😭በጠበጡት ንቀሽናል ብለው ይቅርታሽንን አንቀበልም ሂጂልን ብለው አባረሯት ጨጓራዋን አጨጨሱት..😂😂 |
Vložit
- čas přidán 26. 06. 2024
- 😭 ንቀሽናል ብለው ይቅርታሽንን አንቀበልም ሂጂልን ብለው ጨጓራዋን አጨሷት..😂😂 | Eyuentertainment
@WinaTube-el9ct @eyuentertainment @Eyuentertainment2 @BirukTube- @Kidoo.21 @marketube391 @AbelaTube40
This video Originally maked by Eyu Entertainment.🔥🔥
Join My youtube Channel Please 🙏👇
• ናፒ ከ ትልቅ ሆቴል ተባረረ.😂ናፒ ...
This video content concern about Ethiopian Best CZcamsr Eyu Entertainment and model Emi.
thankyou so much youtube and my youtube family's 😍...‼️
It's original eyu entertainment video 😎
"""""" Thankyou for watching""""""""
Don't Forget To subscribe , like, and share
#holiday #jondanel #tiktokvideo #comedy #napi #comediannapi #dormlife #eyuentertainment #anchi #tututu #ethiopia #prank #viralvideo #habeshan #funnycomedy #viralvideo #viraltiktok #viralshorts #ethiopiancomedy #amharic #tiktokvideo #natty #nattyentertainment #bestcomedy #napi #comedyshorts #gutema #biru #gutemanabiru #gutema_ena_biru #comediannapi #ethiopia #france #france24
#francecomedy #napi in france #funnyshorts #emama_zinash - Zábava
ሰራንልሽ
ቀጮ እዴት ነክ😊
መቃጠል ብቻ ሳይሆን
ማቃጠልም እንችላለን 🤣🤣🤣🤣🤣
ዉስዋስ
ይመችህ በእናትህ እንዴት እንዳናደደችኝ
😮❤😂ጎቦዞች
ጌታንጎበዞች🤣🤣🤣🥰🥰
ደግ አረጋችሁ 😂😂😂😂😊
እዩ በማርያም ሙቢንና እነ ዘለቀን አስታርቅልን እንወድሀለን❤❤❤ ላይክ
በምን ናው ያታጣሉት😢
አረ በማርያም አትበል😢እነሱ ታርቆዋል
ደምሪኝ ዉዴ😢❤
Ere atejajalu bemn awokachihu metalatachewn alitetalum sijemer
@@hayatabebe4471 ይሄ የተኮለኛ ሰዉ ኮሜት አብሮ አደጎች ጋደኛሞች ሆነዉ አደጋ አድቀን እኳን ቪዶ ስሩልን ስንላቸዉ መች ሰሩልን😳
አዎ ትክክል ነቻው😂😂😂ይቅርታ እራሱ አለላችም 😂እኛ መጣመር ብቻ ነው
ስራችን 😂አደዴም እናጣላ እጂ 😢😂
የኔ ውዶች አይ ስደት አፈር ብላ ወድሞቸ የሠፈሩድባብ ናፈቀኝ ፉፉፉፉፉፉ የረፋት እጀራ ይስጠን ቅመሞችየ ደሞ ሙቀቱ አረ ኡኡኡኡኡ ገደለን የማረረው እደኔ ላይክ
እንዲ ነው እንጅ ብድርርር😂😂😂😂😂
ጸጥ ያለ ውቅያኖስ ውስጥ አዞ የለም ብለክ አትእመን ።አቤላዬ አደንቃለሁኝ🎉🎉🎉🎉
ስቴድ አይተሀተል አለለም ሸፈፉነት 😂😂😂
የንቺስ ከፋ😢😮
ዛሬ አቤላ. ሲወራ ሠማሁትኝ አይን አፋረነቱ እየለቀቀውነው. አቤላየ. እኛም ደብሮንነበረ. 😂😂😂ብድረ በምድረ ይሉሀል ቻሉትኝ እዩየ
ሰላምታሽንኳ ድገሟት አስቆኛልእኔደሞ።አድስ የመጣሰላምታ መስሎኝ 😂😂😂😂😂
እኔ ለራሱ አዲስ የመጣ መስሎኝ መስልጠኔ😂😂😂😂😂😂
አይ ስው እናተም ልጃምሩ ነበር😂😂😂😂😂😂
የኔ ወድሞች አብሽሩ በናተ አያምርም መኮራረፍ ውይ ፕራክ የምር እዩ ልጆቹ እዳያድጉ አናደህ ❤❤
እሷን ግን ወደድኳት እርጋታዉ ሁሌ አብራችሁ ስሩ በአላህ እዪዬ
እህቴ በአላህ የምትይውን ሰውምረጭ
አላህን የት ያዉቃል እሱ🎉🎉🎉🎉
@@Tayba-ur5pw ok አመሰግናለሁ
በባለፈውበጣምነበርየሳኩተ😂😂😂😂
ኢቅርታ ማለት ትልቅነት ነው 😂😂😂😂
❤❤❤ልጅቷ ግንደስስትላለች እርጋታዋ
ይገባሻን 😂😂
የኔናት የዋህነገርናት ታሳዝናለች😢😢😂😂
እዩዬ የቪድዎ ድምቀት ነህ እደኔ ግልፍጥ በሆነው ባልሆነውም ዝም ብየ መሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅😅❤
ውዶቼ. በርቱ❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂ደግ አረጉ😂😂😂
Kidoo able😮😮😋😂😂😁😁
Eyu የኛ ፋንዲሻ
ባለጌናትተግስትአላችውየውነትክብርአላችው
ደግ አረጋችኋት ተገቢዋነው
ደግ አጨርጨራችኋት ተደናገራትእኮ😂😂😂😂❤
ልጅቶ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቆንጆ ነች
ደግ አረጋቸሆት በጣም አናዳኝ ነበር ደሞ በጣም ነበር ያሣቀቺኝ
😅😅😅😂😂😂አር ወየው ሸፋፋ ናት አላለም😅😅😅🎉🎉
የልቤን ነው ያደረሳቹት እሰይ የታባቷ እኔ ግን እቺ ልጅ ደስ አላለችኝም ከሱዋጋር ባይሰራ ራሱ ደስ ይለኛል
ጎበዞች ሰርታችዃል😂😂😂😂😂😂
ደሰ የሚል ፕራንክ
እሴይ ደግ አደረገቹ ታመችታቹኛል የምር😢🤣🤣🤣🤣🤣
አደኛነኝ ዛሬ ዋው ይቅርታ ያሳቸዋል በሌላ እዩ ወድሜ ካሳቸው ስወዳችሁ ሀሁሌም ሳቁልኝ ወድሞቸ👍👍👍👍👈
Eyna dabuboche wusitii butajara yelechu woxatochee wuboche nachuu legibe meselyni gini musilmoche ejii ansuu🎉🎉🎉🎉🙌
ሰሩላት😢😂
yanae. Wedoce. ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
ወይናንተ ኣያልቅባቹ የኔ ማሮች ቡታጂራ ኮ ትለያላቹ 😅😅❤❤❤❤🎉🎉🎉
ኢናታ ጋፈኙች 😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂yimechachu
እዩ ግን ስወድክ😢❤😊😊😊
እረ በሳቅ
እዩግንሥወደዉ❤❤❤❤❤
ብድር በምድር❤❤❤😂😂
እዩ ያገሬ ልጅ❤❤❤❤
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ሚስጊን😂😂😂😂😂😂
😅😅😅
Eyu tichjyalesh
yemer edat edasdstachunge
ብድር በምድር ይሏችኋል ይህ ነው😂😂😂
😂😂😂😂😂
እውነት ልጅቷ ባለጌ ነች አይቻዋልው ቨዶወን በጣፈ በየት በያት ነዉ ያለኝ
😂😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂😂😢😢
😂😂😂👍👍
😅😅😅😅😅😅😅😅
እዩ በአለህ እነ ሙቤንነ ዘለቀን አስተርቁወቸዉ
እናተ ቀጫጮች ተጫወታችሁባት😂😂😂😂😂😂
😂😂ይባላል ግን😂😂
@@eyuentertainment ምን ችግር አለው እዩ ሥለምንወዳችሁነው
ሳቅህ ያሥገለፍጠኛል ግን ቀጫጮችኮ አንቻልምክክክክ@@eyuentertainment
ኤርትራ እና ሱዳን ነዉ እግራ አላለም ወየዉ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂 እረተዉ ተበቀልካት አተንም መልጠሀል ጰጉርህ ብላህ ነበር😂😂😂😂😂 ምንም አትሉ አስቃችሁኛል በተረፈ እወዳችሀለሁ❤❤❤❤❤❤
አነጋገሮ ይዘጋል
እኔ እራሱ እንዴት እዳናደደቺኝ ማሪያምን
😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍
ከተቀየሙዋት ሰዎች አንዷ እኔ ነበር
ይቅርታ አድርጉልኝ እና ለሚድያ የምትሆን ልጅ አይደለችም
ለምን 😅የስራዉ ጉዳይ ሆኖባት እጅ እረጋ ያለችናት😊❤
@@user-wl6od7sl4u
እርገተዋ ማሻአላህ ነው ግን ለዩቱብ ሽቀለ አትማችም ለትዳር ለጓደኝናት ምርጥ ልጅ ናት
@@user-eh6cc6vj1j😅😅😂😂የኔ ውድ አትፍርጅባት አድስ ሁና ነው ሳምት ሀደርይ ቡሀላ የፍየል ምላስ የበላይ መስላ ትነሳለይ😅😅😂❤❤❤
@@ASH-zk4tf
አህለን የወለዬዋ ቆንጂት ሰቅልኝ ሀያቲ💞💞💞🎁🎁🎁 እውነቴ ነው እኮ ዩቱብ እንደ ሱቅ ሸቀጣ ሸቀጥ ንግድ ነው ሰዎችን በፋገግታና በቅልጥፍና ስስተነገዱ ደስ ይለችዋል
በሆና ትምህርት ደምበኛሃን እንደ ኑጉስ አክብራው ስል ሰምቸለው
ያችደሞ አስተያየት ጫን ያለነዉ😂😂😂😂😂@@user-eh6cc6vj1j
ኤርትራ ና ሱዳን ተመችቶኞል😂😂😂😂😂😂
ልጁትዋ በጣም ነው ሲጠላ🙄
Ewuneti new yikirita maleti kebidowati new yezane sitanadidi
ተው ግን እጅህን አውርድ ከላይዋላ 😢😢😢😢ሊያጨልለኝ ነው ይሄ ልጅ ዘንድሮ😊😊😊😅
ታፈቅሪዋለሽ እኛ ለማጣመር በርቺ😂😂😂😂😂😮😮
@@jengerushe2803ለማጣመር አማላቀቅምአለንልሽ የትኛው ይሻል ሻል
@@jengerushe2803 ጌታ ሆይ ድረስልኝ ምን ውስጥ ነኝ ጉዳ ሰው አፍ ውስጥ ልታስገቡኝ ነው ወጋው
ክክክ
👍👍👍🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
😅😅😅😅😅
❤❤❤
ብድሩን የማይመልስ ወድ ልጅ አይወለድ ተናድጄባት ነበር አጀቴን አራሳችሁት😂❤
ቢኒሳ😊❤
E❤A❤K❤❤❤❤
🙈😂❤️
😂😂😂😂😂😂😂
😄😄😄😄😄😄😄
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
አድፕነፕ ላይክ አርጉፕ
ena babakula dae bilogali
❤❤😂😂😂😂😂😂
በጣም እውነት ልጆቹን አሸማቀሻቸዋል በሰአቱ ብድር በምድር ይሄ ነው በይ ቻይው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂❤❤❤
ብድር በምድር ሰራችሁላት ድቄም ሞዴል አላለም 👍👍👍 የምልስ ምት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
ሸፋፋ ናት እግራ ኣየሃት ኤርትራ እና ሱዳን ነው አላለም😅😅😅😅
😃😀ብድር በምድር👍😀
እኔ እራሱ ፕራክ ሆንኩኝ
ሸፍፍ ኤርትራን ሱዳንን ኣላላም😂😂 ኪዱ
ግንልጅቱ ሰው በጎደሎው ይሰደብም መላጣምና ምን ምንአስባለሽ
ኦረየሰራቹሁንይሰጣቹሁ😂😂😂😂❤❤❤ወይኔእኔእራሱእደትአሰደነገጡኝ😂😂በሰጠመጨረሻዉደሰአለኝ
የምር ግን ልጅተ ፍዝዝዝዝዝዝ የለች ነት
ሂጂ ወደዛ አቦ የሆነሽ ግደለሽ ነገር ናት አልወደድኮትም ኢጭ
እኔደው ጥሎብኝ ማህተብ ነው የማየው
ብድር በምድር ቀጣይ በደንብ አርጉት