በ 40 ሺ ብር ብቻ የዳቦ ቤት መጋገሪያ ማሽን ከነፃ ዴሊቨሪ ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ አዋጭ ስራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • በ 40 ሺ ብር ብቻ የዳቦ ቤት መጋገሪያ ማሽን ከነፃ ዴሊቨሪ ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ አዋጭ ስራ
    የዛሬው ይለያል ሀብታም የሚያደርግ የዳቦ ቤት ለመክፈት 110ሺ ብር ብቻ የሚጄመር | To open a profitable bakery #ethiopia #episode
    Ramadan rede
    #ebs #e
    #አጃ #ገብስ #ሩዝ #ቴምር #ረመዳን #ስኳር #በርበሬ #አዲስ
    የሽንኩር መፍጫ የዋጋ ዝርዝር መረጃ
    የሽንኩርት መፍጫ ዲዛይን
    Full price list of onion grinders
    👇👇የቴሌግራም ቻናሌ ነው👇👇
    t.me/abronet_t...
    ላይክ ላይክ ማድረግ አትርሱ #Ethiopianabronetyoutubers #Abronettube #abronetyene, ላይክ. Seyfu on ebs
    Yetbi tube. Ethiopia. Abiy Ahmed. neshida
    Halale midiya. music. kana tv. naho tv
    #Esat_tv .#Fana_tv. #Afrika_tv. #Zaweya_tv
    Merja ሰበር ዜና. አዲስ ነገር. Seyfu on ebs2
    Etv zena. ኢቲቪ ዜና. Ethiooian Music
    #E-commerce Amazon dhopi
    #Android app Development
    #Ethiopian_News #Ethiopian_Athlet
    #Ethiooian_Sport #Ethiopian_Prank
    #Best_Prank. ጎልዲገርል ፕራንክ. አዲስ ፊልም
    አዲስ ሙዚቃ. አዲስ ነሺዳ. አዲስ ስራ. አዲስ ግንባታ
    ፈታ ደይሊ. Feta deyli. አቤል ብርሀኑ. Abele brhsnu
    አቤል ብርሀኑ የወይኑዋ ልጅ. Miko miki. ማይኮ ሚኪ
    አዲስ ንግድ. አዋጭ ስራ #Fernicher #ፈርኒቸር
    አልጋ ቡፌ ዱላብ. #ፈርኒቸር ስራ
    #For all those who send it to Hawala
    ሀዋላ. የጥቁር ገበያ ምንዛሬ
    ሰበር ዜና. የድል ዜና
    #አዲስ ነገር. Dallol entretament #Zena tube
    Nebil nure. ነቢል ኑር. አዲስ ቤት አሰራር
    የእንጨት ቤት አሰራር. የቡልኬት ቤት አሰራር
    የድል ዜና. ምርጥ ነገር. የፍራሽ ልብስ. የትራስ ልብስ
    የሀልጋ ልብስ. ብርድ ልብስ. ምንጣፎች. ፍራሽ
    ትራስ. ሀልጋ. ቁምሳጥን. ቡፌ. መጋረጃ. ባጃጅ
    መኪና. ወርቅ ቤት. ወርቅ ሻጭ. ወርቅ ገዢ. አብይ አህመድ
    Ethiopia. Abey ahmed. መግዛት #አስገራሚ.
    ቲቪስታንድ. ፔርሙስ. ብርጭቆ #ዘመናዊ. ቲቪ. ፊሪጅ
    ላውንደሪ. ኦቭን #ሰርፕራይዝ. እስቶብ. ሸክላ ሳህኖች

Komentáře • 41

  • @abronettube
    @abronettube  Před 4 měsíci +4

    የቴሌግራም ቻናሌ ነው ሊንኩን ተጫኑት ተቀላቀሉን መርጣችሁ ማዘዝ ለምትፈልጉ
    t.me/abronet_tube_kemise

  • @user-uz2pc4vi8y
    @user-uz2pc4vi8y Před 4 měsíci +15

    ማቡኪያው ቆንጆ ነው መጋገሪያው ግን ዳቦ አያፈካም ዘመናዊ ዳቦ ለመጋገር አይሆንም በዛላይ ማኮፈሻው Aluminium metal አይደለም የመዛግ ችግር ያመጣል አሥተያየት ሥለሠጡሁ ይቅርታ አድርጉልኝ በርቱ😊

    • @user-ou1jb7gd8r
      @user-ou1jb7gd8r Před 4 měsíci +4

      ልገዛው ነበር ጎበዝ እንኮንም ያወቅሽው አሳወቅሽን

    • @user-uz2pc4vi8y
      @user-uz2pc4vi8y Před 4 měsíci

      @@user-ou1jb7gd8r እንዳትገዙ እኔ ከ10 አመት በላይ በዚህ ስራ ላይ ነበርኩ ማቡኪያው ችግር የለዉም ቆንጆ ነው መጋገሪያው ግን ደረጃውን የጠበቀ መሆን አለበት ከቻልሽ የዘመናዊ የዉጩ መጋገሪያ አለ እንዳአቅማችን ግን ሥራው በጣም ያዋጣል እኔ አሁን በሥደትነኝ እንደፈጣሪ ፍቃድ ሀገሬ አገባ ይሄን ነው በዘመናዊ አድርጌ የምሠራው

    • @user-pc9cm6us5d
      @user-pc9cm6us5d Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sandflove
    @sandflove Před 4 měsíci +1

    እናመስግናለን ጥሩ መረጃ ነው በርታ ጥሩ የሚሰራ ተመልካች ባይኖረውም

  • @user-nl5cf9fg2n
    @user-nl5cf9fg2n Před 4 měsíci +3

    እርእሱው የሚለው በርካሽ 40 ሽ ብር ትልና ልንገዛ ብቅ ስንል 160 ሽ ብር የሚገርም ደላላነት ነው ሲጀመር እረከሰ ተወደደ ምን ያደርጋል ዱቄት የት አለ

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 Před 4 měsíci +2

    ኢንሻአላህእሥኪየገዛህልንን እንየውማአገርገብተን ከዛእንጨምራለን

  • @SamiraSamir-to2vb
    @SamiraSamir-to2vb Před 4 měsíci +6

    እርእሱ ግን

  • @Seadayemam-dr7ln
    @Seadayemam-dr7ln Před 4 měsíci +3

    እንደ 😂ወሎ ሆነህ ለወሎ አንሰራም

  • @bintahmed
    @bintahmed Před 4 měsíci +1

    ጭራሽ ለወሎ አናደርስም ቀረብህ እጃ አልቀረብንም ስት የሚመጡልን ሰወች አሉ ከነሱ እጠልባለን በቃ ወሎ ታላመጣህ ብርታለ በሰማይ ቤታለ ይባላል ለብራቸው ሲሉ የሚመጡ ብዙአሉ

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 Před 4 měsíci

      ዝም አትይውም እሡ ብቻ የሚያቀርብ መሠለውኮ ወሎ አግኝተህነው

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 Před 4 měsíci +4

    የፓትራውናእንጀራምጣድአብሮስንትነው

  • @Toyba765
    @Toyba765 Před 4 měsíci +2

    ማሻአላህ ግን ሞሉ እቃዉ ስት ነው

  • @maryemebrahimtube1027
    @maryemebrahimtube1027 Před 4 měsíci +2

    ሰለ እቃዉ ጥራትሳ ወድም ጋረትሰ አለዉ

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Před měsícem

    ትመልስልኝ አለህብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ፣እኔ ይህስራ እልሜ ነው በስደት ብዙ አስቆጠርኩ አሁን ወዳገሬ ልገባ ነውእራያ ቆቦነኝ እና ፍስኪ አዋራኝ እና እቃውን አሁን ማገኘት ይቻላል????

  • @bintahmed
    @bintahmed Před 4 měsíci +1

    ኡኡኡ ማለትአሁነው 40ሽን ያህል ብር እያልክ ጭራሽ ኪስን የማይሰማ አላለም እደዛታልክ አርባሽ ለላቸው ስጥ ብትባል አሰጥም ለአተ 40ሽ ቀላል ተሆነ ወይ ጉድ ነጋደወችእኮ መደለል ስትችሉ ክክክክክክክ

  • @TegestGerma-yr9ly
    @TegestGerma-yr9ly Před 4 měsíci +1

    Sululita wust atemetume😊

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 Před 4 měsíci +2

    ዋጋቸውንእንዱሮውእያንዳንዱንገረንጅ

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo Před 4 měsíci

    ዋዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @Amarech-pk3mw
    @Amarech-pk3mw Před 4 měsíci +2

    ስልክ ቅጥር ጣፉ

  • @Mersha-rr6tx
    @Mersha-rr6tx Před 9 dny

    He

  • @user-il6zr1se7p
    @user-il6zr1se7p Před 4 měsíci

    ሥልክ ቁጥር አሥቀምጡልን ኢሻአላህ እገዛለን

  • @hirutlamtiro3130
    @hirutlamtiro3130 Před 4 měsíci

    Yeti now ❤❤❤❤

  • @fatumamohamed6559
    @fatumamohamed6559 Před 4 měsíci

    ስልክ ቁጥር ጻፉልን እንድንነጋገር

  • @user-qi5yz5cp2y
    @user-qi5yz5cp2y Před 4 měsíci

    ሰብስክራይብ አደረኩህ አዲስ ነኝ ለቤትህ

  • @zuzulove4012
    @zuzulove4012 Před 4 měsíci

    እስክ ምተውቁ ወይም የስረቹ ንገሩኝ የቦሎኬት ቤት ከመስርት ወይ ዘመነዊ የጫቅ ቤት ከመስርት የቱ ይሽለሊ

    • @toyebamuhammed942
      @toyebamuhammed942 Před 4 měsíci +2

      ለዋጋ የጨት ለጥራት ብሎኬት የብሎኬት ለመስራት የጨት የምሰሪበት እጥፍ ይሆናል ወጪው ልብ ሽርትት ነው የሚያረገው ውበት ግን ዋው ከሰራሽ አይቀር ተጠናክረሽ ብሎኬት ስሪ ባሁን ሰአት አብዛኛው ብሎኬት እየሆነነው

    • @zuzulove4012
      @zuzulove4012 Před 4 měsíci

      @@toyebamuhammed942 እሽ አመስግናላሁ

  • @bitalfhailu3078
    @bitalfhailu3078 Před 4 měsíci

    የት ነው የምትገኙት እኔ እፈልጋሁ

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py Před 4 měsíci

    አይ እኝስ ይመኳይች

  • @user-vd2hm2ok1l
    @user-vd2hm2ok1l Před 4 měsíci

    በ40 ሽብር ብቻ ከሆነማ ለቡመብራት ልታመጡልኝ ትችላላችሁ?

  • @user-zw5ob4rd4g
    @user-zw5ob4rd4g Před 4 měsíci

    B

  • @alemnsheselmone3242
    @alemnsheselmone3242 Před 4 měsíci

    Wagawu sinit newu???

  • @user-uz2pc4vi8y
    @user-uz2pc4vi8y Před 4 měsíci

    ብዙ አሥተያየት አለን ምነው ችኩል ችኩል አላችሁ

  • @gezahegnmiteku5801
    @gezahegnmiteku5801 Před 4 měsíci

    መጋገሪዉ ብቻ ስንት ነዉ