Video není dostupné.
Omlouváme se.

ሜሎስ አስቸኳይ ወንጌል ጥሪ ይዞ መጣ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | faithline | yonatan aklilu | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | ወንጌል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 04. 2024
  • #ሃንኤል #መዝሙር #ተናገር #ዮኒማኛ
    ኤል ቃል tube
    ሜሎስ አስቸኳይ ወንጌል ጥሪ ይዞ መጣ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | faithline | yonatan aklilu | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | ወንጌል
    ሜሎስ አስቸኳይ ወንጌል ጥሪ ይዞ መጣ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | faithline | yonatan aklilu | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | ወንጌል
    ሜሎስ አስቸኳይ ወንጌል ጥሪ ይዞ መጣ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | faithline | yonatan aklilu | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | ወንጌል

Komentáře • 51

  • @user-pg2fk8pn7t
    @user-pg2fk8pn7t Před 4 měsíci +2

    ዘመናችሁ ይባረክ ዳኒ ወንጌል ቃል አንጀት አርስ ነው ተባረክን ተማርን ሐሌሉያ መንፈስቅዱስ ስሙ ይባረክ

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን እዉነተኛ ወንጌል ይህ ነውና ንፍስም አልቀረልኝም እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ወንድሞቼ ፀጋ ይብዛላችሁ በብዙ ተባረኩ ወንጌል ይቀጥላል..🙏❤❤❤❤

  • @takeleshomoro4486
    @takeleshomoro4486 Před 4 měsíci +1

    Dani, Melo, Ermi God bless you all in Jesus almighty name.❤❤

  • @user-jy5gt3xp8z
    @user-jy5gt3xp8z Před 4 měsíci +1

    እኛ እርቶዶክሶች እግዚያብሄ አምነን ከውሀና ከመንፈስ ተጠምቀን ፆመን ፡ፀልየን ፡የፅድቅ ስራን ሰርተን ምስኪኖችን አብልተን፡አልብሰን መልካም ስራን ሰርተን በርግጠኝነት የእግዛብሔርን መንግስት እንወርሳለን፡፡

  • @mehalettesema
    @mehalettesema Před 4 měsíci

    አሜን

  • @hanahana1575
    @hanahana1575 Před 4 měsíci +1

    Ameeeen tebarkulin. Beka wengele endeh new

  • @takeleshomoro4486
    @takeleshomoro4486 Před 4 měsíci +1

    Melo God bless you .❤

  • @mehalettesema
    @mehalettesema Před 4 měsíci

    ተባረክ

  • @kibebetefera6065
    @kibebetefera6065 Před 4 měsíci

    ተባረኩ

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs Před 4 měsíci

    Betam dinq,timihirt nuw, Egziabher yibarkih Melos.

  • @user-fp7kh7yy3h
    @user-fp7kh7yy3h Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 Před 4 měsíci +1

    ወንድሞች ፀጋ ይብዛላችሁ ወንጌል ያሸንፋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabetto9653
    @sabetto9653 Před 4 měsíci

    God bless u all

  • @sabetto9653
    @sabetto9653 Před 4 měsíci

    God bless u mela and all of u

  • @jesussaves2183
    @jesussaves2183 Před 4 měsíci +2

    ጌታ ይባርካችሁ በዝህ ነው ለናንተ ምሻላችሁ

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 Před 4 měsíci

    Wendeme tebarke tsega yibezalhe

  • @kibebetefera6065
    @kibebetefera6065 Před 4 měsíci

  • @vzhehbsbdh8141
    @vzhehbsbdh8141 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ng7em6bi8e
    @user-ng7em6bi8e Před 4 měsíci

    ሚ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jy5gt3xp8z
    @user-jy5gt3xp8z Před 4 měsíci

    እኛ ኦርቶዶክሶች እግዛብሔር አምላካችን ፡ያድነናል ሞቶልናል፡መድሀኒታችን ነው ፈጣሪያችን ነው፡ መላዕክትንም ከእግዚያብሔር በየሰጣቸው ፀጋ መሰረት ያማልዱናል፡ አመቤታችን ድንግል ማርያምንም ቢሆን በእናትነቷ ፀጋ በተሰጣት እናከብራታለን ፡፡ ፃድቃንም ቢሆኑ በፅድቅ ስራቸው ፈጣሪ አክብሯቸዎል ፡ሰማዕታትም ቢሆኑ ለዕምነታቸው ሲሉ ሂወት እስከመስጠት ለእግዚያብሔር ክብረን ይሰጣሉ፡፡

  • @HiiLol-xw6qs
    @HiiLol-xw6qs Před 4 měsíci +1

    ሚላዬ ተባረኩ እንደናንተ አይነቱን በወንጌል ቃል ሙሉ እውቀት ያለውን ትውልድ ያብዛልን ከተረት ነጻ የሆነ አገልግሎት አንጀት አርስ ናችሁ ሐሌሉያ ።።

  • @user-cr4gs6nw8x
    @user-cr4gs6nw8x Před 4 měsíci +1

    Yes yes yes yes

  • @user-cr4gs6nw8x
    @user-cr4gs6nw8x Před 4 měsíci

    Ortodox zemedoche Eyesus b ha new mamleçha na medagna stshewedu geta simeta endatafru ken sale wede geta sheshu amlak ersu bcha new !! Geta sigelet neseha yelem ferd new yemichohew selezi yemedan ken ahun new neseha hebuna amletu!! Geta yerdachu. Amen

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n Před 4 měsíci

    Ermiyas ሲኖር ነው ብጥብጥ ሚኖረው እናንተ ወንጌልን ስበኩ ማንንም ሳታንቋሽሹ ብቻ እውነት እውነት ስታወራ ሰው ይከተልሃል ከአፋቹ የስድብ ቃል እንዳይወጣ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ dani geta iyesus yibarikih ፍቅር ኢየሱስ ነው❤

  • @user-jy5gt3xp8z
    @user-jy5gt3xp8z Před 4 měsíci

    ጴንጤው ሜሎስ ውሸታሙ ሜሎስ ከሀዲው ሜሎስ ተሳዳቢው ሜሎስ እኔ ፃድቅ ነኝ ይላል፡፡

  • @user-iv1qh6ei6c
    @user-iv1qh6ei6c Před 4 měsíci +3

    ድንቅ ድንቅ ድንቅ ትምህርት ተባረኩ

  • @user-gg4hq5uq4e
    @user-gg4hq5uq4e Před 4 měsíci

    ትንቢተ ዳንኤል 3:25 የአማልክት ልጅ ይመስላል የሚላቸው ማንን ነው?

  • @tsigekahsay4865
    @tsigekahsay4865 Před 4 měsíci +1

    ጌታ ካልገለፀላቹ በስተቀር ሰው ቢነግራችሁም አይገባችሁም

  • @user-jy5gt3xp8z
    @user-jy5gt3xp8z Před 4 měsíci

    ወይ ጉድ ወይ ጉድ ሜሎስ እራሱ እንዲህ እየተሳደበ ጮክ ብሎ ስላወራ እኔ ፃድቅ ነኝ ይላል፡፡

  • @meskiyerosen
    @meskiyerosen Před 4 měsíci +1

    ወንድሜ ሜሎስ ሐጥያት ከአዳም የወረስነው በማንነት የተቀበልነው ሐጢያት ነው ሐጢያትም ባበድርጊት ባንፈጽምም። ይህንን አምናለው! በጌታ ኢየሱስን ስንቀበል ከሐጢያት ሁሉ በደሙ መንጻታችንን ይህንንም አምናለው። ህጻናትስ እንዴት ይሆናሉ? እየሱስን አምነው ለመቀበል እውቀቱሙ ግንዛቤው የላቸውምና ምን ትላለክ?

  • @akliludemeke5472
    @akliludemeke5472 Před 4 měsíci

    ምነው አቡነ ዘበሰማያትን ደግመህ በሳለመ ቅዱስ ገብርኤልን ለማለት ተሳነህ አየህ ስትለውም አንተ እንዳልከው አይነበብም እንደማታውቅ መረዳት ይቻላል ሌላው በአግባቡ አለመረዳት ብቻ ሳይሆን የሆድ መንፈስ ሰይጣን ተጸናወተህ ስለዚህ እመቤታችን ን መዝለፍ ጀመርክ ማርከስ ጀመርክ ትልቁ በሽታ ከፍርፋሪ ጋር ይያያዛል
    እኔ የምለው ያንተን አምነት ለማራመድ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጨው ሆና መቅረብ አለባት ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳንተ ክብሯን ገፏታል ታዲያ ያንተ ጌታ የቱ ይሆን ?

  • @user-jy5gt3xp8z
    @user-jy5gt3xp8z Před 4 měsíci

    ያመነ የተጠመቀ የዘላለምን መንግስትን ይወርሳል፡፡

    • @sabetto9653
      @sabetto9653 Před 4 měsíci

      u right, but look the person on the cross he didn't baptize, but he put faith in Jesus and he get heaven, so faith is the core .

  • @user-cr4gs6nw8x
    @user-cr4gs6nw8x Před 4 měsíci

    Ketmket mamen ykedmal ytamnew degmo Eyesus yadnal beleh beach meskreh beleh amneh new yemichohew bearna keneh endet mamen tchlaleh?????????????,

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs Před 4 měsíci

    Ye Orthodox tabootoch hulu le enesu abatochachew nachew.

  • @bikilayohannes2334
    @bikilayohannes2334 Před 4 měsíci

    ገርሞኛል እንዴት ትልቅ ሰው የደረሰ ሰው አያስተውልም? ስለመኪና ረዳት? ከረዳት ውጣ መኪናውን ንዳ። ካመንክ ከተጠመክ ልጅ ነህ! ለረዳት ዞር አትበል ወደፊት ንዳ።

  • @user-jy5gt3xp8z
    @user-jy5gt3xp8z Před 4 měsíci

    እባክክን ሜሎስ ሜሎስ መጀመሪያ አንተ እራስክ አማኑኤል ሆስፒታል አይመሮክን ተመርመር፡፡

  • @user-cr4gs6nw8x
    @user-cr4gs6nw8x Před 4 měsíci

    Ketmket mamen ykedmal ytamnew degmo Eyesus yadnal beleh beach meskreh beleh amneh new yemichohew bearna keneh endet mamen tchlaleh?????????????,begeta yalarefe sew zemenun bemulu nefsu atarfm sikbezenezu kemenot 100 percent ERF malet ayshalavhum???,

  • @user-jy5gt3xp8z
    @user-jy5gt3xp8z Před 4 měsíci

    እባካችሁን እባካችሁን የጴንጤዎች፡የፕሮቴስታንቶችን የሀሰት፡ የክህደት ፡የውሸት ትርጉም በመስጠት በማስመሰል ሀይማኖትን ለማስቀየር ፡የክህደት ትምህርት ለማስተማር መሞከር ማንም ኦርቶዶክስ ሆኖ ሳለ ጴንጤ ለመሆን አያስብም አትልፋ አትድከም፡፡

    • @MestuJeses
      @MestuJeses Před 4 měsíci +1

      Yene Konjo Mendenew Setetu መፃፍ ቅዱስ የእግዚአብሄር እውነት አደል❤

    • @eyesusgetanew7338
      @eyesusgetanew7338 Před 4 měsíci +1

      እሰረኪ መፅሀፉ ቅዱሱን አንብበው እውነት የሚናገረው ማን እነረደሆነ እወቁ ዝም ብላችሁ ከምትፈርዱ ።

    • @sabetto9653
      @sabetto9653 Před 4 měsíci

      orthodox teaching is against the word of God, so before u late better come and repent ur sin in Jesus christ name, if not u are living in hell.

  • @user-jy5gt3xp8z
    @user-jy5gt3xp8z Před 4 měsíci

    አቤት ፔንጤ፡አቤት ፕሮቴስታንቶች የውሸት፡የሀሰት ትምህርት የሀሰት ትርጉም በመስጠት ሌብነትን በማድረግ ፡ጴንጤ ማለት አስመሳዮች የክህደት ትምህርትን በመንዛት መፅሐፍ ቅዱስን በነ ሜሎስ ትርጉም፡፡

  • @user-jy5gt3xp8z
    @user-jy5gt3xp8z Před 4 měsíci

    የጴንጤዎች የውሸት፡፡የክህደት የሌብነት ትምህርት ማንም ሀይማኖቱን አይክድም፡

  • @user-jy5gt3xp8z
    @user-jy5gt3xp8z Před 4 měsíci

    ጴንጤዎች፡ፕሮቴስታንቶች ግን በማመን ብቻ ያለ ፆም ያለ ፀሎት፡ያለ ፅድቅ ስራ ሳያበሉ ለታረዘ ሳያለብሱ እንዲሁ በስድብና በነቀፌታ በመመላለስ ወደ ተዘገጀላቸው ወደ ሲእል አሳት ይጣላሉ ይላል ያለ ምንም ስራ የእግዛብሔርን መንግስት አይወርሱም እና ነው፡፡

    • @MestuJeses
      @MestuJeses Před 4 měsíci

      እርግጠኛ ነሽ??😂

    • @meskiyerosen
      @meskiyerosen Před 4 měsíci +1

      እታለም መጵሐፍ ቅዱስ አንብቢ ሉቃስ 24:43 ጌታ ኢየሱስ ሲሰቀል አብሮ ከተሰቀሉት መካከል አንደኛው መንግስተ ሰማይ ገብቶአል። በስራው ነው? ምክንያቱም ቀማኛ ገዳይ ነበር የቀረውን መጵሐፍን አንብቢው

    • @meskiyerosen
      @meskiyerosen Před 4 měsíci

      ይቅርታ ሉቃስ 23:43 ነው

    • @NehmeyaHailu
      @NehmeyaHailu Před 4 měsíci

      ሰው ሲፀድቅ የፅድቅ ስራን ይሰራል ግን በስራው አይፀድቅም።እ/ር ከልጁ በላይ ስጦታ የለውም የዚያ የልጁ ደም ነው የሚያነፃው

    • @eyesusgetanew7338
      @eyesusgetanew7338 Před 4 měsíci +1

      ሰው በጌታችን በአምላካችን አምኖ ይድናል ሲባል አሻፈረኝ ትላላችሁ ; በፃድቃን አምኖ በተክለሀይማኖት ገዳም ስለተቀበረ ይድናል ስትባሉ ታጨበጭባላችሁ ; መናፉቁ ማነው በጌታ እየሱስ የታመነው ወይስ በፍጡር የታመነው መልሱን ለርስዎ ልተው ። እኛስ የተሰቀለውን እንሰብካለን ; እየሱስ ለዘለአለም ጌታ ነው ። እርስዎንም ይወድዎታል