habesha blind date | ክርስቲና እና በረከት (4 kilo Entertainment )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 04. 2021
  • በዚህ ፕሮግራም ለይ መሳተፍ የምትፈልጉ ይህንን ፎርም ሙሉ
    forms.gle/h1iBTzkffitsq7y6A
    4kilo Entertainment - / @4kiloentertainment759
    Check out - Hali love show - / @haliloveshow

Komentáře • 538

  • @adabaryentertainment5073
    @adabaryentertainment5073  Před 3 lety +33

    በዚህ ፕሮግራም ለይ መሳተፍ የምትፈልጉ ይህንን ፎርም ሙሉ
    forms.gle/h1iBTzkffitsq7y6A

  • @user-fj9ef6mq5b
    @user-fj9ef6mq5b Před 3 lety +873

    በዚህ ፕሮግራም ተጀናጅኖ የተጋቡ ካሉ ይቅረቡ የምትሉ

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 Před 3 lety +253

    🙏🙏🙏ትጉና ፀልዩ ወደ ፈተና እንዳትገቡ🙏🙏🙏

    • @senaylema830
      @senaylema830 Před 3 lety +1

      እማ ደምሪኝ 🙏

    • @tube-zf8mm
      @tube-zf8mm Před 3 lety

      @@senaylema830 ነይ እኔጋ እመልሳለሁ

  • @bezacss2015
    @bezacss2015 Před 3 lety +78

    ዝም ብሎ ሚያስቃቸው ግን ምንድንኖ እፍረቱ ነው ልበል እኔ ሳፍር እዲያ ነው ሚያረገይ ብየ ነው አትፍረዱ ሰወችየ!! እስኪ ካሁን በፊት ያቀረቦአቸውን የት እደደረሱ አቅርቡልን??

  • @andayaman4097
    @andayaman4097 Před 3 lety +23

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ ኢትዮጵያ ኣላቃትም። እነዚ ሰዎች ለመጀመርያ ግዚያቸው መገነኘታቸዉ ከሆነ፡ እዉነትም የኢትዮጵያ ህዝብ ኣንድ ቤተሰብ ነዉ።ሴቶቹ ሲበዛ ዘመናዊ/ሱልጡናት/እዮም።

  • @papattacc
    @papattacc Před 3 lety +9

    by far the best couple you've presented thus far

  • @derejemesfin5418
    @derejemesfin5418 Před 3 lety +13

    This Dube is so funny. How come he responds in that way to the last question? Can't stop laughing

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha7992 Před 3 lety +71

    ጅንጀና እንደ ሰልክ ቀላል ነገር የለም በአካል ስትገናኝ የምትናገረው ሁሉ ይጠፍብሀል

    • @rozapk6959
      @rozapk6959 Před 3 lety +1

      ሃሃሃሃሃ ሞክርህዉ ነበር ?

    • @adisuabraha7992
      @adisuabraha7992 Před 3 lety +3

      @@rozapk6959 ሞክሮ ማጣት እንደማግኘት ይቆጠራል ይባል የለ 😂

    • @tube-zf8mm
      @tube-zf8mm Před 3 lety

      @@adisuabraha7992 ደምረኚ ወንድምየ

    • @adisuabraha7992
      @adisuabraha7992 Před 3 lety +3

      እውነት ነው 😂

    • @user-df3lp6dj5w
      @user-df3lp6dj5w Před 3 lety

      😆😆😅😄😄ስህ ስልኬ ምንአለኚ

  • @richtube5245
    @richtube5245 Před 3 lety +71

    ይሄን ፕሮግራም በፍቅር ነዉ የምወደዉ 😁ግን እንደዚህ ተጀናጅነዉ ይጋባሉ ወይስ አይጋቡም
    ጥያቄየን መልሱልኝ😔😔😔😂

  • @mahidertilahun4590
    @mahidertilahun4590 Před 3 lety +2

    she is so pretty with awesome personality dude better work for it

  • @risack8640
    @risack8640 Před 3 lety +6

    Make more videos like this, its really entertaining

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 Před 3 lety +12

    ይመቻችሁ ደስ ትላላችሁ

  • @user-jg3nr2hh3r
    @user-jg3nr2hh3r Před 3 lety +3

    I knew this program in english version and was really entertaining kindly we need subtitled by english

  • @zuzuuser-sj4sh8wt1s
    @zuzuuser-sj4sh8wt1s Před 3 lety +6

    በጣም የተመቸኝ ፕሮግራም🌹🌹ከወር ቡሀላ እንገናኝ የረመዳን ስራ ይሔን ለማየት ጊዜ አይሰጥም

    • @getachewhabtemariam9841
      @getachewhabtemariam9841 Před 3 lety

      ይህን የኢዩምናት መለያ የሆነ አንድ አይን አገራችንን አይውረሰው ሌላው መርገም ዋጋ እያስከፈለን ሳያንሰን ሌላ መርገም አታምጣብን በፈጠረህ

  • @nahomdereje2624
    @nahomdereje2624 Před 3 lety +3

    አቦ ምርጥ ቻናል እና ደሞ ቤኪ እንዳፈቺ በእውነት🤣🤣🤣❤

  • @Kolfaakaa
    @Kolfaakaa Před 2 lety +1

    Appreciate that u give a credit for cut CZcams channel finally

  • @asmamawsilesh3931
    @asmamawsilesh3931 Před 2 lety +3

    የኢትዮ ልጆች በምዕራባውያን ጫና በዝሙት ልምምድ ውስጥ እየሰመጡ ይመስሉኛል!

  • @user-pg3mh6fj3z
    @user-pg3mh6fj3z Před 3 lety +2

    ፕሮግራማችው አሪፍ ነው ጥያቄያችው ግን ያስለቻል አንድ አሂነት ነው የተለያየ ጥያቄ ለማቅረብ ሞክሩ ልጅቷዋ ደስ ስትል ሁለት ቆሆንጆሆች

  • @batieymaryam6718
    @batieymaryam6718 Před 3 lety +13

    እውነትም አስቃቄ አለም ተመችኝ ልጅ ደስ ሴል ክምር

  • @daughteroftheking3220
    @daughteroftheking3220 Před 3 lety +3

    I feel like they can actually become a couple!

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 Před 3 lety +38

    ወይ አለባበስ ቁንጅናሽ ካለባበስሽ አሌደምምምም ግን በጣም ቆንጆ ነሽ

  • @user-rp8ew6df4m
    @user-rp8ew6df4m Před 3 lety +7

    ሁለቱም ቆንጆ ናቸው

  • @sintealemu866
    @sintealemu866 Před 3 lety +8

    ይህ ጵሮግራም ደስ ሲለኝ ደጋግሜ ሁላ ነው ማየው የዛሬዎቹ ቢጣበሱ ጥሩ ፍቅረኛሞች ሚሆኑ ይመስለኛል ዳይ ወደ ገደለው ይመቻቹ

  • @abbuushtube4069
    @abbuushtube4069 Před 3 lety +2

    Betam temechegn,gin kiri yalegn ye tegabu klu biasawikun betam Arif neber,inam ihe channel ibelt indiweded yadergal

  • @zuzuuser-sj4sh8wt1s
    @zuzuuser-sj4sh8wt1s Před 3 lety +20

    ሴት አለባበስ አስተካክይ ሌላዉ ቆንጆ ነሽ🌹🌹❤ ወንዱ ሙሉነህ ከአለባበስ ጀምሮ🌹🌹እዚህ የሚቀርቡት ሴቶች ግን ምነዉ ድንግል ነን አበዙ ከአንዳንዶቹ በቀር ፍቅረኛ ኖሮን አያቅም ይላሉ ተዉ አትዋሹ🤣🤣ነገሩ እኔም የለኝ😂😂😂

  • @funofblackpinkfromethiopia7632

    ደስ ትላላችሁ ብትጋቡ

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson Před 3 lety +6

    The best niga I ever seen! I like his style

  • @cutecell4430
    @cutecell4430 Před 3 lety +8

    ሙዳቸው ሲመች 💋❤❤

  • @bayeayele367
    @bayeayele367 Před 2 lety

    ፕሮግራማችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @biruklema543
    @biruklema543 Před 3 lety

    Nice program i like it

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 3 lety +5

    ሙስሊም እህት ወድሞቸ
    እረመዷን ሙባርክ
    አላህ ፆማቸዉን ፆመዉ ፆማቸዉን ከተቀበላቸዉ ባሮቹ መካከል ያድርገን

  • @LoveHub
    @LoveHub Před 3 lety +58

    👆👆👆ሀገራችንን ፍቅር ሰላም ያድርግልን🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 3 lety +2

    በረከት አሪፍ ልጅ ይመስላል

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 Před rokem

    she is cute!

  • @sitisitu3108
    @sitisitu3108 Před 3 lety +1

    ቆንጆዋች ስታምሩ

  • @As-yo6cx
    @As-yo6cx Před 3 lety +4

    ወይ ሲያምሩ

  • @feyisamekonen8917
    @feyisamekonen8917 Před 2 lety

    I loved this guy

  • @thatcoldgirl
    @thatcoldgirl Před rokem

    I love this guy😄

  • @user-pc8vi7cm4s
    @user-pc8vi7cm4s Před 3 lety +21

    ወየዉ ሐገር ቤት 3 ግመል አለኝ አላለም😂

  • @bushrab1647
    @bushrab1647 Před 3 lety +1

    Lij betam des yilal

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u Před 3 lety +43

    ቀሚስሽ ግን ጠረጴዛው ሸፈነውጅ
    ልጁን ሚስኮል ሣያደርግበት አይቀርም😁😁ሑለታቹሕም ቀሽትናቹሕ ቲንሽ ቀሚስሽ ብቻ እረዘመ😁

  • @dollar225
    @dollar225 Před 8 měsíci

    አንድ ነገር ልንገራቹ ወግ ባህል የሚባል ነገር የለም ኢትዮጵያ ውስጥ የለም,ሁላችንም ተፋፍረን ነው እንጂ ሁላችንም ባለጌዎች ነን እረግጠኛ ነኝ ይህንን comment አንብቦ የሚሰድበኝ ብዙ ሰው አለ,ስለዚህ አንወሻሽ ሁላችንም dirty fantasy እና ugly truth አለን ስለዚህ አንደባበቅ

  • @love7005
    @love7005 Před 3 lety +6

    ይህነን ፕሪግራም ቶቶለ ልቀቁልን በጉጉት ነው እምጠብቀውውው

  • @getch1145
    @getch1145 Před 3 lety +8

    The guy is really funny and she is really beautiful. Tegabu!!!!!!!!!!!!!

  • @hawwiitube9460
    @hawwiitube9460 Před 3 lety

    Era des yelal betam yeh chewota uuff🥰🥰

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 3 lety +10

    ልጁ ቤስት ነው ካለባበሱ ጀምሮ
    ልጅቶዋ እራቁቶን ወታ ገና ነኝ ወንድ አላቅም
    አረ ፊር አደለም እራሳችን እናስከብር በአለባበስ👈
    አሪፍ ፐሮግራም ነው በርቱ💕

    • @saraworkneh5377
      @saraworkneh5377 Před 3 lety +1

      እራቁት እናንተ ሰፈር እንደዚ ነው አጭር ቀሚስ ነው የሚባለው

    • @danwedasse4419
      @danwedasse4419 Před 3 lety +1

      Wergha beg min agebash

  • @kadeejahussein3109
    @kadeejahussein3109 Před 3 lety +1

    ተመችቶኛል 😂😂😂😂

  • @tub4465
    @tub4465 Před 3 lety +7

    በፈጣ ልለምኝታ ቤት እንኳን ያሳቅቃል የለበሰችው

  • @negusseberhane1086
    @negusseberhane1086 Před 3 lety

    Betami👍👍👍🐦🐦des etlu

  • @bekikefale687
    @bekikefale687 Před 3 lety

    Beki wow Amrobkal

  • @kemila876
    @kemila876 Před 3 lety

    የኔ ቆንጆ ታምሪያለሽ

  • @mintesnot
    @mintesnot Před 3 lety

    በረከት እዚህ ላይ ዘና አርገኸናል ይመችህ

  • @film9770
    @film9770 Před 3 lety +7

    ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ ሁሉ መልካም የረመዳን ወር ይሁንላቹህ አላህ ያሰባችሁትን አሳክቶ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ. እስኪ አይታችሁ አትለፉ አያስከፍልም ሁላችሁም ሰብስክራይብ አድርጉኝ 👋

  • @samuelmulugeta3658
    @samuelmulugeta3658 Před 3 lety

    በዚው PB ብሰሩ ጥሩ ነው ።

  • @user-ij3hp5xd8m
    @user-ij3hp5xd8m Před 3 lety +26

    አለባበስ 000🙈

    • @busalemdemek7502
      @busalemdemek7502 Před 3 lety +2

      የለሊት ልብስ ለብሳ ኤጭ

    • @user-cb9oo7zd6o
      @user-cb9oo7zd6o Před 2 lety +2

      @@busalemdemek7502 እራቁቷን ብትሆን ይሻላል😂😂😂😂😂

  • @tewachewchannel4666
    @tewachewchannel4666 Před 3 lety +81

    እሂ ፕሮግራም ይመቸኛል 🤣🤣

  • @shakebeek2636
    @shakebeek2636 Před 3 lety

    Arifoch nachew das yelalu

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 3 lety +2

    ታምራችሁ

  • @user-oq4ty9bl7r
    @user-oq4ty9bl7r Před 3 lety +2

    ዋው የምር ሁለቱም ቢጣመሩ ደሥሥ ሢሉ ቆጂየወቺናቸው ግን አለባበሲሺ በሥምአብ ምነው በተለይ ጡትሺ እዲሁነው እኮ መልክሺ ቆጂየ አለባበሥሺ ውይ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Před 3 lety +20

    ሴቶቹ ሳቅ ታበዛላችሁ ለምንድነው😂😂😂

  • @user-iy7js3gb7x
    @user-iy7js3gb7x Před 3 lety

    እነዚህ ልጆች የመግባባታቸዉን ሁኔታ ስታይ ቀድመዉ ይተዋወቃሉ እንዴ ያስብላል😊

  • @user-yx5vw1xb6b
    @user-yx5vw1xb6b Před 2 lety

    ገና ዛሬ ነው ያየሁትና የት ነበርኩ ኣልኩኝ በጣም ፈታ ያደርጋል ቀጥልቦት

  • @user-vw1yy4zs2b
    @user-vw1yy4zs2b Před 3 lety +5

    አይ ጡት የገደል ዳር ዛፍ መስሎ ዝም አለ አረ በፈጠራችሁ ሤቶች እግዚአብሔር ፍሩ

  • @dollar225
    @dollar225 Před 8 měsíci

    በየትኛውም talk show ሆነ tv show ታዋቂ ሰው እና ተጋባዥ እንግዳ ለሚቀርብለት ጥያቄ ከዛ ከሚመልሰው መለስ ተቃራኒውን አድርጋቹ አዳምጡት ለምሳሌ ያህል አድርገሀል/ሽም ተብለው ሲጠየቁ አላደርግንም ካሉ አድረገዋል,አድርገናል ብለው ከመለሱ ደሞ አላደረጉም

  • @tcube1437
    @tcube1437 Před 2 lety

    wow 4 killo entertament lik endesmu nw feta argognal

  • @chrstianmisgana4418
    @chrstianmisgana4418 Před 3 lety +6

    ወንዱ ቁንጅና 1ኛ

  • @solomonanemaw
    @solomonanemaw Před 3 lety +2

    ere 3 ken mnw enatu?

  • @mimiyegetalij3090
    @mimiyegetalij3090 Před 3 lety +73

    ሴቶች ሳቅ አታብዙ ምንድነው ዕኝ ዕኝ 😁😁

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 Před 3 lety +1

    በዚህ ፕሬግራም የተጋባ አለ ግን ??

  • @meronnegussie2697
    @meronnegussie2697 Před 3 lety +6

    በረከትን አግኝተሽ ነው ሀሳቡን ሳይቀይር ጠቅልይው

  • @brtuyebanaenat6565
    @brtuyebanaenat6565 Před 2 lety +1

    Liju Gin Sekere Eko

  • @tube39710
    @tube39710 Před 3 lety +52

    ተሳቅቄ ሞትኩ ኮ
    ጡቷ ተዘረገፈ ብዬ ቱ
    ምን አል ትንሽ ሸፈን ብታረጊው

    • @user-cd8ho1zf8d
      @user-cd8ho1zf8d Před 3 lety

      እኔም

    • @ethiopiaaddis5456
      @ethiopiaaddis5456 Před 3 lety +1

      ይዘርግፍሽ የተጠባ መሠለሽ እንደ እንደዉም በጣም ነዉ የሚያምረዉ

    • @tube39710
      @tube39710 Před 3 lety +1

      @@ethiopiaaddis5456 በጣም😁
      እና ለምን አጠቢላትም🤑

    • @zerihunachamyeleh6472
      @zerihunachamyeleh6472 Před 3 lety

      Ewntsen new mes

    • @eskedarngus7289
      @eskedarngus7289 Před 3 lety +3

      በጣም ያሳቀችኝ ኮሜት ይመችሺ

  • @mahlettefera3878
    @mahlettefera3878 Před 3 lety +1

    ኧረ ቤኪ ቀልድ አንደኛ

  • @naoliguta1616
    @naoliguta1616 Před 3 lety

    selkuan le research purpose felgew new meawkew kale :)

  • @afrahtube870
    @afrahtube870 Před 3 lety +2

    አገር ቤት 3 ግመል አለኝ አላለም ክክክ

  • @mohammedalbushera5853
    @mohammedalbushera5853 Před 3 lety +16

    ከምር ቀሽት የሆነ ልጅ ከበፊቶቹ ልጆች የመጀመሪያ

    • @ekroneg6311
      @ekroneg6311 Před 3 lety +1

      እኔማ ወደዲኩት ኦኦኦ በሉልኝ

  • @fekerashenafi7578
    @fekerashenafi7578 Před 3 lety +2

    Belu yenenim adam agenagnugn 😂😂😂😂

  • @user-ps1es9le3g
    @user-ps1es9le3g Před 2 lety

    ልጁ ደሥ ይላል ጫወታው

  • @ydenekredet6965
    @ydenekredet6965 Před 3 lety +5

    ታምራላቹ ተፋቀሩ ወይም ጥሩ ጥጆች ይወጣችዋል

  • @hailemichaelbelete2990

    ምንም አገባኝም ይሄ ፕሮግራም አገናኝ ነው ወይስ

  • @edenzebene5600
    @edenzebene5600 Před 3 lety

    Egzeyabhern 1ga eskahun ketegabezut enezy ke 100%99 setcacewalw

  • @user-op1cw8qn6f
    @user-op1cw8qn6f Před 3 lety

    ክክክክክ እብርት ከለየለሀ እደ ኣህያ ኣትጠግብም

  • @semiraabdela3812
    @semiraabdela3812 Před 3 lety +2

    Liju yasekali 😂😂😂😂

  • @user-ho4bt5vl2q
    @user-ho4bt5vl2q Před 3 lety +1

    እራቁቷነው የመጣይው ላውክፍት ታቹክፍት ጉድነው ዘድሮ

  • @semiraabdela3812
    @semiraabdela3812 Před 3 lety +1

    Ere erakot nesh Altemechechegnim.EEffffff

  • @abek5603
    @abek5603 Před 3 lety +1

    yhe program betam eyetemechegn nw tolo tolo video laku

  • @kidistmuluneh3092
    @kidistmuluneh3092 Před 3 lety

    Esua betammmmmmm smatuan ledbk eymokerche nw

  • @bethelephrata7487
    @bethelephrata7487 Před 2 lety +1

    እኛ ራሳችን ደንግጠናል

  • @maryd5675
    @maryd5675 Před 3 lety

    Zetegn sister alegn temechetognal

  • @naneayano1909
    @naneayano1909 Před 3 lety +1

    የምንወደዉ ምክንያት ስሜትን ህስበል ጥቅም አለዉ አለዉ አለዉ

  • @dollar225
    @dollar225 Před 8 měsíci

    ጨዋ ለመምሰል አትሞክሩ ሁላችንም እንተዋወቃለን dirty fantasy ሁላችንም አለን እና ደሞ ሁላችንም የየራሳችን ugly truth አለን

  • @user-lq3qo2oq8o
    @user-lq3qo2oq8o Před 3 lety +11

    ሁለቱ ቢጣበሱ ደሰ ሲሉ ሳቂታ ናቸዉ

  • @yidnekachewtilahun1192

    እረ እኛንም አሳትፍን

  • @fuadmiftah9897
    @fuadmiftah9897 Před 3 lety

    Love 😙

  • @kitkat9764
    @kitkat9764 Před 3 lety

    besamint snt gize new mitlekut ??

  • @zadtube9353
    @zadtube9353 Před 3 lety

    ribarpul መንፈሳዊ ወጎች የተባረሩ

  • @zemedehanketube6627
    @zemedehanketube6627 Před 3 lety +10

    እኔ ያልገባኝ ግባብዴዎቹ በጉልበት ነው እንዴ ቺክ የሚይዙት እዚህ ቤት የሚመጡት ሁሉም ወንዶች ነብሰ ቀጫጫ ናቸው 😂

  • @mhbirri7953
    @mhbirri7953 Před 3 lety +1

    አይ ትዳር በዚህች ደቂቃ ትውውቅ ቢሆን ኖሮ ታድላቸዉ ነበር ።ግን አይምሳላቸው።

  • @bekaludaniel2608
    @bekaludaniel2608 Před 3 lety

    Yimesaselalu

  • @mamushlencoro8864
    @mamushlencoro8864 Před 3 lety

    Are iche konjo