ቃሉ ባላችሁበት ቦታ...አብረውን ይፀልዩ by - PRAY WITH PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • THANKS FOR VISITING OUR CHANNEL
    Please subscribe for more Videos
    Elishaddai International Church
    Addis Ababa, Ethiopia
    +251911146598
    Our weekly programs Tuesday & Saturday
    "GLORY OF GOD WILL BE REVEALED"

Komentáře • 1,2K

  • @ehrhbdbrh8544
    @ehrhbdbrh8544 Před 4 lety +21

    አሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንንን የጌታ ሰው ነቢይ ዘመንህ ይባረክ በፀጋው አሜን አዎን ጌታ ይችላል ሁሌም ይመጣልኛል ማንንም ሁሉንም ይመለከታል ክርስቶስ ምንም አይገድበውም ያመነው መካር ድንቅ ነው ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ብሎ በዙፋኑ ላይ ይመሥጌን አሜንንንንንንንንን 😍😍😍

    • @aragasalamuaragas4011
      @aragasalamuaragas4011 Před rokem

      አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙈🙈🙈

    • @maramabouchaar4900
      @maramabouchaar4900 Před rokem

      @@aragasalamuaragas4011amenamenamenamen amenamenamenamen amenamenamenamen amenamenamenamen amenamenamenamen amenamenamenamen amenamenamenamen

    • @seadaali804
      @seadaali804 Před rokem

      አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤

    • @kotoornhnoor8294
      @kotoornhnoor8294 Před rokem +2

      Hamen hamen

    • @eytaye83
      @eytaye83 Před 7 měsíci

      Amenamenamen❤🙏🧏‍♂️🙇‍♂️🤲👏🤦‍♂️

  • @benadegefa8252
    @benadegefa8252 Před rokem +4

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ጠላት አፈረ ከእስራት ተፈታሁ ተፈፀመ አሜን !!!

  • @selamfikir8569
    @selamfikir8569 Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ባተ በባሪያው አልፍ ድቅ አደረገልኝ ልጄ ተፈወስች ጌታ ኢየሱስ ይባርክ።

  • @lidiyawoldemichael4002
    @lidiyawoldemichael4002 Před 5 lety +11

    የጌታዬ የኑጉሱ ስም የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከፊ ከፊ ይበል ለዘለአለም አሜን!

  • @rightasmelash3987
    @rightasmelash3987 Před 6 lety +5

    እየሱስ ድንቅ አምላክ ነው የዘመኑ ኤሊያስ ተባረክ በወገቤ ላይ ያለው ስቃይ በጌታ ስም ይነሳል አሜን

  • @jesuslord7644
    @jesuslord7644 Před 6 lety +30

    አሜን የእግዛብሄር ባሪያ የተናገርከው የበረከት የትንቢት ቃል ሁሉ ሆኖብኛል። ተባረክ አገልግሎትህ በብዙ ይስፋ።

  • @eyassegeta2748
    @eyassegeta2748 Před 5 lety +23

    ወገቤን በጣም ያመኝ ነበር ጎንበሰ ቀና ማለት እሰቀሚይቅተኝ ድረሰ አሁን ተፈውሻለው ክብሩን ሁሉ ጠቅልሎ ይውሰድ ጌታ

    • @workbeneshwerkuwerkua6602
      @workbeneshwerkuwerkua6602 Před 4 lety

      አሜንንንን አሜንንንን ተባርክ♥♥

    • @reignhugo7245
      @reignhugo7245 Před 3 lety

      A trick : watch movies at Flixzone. Me and my gf have been using it for watching all kinds of movies these days.

    • @ivankace3541
      @ivankace3541 Před 3 lety

      @Reign Hugo Yup, I have been using Flixzone} for since december myself =)

    • @semrijamil8240
      @semrijamil8240 Před 2 lety

      @@workbeneshwerkuwerkua6602 o

    • @munatube2861
      @munatube2861 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @elyasphtiros339
    @elyasphtiros339 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ እግዚአብሔር ይመስገን ተባርኬአለሁ የነዚሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ይችላል ይባርክ አሜን አሜን አሜንአሜን

  • @NansiN-dl6kf
    @NansiN-dl6kf Před 6 lety +11

    የጌታ ሰላማ ይብልህ ፐሮፈት ዘካርያስ ተባርክ ዘመን ይባርከ አንውድሃለን ስድት ላይ ነው የሁት ጸልይልኝ ጎዶሎሽን መሊቶ ወደ። ሀገርሽ ወደ ልጅ ሽ ይመልስሽ ብለ ጸልይልኝ በጌታ ፍቅር ተባርክ

    • @abarashdaba6787
      @abarashdaba6787 Před 5 lety +1

      Army I mean but I said David yes we'll see cover a child together hi Charlie

  • @amanashamanash1948
    @amanashamanash1948 Před 6 lety +5

    አሜን የኛ ጌታ ቦታ አይገድቦውም እኔ ባለውበት ቦታ ደርሶ ታምር ይስራል በአባቴ አምናለው የጌታ ማዳኑንን አያለው ሃሹሹሹሹሹሹሹ

  • @jdjdjjdjdjd9307
    @jdjdjjdjdjd9307 Před 2 lety

    አሜንንንንንንንንንንን የእስራኤል አምለክ እግዚአብሔር ይባረክልን ነብያ ጌታ ዝመን አገልግትን ይባረክ

  • @marcoslego4927
    @marcoslego4927 Před 2 lety

    Amen Amen geta iyesus kirstos sim yeteterabet sifra medan ale lezelalem kibrih yisfa Amen, ahun ye igziabiher sew prophet zekariyas bemitseliyu besemawu gize igre betam yitezetizegn neber iyesus adinognal kibr misgana lesimu Amen.

  • @gilagaberrodas1449
    @gilagaberrodas1449 Před 3 lety +3

    Amennnn yes I am free ,in the Name of Jesus

  • @ismailtmakismail6004
    @ismailtmakismail6004 Před 5 lety +4

    Ameeen GOD BLESS YOU PROPHET Zakariyas ❤❤❤❤❤

  • @ghhvvv6644
    @ghhvvv6644 Před 3 lety +1

    አሜን እየሱስጌታ ነው እኔ በእስክራኑ ላይ እጆቿን አድራጌ እየጸለይኩ ነበረ እነ ውሃ አድርጌ ነበረ ጌታ እየሱስ ይበረክ ነብይ ዘካርያስ ጌታ እየሱስ ይባረክህ ዘመንክ ይባረክ

  • @farismulat5204
    @farismulat5204 Před rokem +1

    ተባርክ እኔ በጣም ተአምር ነገር ነው ጌታ ያርገው እኔ አሞኝ. በሰልኬ ላዬ እጄን ጭኜ አሜን ብዬ ተቀበረ እጅግ በጣም አሞኝ አይኔን ሀኘፀኪም ያወጀው አዋጅ ደረሰ እኔ ጌታን ይህን የእግዚሀብሄር ሰው አን ደም ቀን አይጄው አላውቅም ምኞቴ ለምሰክርነት እሰክመጣ በስደት ላይ ነኝ ጌታ በኔላይ መርገም ተሰበረ ዘመንህ ይባርክ ሲቀጥል አሰሪዬ ከአንድም ሁለቴ ሳሎን ወሰጥ ወደቀ እኔ የእግዚሀብሄር ሰው ነብዬ ዘካሪያሰ የፀለየበትን ወሀ ሰጠ ዋት ጌታን እኔ የፀሎት መፀሀፌን በድፍረት እኔ እደምትደን እርገጠኛነኝ ሙሰሊምም ነች ግን. በጣም ነው የተገርመችው በግማሸ አካሌላይ ምን እደሆነ አላውቅም ወደታች ሲወርድ ይታወቀኛል አለች ሰወነቷ በላብ ተጠመቀ ግታ ይባርክ እኔ ሰፀፍ እያለቀሰኩነው በሰው ሀገር በሰው ቤት ምንም ሳልፈራ ጋታ አያሰፍርኝም ግን. እኔ በአካል መመስከር እፈልጋለው እኔ ሀኪም ያወጀው በኔላይ አልሰራም የእወነት ነው የምላቹ እዚቤት የፈውሰ ቤት ነው ዘመን ይባርክ ተባርክ በጣም ነው የተደነቀችው በሰልኳ እየከፈትሸ አሜን በይ እላታለው ቋቋችንን ባትሰሚ ሰተኝ እየሱስ በይ እላታለው ሰለደነችም ነው ምን ም ሰትፈራ አሜን አሜን ትላለች ተባርክ. መናገር ሰላለብኝ እመሰክራለው እኔ ድኛለክ ዘካሪያሰ ተባርክ አንተን የወለዱ እናት ፈጣሪ እርጆም እድሜ ይሰጥልኝ. ምክኒያቱም የጌታን ቃል ከልብ ይመሰክሪል ተባርክ

    • @farismulat5204
      @farismulat5204 Před rokem

      እኔ በጣም እያለቀሰኩ ነው የፀኩት ከደሰታ ብዛት አልነበ ብ. ቢላቹ ይቅርታ መዳን በጌታ ነው እመኑ እዚቤት ፈወሰ አለ

  • @mululegesse9975
    @mululegesse9975 Před 5 lety +3

    አሚን አሚን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! ታባረክ የእግዚአብሔር ሰው።

  • @emebetmezgebu4087
    @emebetmezgebu4087 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ሁሉን ለሚችለው ለእግዚያብሄር ይሁን!!!

  • @TigestFeven
    @TigestFeven Před 2 měsíci

    አመሥግናለው ተመሥገን ተመሥገን ጨርሠህ በደም እጠበኝ ጌታሆይ ተፈውሻለው አሠግናለው

  • @Aregash-gb8lb
    @Aregash-gb8lb Před 2 měsíci

    አሜን አሜን ጸጋውን አብስቶች ለምያምን ሁሉ ይቻላል❤

  • @menenkitchen
    @menenkitchen Před 5 lety +3

    Amen Amen I receive it God bless my man of God

  • @emugirma2308
    @emugirma2308 Před 4 lety +4

    AMENNNNN, amen amen and amen, yemisanew yelem!!

  • @user-be6ql4pm9q
    @user-be6ql4pm9q Před rokem

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ክበረ ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @tadesseChebo-kc3nw
    @tadesseChebo-kc3nw Před 3 měsíci

    አሜን አሜን ይችላል ዘኪ ፀልልኝ ደም ጊፍት፣ኮላሊት፣ነርብ፣ ጭንቀት፣ጮጋራ በሽታ በኢየሱስ ደም ይመታ አሜን አሜን ርቀት የማይገድባዉ ጌታ ፀልልኝ

  • @shalgozo5861
    @shalgozo5861 Před 5 lety +6

    The power of God Leads us from Glory to Glory. Thank you God. Zeke! God bless you forever!!!!!

  • @NansiN-dl6kf
    @NansiN-dl6kf Před 6 lety +69

    ጃሮየን ናጉሮ ሮዬን የኣማኛ ነብር። አስክሬኑን እያ የው ስትጸልይ ተፍውሻላሀ

    • @frehiwotberisso1547
      @frehiwotberisso1547 Před 6 lety +2

      Nansi N2017። ...እሰይ እየሱስ ይባረክ.. .ፈፅሞ ነፃ ሁኚ

    • @hananraemero5634
      @hananraemero5634 Před 5 lety

      አሚንአሚንአሚንተባረክ

    • @user-xn2tn8br4d
      @user-xn2tn8br4d Před 5 lety

      Nansi N2017
      እየሱስ ጌታ ነው!!!!

    • @rarecell8600
      @rarecell8600 Před 5 lety

      Ameeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeeenwaqayyyo ሲ ያአአ ebbbisuuu ebbbif✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋

    • @tsehayergicho4313
      @tsehayergicho4313 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @maartaafirdiisaa6410
    @maartaafirdiisaa6410 Před rokem

    አሜንንንንንን ይሁን እዳለው ሆነ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ። ተባረክ ❤❤❤❤

  • @user-cy1bb3xw4y
    @user-cy1bb3xw4y Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በጌታ ስም ይባረክ ለበረከት ኑሁ

  • @mimiwondimu4956
    @mimiwondimu4956 Před 5 lety +22

    ድብርት ውስጥነበርኩ እና ባዶነት ይሰማኝነበር ስትፀልይ አይቼ እጄን ወደ እስክሪኑ አረኩ ወዲያው ሲለቀኝ ይታወቀኝነበር

    • @MohammedMohammed-ic4bx
      @MohammedMohammed-ic4bx Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ነብይ ዘኬ ዘመንህ ይባረክ ለኔም ፀልይልኝ

    • @user-xp3ws7nd5b
      @user-xp3ws7nd5b Před 2 měsíci

      በጣም ጠቃሚፕሮግራም ነው

  • @tebabuwondamu1022
    @tebabuwondamu1022 Před 5 lety +7

    አሜንን እውነት ፀጋውን ያብዛልክ ተፈውሻለው እግሬን በጣም ያመኝ ነበረ አጋጣሚ ዩቲብ አካውንቴ በሞባይሌ አልነበረም ፀሎትክን ከተካፈልኩኝ ቦሀላ የተሠማኝ ደስታ ወደር የለውም እግሬን ተጭኜ ነበር የፀለይኩት በጣም በሚገርም ሁኔታ ሚጠዘጥዘኝ የነበረው የአጥንት ስብራት ጠፍቷል በቃ የለም

  • @TenagneAlemu-od1bg
    @TenagneAlemu-od1bg Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ አሜን ብዬ ተቀብያለሁ።

  • @omt8543
    @omt8543 Před 3 lety +1

    አሜን ሀሌሉያ እየሱስ ጌታ ነዉ እግዛቤር ይባርክክ በጸሎት ተባርኬለዉ ክብር ሁሉ ለመንፈስ ቅዱስይሁን ተባረክ

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 Před 5 lety +4

    ጌታ ይባርክህ መልክትህ ከተለቀቀ ቆይቶል እኔ ግን አሁን ስከፋተው ላዘንኩበት ነገር መፅናኛ ሆነልኝ የኔ ጌታ አሁንም በፀጋ ላይ ፀጋን ይጨምርልህ ብሩክ ሁንልኝ አሜን !!

  • @thegospeltube9096
    @thegospeltube9096 Před 3 lety +4

    Amen 🙏 እየሱስ ጌታ ነው

  • @evadelmondofelice5792
    @evadelmondofelice5792 Před 3 lety

    Amen be' bariyah yemetaw kal yifesemiligne. Abat hoy ameseginihalehu.

  • @user-hx5pz8vf7e
    @user-hx5pz8vf7e Před 29 dny

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @tadyhyle3968
    @tadyhyle3968 Před 5 lety +35

    ጌታ ይባርክህ በፅሎትህ ማግስት ህልም አየሁ ወደ አንተ መጥቼ እመስክራለሁ

    • @aregabelayneh3877
      @aregabelayneh3877 Před 5 lety +1

      የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ዘካርያስ ተባረክልን አገልግሎትህ ይስፋ በአንተ አገልግሎት ተባርኬያለሁ አድቀን እንደምንገናኝ አምናለሁ እባክህ የጸሎት ጥያቄ አለኝ ጸልይልኝ እፈወስ ዘንድ ስሜን ይዘህ እጠብቃለሁ ተባረክ

    • @lattaiadowa7874
      @lattaiadowa7874 Před 4 lety

      @@aregabelayneh3877 9665o9673829

    • @ghiya2103
      @ghiya2103 Před 4 lety

      Zimaree

    • @ghiya2103
      @ghiya2103 Před 4 lety

      @@lattaiadowa7874 ew

    • @lubabamhmxld2260
      @lubabamhmxld2260 Před 3 lety

      አሜን

  • @abaditshafner9663
    @abaditshafner9663 Před 6 lety +4

    Egzabher abzto ybarkh tebarek bemnet tkebyalehu kale becha menagerh 100% tefeweshalehu geta segaw ybzalh tebarek

  • @ElsaTeshome-nv1fs
    @ElsaTeshome-nv1fs Před 3 měsíci

    ተባረክ🙌🙌🙌 ዘመንህ ይባረክ🙌🙌🙌 ፀጋዉ ይብዛልክ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏በየሱስም በደሙ ተሸፈን🙏🙏🙏🙏

  • @saharabaty3925
    @saharabaty3925 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ታባርክ ታባረክ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒

  • @gemilaeshatu5504
    @gemilaeshatu5504 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን ኢየሱስ ተባረክ

  • @sadyali3436
    @sadyali3436 Před 4 lety +3

    እኔ ጡቴን ይመኛል ይሄንን ፀሎት በተከታታይ እየሰማው እፀልያለሁኝ እደምፈወስ በጣም እርግጠኛ ነኝ ልቤ እዲሰበር ፀልዩልኝ ከልቤ መፀለይ እድል እግዚአብሔር አዋቂ ነው ሁሉን ማድረግ ይችላል አምናለሁ

  • @burtukane.sulito.sugebo

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን. ዛምንክ. ይባረክ. ዛግ.. ይጫምር. ታበረክ ታባረክ 🙏🙏🙏🙏😘

  • @liyunawisalame7561
    @liyunawisalame7561 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ክብር ለጌታ ይሁን አሜንንንንን ተበረክ

  • @mebrihtejasus9253
    @mebrihtejasus9253 Před 6 lety +3

    Amen tabrak wadem sagwen ybzelhi

  • @amanashamanash1948
    @amanashamanash1948 Před 6 lety +3

    God bless you more &more we love you

  • @Aregash-gb8lb
    @Aregash-gb8lb Před 2 měsíci

    አሜን አሜን ጸጋውን ያብዛልን ለምያምን ሁሉ ይቻላል❤

  • @geremewalemu4976
    @geremewalemu4976 Před 8 měsíci

    ኢየሱስ ዛሬም ባንተ ሺዎችን ይፈውሳል ተባረክ

  • @edumt2039
    @edumt2039 Před 4 lety +4

    Prophet Zekarias god bless you for praying for us I was so bless to find your channel. I believe your prayer will heal my sister who is sick with depression for years and I believe god will visit her through you and hope to see you one day in canada the city of toronto . God bless you more and more.

  • @sabafidel8292
    @sabafidel8292 Před 6 lety +4

    Amen Halleluyah 🔊)))))))))))

  • @rastaabame5511
    @rastaabame5511 Před 5 lety

    Geta ba zamni Hulu yibarkwa baunti tafushelu getani yemihamini Hulu fausi yiuni dasibilongali tabrkilng 🙌🙌🙌🙌🙌💖💖💖🌷

  • @birtokanbanto5072
    @birtokanbanto5072 Před 5 lety +1

    ተባረክ የእግዚአብሔር ሰዉ ማህፀነን እያመመኝ ነበር አንተ ከፀለይክ ቦኃላ ተፈወስኩ

  • @amanashamanash1948
    @amanashamanash1948 Před 6 lety +4

    ለበረከት ሁን

  • @agcell3731
    @agcell3731 Před 3 lety +1

    ዋዉ በክርስቶስ እየሱስ ስም ተባሬኩ ዘሜናችሁ ሕወታችሁ ዘለአሌማችሁ ይባሬክ። ተባሬኩ

  • @hanaabiti6191
    @hanaabiti6191 Před 4 lety

    አሜን አሜን አየሱስ ይመስገን ትላንትና አብርሄ ሰጥልይ አንቅልፍ ተኝቼ አድርኩ በጣም lergim ግዜ አንቅልፍ አጥቼ ነበረ gata

  • @addis1395
    @addis1395 Před 4 lety +2

    Praise the Lord. I believe I have received my healing and my son's healing through this prayer in the Name of Jesus. Praise God for Sending His Son to die for my sin.

  • @hayatmohamed3042
    @hayatmohamed3042 Před 4 lety +1

    አሜንንን አሜንንንን ጌታ ዘመንክን ሁሉ ይባርከው የእግ/ር ሰው በጣም ያመኝ ነበር ሀረብ አገር ነው ያለሁት አንደኛው ጡቴ በጣም ውስጡ አብጦ ያመኝ ነበር ያንተን ፖሮግራም በተከታታይ ስከታተል በሚገርም ሁኔታ ጌታ ፈውሶኛል የጌታ ሰው ጌታ ይባረክ አንተም ተባረክ ፀጋው ይብዛልክ

  • @tshayekefela7917
    @tshayekefela7917 Před 3 lety

    አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን የእግዚአብሔር ሰው ዘካርያስ ወንድም ተባረክ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ለትዉልድ በረከት ነህ ወንድሜ ተባረክ ለእኔም ፀልይልኝ ለሃገሬ እንዲያበቃኝ የጌታንም ስራ ለመስራት እቀናለሁ በፀሎትህ አስበኝ

  • @zaytonazaytona9773
    @zaytonazaytona9773 Před rokem

    አሜንን አሜንን ታባረክ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ዘክ❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲📖📖📖

  • @Nati-yb5ff
    @Nati-yb5ff Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ከዚሁ ካለሁበት ቦታ ጌታ ኢየሱስ ያውጣኝ ያሻግሬኝ ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው።

  • @edumt2039
    @edumt2039 Před 4 lety +2

    Who believe in jesus will recieve his healing. He is our healer praise to him every aspect of him will be answered as we pray. Thank you prophet Zekarias for praying for us god bless you more and use you for his purpose.

  • @worknesheshetu5277
    @worknesheshetu5277 Před rokem

    Amen Tekabiyalew honolinya kibri leyesus yihun be kirbu imesekiralew

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Před 4 lety

    Amen amen amen keber legzbher yhuen yegzabher sewe geta Eysues yebarekhe zemenehen yebarek

  • @berhehabteweld4206
    @berhehabteweld4206 Před rokem +1

    Ye E/G fiqir, ye Kiristoa tsega ena ye Menfes qidus hibret kante gar yehun ye menfes Wendime Pastor Zekarias amen. Eyesus yadinal amen Amen Amen!!

  • @hayle8209
    @hayle8209 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ህይወት ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁን አሁንም ፀጋ ላይፀጋበእጥፊ ድርብ ይብዛ በብዙ ተባረክ አሜን

  • @gftyruba4960
    @gftyruba4960 Před rokem +1

    Haleluuuyaaa iseee iyesu yadinali ameeeeen ameeen

  • @masaratbekela9553
    @masaratbekela9553 Před 4 lety

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeeeen geta hoyi sime yibarake geta yibarike Nabey mogose yicamarelike

  • @Zainah-lb9np
    @Zainah-lb9np Před měsícem

    አሜን💐💐አሜን🙏🙏አሜን🛐🛐አሜን🌹🌹አሜን
    ተባረክ🌷አሜን እልልልልልልልልልል

  • @denekeasefa67
    @denekeasefa67 Před 2 lety

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ተባረክልን!

  • @yemisrachyegetalji7874

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙋🙋🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙋🙋🙇🙇🙋

  • @fekeefeker9379
    @fekeefeker9379 Před 2 lety

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 📖🙏🏽📖🙏🏽📖🙏🏽

  • @user-up3ey3og1s
    @user-up3ey3og1s Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @HjhgjUguvyd-lg4rw
    @HjhgjUguvyd-lg4rw Před rokem +1

    Ameentabaraki ❤❤Ameentabaraki 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bembaye4501
    @bembaye4501 Před 2 lety

    Amen Amen Amen , I wa in conflict with som people whom I know in a business matter ,and when i heard prophet Zikariyas i start to realize that there is a solution , I started to wait the answer of GODS OPNION .JESUS IS LORD .AMEN

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 7 měsíci

    አሜን ተባረክ የእግዚአብሔር ሰዉ አንድ ነገር ልበልህ👉የወር አበባዬ ሲመጣብኝ ህመሙ በጣም እያስቸገረኝ ነዉ። ወሩ ሲደርስ በጣም እሳቀቃለሁ። ማህፀኔን እየወጋኝ ለተወሰነ ሰአት በጣም ያሰቃየኛል እባክህን ፀልይልኝ

  • @ermiyaskidane8059
    @ermiyaskidane8059 Před 5 lety

    amen amen amen gata iysus yadena ena tefewshalew kechinketa kezena benzirtu iysus sime gata yebark !!!!!!

  • @MaryadAbdiinkooYesuus
    @MaryadAbdiinkooYesuus Před 5 lety

    AmeeeeeeeeeeN AmeeeeeeeeeeN AmeeeeeeeeeeN Thenk you so much for your Jesus name !!

    • @MaryadAbdiinkooYesuus
      @MaryadAbdiinkooYesuus Před 5 lety

      Haaleluuuuuuuuuuuuuyaa Gaalaatoomi Waanddime Gooftaa Yesuus jirtadh AmeeeeeeeeeeN!!

  • @zaharasahara3142
    @zaharasahara3142 Před 2 lety

    Ameeen iyesus yadinal le iyesus kirstos yemisanaw neger yelem zaki geta yibarekh tsega yibzalih❤❤❤💚💚

  • @masaratm7568
    @masaratm7568 Před 4 měsíci

    አሜንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንን
    እግዚአብሔር ይበረክ በኢየሱስ ሰም ታበረክ

  • @SalamSalam-zf4ue
    @SalamSalam-zf4ue Před rokem

    Ameen Amen geta simu yibatak dinagnalew ba woha asaliye astawekagn marara nager ka hode wata elelelelelelelele amasginulign getan elelelelelelelele geta simu ybarak dignalee

  • @mulunigussie8444
    @mulunigussie8444 Před 2 lety +1

    Amen. I believe and I received.

  • @mihirette6953
    @mihirette6953 Před 3 lety

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN Tebareki yeEg/r sew zemeniki yibareki kezii yebelete tsaga yichamerlik 🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙌🙌🙌🙌💯💯💯

  • @abeeg.k544
    @abeeg.k544 Před 5 lety

    እግዛቤሔር ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰው መቸ ነው አንተጋ ቁሜ ወርሽብ አማረገው እወዳሃለሁ በክርስቶስ ፍቅር ቅባቱ ይጨምርልህ እግዚአብሔር አንተን ያስነሳ ስሙ ይባረክ ይባረክ ይባረክ ይባረክ ሁሉ ጠቅልሎ ክብሩን ይውሰድ

  • @sebsibesamuel2665
    @sebsibesamuel2665 Před 2 lety

    አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባርክህ 💓💓💓💓💓

  • @user-gr3zv5mp4y
    @user-gr3zv5mp4y Před 4 měsíci +1

    ከኢራን በዚህ ሰዓት ወደ እስራኤል የሚወረወር ማንኛውንም ሚሳኤል ርኩስ መንፈስ በ ናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይፍረስ ። አሜን።

  • @amenranaweeamendina3758
    @amenranaweeamendina3758 Před 3 měsíci

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲🥰🥰

  • @mlshewassfa7724
    @mlshewassfa7724 Před 3 lety +2

    Amen Amen እኔ በስደት ነው የምኖረው እና ሁሌም ደጋሜ ካልተመረመርኩ ምንም ነገር አያልቅልኝምጠበጣም ተጨንቄ ነበር አሁኑን ከጭንቀቴ ስገላገል ይታወቀኛል በቅርቡ በደምብ እንደምመሰክር አምናለሁ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ አሜን

  • @Mimebiranu
    @Mimebiranu Před 3 měsíci

    አሜንን 7 ጌታ ሰም ይባረክህ የጌታ ሰው እግዘአብሐረ አምላከ ይባረክህ ፀጋ ለይ ፀጋ ይጨመረልህ ✊️✊️👊👊

  • @aynalembb5304
    @aynalembb5304 Před 2 měsíci

    Amen amen amen amen tebareki zemenik yibarek 🙌🙌🥰❤️🥰🥰🥰🥰

  • @emebetmezgebu4087
    @emebetmezgebu4087 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ነብይ ዘኪ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ።

  • @yodittesfazghi1458
    @yodittesfazghi1458 Před 5 lety +1

    Amen hallelujah I receive it God bless you more and more prophet

  • @bereketmesfin3408
    @bereketmesfin3408 Před 3 měsíci

    አሜን ድንኛለው
    ተፈፅሟል

  • @user-ok6po5eq4q
    @user-ok6po5eq4q Před 10 měsíci

    Thank you zeke Go
    d bless you forever::

  • @tewodrosemekonenn9563
    @tewodrosemekonenn9563 Před 3 lety +2

    በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን ተፈፀመ!!!

  • @maryeva2
    @maryeva2 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ 😍😍

  • @aynalemkassa5105
    @aynalemkassa5105 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen God bless you prophet

  • @AT-mr1od
    @AT-mr1od Před rokem

    ❤❤አሜንንን አሜንንን. ጌታ አየሱስ የባርክ

  • @goodgudluck5499
    @goodgudluck5499 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ይበርክልኝ ፀጋዉን የብዘል

  • @kiflemariambekele2089
    @kiflemariambekele2089 Před 10 dny

    አሁን ይሄነነ ፀሎት ሰምቼ ከመገጣጠሚያ ሕመም ተፈወስኩ

  • @bethelihemmekonnen-de6zk
    @bethelihemmekonnen-de6zk Před 7 měsíci

    I bleave in the name of Jesus amen amen😍😊