የቁስቋም ብርሃን የህጻናት ማሳደጊያ ማዕከል ምረቃት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024
  • የቁስቋም ብርሃን የህጻናት ማሳደጊያ ማዕከል ምረቃት

Komentáře • 58

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Před 4 lety +10

    የተከበረው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብቹ አንተም ባለቤትክም የተመረታችሁ ደጎች አስተዋዮች እግዚአብሀየር አምላክ ያበርታችጁ እናታችንም እድሜ ይስጣቸው፡፡

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před 4 lety +14

    እግዚአቢሔር እድሜቸውን ያርዘምልን። ፈጣሪ ይርደውት

  • @user-xp9me6rb1s
    @user-xp9me6rb1s Před 4 lety +3

    በጣም ደስ ይላል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 Před 4 lety +11

    ማዘርዬ እንኳን ደስ ያለዎት የጸሎት ብርታት ለዚህ አበቃዎት። እርስዎጋ የወደቁ ሁሉ ከትቢያ ተነሱ። እድሜና ጤና እመኝልዎታለሁ።

  • @s.gs.g3920
    @s.gs.g3920 Před 4 lety +5

    እናታችን እንኳን ደስ አሎት🙏🙏🙏💚💛❤ መታደል ነው በዚች ከቱ ዓለም ልጆችን ሰብስቦ የሚሳድግ እናት ማግኛት ። እመቤት ዝናሽ እርሷም እንኳን ደስ አሎት 🙏🙏🙏💚💛❤
    🙏🙏🙏⛪💚💛❤

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 Před 4 lety +3

    አልኸምዱሊላ እናንተን የመሰለ መልካም አዛኝ መሪ ለሰጠን አላህ ክብርትወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ከነቤተሰቦችሽ አላህ አብዝቶ ይጥብቃቹ ያቆያቹ በናንተ ጊዜ ብዙ እናያለን ከአላህ በታች ኢትዮጵያ ተስፋ ናቹ እናትዬ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ተመየሁሎት ወላታዎትን ከፈጣሪ ያግኙት መልካሞቹ ያብዛልን🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-er5kb5fn8j
    @user-er5kb5fn8j Před 4 lety +4

    ማዘርዬ እግዚአብሔር ይእድሜ ጤና ይስጥዎት በእውነት ደስስ ይላል ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ሁሌም ክብር ይስጦት

  • @abdirashidhaither7919
    @abdirashidhaither7919 Před 4 lety +1

    በጣም ደስ የምል መልካም እናትነት ሃፍነትን ለመወጣት ያደረጉት አስተዋጽዎ በጣም የምያስመስግኖት ነው. ከሁላችንም የምጠበቅቢን ሃላፍነት ነው. ጥሩ አርኣያ ነው የሆኑና አመስግኖታለሁ

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 Před 4 lety +1

    I appreciated first lady Zenash Tayachew for your great wisdom and courage. You're amazing practical person. Absolutely you're doing great job within short time.
    Longevity for first lady!
    God keeps you Safe with your family!

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 Před 4 lety

    እሰይ እሄ ነው የኢትዮጲያዊነት መገለጫ ሁላችሁንም በጣም እናመሰግናለን ምርጦች

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 Před 4 lety +3

    እዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @piink_flower
    @piink_flower Před 4 lety +2

    Fest Lady THANk you Good bles Ethiopa End you THANk♥️❤️💕♥️♥️❤️❤️❤️❤️♥️❤️

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 4 lety +2

    እድሜና ጤና አምላክ ይስጦት እንቡጥ እሸት ኖት የዘመናችን ባለሜካቦች ውበት በተፈጥሮን ከእማማ እዩት ቀዳማዊት እመቤትም ዝናሽ ከነቤተሰብሽ ተባረኪ እንጂነር ታከለ ኡማ ስወዶት ኑሩልን

  • @Bestyared
    @Bestyared Před 4 lety +1

    Good on You First Lady, through you God can do mighty things for the lost

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Před 4 lety +12

    ክብር ዝናሽ ታያቸው በጣም ምርጥ ደርባባ አዛኝ

  • @robaroba1103
    @robaroba1103 Před 4 lety +2

    Good job bless First lady

  • @chandrakhadka9388
    @chandrakhadka9388 Před 4 lety +3

    Betam dase yilail

  • @rosebirhan949
    @rosebirhan949 Před 4 lety

    Egzabaher yequmelachu❤❤❤❤❤❤

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk Před 3 lety

    WOW amazing 👏👏👏👏❤

  • @senedok579
    @senedok579 Před 4 lety +15

    የኔ ደርባባ ተባርኪ

  • @user-hf4ep5ly9j
    @user-hf4ep5ly9j Před 4 lety +1

    በእኔ ስለሆነ ነው ያለችው ረ አታስቂን.....እሳቸውም እንዲህ አላሉ እንኳን ደስ አለዎት እማማ።

    • @abm1344
      @abm1344 Před 4 lety +1

      በእኔ ያለችሁ እኝህ እመቤት የጀመሩትን ስራ በኔ ስም ጭምር ስለሆነ በጣም ነው ደስ ያለኝ ለማለት ነው።አማርኛ እንደተረጎሙት ነው የሚተረጎመው።እንደነሱ አስተዋይ እንሁን ግድየላችሁም

    • @user-nu3pb5by8g
      @user-nu3pb5by8g Před 4 lety

      @@abm1344 thank you

  • @melakuteshome2539
    @melakuteshome2539 Před 4 lety

    What a team...the PM on one hand and his other half on the other building Ethiopia.

  • @piccolinamiquerido8128

    Uuuufffffff...endet desyelal.. lijoch seborku Mayet...... Thanks mother....Zenash..... .God bless all of you....

  • @user-fi2jf2kd8m
    @user-fi2jf2kd8m Před 4 lety +1

    ይገርማል ጀግና እናት

  • @user-rc4fv2vt5u
    @user-rc4fv2vt5u Před 4 lety +1

    ሰው አጣ እጂ ከልብ መግስት ነበር ከነ ምስቱ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 Před 4 lety

    Wow e/r yebarkachu

  • @hilinatesfaye4106
    @hilinatesfaye4106 Před 4 lety

    ቀዳማዊት እመቤት ጌታ ዘመንሽን ይባርከው በደሙ የተሸፈናች ሁኑ አንቺና በተሰብሽ በሙሉ

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 Před 4 lety +3

    ጌታ አብዝቶ ይስጥሽ ።

  • @hamocell9111
    @hamocell9111 Před 4 lety

    የጤና ያኑረልን

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z Před 4 lety +1

    😍😍😘 ጎበዝ

  • @kasuhuncastro283
    @kasuhuncastro283 Před 4 lety

    BAXAM INAMASGENALEN DR ABIY😘😍#abicho

  • @hayatmoha4118
    @hayatmoha4118 Před 4 lety +3

    የኔ ማር

  • @lloveyoumomi5066
    @lloveyoumomi5066 Před 4 lety

    Wowowowo 😍😍😍💜💜

  • @taibageta4040
    @taibageta4040 Před 4 lety

    Zemeneshe.yebarke

  • @atti9369
    @atti9369 Před 4 lety

    Well done Ethiopia! I hope they will plant some grass, trees and flowers...... outside and keep the surrounding area clean and green.

  • @tsg688
    @tsg688 Před 4 lety

    Egziabher yedime baltsagaa yargote yen enate

  • @hamocell9111
    @hamocell9111 Před 4 lety

    ደስ ስል

  • @user-zt1sn3rm1r
    @user-zt1sn3rm1r Před 4 lety

    ዋውውውው

  • @helenfessehai7428
    @helenfessehai7428 Před 4 lety +1

    ወይዘሮ ዘውዲቱን ነው እማመሰግን መንግስት ማድረግ እሚገባውን እሳቸው ማድረጋ ቸው መንግስት ግዴታ ነው

  • @user-ok9iq2xu6n
    @user-ok9iq2xu6n Před 4 lety

    ምናለ ለሠው ሂወት ብትጨነቁ የገደለ ይገደል

  • @mhmfmhmj7384
    @mhmfmhmj7384 Před 3 lety

    እላህጪሞእዶሜቅሪውዘበነችሁኖ

  • @muneeram2497
    @muneeram2497 Před 4 lety

    ❤❤❤💪

  • @hanualisho1496
    @hanualisho1496 Před 4 lety

    Konjo nachew wene

  • @yeshibee1554
    @yeshibee1554 Před 4 lety

    En kalat. Yelegem. W/Ro. Zenah. Ena dr Abeye. E/R. Edemena. Tena. Yestachu. Ke. Melaew. Betsbachu!!!!

  • @saragatchw8229
    @saragatchw8229 Před 4 lety

    Era yehusaweb men yadergale inaddis

  • @aminaa1156
    @aminaa1156 Před 4 lety

    Wowowow👌💋💋💋💋❤️❤️🌹🌹🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🌷🌷💋💋🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹👌

  • @user-ho6wh6cn3r
    @user-ho6wh6cn3r Před 4 lety

    እረ እኔም ወላሂ አላህ ይስጠኝ እጂ ምኞቴ ይህ ነዉ

    • @abdirashidhaither7919
      @abdirashidhaither7919 Před 4 lety

      ከየት ነው በአላማ ተገናኝተናል. የእኔም ፍላጎት ይህ ነው

    • @user-ho6wh6cn3r
      @user-ho6wh6cn3r Před 4 lety

      ማሻአላህ ምኞታችንን አላህ ያሳካልን የተቸገረን እሚረዳ እና የቲምን እሚሳድግ ሰዉ እጂጉን ያስደስተኛል ያረቢ ለይህ ቀን ያብቃን አላህ ተለመነዉ ያረግልናል እሻአላህ

    • @abdirashidhaither7919
      @abdirashidhaither7919 Před 4 lety

      @@user-ho6wh6cn3r እንሻ አላህ ያርግልን. ፣አብራኝ አብረን ለኣህ የምንሰራ ዛውጀት አላህ አንድወፍቀን ዱኣ ይደረግኝ

  • @ደሴ
    @ደሴ Před 4 lety

    ቾከይ ሰዉ ምን ሰረ ይለል ሁሉምህ ነገር በግዜ ነዉ ምተይዉ

  • @user-el4gz9ni1u
    @user-el4gz9ni1u Před 4 lety

    jegina nesh barcho

  • @taibageta4040
    @taibageta4040 Před 4 lety

    Zemeneshe.yebarke