ወይን አምባ ማርያም የተሰራ || የሰው ልጅን ለማፍዘዝ ድግምት በድመት እና በአይጥ 75 | Komos Aba Samuel Tesema

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 12. 2023
  • ላልሰሙት አሰሙ ሼር አድርጉት የእግዚሃብኤርን ስራ ለአለም ይድራስ ትውልድ ይዳን መንፈሳዊነት ይብለጥ subescribe now
    memeher girma, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, memeher girma, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye , memher tesfaye abera, kesis henok, memher henok haile, kesis henok weldemariam, memeher aba samuel, memeher samuel tesema,memher zebene lemma,aba gebrekidan, aba gebrekidan girma, memeher banteyehun baye, banteyehun baye, ባንተይሁን ባዬ, መምህር ባንተይሁን ባዬ,መምህር ግርማ, መምህር ግርማ ወድሙ, መምህር ተስፋዬ, ቀሲስ ኤኖክ, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye abera, kesis henok welde mariam, memeher aba samuel,memeher samuel tesema,aba gebrekidan girma,banteyehun baye,kesis henok,kesis henok tefera
  • Krátké a kreslené filmy

Komentáře • 101

  • @berehan260
    @berehan260 Před 6 měsíci +11

    ህዝቡ እኮ የተራበው እንደዚህ አይነት አባት ነው የሚፈውስ ልጆቹን የሚረዳ አባት ነው ለህዝቡ አሁን የሚያስፈልገው አባታችን እንኩዋን ደህና መጡልን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ይስጥልን እንደርሶ አይነት አባቶችን ያብዛልን

  • @BiniyamTilahun-yz1bj
    @BiniyamTilahun-yz1bj Před 15 dny +1

    Abatachin erejim edmen fetari yadlot

  • @danielamare475
    @danielamare475 Před 6 měsíci +3

    አሁን አርብ
    እኮ19 መላኩ ቅዱስ ገብሪል ነው የተጨነቃችሁ ገብርኤል ይርዳችሁ በያላችሁበት በፀሎትና በምልጃው አይለያችሁ፡፡ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ገብርኤል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jk4zt1pq5l
    @user-jk4zt1pq5l Před 7 měsíci +6

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ቅዱስ ሚካኤል ለደጅህ አብቃኝ አቤቱ መሐረን 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-vg8ku1ok6m
    @user-vg8ku1ok6m Před 16 dny +1

    Waqayoo idimee kee nuuf yaa dherechuu aba kenyaa nuf jiradhuu yomiyuu ♥️♥️♥️ sii jalanaa nuuf jiradhuu ❤❤❤❤❤

  • @user-ql9cs2lh7p
    @user-ql9cs2lh7p Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተፈወሳችሁ እኛንም እግዚአብሔር እደናተ እደጅ ያብቃን😢😢😢😢😢😢😢

  • @workatsehay3551
    @workatsehay3551 Před měsícem

    Abatachen Egzeabher erejem edema ketana gar yesetelen segawen yabezalen 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 7 měsíci +6

    ለወንድሞቻችን የደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረስልን ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባ በፀሎት አስቡኝ

  • @user-ed8rw1uy5y
    @user-ed8rw1uy5y Před 7 měsíci +3

    እመብርሀን ፀጋዉን ታብዛሎት አባቴ በመጨረሻም እመብርሀን ክፉዉን መንፈስ አጋለጠችልን ለኛ የደረሰች ለሁሉም ትድረስ እመብርሀን❤❤❤❤❤

  • @user-bf3yb9uy3g
    @user-bf3yb9uy3g Před 3 měsíci

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አባ እኔንም በጸሎት አስቡኝ ❤❤❤

  • @issacghebremiskel6809
    @issacghebremiskel6809 Před měsícem

    አምላክ ለሁላችን ይድረስልን አቦታች እድሜው ጤና እግዚአብሄር አምላካችን ይስጣቸዉ አሜን

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn Před 5 měsíci

    አባታችንን እግዛብሄር ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg Před 7 měsíci +2

    ኣባ አድመን ጠናን ጸጋን ሞግሰን ይብዝሕልካ አግዛብሄር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @user-mv6pd5up2z
      @user-mv6pd5up2z Před 6 měsíci

      እግዚአብሔር እሚለውን ቃል በስርአት ይፃፍ

  • @footballtips4593
    @footballtips4593 Před 7 měsíci +12

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤🙏🙏🙏

  • @adisiadisiya-ni1qd
    @adisiadisiya-ni1qd Před 6 měsíci +2

    አባታችን እድሜውን ጤናውን ሰላሙን ያድልልን እድሜዎትን የማቱሣላ ያርግልን ❤❤❤

  • @user-ww9tw8oz1q
    @user-ww9tw8oz1q Před 7 měsíci +3

    አባታችን እኳን ደና መጡ ፀጋውን ያብዛሎት አምላከ ቅዱስ ገብረኤል ፀጋውን መጎሱን ጤናውን አብዝቶ ያድሎት

  • @user-xm1qp5ho5t
    @user-xm1qp5ho5t Před 4 měsíci

    እንኳን ደህና መጡልን

  • @user-ix5rf9el5s
    @user-ix5rf9el5s Před 7 měsíci +3

    ደስ የሚልቀን ነበር እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አባታችን

    • @mastewalnega7106
      @mastewalnega7106 Před 6 měsíci

      በእመብርሀን ትክክለኛ አድራሻቸዉን ንገሩኝ

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 Před 6 měsíci

    እልልልልልልልልልልል

  • @sarahbakele9116
    @sarahbakele9116 Před 6 měsíci +1

    Amen abete bexelote asebuen

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለአባታችን እዴሜና ጤና ይስጥልን 😢

  • @user-he9zx5fm6m
    @user-he9zx5fm6m Před 6 měsíci

    E ante.yee.Aba.redatochi.wendochu.endew.melaiku.yebarkachuu❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před 7 měsíci +1

    ያባታችን በረከት ይደርብን ፀጋውን ያብዛላቸው አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 Před 7 měsíci +1

    አባታችን እድሜ ይስጦት ለኔም ቤት አንድ ቀን ይድርሰኝ❤❤❤

  • @batibati6946
    @batibati6946 Před 7 měsíci +2

    አሜን💚💛❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @bisratgrmay8102
    @bisratgrmay8102 Před 7 měsíci +1

    Egziabiher ymesgen Elllllllllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllllllll yetefewesu sewoch enkan des alachuw lenante yederese Amlake yewhans amlake gebriel lenam ydres abeya bexega btienan ynurlen

  • @user-iu2bn2nd1v
    @user-iu2bn2nd1v Před 7 měsíci +1

    አባታችነን በእድሜ በፀጋ ያቆይል አሜን እረዴት በረከታቸው ይደርብን አባታችን በፀሎትዎ ይሰብኝ ወለተማርያም ሀፂያተኛዋ ልጀዋነኝ😢😢😢

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Před 7 měsíci +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 😊

  • @aschalewasgedew
    @aschalewasgedew Před 7 měsíci +1

    ግሩምድቅ የእግዝአብሔር ስራ❤❤❤

  • @user-hj9kg6it6e
    @user-hj9kg6it6e Před 7 měsíci +1

    አባታችን እግዚአብሔር ፅጋዎትን ያቢዝልን እድሜዎትን ያስርዝሚልን ትላቶትን ካእጊሮት ሲር ይጣልልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊️🕊️🕊️

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg Před 6 měsíci

    የፍጥረት ሁሉ ባለቤት የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቼ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖይባረክልን

  • @danielamare475
    @danielamare475 Před 6 měsíci +1

    Amen amen Amen amen 🙏

  • @user-bg4vz3my4q
    @user-bg4vz3my4q Před 6 měsíci

    abate hoy betam kebad yehiwot fetena lay negn eridug

  • @user-tm5hh8qp5j
    @user-tm5hh8qp5j Před 7 měsíci +1

    አባ ያኀልሎት ዘመነወን ያብዛልነ

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏🤲🤲🤲🤲

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 6 měsíci

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን❤❤❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዕንኳን ደህና መጡልን አባዬ።

  • @user-qb9cv1zt2u
    @user-qb9cv1zt2u Před 7 měsíci +1

    አባታችን በጾለቶት አስቡኝ ፍቅረተ ማሪያሞ ነኝ

  • @jamela223-xg2hu
    @jamela223-xg2hu Před 7 měsíci +1

    Amen❤❤❤❤❤🎉

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 Před 6 měsíci

    ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ክብርት እናታሽን እመብርሃን ስማ ይመስገን

  • @ksaksa423
    @ksaksa423 Před 7 měsíci +2

    እባታችን. እድሜናጤና. ይስጦት 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-wy3zn8hw3q
    @user-wy3zn8hw3q Před 6 měsíci

    አባታችን በርከትወ ይደርብን አቤት ጌታሆይ ምናለ እግዚአብሔር የሰጠንን እንጀራ ልንበላ እንዲህ ባንጨካከን ኦፍፍፍፍ ያማል

  • @user-mg3ij8bn8t
    @user-mg3ij8bn8t Před 7 měsíci

    እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን እግዚያብሄር በቀኑ ለሁሉም ተአምር ያደርጋል ለኛም ቀኑ ደርሷል ተመስገን አምላኬ

  • @raheliraheli2321
    @raheliraheli2321 Před 6 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ብዕድሜና በጤና ይጠብቅል እግዚአብሔር አምላክ ውድ አባታችን ተመስገን ለናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስለን አሜን በፀሎታቹ አስቡኝ ሁላቹሁም❤❤

  • @user-iy9mi6xs5g
    @user-iy9mi6xs5g Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤😢😢

  • @smyrhalllamensmyrh6980
    @smyrhalllamensmyrh6980 Před 7 měsíci

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 Před 6 měsíci

    የኔ አባት ያብዛልን እንደናንተ አይነቱንን

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 Před 7 měsíci

    ጌታ ሆይ ቅዱስ መንፈስክን ላክልን እና ካለንበት ኣውጣን

  • @sababekele8721
    @sababekele8721 Před 7 měsíci

    Amen amen amen

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Před 7 měsíci

    አይክፍታችን ሰው ደክሞ ሰርቶ ለሚኖረው ማስናከል እግዚአብሄር ይማረን አባታችን እድሜና ፀጋውን ይጨምርሎዎት

  • @BetereLawgalet-iu8yc
    @BetereLawgalet-iu8yc Před 7 měsíci

    አባታችን እዴሜዎትን ያርዝምልን

  • @AbeTesfaye-kr1yt
    @AbeTesfaye-kr1yt Před 6 měsíci

    Abatachn enkuwan dehina metulin❤

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 Před 7 měsíci

    አባታችን በጾለታችሁ አስቡን

  • @user-vn8sf1lz8h
    @user-vn8sf1lz8h Před 7 měsíci

    ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ElizabethZewde-tr3mi
    @ElizabethZewde-tr3mi Před 7 měsíci

    Abaya ybrkugi🤲🤲🤲

  • @user-hj9kg6it6e
    @user-hj9kg6it6e Před 7 měsíci

    እናቴ ካ ቆቅ ሚካኤል ዳጂ ዳርስልኚ ካአሌቺባት ክፉ ማንፍስ ታፋታልኚ ላሚስክርናት እበቃዝድ እናቴ ውአላት ፅዲቂ ኤኔ ውአላት ጋብርኤል እያላቹ ባፆሎት አሲቡን 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @user-ku5gm3pj5b
    @user-ku5gm3pj5b Před 7 měsíci

    አባ እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት

  • @hanahailu8956
    @hanahailu8956 Před 6 měsíci

    በረከቶት ይደርብኝ አባቴ

  • @itchannelessayas2130
    @itchannelessayas2130 Před 6 měsíci

    አባታችን እያልክ እድሜዋትን ያርዝምልን የምትል አብረህ የምትሠራ ይቅርብህ

  • @yedawitlijeyesushoymaregn7439

    Be tselotot asibugn abatachin Nurulin

  • @MonaLisa-mn7ex
    @MonaLisa-mn7ex Před 6 měsíci

    አባታችን ብርክታችው ይድርብኝ

  • @adisnateestef4685
    @adisnateestef4685 Před 6 měsíci

    Abatachen eregem edmena tena yestot tsegawen yabzalot

  • @mehretmekonn6756
    @mehretmekonn6756 Před 6 měsíci

    አባ ይፍቱኝ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 7 měsíci

    ይፍቱኝ አባ❤

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před 7 měsíci

    በእየሱስ ስም ምን አይነት ሕዝብ ነው በስው ላብ የሚኖር ሕዝብ አይ ክፋት 😭😭😭😭😭😭😭

  • @dghvuk6027
    @dghvuk6027 Před 6 měsíci

    እድሜ ከጤና ይስጥሆት አባታችን የት ነው የማገኛቸው

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 Před 7 měsíci

    Keyice yemane serachu aytenali 😎😎

  • @NatinaelDamena
    @NatinaelDamena Před 7 měsíci

    አባ እግዚአብሔር ይባርኮት እኔም ለአገሬ አብቅቶኝ ከበረከቶት ተካፋይ ያድርገኝ

  • @addisgetachewgetachew5228
    @addisgetachewgetachew5228 Před 7 měsíci

    ለኛም ለአጥንተኛ እግዚአብሔር የዝማ

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 Před 7 měsíci

    Yakobe yetenkayu laba agelogayi 😎

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 Před 7 měsíci

    Beniyami yemote leji netaki tekula 😎😎

  • @itchannelessayas2130
    @itchannelessayas2130 Před 6 měsíci

    እዚህ ጋር ድራማዋቹ ለምን አይቀርም ከነዚህ ሠዋች እራቁ ቤተክሪሰቲያችንን ትደግፈቸዋለች ሆይ በእኔ ግምት ከነዚህ አይነቶቹ አባት ህዝበ ቢጠበቀ ምን አለ ችግር ካለባቹ ንሰሀ ገብታቹ ፀልዩ እነዚህ ለራሳቸው ፀበል ያሰፈልጋችዋል

    • @user-mv6pd5up2z
      @user-mv6pd5up2z Před 6 měsíci +1

      አተ መተታም ገቢህ ቀነስ ነፍስ ይማር አሁንማ ህዝቡ ነቃ እኮ ማነን አታለህ ትበላ ቱሪናፋ

  • @KinfuTekleyes-qw2ck
    @KinfuTekleyes-qw2ck Před 7 měsíci

    Alem ketefetere 100000 amet meche molana new

  • @user-kt7dx2xt2u
    @user-kt7dx2xt2u Před 3 dny

    እባካችሁ ወይናምባ ማርያም የት ነዉ አድረሻዋን የምታቁ ንገሩኝ

  • @user-lt4xs5sc7d
    @user-lt4xs5sc7d Před 7 měsíci

    ✝️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻👌👌

  • @henimak2727
    @henimak2727 Před 7 měsíci

    Aba edemay ysexote

  • @user-tw3rb1lc2k
    @user-tw3rb1lc2k Před 6 měsíci

    አባታችን እድሜ ይስጥእልእን ፣እኔ ነበእርኩ ያን ቀን በሠእው ልእጂ ላይ ስራ ይሰራል? ይገርማል ❤❤❤❤

  • @TatekTatek-wh4hi
    @TatekTatek-wh4hi Před 3 měsíci

    አዲስ አበባ መቼ ይመጣሉ ከመጡስ የት?

  • @GenetYesuye
    @GenetYesuye Před 6 měsíci

    Ellllllllllllllll ellllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllllllllll

  • @bezaworkmengesa9292
    @bezaworkmengesa9292 Před 6 měsíci +1

    ወይን አምባ ማሪያም የት ትገኛለች ፡፡ ቦታውን አብራሩልን ፡፡ አገልግሎቱ ምን ቀን ነው፡፡

    • @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
      @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe  Před 6 měsíci +1

      በየሳምንቱ እሬብና አርብ ሁል ጊዜ ከ3 ሰአት ጀምሮ አለ ወይን አምባ አ.አ ነው

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej Před 5 měsíci

    ወይና አምባ ማርያም ጎሮ የቱ ጋር ነው?

  • @tesfaye9703
    @tesfaye9703 Před 6 měsíci +1

    ቆይ አባ የት ናቸው

    • @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
      @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe  Před 6 měsíci

      አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው።ሙሉ አድራሻ ቪድዮ መጀመሪያ ላይ እና መጨረሻ ላይ አለላችሁ

  • @seblejemaneh8010
    @seblejemaneh8010 Před 7 měsíci

    እባካችሁን የት ነው የሚገኙት

  • @barokbelay
    @barokbelay Před 6 měsíci +1

    botawi yeti new?

    • @YitbarekAfework
      @YitbarekAfework Před 2 měsíci

      እሮብ እና አርብ አዲስአበባ ጎሮ ወይን አምባ ማርያም

  • @AaminaAli-uf1zf
    @AaminaAli-uf1zf Před dnem

    ቆይ አይጥ መተት ነው ወይስ ሰራዊት ነው እኔ ሀገር እያለው ገዳም ቆይቼ ቤት ስገባ አይጦች እንዲው ነው ሚያሳድሩን ነበር ቤተሰብ እራሱ ስሚጪ ነው ሚመጡት ይላሉ እኔ ካሌለው የሉም ደሞ በጣም ነው ሚጣሉት አይጦቹ

  • @hanasawet887
    @hanasawet887 Před 7 měsíci

    ያባታችን ቁጥር የምታቁ

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku Před 6 měsíci

    ወይን አባ ማርያም የት ነው የምታቁ ንገሩኝ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před 7 měsíci

    አባቴ እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @user-ls9xm2ec1y
    @user-ls9xm2ec1y Před 7 měsíci

    Amen amen amen