Christian Songs| ኢየሱስ ጌታ ነው| Hawassa choir| Apostolic Church of Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2021
  • ከነሐሴ 28-30/2013 በተደረገው ዓመታዊው የሀዋሳ ቅ/ሰበካ የወጣቶች ጉባዔ ላይ የቀረበ የመዘምራን አገልግሎት
    #ኢየሱስ_ጌታ_ነው
    ግጥም/Lyrics
    የእውነት ወንጌል አሸንፎ አሸንፎ
    የዓለም ብርሃን ሆነ #የእውነት ወንጌል/2x/
    ተነበበ ወንጌሉ ተሰበከ ለዓለም ሁሉ
    ለፍጥረት መዳን ይሁን ወንጌሉ ወንጌሉ
    በእውነት ይጓዛል ይህ ወንጌል
    ሐሰት ይቃወማል ይህ ወንጌል
    ታምራትን ያደርጋል ይህ ወንጌል
    ዕውሩንም ያበራል ይህ ወንጌል
    1. በሲና ተራራ እያበራ
    የእውነት ወንጌል ወደ ከፍታ ወጣ
    የበዓል ነብያትን እያጠፋ
    ወንጌል ለዓለም ሁሉ ተስፋፋ
    በእውነት ይጓዛል..0
    2. ዘመን በዘመን የማይሽረው
    በአባቶቼ ዘመን የነበረው
    ዛሬም ድንቅን ያድርግ በእኔም ዘመን
    ታምራትን ለዓለም ያሳይ ወንጌል
    ይታደጋል /3x/ ይቀይራል
    ድል ያደርጋል /3x/ ይለውጣል
    3. ለመንገዴም ብርሃን ይሆነኛል
    እንደአልጠፋም በክንፉ ከልሎኛል
    ኃይሉን በእሳት ለእኔ ገልጦልኛል
    የወንጌሉ ብርሃን በርቶልኛል
    በእውነት ይጓዛል...
    በአንበሳ ጉድጓድ እንኳን ቢጥሉኝ
    ኢየሱስ ጌታ ነው እላለሁ
    የእቶን እሳቱን በዕጥፍ ቢያነድዱት
    ኢየሱስ ጌታ ነው እላለሁ
    ሚከልለኝን እርሱን እያሰብኩ
    ኢየሱስ ጌታ ነው እላለሁ
    ተማምኜበት አንዴም ስለአላፈርኩ
    ኢየሱስ ጌታ ነው እላለሁ
    ጌታ ነው/2x የጌቶች ጌታ ነው
    አምላክ ነው/2x የአማልክት ጌታ
  • Hudba

Komentáře • 255

  • @godislove6010
    @godislove6010 Před 2 lety +7

    ጌታችን ድንቅ ነህ 🙏🏼ኢየሱስስስስስ ጌታ እኮ ነህ 🇪🇷❤🇪🇹🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
    ስታምሩ ተባረኩ😍 🙏🏼

  • @peggytwo3979
    @peggytwo3979 Před 10 měsíci +1

    God bless our Ethiopian brethren in Jesus Christ. Bless His holy name, praise God to the highest. From Illinois in America our God is worthy to be praised.

  • @selamyeapostolicliji6330

    ክብር ሁሉ ለአንድ አምላክ ለእየሱስ ብቻ ይሁን ♥️

  • @ephrataabate8862
    @ephrataabate8862 Před 2 lety +9

    እንዲህ ህይወት ያለበት መዝሙር እንዴት ናፍቆኝ ነበር

  • @mabasheru5447
    @mabasheru5447 Před 2 lety +5

    አሜን አሜን የእዉነት ወንጌል አሽንፎ አሽንፎ የዓለም አብርሃን ሆነ የእውነት ወንጌል ተነበበወንጌሉ ተሰበከ ለየዓለም ሁሉ ለፋጥረት መዳን ይሁን ወንጌሉ ወንጌሉ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📚📚

  • @safajimi8640
    @safajimi8640 Před 2 lety +9

    ክብር ምስጋና ይሁን አንድ አምላክ ለሚሆን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ

  • @fghh5572
    @fghh5572 Před 2 lety +8

    ጌታን የምታከብሩበት መንገድ ሲያምር ሁሉም እንዲ ስረዓት ያለው አለባበስ ለብሰው ባመለኩ

  • @evangenation6053
    @evangenation6053 Před 2 lety +3

    ይህን አምልኮ አይቶ የማይባረክ አይኖርም
    በጣም ታምራላችሁ! ወንጌል ገና ይቀጥላል !
    ክብሩን ክርስቶስ ይውሰድ !

  • @hanageremewgarje2903
    @hanageremewgarje2903 Před 2 lety +9

    ዋው እንደት እንደምታምሩ ክብር ለእየሱሰ ይሁን ይህ እውንነተኛ ስማያዊ አምልኮ ነው እዛው በሆንኩ አስኘኝ ጌታ ይባርካችሁ❤❤❤

  • @zeharahussen4699
    @zeharahussen4699 Před 2 lety +3

    እሜን ለዘላለም ጌታ ነው ስሙ ከፍ ይበል

  • @eyobdenboba918
    @eyobdenboba918 Před 2 lety +11

    ደስ ሲል ጌታ ይክበር !!! ወንጌል ይለውጣል

  • @-official-media8331
    @-official-media8331 Před 2 lety +18

    ክብር ለታረደው በግ ለእግዚአብሔር ልጅ ለኢየሱስ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @myoutube3294
    @myoutube3294 Před 2 lety +13

    እሰይ #ጌታ_ከፍ ይበል እልልልልልልልል🙏😘

  • @emebaemuti951
    @emebaemuti951 Před 2 lety +32

    ክብር ለአብ ፣ለወልድ ፣ ለመንፈስ ቅዱስ፡ አንድ አምላክ ፡ ይሁን !! በሉ ፡፡

    • @deborahtemesgen
      @deborahtemesgen Před 2 lety +4

      Emeba emuti እንደዚህ የሚለው የቱ ጋር ነው የተፃፈው ? ለማወቅ ያክል ነው

    • @bezaneshasfaw5850
      @bezaneshasfaw5850 Před 2 lety +10

      @@deborahtemesgen ማቴዎስ 28 (Matthew)
      19-20፤ እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።

    • @ethiopiaspy1816
      @ethiopiaspy1816 Před 2 lety

      @@bezaneshasfaw5850 እነደዛህ ብላህ ያስተማረችህ ካቶሊክ ነች።
      ኤፌሶን 5
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²⁰ ሁልጊዜ ስለ ሁሉ #በጌታችን #በኢየሱስ #ክርስቶስ #ስም #አምላካችንንና #አባታችንን #ስለ ሁሉ# አመስግኑ።
      ማቴ28፡19 ካቶሊክ የጨመረችው ኑፋቄ ነው።
      ከፈለክ ማስረጃ ልሰጥህ እችላለሁ

    • @ClintonBeyene
      @ClintonBeyene Před 2 lety

      @@ethiopiaspy1816 መረጃህን ብታጋራን?

    • @degifebeyene2152
      @degifebeyene2152 Před 2 lety +3

      ይሁዳ 1:4 ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ yetetsafu አንዳንድ ሰዎች sholikew ገቢተ ዋልና ኃጢያተኞች ሆነው የአምላካንን ፅጋ በሰሰኝነት ይለዉጣሉ ንጉሳችንን ብቻዉን ያለውን እየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ ::

  • @sarahworku9612
    @sarahworku9612 Před 2 lety +5

    አለም ሁሉ ይወቅህ ይስገድልህ አባ ስምህ ይባረክ

  • @ayalewbelete1450
    @ayalewbelete1450 Před rokem

    ተስፋ ተስፋ በምድር ላይ ሆኜ ኢየሱስ መጠባበቅ!!

  • @mezmurgodyoutube3115
    @mezmurgodyoutube3115 Před 2 lety +8

    በጣም የሚገርመው ነው ይህ ቸርች የሐዋርያት ቸርች ሐዋሳ ዜሮ አንድ sos አከባቢ ያለው ነው ውጪው እራሱ በጣም ያምራል በዚህ አጋጣሚ ውስጡንም አየውት ያምራል በአጭር ግዜ ውስጥ የተገነባ ቸርችነው። እኔ ሐዋርያት አይደለውም ግን በጣም ነው የማደንቃቹ እንደዚህ አይነት ቸርች በዚህ ስፍራ እንዲገነባ በጣም እመኝ ነበር ሳልፍ ሳገድም ምኞቴ ተሳክቶ ስላየው ደስ ብሎኛል

    • @user-qy9ov2fo2j
      @user-qy9ov2fo2j Před 2 lety +1

      ደሞ ገባ ብለህ አንድቀን እስቲ ምንድነው ሚሉት ብለህ እያቸው። ተባረክ

    • @eyosyasmengistu6101
      @eyosyasmengistu6101 Před 2 lety

      Atasimesil wey ahizab neh

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 Před 2 lety

      ህይወት የሌለው ቸርች ምን ያደርጋል ኢየሱስ ራሱ አብ ነው ብሎ በምንፍቅና የተዘፈቅ ዝብርቅርቅ ያለ ዶክትሪን ያለው ነው።

  • @zenebeworku4635
    @zenebeworku4635 Před rokem

    eyesus tsegaw lay tsega betef yechamerlachw. betam tabarekalhu. yehenn yaseran yadragw geta nwna kebr hulu kzalalm esk zelalm ders lers yehun. amen!

  • @zerihuntesfaye8724
    @zerihuntesfaye8724 Před rokem

    Geta eyesus hoy kibrun hulu ante wesedi🙏🙏🙏

  • @user-ip4nj3gg4g
    @user-ip4nj3gg4g Před 2 lety +4

    የዘመራችሁለት የተናገራችሁት ይህ የወንጌል ስቅ ከህይወታቹ አይላቀቃቹ የዚ የወንጌል ቅኔ አፋችሁን ያጣፍጥላችሁ ተባርካችሃል ስታምሩኮ !!!!!!!!

  • @almaztafa2563
    @almaztafa2563 Před 2 lety +2

    ሀሌሉያ እሴይ ኢየሱስ ጌታ ነው ወንጌል ያሻንፋል አሜን አሜን አሜን

  • @user-jf5zf7rb5c
    @user-jf5zf7rb5c Před 2 lety +1

    አሜን አሜን የእዉነት ወንጌል በአለም ሁሉ ይሰበካል ይታያል ሃሌሉያ ሃሌሉያ 🗣🗣🗣🗣🗣🗣❤️🙏

  • @zeharahussen4699
    @zeharahussen4699 Před 2 lety +2

    ስምህ ለዘላለም ከፍ ይበል አውን እየሱስ ጌታ ነው አለም ሁሉ ይወቅህ ስምህ ብሩክ ይሁን

  • @maranatatube5542
    @maranatatube5542 Před 2 lety

    Ameen wengel Ashenifoal

  • @TOM-ng7fq
    @TOM-ng7fq Před 2 lety +2

    ክብር ለእየሱስ ይሁን

  • @apostlicmezmur8375
    @apostlicmezmur8375 Před rokem

    geta iyesus yibarikalachu ameeeeeeeen ameeeeeeeen

  • @habtedebisa7197
    @habtedebisa7197 Před 2 lety +15

    ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ለአንድ አምላክ ነው ምባለው።
    ጌታ ኢየሱስ ወደ እውነት ይመልሳችሁ

    • @Isoyisehak
      @Isoyisehak  Před 2 lety +1

      czcams.com/video/vp1i8dHm_ds/video.html
      Amen! Bro I invite you this video to watch until the end.

    • @abila2079
      @abila2079 Před 2 lety +2

      አንድን አምላክ ከማምለክ የበለጠ እውነት የለም እግዚአብሔር እውነቱን ያብራልህ

    • @rihobottafese8568
      @rihobottafese8568 Před 2 lety +3

      AB WELD MENFES KIDUS 1 AMLAK ..... LIB ARGU 3 ADELEM YALNEW 1 AMLAK .... BE KALU BE GITS YETETSAFEWN NEW YEMNINAGEREW 1 AMLAK .. ....Bible lay ketetsafew wuchi anaweram EYESUS ye EGZIABIHER lj new yemil ale kalkegn awon ale, AB WELD MENFES KIDUS yemil ale kalkegn awon ale.....
      1 AMLAK yemils yelem? kalkegn ....ere ale......1 AMLAK new yalen..... AB WELD MENFES KIDUS 1 AMLAK.......
      Ke Bible yemital neger yelem bro.....
      Esrael hoy sma geta amlakachin 1 AMLAK new....... 1 AMLAK new 3 anamelkm sost mamlek taotn mamlek new.....1 AMLAK new emnamelkew.......
      Gin metshafu ....AB WELD MENFES KIDUS 1 AMLAK emilewn be GILTS yaskemetewn enkebelalen.....yih new ye EWUNET WENGEL malet,......
      Geta EYESUS YIWEDACHUAL ewunetun endigeltslachihu etsliylachihualehugn....
      Enatem geta EWNETUN endigeltslachihu....ke haymanot angle maytn titachihu....EYESUS ewunetun endiyasredachihu tseliyu....metsihaf kidusnm anbibu....
      Eski ye yohanisn melktoch bedemb anbibu..... clearly yasqemtalko.....
      Ewedachihualew geta zemenachihun yibark

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri Před 2 lety

      @@rihobottafese8568😁😁😁 anta erasih metsaf kedusin bedemb ambib enji wadaje bedemb yenegrihal metsaf kudus egziab maryman bedemb new yalew yemn medebabeq new 😄😄

  • @tolesaqanan2795
    @tolesaqanan2795 Před rokem

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @selamyeapostolicliji6330

    በእየሱስ ስም ተባረኩ ተባረኩ 🙏💔

  • @selamyeapostolicliji6330

    ተመስገን የሐዋርያት አምላክ ☝️

  • @rachelfetene4336
    @rachelfetene4336 Před 2 lety +3

    ይህ ነው ዘማሬ ማለት.
    ወንጌልን መሰርት ያደርገ ዝማሬ.
    Glory to God!

  • @genetmohemmdemohemde7703
    @genetmohemmdemohemde7703 Před 2 lety +2

    እብድ ብሆንም ለጌታ ነው ኡኡኡኡኦ አሜን ❤❤❤

  • @zamnashabara7127
    @zamnashabara7127 Před rokem

    Amen amen amen amen ilililililililililili amen

  • @Apostolic5674
    @Apostolic5674 Před rokem

    amen amen🙌🙌🙌

  • @mommiesclub2945
    @mommiesclub2945 Před 2 lety +4

    Omg 😭😭😭😭 so beautiful ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @azamitrussom9519
    @azamitrussom9519 Před 2 lety

    ellellellellellellellellellellellell ellellellellellellellellellellellell yewent wengel ashenifo ellellellellellellellellellellellell hallelujah ❤️ 🎶 🙏 👏

  • @alemituerdedoabiyo3212

    Amen Amen

  • @biruhalemayehu5343
    @biruhalemayehu5343 Před 2 lety +14

    ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ለአንድ አምላክ

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 Před 2 lety +1

    ኡፍፍፍፍ፡ጌታ፡ስሙ፡ይባርክ፡ተባረክ፡ኢየሱስ፡ጌታ፡ነዉ፡እልልልልልልልልልልልልልልል፡ስታምሩ፡ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው፡ኢየሱስ፡አባ፡ተባረክ፡ወንጌል፡ያሸንፋል።

  • @tigesttisfy756
    @tigesttisfy756 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @TATARI1499
    @TATARI1499 Před 2 lety +1

    ጌታ ይባረክ እንዴት ድንቅ አምልኮ ነው?ተባረኩ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልል

  • @sosina65
    @sosina65 Před 2 lety

    አሜን

  • @user-hn3uw8ui3n
    @user-hn3uw8ui3n Před 2 lety

    አሜን አሜን ሀሌሉያ ተበረኩ እየሱስ ይበርከቹ ስታምሩ ተማቸቹኝ ተበረኩ

  • @mulutasew82
    @mulutasew82 Před 2 lety

    Amen

  • @metiyoutube1687
    @metiyoutube1687 Před 2 lety

    Ameeen eyesusee

  • @bettyethchannel9091
    @bettyethchannel9091 Před 2 lety +5

    Amen God bless you

  • @Mihre-ol3bk
    @Mihre-ol3bk Před 2 lety +1

    Iso ተባርክልን እናመሰናለን!

  • @TeketelDanial-zy6ne
    @TeketelDanial-zy6ne Před 8 měsíci

    Amen☝️❤❤❤❤💥💥

  • @mulaabula504
    @mulaabula504 Před 2 lety +1

    አሜን ተባረኩ
    ,

  • @sewasew2143
    @sewasew2143 Před 2 lety +3

    የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።
    2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:3
    የእየሱስ አምላክና የኛ አምላክ::

    • @degifebeyene2152
      @degifebeyene2152 Před 2 lety +1

      እሳ 9:6 ህጻን ልጅ ተወልዶልናል
      ወንድ ልጅም ተሰቶናል አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል ስሙም ድንቅ መካር ሃያል አምላክ የዘላለም አባት (አብ ) ተብሎ ይጠራል :: ከዘፍጥረት እስከ ዮሐንስ ራእይ
      አምላክ አንድ መሆኑን ነው የምናውቀው አርሱም ቃል የነበረው ግን ስጋን ለብሶ የመጣውን እግዚአብሔርን ስሙም ኢየሱስ መሆኑን (1 ጥሞ 3:16 አግዚአብሔርን የመምሰል ሚስጥር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው በስጋ የተገለጠ በመንፈስ የፀደቀ በአሕዛብ የተሰበከ በዓለም የታመነ በክብር ያረገ ::)
      አምላክ አንድ የነበረው የፈጠረዉን ፍጥረት ከዘላለም ሞት ለመታደግ ስጋን ለብሶ መምጣት አንድ የነበረውን አምላክ ሁለት ወይም ሶስት አያረገዉም ይሄንን እንድጽፍ ያደረኝ መጽሐፍ ቅዱስን እንደልማዳዊ ትምህርት አይተን በደፈናው ሳንረዳው
      ማስረጃ መስሎን ጥቅሶችን ወርወር ማድረግ ከዘላለም ሞት አያድንም ::አዳኝ አየሱስ ነው ያውም በስሙ በመጠመቅ (ሐዋ 2:38)

  • @iamfreethankyoujuses4616
    @iamfreethankyoujuses4616 Před 2 lety +1

    አሜን ተመስገን እየሱስ የእውነት ወንጌል አሸንፎ/2*የዓለም ብርሃን ሆነ የእውነት ወንጌል 📖📖🙌🙌👏👏
    Geta iyesusi yibarikachu bebizu tsega tebareku❣️👏👏
    Wudi wendimachin w/iso antenim igzbher yibarikih kenetsufu silemitilekut inameseginalen lebereket hunu😍😍👏👏👏

  • @sd-hg9uw
    @sd-hg9uw Před 2 lety

    የእምነት ወንጌል አሸነፈ እልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏

  • @apostlicmezmur8375
    @apostlicmezmur8375 Před rokem

    ye iwunet wongel ashenifo ashenifo be anbesa gurgad inkuan bi xilu yesus getano

  • @FatimaLao-nd9bp
    @FatimaLao-nd9bp Před rokem

    ❤❤❤❤amen

  • @Godisgreat88J
    @Godisgreat88J Před 2 lety +2

    የሐዋሪያት ቤተክ፣ የእውነት ወንጌል የምትዘምሩት፣ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ፣ አንድ አምላክ ነው። ትምህርታችሁና ጥምቀታችሁ፣ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይሁን!!!

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 Před 2 lety

    Amen amen Yihunilin Hiyiwote Brian hono Yigelet ye tamirst yihun.amen

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před 2 lety

    ክብር ለጌታ ተባረኩልኝ እህቴና ወንድሜ ልቤ በሀሴት ሞላች

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Před 2 lety +2

    Eysuse yadnal ❗️

  • @mabratmaba6001
    @mabratmaba6001 Před 2 lety +1

    AMENNN AMENNNN AMENNNN ተመስገን ኢየሱሰ 🙌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @gedionsisay8904
    @gedionsisay8904 Před 2 lety

    Wow

  • @firaol81
    @firaol81 Před 2 lety

    Uuuuuuuuuuuu uuuuuuuuuuu wooooooow amazing unit! Geta yihen qibati benante layi yirsa! Teberaku

  • @nanaggjhg353
    @nanaggjhg353 Před 2 lety

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙌🙌🙌
    እልልልልልል እልልልልልል 😭🙇‍♀️🙌👏👏👏

  • @sarahworku9612
    @sarahworku9612 Před 2 lety +1

    ከአይምሮ በላይ ነው የእንተ ፍቅር

  • @kalkidankibru7038
    @kalkidankibru7038 Před 2 lety

    Kibir le Egziabher yihun wooow sitamruuu

  • @sameraweldemo8863
    @sameraweldemo8863 Před 2 lety +1

    አመንንንንንንንንንንንን ክብር ለጌታ

  • @shiwaineshogbai9757
    @shiwaineshogbai9757 Před 2 lety +3

    God bless you 🤩🤩🤩🤩🤩🇪🇷♥️♥️♥️♥️♥️

  • @abenezermekuriya7025
    @abenezermekuriya7025 Před 2 lety +5

    እውነት ነው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ጌታ ነው አብ ያለው ወልድ አለው ወንድሜ እሺ ።

  • @wosentekle7569
    @wosentekle7569 Před 2 lety

    እስቲ ልቡ ካላችሁ ለዚህ ባርኮት አሜን በሉ👇
    “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
    - ኤፌሶን 1፥3

  • @hirutgobene1662
    @hirutgobene1662 Před 2 lety +1

    Amen be blessed .Jesus is lord!

  • @wwelcomewwelcome8003
    @wwelcomewwelcome8003 Před 2 lety

    Yengestat nigus yhonew Egzabiher amlakchen ykber bemdr besemy ❤️❤️

  • @tseghewoldu4016
    @tseghewoldu4016 Před 2 lety +1

    Amen Amen God bless you all

  • @kibrubogale
    @kibrubogale Před 2 lety

    Wowuuuu. Amazing! ወንጌል ያሸንፋል!

  • @tezuaberatola5238
    @tezuaberatola5238 Před 2 lety +1

    Eseyi amen amen tabarekuu

  • @bisrattesfay4680
    @bisrattesfay4680 Před 2 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @nazrawitshiden2569
    @nazrawitshiden2569 Před 2 lety

    እየሱስ ኣምላክ ነው ተብሎ የተሰበክው ኣይደለም የእውነት ወንጌል ! እየሱስ የ እግዛብሄር ልጅ ተብሎ ከተሰበክ ኣዎዎዎዎ ኣሜን ተሰብኮዋል

    • @user-qy9ov2fo2j
      @user-qy9ov2fo2j Před 2 lety

      መፅሀፍ ቅዱስ እየሱስ አምላክ ነው አይልም እንዴ??

  • @ethiopiawolde1087
    @ethiopiawolde1087 Před 2 lety +4

    God blessssss youuuuuuuuu more and more

  • @adenendebaba6571
    @adenendebaba6571 Před 2 lety

    ክብር ለጌታይሁን

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Před 2 lety

    መታደል፣ነው፣ጌታ፣ዘመናቹሁ፣ይባክ

  • @davidasefa4576
    @davidasefa4576 Před 2 lety

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ተባርኩ!

  • @mbktrijipengq660
    @mbktrijipengq660 Před 2 lety

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልልልልልልልልል እስይይይይይይይ እግዚአብሔር ይመስገን። ተባረኩ🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏✝️🛐🛐🛐🙏🙏🙏

  • @amarechanjjogetaymlkmnw958

    🎤🙌🙌🙌🙌✔️💯💯

  • @ejigyilma4703
    @ejigyilma4703 Před 2 lety

    Wow betam new des yemilew yehulu dimits bisema degimo yebelete tiru yihonal tebareku

  • @sewasew2143
    @sewasew2143 Před 2 lety

    ኢየሱስም፡- ስለ ምን ቸር ትለኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር ማንም የለም።
    ማርቆስ 10:18

  • @genetmohemmdemohemde7703
    @genetmohemmdemohemde7703 Před 2 lety +3

    ዋው እስይ ልልልልልልልልልልልልልልልልልል 📖📖👈❤❤🌹🌹🌹🌹🍇🍇🍇

  • @beriqeayinama4781
    @beriqeayinama4781 Před 2 lety +8

    ሃሌሉያ ሃሌሉያሃሌሉያ እልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebechakalu6421
    @abebechakalu6421 Před 2 lety +40

    እናንተ ኢየሱስ ጌታ ነው ትላላችሁ እኛ ግን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ የአምላኮች አምላክ የአለም ሁሉ ፈጣሪ አዳኝና ፈራጅ ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ የተካከለ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ነው እንላለን

    • @messengerofjesus-sw9yp
      @messengerofjesus-sw9yp Před 2 lety +2

      Complexam

    • @bettygirma172
      @bettygirma172 Před 2 lety +5

      We say all of that too. No reason to pick a fight. That's not Christian like.

    • @zerihunkebede9377
      @zerihunkebede9377 Před 2 lety +12

      እኛም እናንተም ያልነው ሳይሆን መፀሐፈ ቅዱስ ነው ያለው ::እኛማ እሱን ልንገፅበት የምንችልበት አቅምም ጭንቅላትም የለንም ::እናንተ ያልተፃፈ የመዳን መንገድን ሳትጠቅስ የቀረውን ልጥቀስልህና ለክርስቶስ ያላችሁን እምነት በተግባር ላሳይህ ::1ኛ ያለ ማሪያም አማላጅነት ፍጥረት አይድንም ማለት አዳኝ ማሪያም ማለታችሁ
      2ኛ መስቀል መድህነ ማለታችሁ ምን ያህል ከእየሱሰ እንደራቃችሁ ማሳያ ነው

    • @monetenkuselassie5751
      @monetenkuselassie5751 Před 2 lety

      Koy ine Pentecostal negn gin we believe the same too there is one Christ yenante yegna mibal yelem.amlak mehonun inkuwan bemayamnut lay rasu amlak,geta lelochim ante yetekeskachewun nw Gin inga Rome 8:34 lay yalewunim chimir inamelkalen Ina batekalay yihe tiyake ina mels ayasfeligewum meleyayetun initew ina geta iyesus christosin be andinet inamlik!lindinibet yeteseten sim" iyesus"nw mariyam,gebrel,...aydelem ina demo lela meskelu sayhon meskelu lay yetesekelew nw miyadinw.bless u!

    • @user-dq6hc7jn4h
      @user-dq6hc7jn4h Před 2 lety +3

      እና ታድያ ኢየሱስ ጌታ ኣይደለምና ነው? "ፀጉር ስንጠቃ"

  • @rahbotogbayrahbot3204
    @rahbotogbayrahbot3204 Před 2 lety +1

    Aseyyyyy yesus goita eyu Amen Amen Amen ELELLLLLLLLLLLĹL 🇪🇷🇪🇷🌺🌺💐💐💐💐

  • @awelmohammed6821
    @awelmohammed6821 Před 2 lety +1

    AMEN AGAIN AMEN AGAIN AMEN AGAIN AMEN AGAIN AMEN AGAIN AMEN!!!!

  • @abushe1328
    @abushe1328 Před 2 lety +7

    ገና እንበዘለን

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri Před 2 lety

      ምን ትበዛላቹ ገና ትጠፍላቹ 😁😁

    • @abushe1328
      @abushe1328 Před 2 lety +1

      @@Sara-ok8ri ጌታ ልብ ይስጥሽ🙀

  • @asterkelbesa6091
    @asterkelbesa6091 Před 2 lety

    God bless you all god family

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Před 2 lety

    Geta abzto yebarkachu 💐🎈💐🎈💐🎈💐🎈💐🙋🏽‍♀️

  • @ahmdali3966
    @ahmdali3966 Před 2 lety +1

    Wow አሜን አሜን አሜን አሜን ❤🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏💚💛❤️👏👏🤲🤲🤲

  • @yeneneshmarie1607
    @yeneneshmarie1607 Před 2 lety +1

    መንፈስ ቅዱስ የሌለበት የደረቀ ዝማሬ። ግርግር ብቻ

    • @Isoyisehak
      @Isoyisehak  Před 2 lety

      Don't be judge my sister.
      God bless you!

    • @hirittesfu9175
      @hirittesfu9175 Před 2 lety

      It may not be being gudgimental, it's obvious that is missing the very essential guest. Therefore, you so called Christians, need to learn and accept correction, criticism & more so you can improve.

  • @yordanos591
    @yordanos591 Před 2 lety +1

    Amen amen 🥰🥰🥰

  • @shiwaineshogbai9757
    @shiwaineshogbai9757 Před 2 lety

    Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele 🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤❤❤❤

  • @nibretayalew6129
    @nibretayalew6129 Před 2 lety +11

    የህብረት መዝሙር በጣም መልካም.. ታምራላችሁ ድምፀጻችሁ ግን የሁለት ወይም የሦስት ሰወ ነው እናም ብዙ መስራት ...ህብረታችሁ መልካም ቢሆንም እንደ ኳየር ሁኑ...

    • @amanuellfeleha7719
      @amanuellfeleha7719 Před 2 lety

      እንዴት ሌሎቹ ይዘምሩ መቼስ Mic ይዘው ፎቅ ላይ አይወጡ

    • @richwithgod8839
      @richwithgod8839 Před 2 lety

      ይሄ ሁሉ መዘምራን ካልዘመረ ድምፁ ካልተሰማ ምን ይጠቅማል በጣም ያሳዝናል

    • @richwithgod8839
      @richwithgod8839 Před 2 lety

      ምን አለ ተረጋግተው ቢዘመሩ እና የመዝሙሩ መልእክት ወደ ውስጣችን ቢገባ

    • @user-ht4qj3tg6j
      @user-ht4qj3tg6j Před 2 lety

      Nibret Ayalew እውነት ነው ጎልቶ የሚሰማው የሁለት ወይም የሶስት ሰው ድምጽ የዚህን ሁሉ ኳየር ድምጽ ውጦታል እንደ ብዛታቸው አልሆነም
      በዛ ላይ የተበታተነ ድምጽ ነው
      ታስተካክላላችሁ የሚል እምነት አለኝ በብዙ በረከት ተባረኩልኝ

  • @ayalewbelete1450
    @ayalewbelete1450 Před rokem +1

    አንድ አምላክ እግ/ር ያወቀው እና ያከበረው ሕዝብ ነው፡፡
    ኢሳ/64/4)
    1/ጴጥ/2/9)

  • @mekdesteshome253
    @mekdesteshome253 Před 2 lety

    አሜን. 🙏🙏🙏🙏

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Před 2 lety

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @rebeccasolomon4846
    @rebeccasolomon4846 Před 2 lety

    Yes, Amen Amen Amen Amen Amen Gbu All