ጭንቅንቅ ጥብብ ያለሽ እህቴ፣ጭንቅንቅ ጥብብ ያለህ ወንድሜ | ክፍል #2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ጭንቅንቅ ጥብብ ያለሽ እህቴ፣ጭንቅንቅ ጥብብ ያለህ ወንድሜ | ክፍል #2

Komentáře • 287

  • @sultanomar6351
    @sultanomar6351 Před 4 lety +6

    ኣላህ እማ ኢኒ ዓብዱክ ወብኒ ዓብዲክ ወብኑ ኣመቲክ ናስያቲ ብያዲክ ማዝን ፊያ ሑክሙክ ዓድሉን ፊያ ቀዳኡክ ኣስኣሉካ ብኩሉ እስመን ህወለክ ሰመይተ ቢሂ ነብሰክ ኣው ኣንዘልተሁ ፊ ኪታቢክ ኣው ዓለምታሁ ኣሓደን ምን ኸልቅክ ኣው ስታእ ሰርታ ቢሂ ፊዒልሚ ቀይቢ ዒንደክ ኣንተ ጀዓላል ቁርኣናን ረቢዐ ቀልቢ ወኑረ ሰድሪ ወጀላኣ ሑዝኒ ወዛሃባ ሃሚ።

  • @lsatubeumanwra2425
    @lsatubeumanwra2425 Před 4 lety +38

    ለኔ የተባልኩ መሰለኝ በዚ ሰአት በጣም ጨንቆኝ ነበር ይሄንን ስሠማ አልሀምድሊላህ አልኩኝ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @hawitube3807
    @hawitube3807 Před 4 lety +82

    ሸህ ሙሀመድ የሚዉድ ላይክ

  • @user-uv9pi4tn3f
    @user-uv9pi4tn3f Před 3 lety +1

    አቤት ቁርኣን የድምጸወ ማማር ኡስታዜ እድሜና ጤና ይስጥልን ከነ ቤተሰበወ

  • @utube3907
    @utube3907 Před 4 lety +25

    ጀዛኸመ አላህ ኸይር ጀዛ ልክ ናችሁ የምን ጭንቃት የተሠጠን ብናዉቅ የጓደለን የለም አልሀምዱሊላህ ረቢን አለሚን ያጀመአ ለመልካም ለጥሩ ስራ እንሺቀዳደም አላህ አስታዋሾች ያድርገን አሚንን ያረብ።

    • @user-zv1iz6pi5b
      @user-zv1iz6pi5b Před 4 lety +2

      አሚን ያረብ

    • @rabiamuhammad5406
      @rabiamuhammad5406 Před 4 lety

      አሚን አለሁመ አሚን

    • @ZozoZozo-ny2jz
      @ZozoZozo-ny2jz Před 4 lety

      አሚን ያረብ

    • @meriemarashed122
      @meriemarashed122 Před 4 lety

      ኡስተዝ ጀዛ ከአለህ አለሀ ይጠቢቀች

    • @user-lk6vc4pg9y
      @user-lk6vc4pg9y Před 4 lety

      ጀዛከ አላህ ኸይር አላህ ወደሱ ያቅርበን ያርብ ከሱብሮኞች ባሮቹን ያደርገን ያርብ

  • @user-zf4bj2kd3x
    @user-zf4bj2kd3x Před 4 lety +2

    ጀዛከላህ ኽይር ኡስታዝና ሀቂቃ ወሳኝ ትምህርት ነው ወላሂ በዚክ ሰአት እኔ ጭንቀት ውስጥ ነኝ ዱአአ አድርጉልኝ

  • @zeynebatesfaye5941
    @zeynebatesfaye5941 Před 4 lety +2

    ጀዛካላህ ኸይር ሠምተን የምንጠቀም ያርገን ኢንሻአላህ ያረብ

  • @rukiyabintseid4100
    @rukiyabintseid4100 Před 4 lety +4

    ስላልሆነ ነገር አትጨነቅ ምክንያቱም ገና ያልሆኑ ነገሮች አሉና 👍👍👍👍👍
    አንተ ለሁሉም ተፈጠርክ እንጅ ሁሉም ላንተ አልተፈጠረም
    አላህ ሆይ ከመጨነቅም ሆነ ካስጨናቂም ጉዳይ ወዳንተ ከማስጠጋት ውጭ አቅም የለኝምና ጭንቀትን አስወግድልኝ አሚን
    የተጨነቁትንም ፈርጃቸው ረህማኑ በእዝነትህ
    አለይሂ ሰላም
    ቁርአኑን ረዘም አድርጋችሁ ጋብዙን ኡስታዝ ድምፅዎ ማሻ አሏህ

    • @user-ye9od8np8v
      @user-ye9od8np8v Před 4 lety +1

      ትክክል ነሽእህት አሚንንንንንንያረብ አሚንንን ለሁላችን

    • @nejuteidris8928
      @nejuteidris8928 Před 4 lety +1

      📚📚📖📖📿📿😭😭😭🌹🌹☝☝

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 3 lety

      አሚንንንንን

  • @user-ne9pf4gg7y
    @user-ne9pf4gg7y Před 3 lety

    ጀዛከአላህ ኸይር ኡስታዝ አልሀምዱሊላህ

  • @naif60697
    @naif60697 Před 4 lety +15

    አዎውስታዜ ጭንቅጥብብ ይለኛል አላህ ያንሳልኝ ሊላሂ ብለህ ውስታዜ በዱዋዐ አትርሳኝ ለተጨነቅነው ሁሉ አላህ ከጭንቀታችን ይፈርጀን ደዛክ አላህ ኸይረን ውስታዝ

  • @hgyygghh5647
    @hgyygghh5647 Před 3 lety +1

    ጀዛኩም አላህ ኸዪርን ያረብ ጪቀት ከጠብት አተ ጠብቀን ያረብ የተጨነቀም አላህ ዪፈርጀዉ ያረብ

  • @user-xf3db2tu1k
    @user-xf3db2tu1k Před 4 lety +1

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ለህይወታችን ምርጥ ወሳኝ ትምህርት ነው። ጀዛከም አላሁ ኸይረን ወላሂ በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው አልህ እድሜችሁን ያርዝመው

  • @tube-hf7bg
    @tube-hf7bg Před 4 lety +2

    ጀዛኪላህ ኸይር ኡስታዘና

  • @user-ne9pf4gg7y
    @user-ne9pf4gg7y Před 3 lety +4

    ለአላህ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ እህት ወንድሞቼ ( ኡታዙና) ጭንቀት ውስጥ ነኝ

    • @user-uv9pi4tn3f
      @user-uv9pi4tn3f Před 3 lety

      አላህ ከጭንቅ ይገላግለወት ለጌታወ ይገሩት እሱ እንጅ ማንም አያሶግድም ጭንቅን

    • @maha-pu8kd
      @maha-pu8kd Před rokem

      የአለህ ☝️

  • @user-qq4ys3sg2g
    @user-qq4ys3sg2g Před 4 lety +3

    ጀዛኩም አላህ ኸይርን ውድ ኡስታዞች አላህ ይጠብቃችሁ እዱኒያ አኬራችሁን አላህ ያሳምርላችሁ

  • @sofiayimam6475
    @sofiayimam6475 Před 4 lety +1

    ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዜ

  • @user-wm4lg7sd2d
    @user-wm4lg7sd2d Před 3 lety +1

    ጀዛኩም አሏህ ኸይርን

  • @user-hx7dp4yc3h
    @user-hx7dp4yc3h Před 3 lety +1

    እረያረቢ ጭቀት ልሞትትት ነው ለምን እደሚጨቀኚ ለይቸ አላውቅምም ያረብብብ በራህመትህህህ እዘንልኚ መጨረሻየን አሳምርልኚ

  • @mM-oe3lz
    @mM-oe3lz Před 4 lety +3

    ለኔ የተባልኩ መሠለኝ በጣም እከፋ ነበር ይሄንን ሳዳምጥ እረጋጋለሁ አልሀምዱሊላህ ጀዛ ከላህ ኸይረን

  • @momenae8343
    @momenae8343 Před 4 lety +8

    ወላሂ ጭቀት በዝቶብኛል ዱአ አድርጉልኝ ዉዷ እህቴ ዉዱ ወድሜ ጀዘከላህ ኸይር

    • @zelekazeleka6863
      @zelekazeleka6863 Před 4 lety +1

      አይዞሺ እህቴ ዓለህ ይድረስልሺ ያሰው ሀገር ጭንቀት በጠም ይከብደል ብቸ ባአለህ ተስፈ አለመቅረት ነው አለሀምዱልለህ አለ ኩልሀል

    • @momenae8343
      @momenae8343 Před 4 lety

      ሳህ ማሬ ጀዛከ አላህ ኸይረን

    • @omrahimfohfff9312
      @omrahimfohfff9312 Před 4 lety

      አላህ።ከጭቁቱ።ያውጣሺ

    • @maha-pu8kd
      @maha-pu8kd Před rokem

      የረብ☝️💔

  • @user-mh5ue3tb9n
    @user-mh5ue3tb9n Před 4 lety +2

    ጀዘኩሙለህ ኸይሪ ሰምተን ተጠቀሚ አለህ የድሪገን

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 Před 4 lety +1

    ጀዛኩም አላህ ኽይርብጅጀዛ ምርጦቸ ሸሀችን እድሜና ጤና ይስጠዎት ያረብ

  • @zeynebazeyneba5303
    @zeynebazeyneba5303 Před 4 lety +1

    ጀዛክ አላህ ኡስታዝ የሚባለዉን ዱአ ባማረኛ ፅፋችሁ ብትለቁልን

  • @user-cl9wc7bl1b
    @user-cl9wc7bl1b Před 4 lety +1

    ጀዛከላህ ከይረን ኡስታዝ 🌹🌹🌹🌹

  • @fhwsen3539
    @fhwsen3539 Před 2 lety

    ጀዛከላሁ ሀይረን ኡስታዝ

  • @hikemayimam7071
    @hikemayimam7071 Před 4 lety +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ኡዝታዛቺን አላህ ሰላማቺሁን ያብዛው ጀዛኩሙላህ ኸይር በጭንቀት ልሞት ነበር ይሄንን ይሄን ዱአ ስሰማ ግን አልሀምዱሊላ ወደራሴ ተመለስኩ

  • @user-xf3db2tu1k
    @user-xf3db2tu1k Před 4 lety +1

    ያረብ ሶብር ስጠን ያውዱድ ያሰላሙ አንተ የሰላም ባለቤት ነህ አገራችንን ሰላም አድርግልን ኢነ አላህ ማአ ሷብሪን

  • @user-ye9od8np8v
    @user-ye9od8np8v Před 4 lety

    ጀዛኩም አላህ ኸይር አልሀምዱሊላህ አሐኩሊ ሀይል
    ትክክልወላሂ አላህ ሰበር ይስጠን አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን ያረብ
    ያአላህ ተወከልት አለይክ ፊዲኔያ ወለአሄራ
    ሡባሀንአላህ
    የአላህ ለፈተናህ ሶብርን ሥጠንያረብ
    ሡባሀንአላህ

  • @menyahelabey5302
    @menyahelabey5302 Před 4 lety +2

    ዴንግርግር ብሎኛል አላህየ እርዳኛ ጭንቀቴን የማሥወግዳበት መንገድን ምራኚ

  • @user-ue5xh3lu9p
    @user-ue5xh3lu9p Před 4 lety +2

    ኢሻ አላህ አንጨነቅም አላህ ሀሊቁ ጊታ አለልን አልሀምድሊላህ ሙሥሊም ላረገን ጌታ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @zd4022
    @zd4022 Před 4 lety +1

    ጀዛክላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @user-ex6xu7os9q
    @user-ex6xu7os9q Před 4 lety

    ያ ራህማን,,!! ደካማነቴን ታውቃለህ ..!!! የልቤን መሻት አንተታውቃለህ ..!! ነብስያህን ተከትዬ በዱንያ ፊትና ወድቄ ኢማን ከልቤ እንዳይጠፋ ..ኢባዳን ጨምርልኝ አንተን የምገዛ ምርጥ ባርያህ ሆኜ በራህመትህ ከመጥፎ የምጠበቅ እሆን ዘንድ አለማትን የምታስተናብር የሆንከው አንተን ብቻ እማፀናለሁ ..!!! ኢባዳን ጨምርልኝ ..!!

  • @user-yu9sv4gf5u
    @user-yu9sv4gf5u Před 4 lety +4

    ዋ!?ጨንቀቀቴ እኔማ በሥንቱ እንደው የግሌን ባነሣ ጽፌ አልጨረሠውም ሣይነካካ አልላሕ እና እኔ ጋ ይቀመመጥ አሑን የብዙዎቻችን ሐሣብ የሖነው የሐገራችን ጉዳይ የሑል ጊዜ ሐሣባችን ሠበረ ዜና በሽታ አሠረቀኝ ኡፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋ ያረቢ ፈረጀን

  • @user-cx2of3mh5p
    @user-cx2of3mh5p Před 4 lety

    ጀዛከሏህከይርኡስታዙና ናአም የሰጠንንብናውቅ የጎደለን የለም ምስጋና ይገባውለአለማትጌታሰለሏግአለይሂወሰለም

  • @sultanmohd6214
    @sultanmohd6214 Před 4 lety +3

    በትክክል። በትክክል የአለህ የርባ

  • @zinaba7364
    @zinaba7364 Před 4 lety +2

    የአላህጀዛኩመላህኸይር አላህዳኢዎቻችንንይጠብቅልን ያብዛልን

  • @rabiamuhammad5406
    @rabiamuhammad5406 Před 4 lety

    ጀዛ ከአላህ ኸይር ኡሥታዝ ዱኒያ ወላ አኬራ አላህ በሠማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን

  • @toybaseid257
    @toybaseid257 Před 4 lety +2

    *ኢንሻ አላህ ጄዛክ አላህ ኸይር*
    *Sallahu aleyih wesalem*

  • @rozz269
    @rozz269 Před 4 lety

    አሚን ያረብ ጀዛክላህ ኡስታዚ

  • @loababh2210
    @loababh2210 Před 4 lety +1

    ጀዛከላሁኸይር፣ኡስታዙና

  • @user-iz6fk6oh4q
    @user-iz6fk6oh4q Před 3 lety +1

    ማሻአላህ ልብየሚያርጥብ ሙሀደራ

  • @ftj8190
    @ftj8190 Před 4 lety

    ጀዛህ.አላህ.ኸርይ ኡስታዝ

  • @rqyaseraj6172
    @rqyaseraj6172 Před 4 lety

    ሱለላህ አሊዉሰለም ጀዛክላህ ኡስታዝ

  • @asmaakmal5618
    @asmaakmal5618 Před 4 lety +1

    ጀዛ ካአላህ ኸይር ድዋኦቹ ዲስክርብሽን ላይ ባማርኛ ብፁፋት በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን

  • @user-up2gm7vl3g
    @user-up2gm7vl3g Před 3 lety

    እኔ በጣም የምወደው ባልነበረ ኚ ነገርግን ገግዜቡሀላ. ተቀየረ አላህ ንከማይ ፈሩሴቶቺ ጋ እያወራ አሁላይ ተለያ ያን. ብቻሲምኑት ለከዳሰው. አላህይክዳው ሊላምንም. አልል

  • @maha-pu8kd
    @maha-pu8kd Před rokem

    ጀዛክ አለህ ከይር☝️

  • @haigendakuupkulikoendagili6972

    አስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ያጀማአ ጀዛኪላህ ኸይር ስምተንየምንጠቀም ላልስሙትም የምናስተላልፍ። አላህ ያርገን በእስልምናዬ ኩራሁበት አላሀሙዱሊላህ

  • @miranarjis4810
    @miranarjis4810 Před 4 lety

    ጀዛክሏህኸይር ኡስታዝ

  • @user-cp8sn7eu7c
    @user-cp8sn7eu7c Před 4 lety +1

    ጀዛኩሙላህ ኸይር ያረብ ከጭንቀት አላህ ያዉጣን ያረብ እኔስ አልቻልኩም

  • @user-en8rr5dt8z
    @user-en8rr5dt8z Před 4 lety +1

    ሱብሃነን አለህ ጃዛከለ ኸይርን

  • @anshaansha8195
    @anshaansha8195 Před 4 lety +1

    ኡስታሀዙና ዱአዋን በኮመንት ላይ ፃፋልን

  • @user-bb2hd3nl9s
    @user-bb2hd3nl9s Před 4 lety

    አሚን ያረብ ጄዛከላህ ኸይረን ኡዝታዝ

  • @aishamuhammed1004
    @aishamuhammed1004 Před 4 lety

    ጀዛኩም አላሁ ኸይረን ሀቂቃ በጣም ጠቃሚ ነው ቀጥሉበት

  • @aishakhalid7764
    @aishakhalid7764 Před 3 lety +2

    ፍፍፍ እረ እህት ወንድምች ዱአ አደርጉልኝ ጨንቅት ልገለኝ ነው መናገር እንኳን አልችልም ስጨንቅኝ ፍፍፍ ህህህህህህህህ

    • @ahmedrashed4131
      @ahmedrashed4131 Před 3 lety

      እኔም እህቴ እፋፋፋፋ ስት አመት አስቆጠርኩ ወላሂ ከባድ ነው አይይይ☝️☝️☝️☝️🤲🤲😭😭😭😭

  • @ahmedrashed4131
    @ahmedrashed4131 Před 3 lety +1

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ እኔ በጣም ከባድ ጭቀት አለብኝ እፋፋፋ አመታትን አስቆጠርኩ ያረብ እህት ወድሞቸ ዱአ አርጉልኝ ውስታዛችን ጀዛአላህ ሄይር በፁሁፍ ብታስቀምጡልን ውስታዝ ያረብ☝️☝️🤲🤲😭😭

  • @mohammedali3247
    @mohammedali3247 Před 4 lety

    ማሻአላህ ተባረከላ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያዲርገን

  • @user-kh8wr6ke9f
    @user-kh8wr6ke9f Před 4 lety

    ትምርቱ ለኔነው ጀዛኩም አላህ

  • @user-ku8uw6dp7u
    @user-ku8uw6dp7u Před 4 lety

    ማአሻአላህ ጀዛከላህ ሀይርን ወላህ አልሀምዱሊላህ ኤሄትምርት ጠቅሞኝል

  • @user-re8jv7mj7r
    @user-re8jv7mj7r Před 4 lety +1

    ጀዛኩሙሏህ

  • @user-lx1ym3zu7q
    @user-lx1ym3zu7q Před 3 měsíci

    በትክክል👍👍👍👍💯✅

  • @user-hx1yo5mq7c
    @user-hx1yo5mq7c Před 4 lety

    በትክክል በትክክል ዋለዪኩምሰላምጀዛክአላህ ኸዪረ

  • @user-ew4cp9uq6q
    @user-ew4cp9uq6q Před 4 lety +2

    አላህ ሆይ ከጭንቀት አርቀን

  • @imam5369
    @imam5369 Před 4 lety

    ጀዛኪላህ ኸይር ስምተን የምንጠቀም አላህ ያርገን

  • @sadasadaa4186
    @sadasadaa4186 Před 4 lety +1

    እሺ እንሻ አላህ

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 Před 4 lety +6

    ቢከፋህም ብትደሰትም አመስግን
    الحمد الله
    አልሀምድሊላህ

  • @shagaashagar4789
    @shagaashagar4789 Před 3 lety

    Jezakellah kheyren Ustazuna Allah Yithebiqih

  • @user-ws3vt9mu1z
    @user-ws3vt9mu1z Před 4 lety

    ጀዛህአላህብልህይርኡሥታዜአላህከጭቀትነጃይበለንያረብ ነብስያቱ እደዉዝምብላትጨነቀአለችአላህይዲረሥልንያረብእኔመች እኔጃ መቸከጭቀትእደምገላገል

  • @seaditube1147
    @seaditube1147 Před 4 lety

    ወጀዛኩሙሏሁ ኸይር ማሻ አሏህ

  • @madeenayusuf7209
    @madeenayusuf7209 Před 4 lety

    ማሻላህጀዛከላህኸይርበሰማነውየምንጠቀምያርገንያረብ

  • @fatihalb1971
    @fatihalb1971 Před 4 lety +3

    Ensha Allah Jazka Alla🖒🖒🖒

    • @cd1845
      @cd1845 Před 4 lety

      ساح والله

  • @ajibahaa2539
    @ajibahaa2539 Před 4 lety +4

    እደው ይችን ዱአ በኮሜት ስር ብትፅፉልን ጀዘኩም አለህ ኸይር

  • @user-cw7hs8zy3m
    @user-cw7hs8zy3m Před 4 lety +3

    ያአላህ ሳናሰበው ጭንቀት ውሰጥ መዘፈቅ መውጫው እንዲ ይራቅ የርቢ

  • @hirj2602
    @hirj2602 Před 4 lety +2

    እርኔ የሚስጨንቀኘ ነገር ቢኖር በድኔ ነው ምክኔቱም ዱኒ ባዘን ብደሳ ግዚወይ ነው ብቻ ወዶቸ ዱአርጉልኘ ያጀማአ ባላህ መገድ እድፀና

  • @maryamahmed3457
    @maryamahmed3457 Před 4 lety

    ይሻአላህያርብ ጀዛከላኡስታዝ

  • @qwe1177
    @qwe1177 Před 4 lety +6

    አላህ ሆይ ጭቀትን አርቅልኝ ያረብ

  • @bintdelle5280
    @bintdelle5280 Před 4 lety

    ጀዛኩምላሁ ኸይራ

  • @meismebest276
    @meismebest276 Před 4 lety +4

    ዱአ አድርጉልኝ እህት ወንድሞቼ ውስጤ ምንም ስላም የለኝም ይጨንቀኛል ምንም ውስጤ ስላም አጥቶል በዱአችሁ አትርሱኝ ሚስኪን እህታችሁ ነኝ

    • @jamelahfw7463
      @jamelahfw7463 Před 4 lety +2

      አብሺር ወዴ እኔም መኝ ከስደት ነጃ ያውጣን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝☝☝☝☝☝☝☝😭😭

    • @zelekazeleka6863
      @zelekazeleka6863 Před 4 lety

      አይዞሺ እህቴ አለህ ጭንቀትሺን ያስዎግድልሺ ሰለሙኑሙ ይስጥሺ

    • @zelekazeleka6863
      @zelekazeleka6863 Před 4 lety

      @@jamelahfw7463 ዓለህ

    • @user-wx7oc2tj6u
      @user-wx7oc2tj6u Před 4 lety

      አብሸሪ ሁቤዎ

    • @saraahemd9525
      @saraahemd9525 Před 4 lety

      አሰላሙ አሌይኩም እህቴ አላሁ ሱብሀናሁ ወታአላ ጭንቀትሸን በረህመቱ ያንሳልሸ (ለእኔም እንዳዛወ አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን)

  • @islamicyoutube8656
    @islamicyoutube8656 Před 4 lety

    ጀዛኩም አሏህ ኸይር ፍዱንያ ወል አኼራ

  • @hawabintmuhammedhawabintlu3655

    Waleyikum weselam werahimetulahi weberkatu shukren jezakumelah heyiren ustaz Allah yitebkachu rejim edmena tena yistachew

  • @bintahmadebrahim3413
    @bintahmadebrahim3413 Před 4 lety +1

    አሚን ያረብለአል አሚን የአላህ ጀዘኩላህ ኸይር ወላሂ በጠም ጭንቅ በልኩበት ሰአት ስስመው ቀላል ነው የላልኝ አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ እስቲ እናንተም ለአላህ ብለቹ ከልበቹ ዱዓ አድርጉልኝ ከለሁበት ጭንቀት አላህ እንዲጋለግለኝ

  • @semirayoutyub6194
    @semirayoutyub6194 Před 4 lety

    ማሽአላህ ጀዛከላህ ኸይር አለህ ይጠብቃቹ

  • @user-ey8to6zy6n
    @user-ey8to6zy6n Před 3 lety

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ዉዝታዞቻችን

  • @rukiyatemame1152
    @rukiyatemame1152 Před 4 lety

    ትክክል ጃዛከላህ ኸይር

  • @user-rw2cz7vr8r
    @user-rw2cz7vr8r Před 4 lety

    ኢንሻአላህ ያረብ ጀዛኩመአላህኸይር

  • @sofibintibrahim8966
    @sofibintibrahim8966 Před 4 lety

    ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @user-mx9yb1dd4r
    @user-mx9yb1dd4r Před 4 lety +2

    ጀዛከምአላህኸይረን. የኔጭቀትመሰልኝ. الحمض الله علكلحل

  • @ufufhcgchxhvjchfjfjcjc3355

    ጀዘከለሀ
    ከይርኡስትዝ

  • @user-qr8wx8ei9c
    @user-qr8wx8ei9c Před 4 lety

    አላሁመ ፈርጅ ሀመልመህሙሚን. ወጀዛከላሁ ኽይር

  • @user-kq4nm4qp2b
    @user-kq4nm4qp2b Před 4 lety

    ኢንሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይር

  • @seidaseida4791
    @seidaseida4791 Před 4 lety

    ጀዛክ፣አላህ፣ኸይር

  • @umurayanmyallhiisforegave3628

    እንሻ አለህ ጀዘኩሙለሁ ኸይረን

  • @zinepzinep1363
    @zinepzinep1363 Před 3 lety

    ለኔነውመሰልጆዛከላህህይርኡስታዝ

  • @sultanomar6351
    @sultanomar6351 Před 4 lety

    መሽኣላህ ጀዛከላህ ኼር እስታዝ መሓመድ

  • @amaamm1806
    @amaamm1806 Před 2 lety

    ወላሂጭቅትና ፈተና በዝቶብኛል አላህሦብሩን እድሠጠኝ ዱኦአርጉልኝ ውድ እህቶች ወድሞቹ

  • @monaali6909
    @monaali6909 Před rokem

    ለአላህ ብላችሁ ዱዓውን ፃፉልኝ የሀበዛችሁ ሰወች ዱዓውን 😭🤲🤲

  • @zleekaas5623
    @zleekaas5623 Před 3 lety

    ማሻአላ አላ ደጨምርሎት

  • @zamzamzed8163
    @zamzamzed8163 Před 4 lety

    Walekumsalm warhmatullhi wabarkatu inshaalh jakum allhu keran jaza

  • @seadamohammedmashallahalla4064

    Jezakumullah keyer ustaze yaaaaaaaarb chenektachen leakera yaregelen adunya alafi nate

  • @barakabamude2397
    @barakabamude2397 Před 4 lety

    እሸአለሀ. ሰሚትነ. የምን ጠቀምየረግ.
    ሹክረነህ. አሚን

  • @ayvcell8906
    @ayvcell8906 Před 4 lety

    ማሻላህ አለይኩም አላህ ይጨምርላችሁ