ምርጥ ወቅታዊ ቀረርቶ ሽለላ ፋኖ |Fano Shilela kererto |Ethiopian cultural music 2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 12. 2020
  • ምርጥ ምርጥ ባህላዊ ዘፈን እንዲደርስዎት ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ።To get Ethiopian cultural music please subscribe to our channel.
    #AmharicMusic#ሽለላ#ፋኖ#አበበካሴ#ራያሙዚቃ#ወሎሙዚቃ#መሳፍንት ተስፉ#fano#WolloMusic#EthiopianNewMusic#Ethiopia#ጎንደርሙዚቃ#ጎጃምሙዚቃ##ራያቆቦ#አላማጣ#መርሳ
    ​ @Wollo Raya Tube- ወሎ ራያ
  • Hudba

Komentáře • 178

  • @OhthatJask-tz1vb
    @OhthatJask-tz1vb Před 7 dny

    Eseyyy Edat tamraleh wuyyyy yena wendm jegna wudddd aregacheh alehu yena FANO ❤❤❤❤❤❤❤

  • @OhthatJask-tz1vb
    @OhthatJask-tz1vb Před 7 dny

    Wuyyy metahu tebkugne Ena Ena yedagne WLLe Eht ❤❤❤❤❤❤ metahu!!!!

  • @rahmarahma-ru2zi
    @rahmarahma-ru2zi Před 3 lety +15

    አማራ የኢትዮጵያ አለኝታ አይዞችሁ ቀን ይወጣል

  • @fathumafa7937
    @fathumafa7937 Před 3 lety +20

    መሳፍንት የኛጀግና ሽአመት ኑርልን

  • @user-fn6zp8pz8i
    @user-fn6zp8pz8i Před 2 lety +5

    አባቢ ሺአመት ኑርልኚ የማራዉ አባት

  • @ferehiwetderibe5972
    @ferehiwetderibe5972 Před 2 lety +7

    መሰፍት ጀግናው ሺ አመት ኑርልን

  • @user-bh1yb9di8z
    @user-bh1yb9di8z Před 2 měsíci +1

    የኔወንድም ዉበት ከጀግንነት ጋር ቃልየለኝም ለአንተ የኔ ጀግና ድል ለፋኖወች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadehali7273
    @seadehali7273 Před 2 lety +6

    አባቴ ኑርልን እዘዘላለም (❤❤❤

  • @SamiraSamira-de8uc
    @SamiraSamira-de8uc Před 2 měsíci

    መሳፍንት❤❤❤❤

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 Před 3 lety +24

    የዚህ ልጅ ዉበት መግለፅ ያቅታል ቆንጆ አማራ

  • @mdet2995
    @mdet2995 Před rokem +3

    ወይ ፈገግታ ወድሜ ዘርህ ይብዛ

  • @Fekerte-yc7in
    @Fekerte-yc7in Před 2 měsíci

    በቃ መጣዉ wow wow

  • @user-eg2nj9zb8n
    @user-eg2nj9zb8n Před 3 lety +5

    እደት አባቱ ያምራል ልጁ ከወለዱ አይቀር ጀግና ነዉ💪💪💪💪💪

  • @beletemoges4673
    @beletemoges4673 Před rokem +3

    የኛ ጀግኖች

  • @apoali3907
    @apoali3907 Před 2 lety +4

    የኔጀግኖችአላህይጠብቃችሁ👍👍👍👍

  • @europa7232
    @europa7232 Před 3 lety +15

    እሄ የመሳፍንት ጀግናው የጀግና ልጂ እንዴት እንደሚያምር አንተስ ትግል ላይም ብትሆን ዘርህን ቶሎ ተካ ያንተ ደም የጀግና ደም ስለሆነ ይጋባል ጀግንነት ፍኖዎች ስወዳችሁ እያንዳንዳችሁ ውለድ እባካችሁ ትግሬም ኦሮሞም ትግል ላይ እያሉ ይወልዳሉ ሞኝ አትሁኑ ዘር ተኩ አማራ ይብዛ ውለድና ሴቶቹ ያሳድጉ እናንተ ቀጥሉ ስራችሁን እባካችሁ ውቦቼ ስታሳሱ የኔ ደሞች💚💛❤️

    • @wollorayatube-2120
      @wollorayatube-2120  Před 3 lety +3

      ወሳኝ መልእክት ነው፣ እናመሰግናለን።

    • @zehavatarkay7913
      @zehavatarkay7913 Před 3 lety +1

      ጀግኖች ክዳችሁ ይበርታ ታጋዮች

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Před 2 lety +3

      ትክክል ዉለዱ አማራ እኔ ከሥደት ሥመለሥ ፈጣሪ ከሠጠኝ መንታ መንታ ነዉ የምቀፈቅፈዉ ምኝቴ ነዉ

  • @adisawkeamenamenamen-fh2cb
    @adisawkeamenamenamen-fh2cb Před 9 měsíci +1

    ዳባቴወች በረቱልን ድል ለፍኖ

  • @sinkneshbayou126
    @sinkneshbayou126 Před 11 měsíci +2

    የኢትዮጵያ ልጆች የአማራ ጀግኖች ኑሩ ለዘላለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yehouanesfantahun9419
    @yehouanesfantahun9419 Před 2 měsíci

    እንዲያ በል አንተ💪

  • @sofiamohabaw8814
    @sofiamohabaw8814 Před 9 měsíci +1

    Amara gegna fterye ytbkhuo bertuo deleye lamara fano 💚 💛 ♥

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 Před 3 lety +5

    እክክል እድሜናጤና ይስጥህ"የኔአባት ምንግዜም"አማራጀግና"አይኩትጅ"ከነኩ ት ለማናም አይለማመጥም"ምርጥ አማሮች"የሠው ዘርነው"ዘራችሁይብዛልን♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk Před 9 měsíci +6

    ኧረ ባክሽ ሌላም ልቀቂልን ወሎ ራያ የአንች ምርጫ የእኔም ምርጫየ ነው ፤ ጀግኖቻችን ፈጣሪ ያኑራችሁ 💚💛❤💚💛❤💚🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @elfeneshabayneh169
    @elfeneshabayneh169 Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤አስለቀሳችሁኝ ኑሩልን ጥላችን ናችሁ ውድ ጀግኖች እውነትም አማራ ሁሌም አገር ጠባቂ ለአማራው ኩራት

  • @fikertemihiret2746
    @fikertemihiret2746 Před 2 lety +1

    Fano yegha kurate 💪💪💪💪💪💪

  • @abayhidasie7967
    @abayhidasie7967 Před 3 lety +7

    ዋው ፋኖ አንደኛ ያምራል

  • @V7_im
    @V7_im Před 10 měsíci +1

    አብሸር አይዛህ❤❤❤❤❤

  • @HhhhH-cm7zp
    @HhhhH-cm7zp Před 2 měsíci

    💪💪💪❤❤❤❤

  • @bickim5224
    @bickim5224 Před 3 lety +7

    Thank you our fano! Jegna nachu 💚💛❤️

    • @mare7241
      @mare7241 Před 6 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @maztade8344
    @maztade8344 Před rokem +1

    መቸም አረሳህም አባትዬ 💔😍😍😍😍

  • @FreebornEthiopianPride2013
    @FreebornEthiopianPride2013 Před 6 měsíci

    ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @fathumafa7937
    @fathumafa7937 Před 3 lety +4

    ፋኖ አማራ ነፍጠኛ ቢሉንምኩራትነዉ

  • @EliaysGebehyu
    @EliaysGebehyu Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qo8ce6pd2l
    @user-qo8ce6pd2l Před 4 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-jp5ro7wt8l
    @user-jp5ro7wt8l Před 3 lety +3

    ዋው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪❤❤❤❤

  • @user-qh9cp6pd4y
    @user-qh9cp6pd4y Před 4 měsíci

    ❤❤❤

  • @eniyaabdulhyi5641
    @eniyaabdulhyi5641 Před 9 měsíci +2

    የአማራ ፋኖ መልካቸው በጣም ያምራሉ ፅድት ያሉ እኔም እንደእነሱ እንዳምር ፋኖ ነኝ እኔ ሳሙና ባዝ እጠቀማለሁ በውድ የተገዙ ቅባቶች የተለያዩ ምግቦች እመገባለሁ ለውጥ የለም ፋንድያ ሆንኩ የኢት ህዝብ ወጭ ለመቆጠብ ፋኖ ሁን ፋኖ በመልክ በቁመና በወጭ በእድሜ በጀግንነት በስብእና የታነፀ ለመሆን ከነሱ መማር አለብን ልምድ እንለዋወጥ

  • @kebedeaddisu9690
    @kebedeaddisu9690 Před 16 dny

    ❤❤❤❤

  • @Emebeth-Emiru2777
    @Emebeth-Emiru2777 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ……ድል ለአማራ

  • @FreebornEthiopianPride2013
    @FreebornEthiopianPride2013 Před 6 měsíci

    ❤❤

  • @amaamm-yr6wh
    @amaamm-yr6wh Před 8 měsíci

    አቤት አማራየ ውበት ከጀግንነትጋር የአደለው ህዝብ ድል ለፍኖ❤❤❤❤

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 Před 4 měsíci

    ድል ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-tb1vw8ip3k
    @user-tb1vw8ip3k Před 5 měsíci

    🤺🔥🏃🔥🏃🔥🤺🔥🏃🔥

  • @user-nf2ng9wu1q
    @user-nf2ng9wu1q Před 4 měsíci

    ኢትዮጵያ የፋኖ ነኝ❤❤❤

  • @s.8681
    @s.8681 Před 2 lety +2

    የኔ ጀግኖች🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️

  • @fafibintahmed6633
    @fafibintahmed6633 Před 9 měsíci

    ኢትዮጵያ ሀገሬ አማራየ ማንነቴ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ደሞቸ 💓💓💓💓💓💓

  • @user-il2ks3wy4l
    @user-il2ks3wy4l Před 2 lety +2

    የኔዉዶች አቤት ስወዳቹህ አቤት ዉበት ኸረ አተም ቶሎ ዉለድልን ዘርከን መንታ መንታ ተካ ልን ወንድማችን

  • @user-jh2hv3rf9w
    @user-jh2hv3rf9w Před 5 měsíci

    ማንም ማንነቱን ፈልጎ መፈጠረ አይችልም ግን አማራ ሁኖ መፈጠረ መተደል ነዉ ዛሬም ነገም እንታገላለን አንቺም ኑሪልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 Před 2 měsíci

    አርበኞ መሳፍንት ሀገር ዳባት የጀግኖችመፋለቂ ሀገሬ ❤️

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Před 8 měsíci

    የጎንደሩ አባት የዐማራዉ አባት የፋኖዉ አባት አርበኛ መሳፍንት እድሜ ይስጥልን

  • @user-qj5uq2bp2x
    @user-qj5uq2bp2x Před 9 měsíci +1

    እንኳን ኣማራ ሆኜ ተፈጠርኩ ስሙ ብቻ ያኮራኛል:: ❤

  • @sameeradane8732
    @sameeradane8732 Před 3 lety +2

    ዋዋ እንዴት ያምራል

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 Před 11 měsíci

    አይ ቆንጆ ከጀግንነት ጋር💪💪💪💪💪💪

  • @mironlidou1104
    @mironlidou1104 Před 11 měsíci +3

    ኩራታችን ናቼው እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @zainasied615
    @zainasied615 Před rokem +1

    የኛ ጀግኖች ስወዳችሁ 💚💛❤️😘😘😘😘

  • @tebteba1943
    @tebteba1943 Před 3 lety +2

    Wollo.amara.mareee.🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴jaganw.masafat.yegna.abasaaa🇧🇴🇧🇴😍😍😍😍

  • @user-pw6ho2rk6k
    @user-pw6ho2rk6k Před 8 měsíci

    አማራ ንጉስ ዘላለም ይገስ ክብር ላ አማር ሀገር ላቆየ ጀግና ህዝብ❤❤❤❤❤

  • @kenthiyemustefa8291
    @kenthiyemustefa8291 Před 9 měsíci +1

    በመጀመሪያ አማራ በመሖኔ ኩራት ይሠማኛል ወላሒ የዚሕ የልጅ ፈገግታ ወይኔ ልቤ ወላሒ እሱ ፈገግ ባለ ቁጥር የኔ ልብ ወከክ ይላል ስንቴ እንደማየው ያረብ አላሕ ይጠብቀው ከዚሕ ፈጣሪ ቢለው ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፍ በሽ የሚቆጠር ጀግና መዋለድ ነው ወላሒ የፈጣሪ ታምር አለበት ያረብ ጀግና የወለደ ምነዘም ጀግናነው እስከነ በተሠቡ አላሕ ሠላም ያድርገው የልቤን ነገር አጠይቁኝ 💔💘💘💘

    • @kenthiyemustefa8291
      @kenthiyemustefa8291 Před 9 měsíci +1

      መቸም አድራሻውን አልል አቀዋለሑ እሱን የማገኝበት ምንገድ ብትመሩኝ ስደተኛነኝ ድምጡን ሠምቸ ልቤን ባዳምጠው ያረብ

  • @user-fn6zp8pz8i
    @user-fn6zp8pz8i Před 2 lety +1

    አማራየ

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 Před 3 lety +1

    Lenaga sel yechelmal AMARA 💪💪💪💪

  • @adina6795
    @adina6795 Před 3 lety +4

    ስወደውውውውውውውውውውውው

  • @user-mt1cv7sn2x
    @user-mt1cv7sn2x Před 5 měsíci

    ፍኖ የአማራኩራትውበትጀግንናትየተጎናፀ።ፍከውናበልባሉፍኖድልለናተ❤

  • @sofiamohabaw8814
    @sofiamohabaw8814 Před 9 měsíci +1

    Amara fterye ytbkhuo deleye lamara fano 💚 💛 ♥ gegna fterye ytbkhuo bertuo deleye lamara fano 💚 💛 ♥

  • @user-wh4px4ui7s
    @user-wh4px4ui7s Před 3 lety +3

    ኦዋ ዕንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ በቃ ጫካ ግቢ ግቢ አሰኘኝ እባክሽ ሌላም ካለ ልቀቂ ውይ እንዴት እንደምወድ ትምሕርት አዘል መልዕክት ያለው ሽለላ ነው። ኃይማኖትዬ የእኔ ጀግና💪💪💪
    በርችልኝ ማሬ

    • @wollorayatube-2120
      @wollorayatube-2120  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ ።እሺ የኔ ቆንጆ ሌላም እለቃለሁ።

  • @yordanos2546
    @yordanos2546 Před 3 lety +6

    በርቺልኝ የኔ ዉድ በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነዉ

    • @wollorayatube-2120
      @wollorayatube-2120  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ

    • @fatmafatma8360
      @fatmafatma8360 Před 2 lety

      ያረብአላህከናተይሁን፣ኧረዛሬከጓናችሁበሆንኩብየተመኘሁ፣ኢትዮጵያዊይነትመታደልነው፣

  • @user-rd3yq3kp9h
    @user-rd3yq3kp9h Před 3 lety +2

    ማሻአላህ ደስሲሉ

  • @fathumafa7937
    @fathumafa7937 Před 3 lety +2

    አለኝታ የኢትጲያ ኩራት💓💓💓💓💓💓💓💓💔💓💓💔

  • @merry5936
    @merry5936 Před 9 měsíci

    Ethiopian heroes long life for all of you victory for FANO

  • @aynadswende1340
    @aynadswende1340 Před 3 lety +2

    ዋው ደስ ይላን

  • @Yelman-nt4qc
    @Yelman-nt4qc Před 9 měsíci

    ያገሪልጅ ቅርርቶህን በጣምናዉእምወድልህ ❤❤❤❤ፋኖወችኑሩህን እግዚሂቢር ይጠብቅልን ሀገሪን እያነሳህልኝ ነዉእምታቅራራዉ በጣምደስአለኝ

  • @zahrahussain9070
    @zahrahussain9070 Před rokem +1

    ፋኖኖኖኖኖኖኖኖ

  • @me-zw6kk
    @me-zw6kk Před 6 měsíci

    አላህ ይጠብቃችሁ ድልለወገኔ

  • @getnetasnake7290
    @getnetasnake7290 Před rokem +1

    ETHIOPIAN ORTHODOX CHRISTIANS & MUSLIMS AMHARAS, WAKE-UP, STAND-UP, UNITE & FIGHT FOR YOUR RIGHTS 💚💛❤️

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 Před 10 měsíci

    ኑሩልኝ የኢትዮጵያ ኩራት የአባቶቼ ልጆች !

  • @user-sg7vb6eq1s
    @user-sg7vb6eq1s Před 3 lety +2

    አስቻለው ደሴ አንባቸው አሳም ነው ፅጌ እረ ስቶቹን አጣን በዚህ ክፋ ዘመን 😢😢😢😭😭😭💔💔💔🕌💗⛪😢😢😢💔💔💔

  • @user-fn6zp8pz8i
    @user-fn6zp8pz8i Před 2 lety +1

    የሺየ ትለያለህ ጁግናየ

  • @yegentfreyezezew4008
    @yegentfreyezezew4008 Před 9 měsíci +1

    ውበት ከወድነት ጋር ❤❤❤

  • @user-nf2ng9wu1q
    @user-nf2ng9wu1q Před 4 měsíci

    እናተ ኢትዮጵያን ነፃ ታወጣላቹ❤❤❤ጀግኖች

  • @abayabay9458
    @abayabay9458 Před 10 měsíci

    እዴት አባቱ ያምራል ድግል ትጠብቅህ ለሁላችሁ

  • @alemwebetu5630
    @alemwebetu5630 Před 2 lety +1

    ዋው

  • @user-fw8ti5br8y
    @user-fw8ti5br8y Před 10 měsíci +1

    ፈጣሪየ ሆይ አንድ ቀን በአካል አገናኝኝ

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk Před 9 měsíci

    ፈጣሪ ይጨምርላችሁ እንኳን ከእናንተ ተፈጠርኩ አማራዬ ኩራቴ ፤ኧረ ገና ገና ኧረ ገና መቼ ፤
    ፋኖ እየታጠቀ እየተመቻቼ ፤
    በለውማ አንተ 💚💛❤🌹💚💛❤🌹💚💛❤🌹💚💛❤🌹🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🌹🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹

  • @user-od5nr5mb3h
    @user-od5nr5mb3h Před rokem

    selamachuehe yebeza ye amharawe kurate

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 Před 9 měsíci

    FESUMAWEWEN YE DEL DEL LE TEGEFAW YE AMHARA HEZEB DEL LE FANOACEN 🙏🙏🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !!

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f Před 10 měsíci

    Yessssssssssss🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-vj1ux1kn8i
    @user-vj1ux1kn8i Před 6 měsíci

    ጀግናው ወንድሜ ሻበል መሳፍንት የኔ ባትሆን፣የኔም ባትሆኑ ይነደኝ ነበር ሽአመት ኑሩልኝ የኔ አርበኛወች

  • @yeneneshdebashu2483
    @yeneneshdebashu2483 Před 11 měsíci

    አበሶች የድግል ልጅከክፉዎች ይጠብቃችሁ። እዉነትን ይዛችሃልና ክንዱችሁ ፈጣሪ ነዉ።

  • @adina6795
    @adina6795 Před 3 lety +1

    ዋውውውውውውውውውውውውውውውውው

  • @user-gg5gu1rf1e
    @user-gg5gu1rf1e Před 4 měsíci

    የኔ.ዉድጀግና.ወድሞች.መድሀኒያለም.ይጠብቃችሁ.ጀግኖቸ.ኑሮልን.አየ.ሀገሬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አስለቀሳችሁኝ.ድል.ለተገፋዉ.ወገኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እዉነት.ነዉ..ለዚህ.ኦነግ.ሸኒ.ሌባ.ባንዳ.መንግስት.አማራ..አይበረከክም...እዉነት.እዉነት ነዉ.የልቤን.ነዉ.ያወጣህልኝ.አቦ...ወገኔ.ኑሮልኝ.ለዘለሀለም.ሞትን.ለጥላት.ለባንዳ..አይዞን.ወገኔ.አማራወች.እናሸንፋለን

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f Před 10 měsíci

    Yessssssssssss and❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Před 9 měsíci

    አርማጭሆ አዴት አመራ ጃኖራ ዋልዋጅ አዲ ጎሹ❤❤❤❤

  • @tekleabratir2286
    @tekleabratir2286 Před 5 měsíci

    Thank you for your contribution

  • @getnetasnake7290
    @getnetasnake7290 Před rokem

    AMARA OLD TRADITIONAL PATRIOTIC GENERATION SONG MAKE NEW ONE'S HEARTFULLNESS 💚💛❤️

  • @sofiasofia5511
    @sofiasofia5511 Před rokem +1

    የኔ እንባመፍሰስ ምን ይሉታል

  • @user-cu2nq3lj6v
    @user-cu2nq3lj6v Před 2 lety +3

    ተው ውሰዱን ሳውዲ ያለነውን እኛም እንግባ ተቃጥለን ሳንሞት እዚህ

  • @user-kk7tr3dn8s
    @user-kk7tr3dn8s Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ደሞቸ ሺ አመት ኑሩልኚ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @mulugetasheta2125
    @mulugetasheta2125 Před 9 měsíci

    Proud

  • @bmelektrotechnik5222
    @bmelektrotechnik5222 Před 3 lety +1

    Good 👍
    #artbayoudh

  • @user-pw6ho2rk6k
    @user-pw6ho2rk6k Před 8 měsíci

    አማራ ጀግና ህዘብ

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Před 11 měsíci

    Thanks wonderful ❤❤❤💪💪💪🇬🇳🙏🇬🇳🇬🇧🇦🇺😩