅነታችሁ ልትመሰገኑ ይገባል በምላጭ መቁረጣችሁን እንደ ነውር ለተረዱ ሰዎች መልስ አለኝ ዳቦ ቆሎ በመቀስ እንደሚቆረጥ ላስታውሳችሁ ታዲያ መቀስ ለብዙ ግልጋሎት ይውላል ይሁን እንጂ አዲስ እና ንፁህ ነው ምንጠቀመው ስለዚህ ምላጩም እንደዛው ተግባባን

  • @user-uy6is4gn4j
    @user-uy6is4gn4j Před 2 lety +2

    ማሻ አላህ ደስ የሚል አሰራር

  • @RidwanEbrahim
    @RidwanEbrahim Před 4 měsíci

    በጣም ደስ ይላል ❤❤❤

  • @tsheyasefa2272
    @tsheyasefa2272 Před 2 lety +3

    ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን
    እኔ በውስጥ አናግሪው ነበር ግን ዋጋው በጣም ከባድ ነው
    እስኪ ፍቃደኛ ከሆንክ ሶስቱንም አስተያየት ያረግልኝ እደሁ ጠይቅና ከጨረስን በኋላ ቤተሰብ ሰድጀ እድወስዱልኝ
    እርሱን አስጀምሪ ነው ሀገር ልገባ ያሰብኩት እድሜየን በሰው ሀገር ፈጀሁ።
    በፀሎታችሁ አስቡኝ
    ያሳካልሽ በሉኝ ።

  • @hshshhehehe5389
    @hshshhehehe5389 Před 2 lety +3

    ቆንጆ ዶቦ ሲያምር

  • @Ahmed-211
    @Ahmed-211 Před 2 lety +2

    በጣም ቆንጆ ነው ስፈልገው የነበረ ቪዲዮ በርቱ 🙏❤️

  • @hiwote8441
    @hiwote8441 Před 2 lety +1

    Thank you so much for showing us how it works. It's amazing how fast you are baking
    all that bread. I pray that God will bless your business.

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 Před 2 lety +2

    በርቱ በጣም ጥሩ ነው

  • @Bezibrook
    @Bezibrook Před 2 měsíci +1

    WOW thank you

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před 2 lety +2

    በጣም እናመሠግናለን

  • @weleteiyesus3658
    @weleteiyesus3658 Před 2 lety +3

    መዳሃሃናለም ይጠብቅክህ ግብዣ ስዕሉን ሳየው በሐሴት ተሞላሁ

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 Před 6 měsíci

    ማሻ አላ የኔ ጀግኖች ፍጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @fatumajamal8582
    @fatumajamal8582 Před 2 lety +3

    ግብዞች በርቱ እንደኛ በስደት. ከመውጣት ፈጣሪ. ይጠብቃችው

  • @abenezerlema6501
    @abenezerlema6501 Před 2 lety +1

    Arife new. techemari video betesra xeru new

  • @sarsara8553
    @sarsara8553 Před 2 lety +1

    Wawe dese yelale betame hgere segeba Dabo nwe ymserawe amsegenalwe wendeme tebareke 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👍

  • @abinetngusie6303
    @abinetngusie6303 Před 2 lety +1

    ዋው እናመሠግንአለን።

  • @truthethiopia2395
    @truthethiopia2395 Před 2 lety +2

    it is good!

  • @Kdisttube
    @Kdisttube Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላአንተ ይሁን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ስለመጣህ ደስ ብሎናል ዋዉ በጣም ደስ የሚል የስራ አይነት ነዉ በርቱ እናመሰግናለን ከእናተ ብዙ ነገር እጠብቃለን በቀጣይ

  • @user-lh4yo5dc8l
    @user-lh4yo5dc8l Před 8 měsíci

    በርቱ እኔ ሳውዲ ነኝ አሁን ላይ ስመጣ ትምህርት እወስድና ከእናንተ እኔም እጀምራለሁ ቻግኒ ላይ

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 Před 2 lety +1

    ጎበዞች እኔም አላማየ ሀገሬ ስገባ ይህን ስራ ነው የምሰራው ቦታ ይመቸኛል

  • @user-yw6rk5us5l
    @user-yw6rk5us5l Před 2 lety +2

    በጣምቆንጆነው

  • @zinetendre877
    @zinetendre877 Před 2 lety +1

    በርቱ

  • @youtube9568
    @youtube9568 Před 2 lety +1

    በርታ ጎበዝ ነህ

  • @temimaebrhim7474
    @temimaebrhim7474 Před rokem +3

    ዱቀቱ ላይ ጨዉ እና ካመራ አይገባም ወይ እስክ አብራራልኝ

  • @fatumajamal8582
    @fatumajamal8582 Před 2 lety +1

    በርታ ጎበዝ

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 Před 2 lety +1

    ብርታ አመሰግናለሁ ወንድሜ በርቱ

  • @user-ks5ei4uf3h
    @user-ks5ei4uf3h Před 6 měsíci

    Mrti sra amesegnalew bro❤

  • @sadakebada5070
    @sadakebada5070 Před 2 lety +1

    በሪቱ

  • @zamzamemam2279
    @zamzamemam2279 Před 2 lety +1

    ጎበዝ

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 Před 9 měsíci +1

    ካሚራ ዳቦ አይጨመርምደ😂😂

  • @haben351
    @haben351 Před 2 lety +1

    Selam tena yesitlgn coster mida enkuwan dena matake wondemachine betam arife Aserari new silegabezikegn kelibe Enamesigenalen

  • @fatumajamal8582
    @fatumajamal8582 Před 2 lety +3

    አደራህን እጅህን ተጠንቀቅ

  • @user-bt4wh2vm2f
    @user-bt4wh2vm2f Před rokem

    ጀግና ቲኪው

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 Před 2 lety

    በርቱ ተምሬበታለሁ ቆንጆነዉ

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 Před 2 lety +2

    ቁጥር አስቀምጥልን ብዘ ሞያ እንማራለን ከናተ ወድሜ ምርጥ የስራ እድል ነው ግን ለዚህም ግብርና ታክስ ይጥሉብን ይሆን ፣የንግድ ፍቃድስ ይላሉ ወይ

  • @user-iv3ex6kv1p
    @user-iv3ex6kv1p Před 2 lety +1

    gobez

  • @jamilajam9253
    @jamilajam9253 Před 9 měsíci +1

    Inamasgenalen❤

  • @user-vc1gg9ht3p
    @user-vc1gg9ht3p Před 2 lety

    በርቱልን

  • @movieclip9334
    @movieclip9334 Před 2 lety

    keep it up

  • @nigushaylu2893
    @nigushaylu2893 Před 10 měsíci

    ቀጥሉበት

  • @tube2883
    @tube2883 Před 2 lety +1

    አስላምአለይኩም፣ስላም፣ስላምህይብዛ፣ማሻአላህ፣ነው፣ዋጋውን፣ትነግርን፣የማሽኑን፣ክነ ናቡኪያው

  • @zain47zain39
    @zain47zain39 Před 2 lety +1

    ማሽአላህ

  • @mekahwaheb5781
    @mekahwaheb5781 Před rokem +1

    ሁሉም ነገር አሪፍ ነው ግን ጓንት ተጠቀሙ

  • @alemtube1150
    @alemtube1150 Před 2 lety +1

    ቤተሰብ ሆኛለሁ በረቱ

  • @user-ls5ws7sj6v
    @user-ls5ws7sj6v Před 2 lety

    እናመስግናለን

  • @mikiyasbirhanu4183
    @mikiyasbirhanu4183 Před 2 lety +1

    Thanks

  • @amenasied1250
    @amenasied1250 Před 2 lety

    ዋዉ

  • @rbikashanqo5499
    @rbikashanqo5499 Před rokem +1

    👏👏👏👏

  • @samerasamer9335
    @samerasamer9335 Před 2 lety

    ማሻአልህ ሁሉ ስው ብሽቅል

  • @aberashaberash825
    @aberashaberash825 Před 2 lety +1

    Waww

  • @bitanyabinyam7233
    @bitanyabinyam7233 Před 2 lety +2

    how is it best

  • @user-iv8cp4xi9d
    @user-iv8cp4xi9d Před rokem

    great❤❤

  • @omanwar4186
    @omanwar4186 Před 2 lety

    ማሻአላህ

  • @nuale23
    @nuale23 Před 2 měsíci

    በግል የሚያስተምር cake and Bakery የምታውቁ አድራሻ አስቀምጡልኝ

  • @branynunu1994
    @branynunu1994 Před 2 lety +1

    yetnew mashinun lemagengat wada kiflager

  • @kedijamhamde1797
    @kedijamhamde1797 Před 2 lety

    ሌሎች እቃወችን አሟልቻለሁ

  • @taibaaraga8578
    @taibaaraga8578 Před 2 lety

    🇪🇹🏆🏅🏆wow

  • @samrwitmoges3304
    @samrwitmoges3304 Před 2 lety +2

    ግን በቤት ቆጣሪይሰራል

  • @kedlove1774
    @kedlove1774 Před 2 lety +2

    ማሽኑ ያገር ውስጥ ነው ወይስ የውጪ

  • @user-tp5hz5ge5b
    @user-tp5hz5ge5b Před 2 lety +2

    ቆይ ኻሜራ አታረጉምንዴ?

  • @hayataa6013
    @hayataa6013 Před 2 lety

    ጎበዝናህ በርታ
    ፍቃደኛ ከሆንክ ትምህርት መውስድ እፋልጋለሁ

    • @coastermedia45
      @coastermedia45  Před 2 lety

      ተጨማሪ ቪዲዬ ነገ ይለቀቃል

    • @hayataa6013
      @hayataa6013 Před 2 lety

      @@coastermedia45 ጠይብ

    • @user-ku3wp6db2v
      @user-ku3wp6db2v Před 2 lety

      እኔም አገረ ስገባ መማር እፈልጋለሁ ፍቃደኛ ተሆኑ

  • @kedijamhamde1797
    @kedijamhamde1797 Před 2 lety +1

    ከቻልክ ብትነግረኝ ስራውን ጀምሬው አለሁ ግን ማቡኪያው የለኝም

  • @user-nf3rp5us6l
    @user-nf3rp5us6l Před 6 měsíci

    እናመሳግናሌን እያሌን መጋጋርያ ቦታ ትንሽ ጨላማ ናው ልል ደግሞ አድራሻ እና ማላት ስልክ ቁጡር ብገፁ?

  • @nigushaylu2893
    @nigushaylu2893 Před 10 měsíci

    እርሾ ጨዉ ፓዉደር በምን ያህል ግራም ነዉ መጠኑ ዱቄቱስ በምን ያህል ክሎ ነዉ እባካቹ

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 Před 2 lety

    Wawawaws

  • @fatumajamal8582
    @fatumajamal8582 Před 2 lety +1

    እነመስግነለን

  • @ayolechango2703
    @ayolechango2703 Před rokem

    Benati bebeti kotari yisera

  • @kwtkwt8235
    @kwtkwt8235 Před 2 lety +1

    Selam edet nehvhe

  • @zemuyoutube7614
    @zemuyoutube7614 Před 2 hodinami

    መጋገሪያው ማሽን ኬትነው ሚገኝው

  • @redwave4776
    @redwave4776 Před 2 lety +1

    👍👍👍👍👍

  • @user-ll9gk6zf8u
    @user-ll9gk6zf8u Před 7 měsíci

    እርሾ አልጨመርክም ምንስ አይነት አርሾ አመሠግናለሁ

  • @kedijamhamde1797
    @kedijamhamde1797 Před 2 lety

    ማብኪያ ማሽኑን እንደት ነው ማግኛት የምንችለው የብሩስ መጠን እንደት ማወቅ ይቻላል

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Před 11 měsíci

    ይህንን ስራ ለመስራ እኔ እልሜነው እስኪ ከኔጋር ለማስራት ፍቃደኛ የሆነሰው እኔበገዛም ሙያያለው ነውእምፈልግ ፣የራያቆባጂነኝ ፣አድራሻ ስልክ ስጡኝ?

  • @enatbabie8517
    @enatbabie8517 Před 5 měsíci

    የዳቦዉ ግበአቶች ምን ምንናቸዉ በዝርዝር ❓❓

  • @giontube839
    @giontube839 Před 2 lety +1

    Then Hulu

  • @temreyoutube5713
    @temreyoutube5713 Před 2 lety

    ወንድሜ የዚህ ሊጥ ማቡኪያ ማሽን ዋጋውና አድራሻውን ንገረኝ

  • @fatumajamal8582
    @fatumajamal8582 Před 2 lety +1

    አገርመጥቼ ዳቦ ቤት. እከፍታለሁኝ

  • @fatumajamal8582
    @fatumajamal8582 Před 2 lety +1

    ግንያደክማል

  • @tube2883
    @tube2883 Před 2 lety +1

    በአላህ፣የኔውንዲም፣ቁጥርህን፣የማማክርህአለኜ

  • @user-vf3fy6rb4w
    @user-vf3fy6rb4w Před 2 lety +2

    ምነው ላልጠፋ ስለት በምላጭ ኤጭ

  • @amanueladugnaw8062
    @amanueladugnaw8062 Před 2 lety +1

    Keep it up!

  • @rabeaahmed819
    @rabeaahmed819 Před rokem

    ከፈዬው ለአድ ወር ያክል እንድያስተምረኝ እፈልጋለው ማቴሪያል ከኔ አድርጌ

  • @user-mr5xf1rx1u
    @user-mr5xf1rx1u Před 2 lety +1

    አህለን አድስ ነኚ ለቤትህ እርሾ አያስፈልገዉም

    • @coastermedia45
      @coastermedia45  Před 2 lety

      መልሱን በሌላ ቪዲዬ ሰርተነዋል ማየት ትችያለሽ

  • @znabuaadisu6900
    @znabuaadisu6900 Před 8 měsíci +1

    አንድ ኩታል ደቦ ይወጠዋል

  • @JTvplanet
    @JTvplanet Před 2 lety +3

    መጋገሪያው በ ቤት ቆጣሪ ይሰራል?

  • @user-fw7xh5zz1v
    @user-fw7xh5zz1v Před 4 měsíci

    እኔ ትንሿን ለቤት ገዝቼ ነበር ግን አይበራም ምድነው ችግሩ ወድም

  • @leelee6131
    @leelee6131 Před 2 lety

    Machine eyesera lit mawtatu aymekerm.....,