Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
አይ በውቄ!!! አንተ በኔ ማንነት ውስጥ ብዙ ስፍራ አለህ!! እንኳን ተወለድክ!!
ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ የዘመናችን የጥበብ ፈርጥ - በውቀቱ ስዪም።በጣም ትችላለህ። ግን አትጥፋ ይልመድብህ!!
1996/7ec ጀምሮ ስራዎችን እያሳደድኩ የምደሰትባቸው !! እረጅም እድሜ
በውቄ እና ሞኬ❤❤😂ምርጥ ስራ ነው ወደነዋል በርቱ❤
Two of my favorite artists combined for a hilarious skit. Thank you. You made my day
ስወድህ በውቄ በርታ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪
Bewuke liyu sew በኮንጎ የዘመቱ ደስስስስስ ይላል
በውቀቱ የምር የሚገርም ስራ ነው በርታ እሲ
መኩየ እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ ምርጥ አርቲስት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤
ሁልቱ ምርጦች
በውቄ ወሳኝ ሰው ❤
የህፃናቱን አልሚ እየበላህ ነዋ ጉንጭህ የተጠበሰ ቆለጥ ሚመስለው ኡኡ😂😂😂
መኩየ እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ ምርጥ አርቲስት................
በውቄ ተናፋቂው❤❤❤❤
አጨራረስ እኮ አንደኛ😂😂😂😂😂
በጣም አዝናኝ ዝግጂት
"በኮንጎ ጫማ የዘመተ ማለት ነው?" 😆አላለም, አይ በውቄ
There was too much comedy stuffed, that I had to watch it again not to miss anything 😂
😂😂😂😂 ትወናውን አለመቻልህ በራሱ ያስቃል።
Big fab of you since 98...much love
ስላም ነው
በውቄ ይኸኛው ደሞ የተለየ ነው 😂😂😂😂😂
በውቄ ና መኮንን የምንግዜም ምርጦች 😂😂😂😂
😅😅😅😅 ተስፉ አለን.......ደስ ብሎኛል😅😅😅😅
የትወና ብቃት በመሻሻል ላይ👏
አሪፍ ነው በውቄ ተመችቶኛል!
የሽሮፕ ብልቃጥ🤣
bewekie chesu
Baweka I am passing this difficult time with your works
ኧረ ወይኔ ዛሬ በሳቅ ፈነዳሁ 😅😅😅😅 እሚገርም ድራማ ነዉ
😂😂😂😂በርታ በውቄ❤🙏🏾
የፑፖም ክብር አለው😂😂
ትችላለህ !!!
"ቀሪ ዘመኔ" በጣም ያስቃል!
በወቄ ሁሌም እንደዚህ አጫጭር ኮሜዲዎችን ስራ pls
አይ ሞኬ ለነገ አይልም ሲናገር የሽሮብ ብልቃጥ😅😅😅ይመቻቹ 😂
Thanks!
😂😂😂 "ለምን እንደተወለድክ..."😂😂 ባጭር ድራማ ሺ ነገር
ሳቄን መቆጣጠር ኣልቻልኩም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ሳብስክራይብ ላይክ ኣድርጌሀለሁ ቀጥልበት 💊💊💊🤞🤞🤞
በውቄ የኔ ላይፍ ነው የገጠመው አባቷ ግን ልክ አይደሉም😂😂😂
በእውቄ ድንቅ ነው ይቀጥል !! ከደሬ ጋ የሰራችሁትን ቪዲዮ በድጋሚ ብትለቁልን አሪፍ ነበር !😁😁
Bewqe You are special.
Thank you
ጥፍጥ ያለች ሙሉ ፊልም የምታስከነዳ
በውቀቱ የአንተን ስራዎች ሳይ ኮሪያ የዘመቱትን አያቴን ነው ሁሌ ምታስታውሰኝ እናመሠግናለን 🙏
አረ አይነፋም‼️ላሽ በል ለዛሬ አልተሳካም‼️በዚህ ብትኮረኩረኝ አልስቅም።
Great
thanks bewke!!
Bewekie teleyaleh enodehaaaaalen
በውቀቱ ሁሉ ነገር ይዋጣልሃል
በውቄ❤
ምርጥ😂
😂😂😂በውቄ ይመችህ
"የሽሮፕ ብልቃጥ"😂😂😂
በውቄ ምን ላርግህ በጣም ነው ምወድህ ወንድሜ
እትዬ ይመናሹን ስራልን በውቄ
የተጠበሰ የፍየል ቆለጥ😂😂😂
የተርሚኔተርን ፊልም ካየች በኋላ ምን ፊልም ማየት አማራት?!
ፈታ ነው ያደረጋችሁኝ !
Bewketu has hope of becoming the Ethiopian Anwar jibawi
Love it
በውቄ ታዝቤሀለሁ ኡበር ላይ ርጀክት አደረከኝ
እንደ ቦሌው 🌴😅😊
Good work
Bravo ንቢት
ዎይዮ
አረ እንዲ አጭር አጭር ቶሎ ቶሎ ስራልን
😂😂መኩዬ ይሄንን የሹሮፕ ብልቃጥ የመሰለ 🤣
✌️በውቄ
በዕውቄ እቺ ቆንጆ እዳታመልጥህ
እጅ፡ማስታጠብያው ሁለት ነው ምርጥ ስራ ነው
😂😂 ለምንድን ነው ሁለት የሆነው ግን
በውቀቱ ትችላለክ
" በወቅቱ" አይደለም 😂😂😂
😂😂😂😂 bewke #1
ወይ በዉቄ😆
😅😅😅 በውቄ ይመችህ
Zare klbe sakugn ❤❤❤😂😂😂😂
በውቄ ወደትውና ተቀላቀልህ ይሁንንንንን
Bewkee....😅😅😅😅😅😅
ሞኬና በዉቄ እንደምወዳችሁ እግዚአብሔር ያዉቃል
Can't wait please, part 2
የመኮንን ስድቦች ግን ዋውውው ናቸው እኮ😂
My Best
😅ወጌሻ ብናይ አይሻልም።😅😅😂
እንደ ቦሌ ዘንባባ
በውቄ...ገራሚ'ኮ ነህ
Hi bewke, please upload your recent performances at millennium
ነጉላ 😅😅😅😅😅
This is so Funny!
❤
ኧረ ፊልሙን ተዪው፥ የወጌሻ ያለህ። አይ በውቄ፥ ነፍስ እኮ ነህ
የተጠበሰ የፍየል ቆለጥ😅
Agiteh newAgibteh ....😂
Aynefam ewenet lemenager
አይ ቀኝ አዝማች በረደድ 😂😂😂
አይ ቢያድግልኝ!!!
በእቀቱ መስታወት ሳይዘጋ ነው ከመኪና የወረደው
Bewke tleyaleh eko
Ayiiii Beweke....ende Bolew zembaba kewechi meteh naw yetetekelkew part tho 😅😅😅
Ye Bole zenbaba
አይ በውቄ!!! አንተ በኔ ማንነት ውስጥ ብዙ ስፍራ አለህ!! እንኳን ተወለድክ!!
ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ የዘመናችን የጥበብ ፈርጥ - በውቀቱ ስዪም።
በጣም ትችላለህ።
ግን አትጥፋ ይልመድብህ!!
1996/7ec ጀምሮ ስራዎችን እያሳደድኩ የምደሰትባቸው !! እረጅም እድሜ
በውቄ እና ሞኬ❤❤😂
ምርጥ ስራ ነው ወደነዋል በርቱ❤
Two of my favorite artists combined for a hilarious skit. Thank you. You made my day
ስወድህ በውቄ በርታ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪
Bewuke liyu sew በኮንጎ የዘመቱ ደስስስስስ ይላል
በውቀቱ የምር የሚገርም ስራ ነው በርታ እሲ
መኩየ እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ ምርጥ አርቲስት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤
ሁልቱ ምርጦች
በውቄ ወሳኝ ሰው ❤
የህፃናቱን አልሚ እየበላህ ነዋ ጉንጭህ የተጠበሰ ቆለጥ ሚመስለው ኡኡ😂😂😂
መኩየ እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ ምርጥ አርቲስት................
በውቄ ተናፋቂው❤❤❤❤
አጨራረስ እኮ አንደኛ😂😂😂😂😂
በጣም አዝናኝ ዝግጂት
"በኮንጎ ጫማ የዘመተ ማለት ነው?" 😆አላለም, አይ በውቄ
There was too much comedy stuffed, that I had to watch it again not to miss anything 😂
😂😂😂😂 ትወናውን አለመቻልህ በራሱ ያስቃል።
Big fab of you since 98...much love
ስላም ነው
በውቄ ይኸኛው ደሞ የተለየ ነው 😂😂😂😂😂
በውቄ ና መኮንን የምንግዜም ምርጦች 😂😂😂😂
😅😅😅😅 ተስፉ አለን.......ደስ ብሎኛል😅😅😅😅
የትወና ብቃት በመሻሻል ላይ👏
አሪፍ ነው በውቄ ተመችቶኛል!
የሽሮፕ ብልቃጥ🤣
bewekie chesu
Baweka I am passing this difficult time with your works
ኧረ ወይኔ ዛሬ በሳቅ ፈነዳሁ 😅😅😅😅 እሚገርም ድራማ ነዉ
😂😂😂😂በርታ በውቄ❤🙏🏾
የፑፖም ክብር አለው😂😂
ትችላለህ !!!
"ቀሪ ዘመኔ" በጣም ያስቃል!
በወቄ ሁሌም እንደዚህ አጫጭር ኮሜዲዎችን ስራ pls
አይ ሞኬ ለነገ አይልም ሲናገር የሽሮብ ብልቃጥ😅😅😅ይመቻቹ 😂
Thanks!
😂😂😂 "ለምን እንደተወለድክ..."😂😂 ባጭር ድራማ ሺ ነገር
ሳቄን መቆጣጠር ኣልቻልኩም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ሳብስክራይብ ላይክ ኣድርጌሀለሁ ቀጥልበት 💊💊💊🤞🤞🤞
በውቄ የኔ ላይፍ ነው የገጠመው አባቷ ግን ልክ አይደሉም😂😂😂
በእውቄ ድንቅ ነው ይቀጥል !! ከደሬ ጋ የሰራችሁትን ቪዲዮ በድጋሚ ብትለቁልን አሪፍ ነበር !😁😁
Bewqe You are special.
Thank you
ጥፍጥ ያለች ሙሉ ፊልም የምታስከነዳ
በውቀቱ የአንተን ስራዎች ሳይ ኮሪያ የዘመቱትን አያቴን ነው ሁሌ ምታስታውሰኝ እናመሠግናለን 🙏
አረ አይነፋም‼️ላሽ በል ለዛሬ አልተሳካም‼️በዚህ ብትኮረኩረኝ አልስቅም።
Great
thanks bewke!!
Bewekie teleyaleh enodehaaaaalen
በውቀቱ ሁሉ ነገር ይዋጣልሃል
በውቄ❤
ምርጥ😂
😂😂😂በውቄ ይመችህ
"የሽሮፕ ብልቃጥ"😂😂😂
በውቄ ምን ላርግህ በጣም ነው ምወድህ ወንድሜ
እትዬ ይመናሹን ስራልን በውቄ
የተጠበሰ የፍየል ቆለጥ😂😂😂
የተርሚኔተርን ፊልም ካየች በኋላ ምን ፊልም ማየት አማራት?!
ፈታ ነው ያደረጋችሁኝ !
Bewketu has hope of becoming the Ethiopian Anwar jibawi
Love it
በውቄ ታዝቤሀለሁ ኡበር ላይ ርጀክት አደረከኝ
እንደ ቦሌው 🌴😅😊
Good work
Bravo ንቢት
ዎይዮ
አረ እንዲ አጭር አጭር ቶሎ ቶሎ ስራልን
😂😂መኩዬ ይሄንን የሹሮፕ ብልቃጥ የመሰለ 🤣
✌️በውቄ
በዕውቄ እቺ ቆንጆ እዳታመልጥህ
እጅ፡ማስታጠብያው ሁለት ነው ምርጥ ስራ ነው
😂😂 ለምንድን ነው ሁለት የሆነው ግን
በውቀቱ ትችላለክ
" በወቅቱ" አይደለም 😂😂😂
😂😂😂😂 bewke #1
ወይ በዉቄ😆
😅😅😅 በውቄ ይመችህ
Zare klbe sakugn ❤❤❤😂😂😂😂
በውቄ ወደትውና ተቀላቀልህ ይሁንንንንን
Bewkee....😅😅😅😅😅😅
ሞኬና በዉቄ እንደምወዳችሁ እግዚአብሔር ያዉቃል
Can't wait please, part 2
የመኮንን ስድቦች ግን ዋውውው ናቸው እኮ😂
My Best
😅ወጌሻ ብናይ አይሻልም።😅😅😂
እንደ ቦሌ ዘንባባ
በውቄ...ገራሚ'ኮ ነህ
Hi bewke, please upload your recent performances at millennium
ነጉላ 😅😅😅😅😅
This is so Funny!
❤
ኧረ ፊልሙን ተዪው፥ የወጌሻ ያለህ። አይ በውቄ፥ ነፍስ እኮ ነህ
የተጠበሰ የፍየል ቆለጥ😅
Agiteh new
Agibteh ....😂
Aynefam ewenet lemenager
አይ ቀኝ አዝማች በረደድ 😂😂😂
አይ ቢያድግልኝ!!!
በእቀቱ መስታወት ሳይዘጋ ነው ከመኪና የወረደው
Bewke tleyaleh eko
Ayiiii Beweke....ende Bolew zembaba kewechi meteh naw yetetekelkew part tho 😅😅😅
Ye Bole zenbaba