What a wonderful wife she is! She got him all the necessary things knowing that they are going separate way!! Now this is humanity and she is living legend. He is so lucky to find her. Stay blessed! I noticed he is such relaxed person and it is so nice to have him in our Ethiopia 🇪🇹 entertainment world.
Thanks, it was a nice show, just from few of my visit from your channel I believe it is worth to give you a comment that when you finish the program it should properly conclude but usually it just cut off while the guest is still speaking. So it will defeat a purpose of your respect and sincerity for your guest and audience. Keep your good job 👏
ማራኪ ወግ በባላገር ጎጆ! በቀጣይ አርብ ምሽት ይጀምራል!
Be ebs karibo tamo idanbre sinageru azigne nabare zare idaze sila ayewacho dase bilognle
በጉጉት እንጠብቃለን።
እኔ መችም ቀልብ አረጌብህ አለሁ
እጠብቃለን የምንወደዉ ፕሮግራም በርታ
እንጠብቃለን ግዞዬ
በዚህ እድሜ እንደዚህ አይነት ትዳር እና ልጆች የሚሰጥ መቼም አምላክ ነዉ ጤና እና እድሜዉን ይስጣቹ።
የጋሽ ሰለሞን ትወና የሚመቻቹ👍
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ጤና ይስጣችሁ 💚💛❤👍👍👍👍
ግዞ የዚህ ዘመን ምርጥ ጋዜጠኛ! ያንተን ዩቲዩብ ባየሁበት ማንም ሲጨማለቅበት ያሳዝናል
Baxami setuni zetati eyayeni
ጋሽ ሰሌን ስወዳቸው ፈታ ያሉ ምርጥ አርቲስት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ ሚስቱ እውነተኛ ሚስት ናት ጌታ ይባርካት ድምጹን አስተካክል ከመተላለፉ በፊት እንዲሁም ሰአት ጨምረህ ሀሳባቸውን ቢጨርሱ ሁሉም የምታቀርባቸው እንግዶች።
ባለቤቴቶት በጣም ያምራሉ በፍቅር አርጁ ልጆቻችሁን ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃላቹ
😂😂😂balebetot
ደስ ሲሉ ጋሽ ሰሌ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ ግዝሻ እናመሳግናል የምንወዳቸውን ስለምታቀርብልን
የኔ ወይዘሮ ደስ ስትል ሰሌ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጆቻችሁን ለወግ ለማአረግ ያብቃላችሁ
ጋሽ ሰሌ ማርያም ስወዳቸው ፈታ ያሉ ሰው እረጅም እድሜእና ጤና ይስጣችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ፍቅራችሑን ብዝት ያድርግላችሁ ልጆቻችሑን ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሑ 🙏
የበረከት ይሁን ፣ስለሚጮሁባት ነገር ግን፣ Acknowledge ማድረጉ ግሩም ነው ግን ጸበል ወይም Counseling ማድረግ ጥር ነው። quality of life እንዲኖራችሁ፣ ልጆቻችሁም ጭቅጭቁን ይዘው እንዳያድጉና እነርሱም ጨቅጫቅ እንዳይሆኑ፣
ጋሼ አጋፋ ብርቅዬ ኖት በጣም እንወዶታለን
እግዚያቢኤር እረጅም እድሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጦት 💖
እድሜና ጤና ለሚስትም ለባልም ትዳሮን የምታከብር ሚስት ነች
በጣም ጥሩ ፕሮንራም ነው አንዳንዴ ድምፅ ይጠፋል አስተካክል ጋሽ ሰለሞን ባለቤትህ ትዕግስተኛ ብትሆንም ትጎዳብሀለች ትዕግስት እንዲኖርህ ፀልይ ሁሌ መጮህ ጥሩ አይደለም።
😁😁😁😁
His wife stasazn
😂😮
ምርጥ ስው እንደዚህ አይነት ሴት ነው ለቤቱ ለባልተቤቱም ለልጅችም ፍቅር እማስተምረው አላህ ይጠብቃችሁ ፍቅር ስላም ቤታችሁን ይሙላው ❤❤❤
ምን አይነት ድንቅ ሴት ናት!?
ወይኔ የዛሬ ሥንት አመት ቴሌቭዝን እሡቤት ሥላለ ገብቼ አይነበር ዛሬላይን የራሤ አለኝ መልካምና ቅን ሠውነው
አተዬ ጌታ ይባርክህ እደዚህ አይነት ሰዎች ስታቀርብ እጅግ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን አዳዴም መረዳት ያለባቸውም ሰዎች ይዘህ ብቅ በል ተባረክ።
ጋሸ ሰለሞን ምርጥ የትወና ብቃት ያላቸው አርቲስት ናቸው
What a wonderful wife she is! She got him all the necessary things knowing that they are going separate way!! Now this is humanity and she is living legend. He is so lucky to find her. Stay blessed!
I noticed he is such relaxed person and it is so nice to have him in our Ethiopia 🇪🇹 entertainment world.
Impressive! She is sweet
@@Taybi-_12 indeed she is!!
ፀጉራቸው እንዴት እንደሚያምር ከዚህ በፊት ሌላ ኢንተርቪው ላይ ቀርበው ነበር ዛሬ ከነሚስታቸው በመቅረባቸው በጣም ደስ ብሎኛል
ልባም ሴት❤❤
የምንወዳቸውንና የምናከብራቸውን አርቲስቶች እያቀረብህልን ነው እናማሰግንሀለን ሰሌ ምርጥ ሰው እንወድሀለን 😘😘😘😘🙏🙏🙏የኢትዮጵያ ውለታ ሲሞቱ አበባ ማስቀመጥነው እንዲህ ለሀገር ውለታ ለዋሉ በቁማቸው መረዳዳት የለ
በናታቹህ ደምሩኝ
በእውነት በጣም አስተዋይ አርቆ አሳቢ ነት ተጠልቶ ልለየይ የሳበ ሰው መቼ እንደዚህ መልካም ነገር ያደርጋል ጀግኒት አላህ ረጂም ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ
ዋውውው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ባለቤታቸው ደግሞ የሴት እመቤት ናቸው
ገኒዮ በማሪያም ደምሪኝ
ኢቢኤስ ላይ ቀርበው አይቻች የጋሽ ሰሌሚስት ደርባባ ናት ጋሰሌ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነመላው ቤተሰብህ ውድድድድድ
ጋሽ ሠሌ ምርጥ ሰው። ወርያ ፊልም በጣም እወድልሀለሁ። ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ።
የነ ጌታ በጣም ይምገሪም ስራ እየሰራህ ነው እንበሳ በሪታልኝ::እውነትም ማራክ!!!
ጋሽሰሌ ምርጥ ተዋናይ ናቸዉ ኑሩልኝ እድሜናጤና ተመኛሁ😘😘😘
😀😀😀 አጨሳለሁ እንጅ እኔ አልጨስም አላሉም
Iko
ዉዴ በናትሺ ደምሪኝ
😍👌ዋው በርታ ደስ ይላሉ እረጅም እድሜ
Thanks, it was a nice show, just from few of my visit from your channel I believe it is worth to give you a comment that when you finish the program it should properly conclude but usually it just cut off while the guest is still speaking. So it will defeat a purpose of your respect and sincerity for your guest and audience. Keep your good job 👏
Eregim Edmina Tena ysachihu
ሰለሞን😍😍ረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እስከመላው ቤተሰቦዎ ❤❤❤
They seem like such a happy couple. God bless them.
በጣም ነዉ ደስየምትሉ ልጆቻችሁም ያምራሉ!!!እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርክ
wondeman selemetemeselegn hulam ayihalhu bereta konjo sera new betam🙏
ጋሽ ሰሌ ሸበቱ እንጂ ወጣት ናቸው የድሮ ሰው ወዛቸው
በጣም ነው የምወደው ጋሽ ስሌ ከነቤተስቡ ውብ ሕግዚያብሄር እረጅም እድሜ ከመላው ቤተስብክ ማራኪ እናመስግናለን
Thank you Mr. Selemon, for sharing this incredible memoire 🙏God bless.
ማራኪ ወግ ሚመቸው
Rejim Edeme ketena gar abatachin❤❤❤
ጋሽ ሰሌ እረጅም ጤናና እድመሰ ይስጥህ
ደስ የሚል ቤተሰብ❤️❤️❤️
ትዝታ አያረጅም እውነት ነው ሁሉም ስው ያልፈበት ዘመን አድናቂ ነው❤ ደስተኛ ሙዚቃ ወዳድ ስው ስለሆነ እግዚአብሔር ጤና ይስጠው ገና ብዙ ይስራል የተረጋጋች ሚስትም አለቸው የድሮ አራዳ የጨረስ ስለሆነ መጨርሽው አምሯል ልጆችህም ይደጉልህ ከባልቤትህ ጋርም አብራችሁ አርጁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ውይይይ 🥰ረዥም እድሜ ለናንተ 🙏🏿
ጋሽ ሰሌ በጣም ግልጽ ሰው ናቸው እግዚአብሄር እስከመላ ቤተሰብዎ ይጠብቅዎት::🙏🏽👏🏽✊🏽👍🏽
ጋሽ ሰሌ ስታምሩ ፈጣሪ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ🙏😍❤
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ
እግዚአብሔር ይባርካችው❤
እድሜና ጤና ይስጦት ካሽዬ የኛባት አነ ሚስቶ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አይ ኢትዮጵያ ከሀምሳ ከስልሳ አመት በኋላም እሳቸው የተወለዱበት ሰፈር እንዳለ ነው ይገርማል ለማንኛውም ማራኪ ሾው በርቱ
😍😍🙏🙏😘 dese yilalu nesa seaw nacew
ጋሽ ሰሌ እዱሜ ከጤና ጋር በቀጣይ ደግሞ አርቲስት ሔኖክ ቡርሀኑ ቡታቀርብልን ጠፋ ስላለ?
Solo betam new yemwadechewu egzabera rejam edam yeste
ፈታ ያራዳ ልጅ አቦ እድሜና ጤና
ስታምሩ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ
ዋአዉ ምርጥ ቤተሰብ እግዜብሄር ይባርካችሁ
አባየ ያዝናናሉ
ደሰ ሰሉ 💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏
እድሜ ክጤና ጋር ያድልልኝ 🙏🤗👍👍
ጋሽ ሰሌ እወዶታለው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጣችው ከነመላ ቤተሰቦት
ዋዉዉዉ በጣም እመዉደዉ ምርጥ ሰው❤ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤👏
ማሬ ደምሪኝ ዉዴ
@@sebletube7412 ❤❤❤❤
ጋሽ ሰለሞን ስወደዎት እናመሰግናለን ማራኪ
ሁሌ የኝህ ሰዉየ ቅልጥፍናቸዉ በጣም ነዉ የሚስደንቀኝ እድሜ እና ጤና ይስጣቸዉ
ብዜ በናታሺ ደምሩኝ
ጋሽ ሰለሞን ሁሉንም ነገር ሲገልፁ በቃ 👌👌👌❤️❤️❤️
ስታምር ባለበቶት አይለያችሁ
Lijachew yemthon agbtew newa hule Fresh yemihonut. Arif new fetari edme ina tena yistachu.
ውይ ደስ ሲሉ
በጣም ነው የማከብረህ የውነት
ስወደዎት❤❤❤❤
ሰላም ደስ ይላል
ይመቻቸው ጋሼ
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ጋሽ ሰሌ
ስውዳቸው እድሜና ጤና ይስጡት እኔ የምለው የሴት አርቴስቱች ቤታቸው አይጣል ነው የእሳቸው ደግሞ ኮንዶሚኒየም ይገርማል ለውጥ
ጎበዝ አርቲስት
My favorite actor
በርታ የኔ ወድም ጡሩ አዝናኝም ነዉ
ዉዴ ደምሪኝ
ደስይላል
Welcome ማራኪ ሾዉ
ደስ እምትል ሴት 😘😘😘
ስወደው 😍😍😍
Gash.sale.betam.yemiwadachew.artisti.faxari.idmena.tena.yisxachew
የአርበኛው ልጅ የሚለውን ፊልም በተለይ ቁጥር አንዱን ነፍስ ዘርተውበታል ጋሼ
ደስ ሲሊ
ስወዳቸው የኔ አባት 💞
አቤት ስታምሩ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዋው ደስ ሲሉ
የእኔ አባት እድሜ ጤና ይስጠወ
ዛሬ ደግም ድምፅም የለው ግማሹ
በጣም እመውደው እረቲስት ጋሽ ስሌ እድሜ ጤና ይስጥሕ❤
ሳሪየ ደምሪኝ
Bamikatlw alem saged ina Mandelan silansu binsama
I like it
እረጅም እድሜ ለእርሶ ጋሽ ሰሌ
ሠላምናችሁ
des yemil new programu
ዋው ደስ የምትሉ ባለትዳሮች
ድምጵ አስተካክል
ወይራ ኮዶሚነየም ልጆቹ ትልቅሆ ነዋል ዋው
Maraki,ye,mirte neh