Dear Bewke, Would you also upload us all your old works as playlist in different section (may be with good graphics ), on your official channel. It would make it easy to access them and also good way of keeping record of your work too. Thanks
Selam. this is TZ. I do find your works pleasing, and as wisdom wise! they are always, and this "Ameruat" short drama of yours is so wonderful so please. keep doing! the great job. thank you.
አሪፍ ነዉ ..ደስ ብሎኛል ካንተ ጋር ስለሰራሁ
ለአንድ ቀን ኣዳር ድብድቡን ሁለታቹ ድገሙት የ እናንተን ራቆት ማየት አማረኝ
አይ በውቄ
ማንደፍሮ ይባላል እጁ ላይ ሰው እማይበረክትለት የሰፈራችን ተደባዳቢ ነው 😂
ካልጠፋ ነገር ድብድብ አማረኝ😀😀 በጣም አሪፍ ነው ❤️
እና የምር ነው እርግዝናው😅
Ande digemut alsh
የነካኸው ሁሉ የሚያምርልህ የዘመናችን የጥበብ ሰው በውቄ!! ስለ ድንቅ ስራህ እጅ ነስቻለሁ!!
እናመሰግናለን!!
😂😂😂 ጎርጊስና ቡና ስለሚጫወቱ እዛ እናያለን ደስ ይላል
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።yt
ወንድ ልጅ እና የጥጥ ፍራሽ ቢያንስ በአመት አንዴ መደብደብ አለበት ብዬ የማምን ሰው ነኝ😂😂😂😂😢
እኔም እቺ መመሪያዬ አድርጌ ይዤአታለሁ😮😅😅😅😅
my favorite person, i respect u!
አሪፍ ትወና ነው በውቄ💙።
ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ።አዝናኝም ፣አስተማሪም ምርጥ ድራማ ነው።
በውቄ ወግ እና ግጥም መፃፍ ካንተ በላይ የሚያረካኝ የለም !
Bewke Best writer in Ethiopia 🔥🙌🏾🙌🏾
Dear Bewke,
Would you also upload us all your old works as playlist in different section (may be with good graphics ), on your official channel. It would make it easy to access them and also good way of keeping record of your work too. Thanks
AAaaaaaaaaaa
AAaaaaaaaaaa❤
በጣም ደስ የሚል ድራማ በዚው ቀጥል በውቀቱሻ
ጥበብ የጠራችህ የሀገሬ ታላቅ ሰው በዕውቄ እወድሃለሁ ሺ ዓመት ኑርልኝ
ባጭሩ የልጅሽን አባት ያለ አባት ማስቀረት አማረኝ አትይም😂😂😂😂
ወደ ብልቴ እንደማትሰነዝር ቃል ግባልኝ ሁለተኛ ልጅ መድገም እፈልጋለሁ😂
ወላህ በጣም ነው የሚያስቀው 😂😂😂😂 ስዩሜ እናመሰግናለን
What an Acting Bewqeeee ❤❤❤😊😊😊
የተመታህ😂😂😂
ወይኔ የምርጦች ምርጥ ነህኮ ሊቀ ምሩጧን
U deserve a Million 😮
የእዉነት ለመናገር የወረደ ስራ ነዉ
ይህን ጭውውት አይቼዋለሁ ዛሬ እንኳን አመጣጤ ተወደድኩኝ ብለህ ስለመጥፋትህ ላስታውስህ ብዬ ነው::
በርታ !!!
በውቆ..."የተረገመ" ገጣሚ ነው። የአብማ ውሃ መቼም አንዳች ነገር አለው። ...ወንዙ ሞልቶ ቢፍስ እሷ ምን ቸገራት፣
ወዳጇ ብዙ ነው ወድቆ 'ሚያሻግራት።
abemayen Seteteruat Nezeregn Hulu Negeren
I start my day ny watching your show.
This is Art bro ! It’s great keep it up and give light and smile to our days !
ኪኪኪኪኪኪኪ ምን አለ ሕይወት እንዲህ ቀላል ብትሆን እንደፊልም እኔ አርግዤ እስክወልድ አማረኝ ሳልል ሳያምረኝ በሰው ቤት ስራ ነው የቆየሁት ብቻ ተመስገን
you make my day jal!
aba koo.the classic the magnificent writer in ethiopia
😂😂😂😂😂😂Oh lord😂😂😂 በዉቄ U truly cracked me Up😂😂 ብዙም የኛ ሃገር ቀልድም ይሁን የአሜሪካዉያኑ ኮመዲ አያስቁኝም!😂😂ከልቤ ነው በህይወቴ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም!!! በእዉቄ much loved and Respect brother😂😂😂❤
Selam. this is TZ. I do find your works pleasing, and as wisdom wise! they are always, and this "Ameruat" short drama of yours is so wonderful so please. keep doing! the great job. thank you.
በውቄ well come back
Best Absurdity!
AMAZING ❤❤❤
ያረገዘችው ልጁ የሌላ ሰው መሆን አለበት😂
በውቄ ማኛ !!
ይደገምላት
Don't worries about me 😊 Focus Arif Nigeria ur poem 😊😊😊😊😊😊😊😊
etio 2024 muis
Beweke❤❤❤
በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ መልክ ስለመጣህ 😂😂😂
ሁሌም ስራ
የዘመናችን የጥበብ ሰው በውቄ!!
"Bet yaferaw dulla"
Haha Bewketu killing it 😂❤
በውቄ ማስረገዝ በመቻልህ ደስ ብሎኛል😂
Ahya. Antem ahyaw techelaleh. Kum neger meselh masregez haha
Yes' I
Mugd fit.
wow tewena
Lol. Beweke. Great one.
❤❤❤
ወንድ ልጅ እና የጥጥ ፍራሽ በአመት 1 ጊዜ መደብደብ አለበት ብዬ የማምን ሰው ነኝ አላለም ሃሓሃሃሃሃሃ
ande tidegmulign!!! alchalkum tenadigem bihon sakugn
ቁጥር 1 ኮሜዲ 😂😂😂😂😂 በጣም አዝናንቶኛል ቶሎ ቶሎ ና በአዲስ ስራ
አንዴ ትደግሙልኝ😂😂😂 እረ በውቄ አትጥፋ እንጂ
ቀኔን ነው ያሳመርከው አልቻልኩም 😂
እጁ ላይ ስው እማይበርክትለት ተደባዳቢ ነው 😂😂
wow bewkwtu nice
🤣🤣🤣🤣🤣Tebarek !!!!!! Tinish askegn
ቃል መግባት የሌለብን ለዚህ ነው😂😂😂
ደፋር ናት 😂😂
ጋሽ በእውቀቱ አመሰግናለሁ
awesome
you made my day 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
የት ይደርሳል የተባለ ዛፍ ቀበሌ ቆርጦት ተገኘ ይል ነበር የሞተው ያክስቴ ልጅ!!
😂😂😂በውቄ❤
አረ በሳቅ ሞትኩ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
በእውቄ ትችላለክ የምር ገደልከኝ በሳቅ😂😂😂😂😂
በእውቀቱ የምታቀርባቸው ዝግጅቶች ደስ ይላሉ።አዝናኝም አስተማሪም ናቸው።ነገር ግን እንደ መንግስት ሰራተኛ ደመወዝ(ምንላርግሽ) በወር አንዴ ብቻ እዬሰሰትክ አትጭንልንም...ለምን???ተከታዮችህ እለታዊ የግጥም እና የኮሜዲ ስራዎችህን ላክልን.....ሙግድ ፊት ከምትለው ግን መከራ ፊት ብለኸው ቢሆን..💚💛❤️
ጉባኤው 😂😂😂😂
Beweke 😅
Nice
በውቄ😂😂❤❤❤
😮😮😮😮
😂😂😂 በጥዋት ያልተቦረሸ ጥርሴን አሳየኸኝ
አዎ ይደገም😂😂
Ma men
ውይይይይይ 😁😁😁😁😁
😂😂😂😂 keep it up
የኔ አባት😍🙌
ብልቴ ላ እንደማትሰነዝር😅
just funny😂
በእውቄ አንደኛ😅
ወንድ ልጅ እና የጥጥ ፍራሽ በዓመት 1 ጊዜ ...😂🤣 አይ በውቄ
ለኔም ቢሆን ቤት ያፈራው ዱላ ይሻለኛል 😂
So funny bewke fight again
😂😂😂 በውቄ
Ere tejajalk egzabern.
I can stop to laughing!!
1 ga nh
ይሄ ነው ኮሜዲ 😂😂😂😂 ለሌሎቹም አስተምራቸው
ድገምልኝ😂😂😂😂😂😂
🔔ግዴታነት ነዉ ትንሽ አእምሮን ፈታ በስቃይ ላለው ህዝባችን ቅንጭላታችን ሊፈነዳ ደረሰኮ
Bet yaferaw dula !!!
go goo😅
Andegna neh man
አንዴ ትደግሙልኝ😆
Eju lay sew mayberektlet..😂😂😂😅
Funny , indeed
እውነትም በውቀቱ ስዩም 🙏🙏
❤❤❤😂😂😂
Lejetua des atelem beweke derset becha adelem avting andegna
እጁ ላይ ሰዉ የማይበረክትለት
ከከከከከከከከከከከከከከከከ
Very funny