ስልኬ ፎርማት ሆኖ ጂሜል ጠየቀኝ ብለው ስልክ ሰሪ ጋረ መሄድ ቀረ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • #ስልክፎርማት
    #ፎርማት
    #የስልክፓተርን
    =-=-=-=
    Subscribe to this CZcams channel:
    / @ethiogram
    =-=-=-=
    አንድሮይድ አፕሊክሽን እና ጌም ኮምፒውተር ላይ ለመጫን
    Want to Install NOX app player on Windows 7/8.1/10 | NOX Emulator Setup
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    • የስልክ አፖችን እና ጌም ኮምፒውተራ...
    =-=-=-=
    የተሰበረ ስክሪን በ 2 ደቂቃ ለመክፈት
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    • የ ስልኬ ስክሪን ተሰበረ ብለው ስል...

Komentáře • 108

  • @AdonizAdoniz-u3u
    @AdonizAdoniz-u3u Před 4 dny

    ወንድም ድብርት ውስጥ ነኝ ስልኬ ፎርማት ሆነ አድስ ጎልግ ከፍቼ fb ልግባ ስል በጠፋው ጎልግ ስለሆነ የከፈትኩት የጎግሉን ፓስ ወርድ ጠየቀኝ አሜሉን ጎግል ልሞላ ስለም ፓስ ወርድ ጠየቀኝ ፓስ ወርዱን ደግሞ እረሳሁ እርዳኝ 🥹🥹ስልኬ ሳምሰንግ j7 ነው

  • @tube4381
    @tube4381 Před 2 lety +2

    ሰላም ወንድሜ የሰአት ምልክቷን ስነካ ወደ you toub አይወስደኚም እንዴት ላድርግ እስኪ መፍትሄ ስጠኚ ስልኬ ተቆልፎ ቀረ ኢሜሉን ተሳስቸ

  • @kalkidanethiopia1803
    @kalkidanethiopia1803 Před 4 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን በርታ ተከታትዬ ስልኬን ከፈትኩ 👍👍👍👍👍

  • @sarkkalaalam511
    @sarkkalaalam511 Před 2 měsíci

    ወንድም እኔ ሰልክ ቤት ፎርማት አረጉብኝ መመለስ አልችልም አደል ብዙ ነገር ነበሰኝ ሲትዮዬ ወሰዳ ፎርማት አረጉት ኤም 13ነው

  • @wenedemagenmekurey1810
    @wenedemagenmekurey1810 Před 3 lety +1

    ሠላም ወድሜ አተ በነገርከን ስልኬ ጂሜል ጠይቆኝ ባተ ትምርት ሔጄ የዩቱዩብ ምልክቷ ጋር ከደረስኩ በዃላ የሰሀት ምልክቷን ላገኛት አልቻልኩም ምላርግ ስልኬ J4 ነው

  • @almaz4551
    @almaz4551 Před 2 lety +1

    ይመችክ ወንድሜ አስቸግሮኝ ነበር

  • @Ademacseseryyoutube
    @Ademacseseryyoutube Před měsícem

    Samsung A14 ቢሆንስ ፎርማት አድርገን pattern&gimail ብንረሳ እንዴት እንለፈው?

  • @bettytube2
    @bettytube2 Před 3 lety +2

    ለራስህ ነው የሚታይህ እንጂ ሌላ ሰው እኮ አይታይም

  • @getahunshumye2073
    @getahunshumye2073 Před 3 lety +1

    ስልኬ ዘግቶ ነበር እና የድሮ ኢሜል ጠየቀኝ ምን ማድረግ አለብኝ ቴክኖ ስልክ ነው

  • @elimarade5236
    @elimarade5236 Před 2 lety +1

    ሰላም ላንተ ትምህርቱ ሀሪፉ ነው እስኪ samsung A21s reset aderegew neber gen account sasegeba alkefetem alegne ebakeh yehone neger kaleh

    • @ethiogram
      @ethiogram  Před 2 lety

      czcams.com/video/WwFVHBXpDpw/video.html

  • @kebromyohans6087
    @kebromyohans6087 Před 3 lety

    በጣም አሪፍ ነው የሰጠከኝ እውቀት ግን በጣም ጨለማ ውስጥ ሆንክ

  • @serajesus3983
    @serajesus3983 Před 2 lety +1

    Please selke format honabegn photo endelanew yetefaw men lederg

  • @aberhamjoba9244
    @aberhamjoba9244 Před 3 lety +1

    HUAWEl ስልክ አከፍፈት አሳኝ በናትክ እረሳውት ፖስፖሩቱን

  • @fasikamulualem1505
    @fasikamulualem1505 Před 4 lety

    selam bro silkej7(2016)sitepun esike
    wede youtube mewesideny ga sederis wede lela neger new mewsideny ena min ladirg biro ebakih titebaberenyaleh

  • @madinaahmed6117
    @madinaahmed6117 Před 4 lety +1

    በርታ ወድም

  • @henribill2620
    @henribill2620 Před 5 lety

    Awesome educational video, liked it. Some more points to comment - work on your video clarity and sound volume. By the way, does this only work on the primes, Samsung J3 and J7? Keep up the good work bro.

    • @ethiogram
      @ethiogram  Před 5 lety

      Thank you so much, I’ll do my best for the next video.
      This method works on J3 prime, J7 prime and other models too

  • @user-es9dq8mr3w
    @user-es9dq8mr3w Před rokem

    ውንድሜ እባክህ ተባበረኝ ስልኪ እስክሪኑ ሳላቅ ዘጋሁት አሁን ምንም የተም ባታ መንካት አልችልም እስኪ ተባበረኝ

  • @HayatAbeker
    @HayatAbeker Před 3 měsíci

    Tecno camon 19 endet laxfaw google accountun🙏🙏🙏

  • @TamratSelomon
    @TamratSelomon Před 7 měsíci

    ሰርቨር ኢረር እንዴ ማስተካከል ይቻላል

  • @adaneadane5769
    @adaneadane5769 Před 2 měsíci

    ሰላም ወንድሜ ፡ የተዘጋውን፡ ከፍቼው፡ ፓስወርድ፡ እና፡ ኮድ፡ ጠየቀኝ፡ ግን፡ ሁለቱንም፡ አላወኩትም ፡ እና ሁሉንም፡ በአዲስ፡ መልክ፡ ለመክፍት፡ ምን፡ ላድርግ?እርዳኝ ፡እባክህ፡፡

    • @ethiogram
      @ethiogram  Před 2 měsíci

      የ ስልክህ አይነት እና ሞዴል ምንድነው?

  • @genetaberha981
    @genetaberha981 Před 4 lety

    ይምር በጣም እናመሰግናለን ቀንጠብጠብ ብዬ ስልኬ ዘግቼው ነበር

    • @sinatube21
      @sinatube21 Před rokem

      ገኒ እንዴት ከፈተልሽ በጣም ተቸገርኩ

  • @minilikdukem2232
    @minilikdukem2232 Před rokem

    J4 ነው መጥቼ ባስከፍተው አድራሻህ የት ነው?

  • @user-fb2kb3ev3w
    @user-fb2kb3ev3w Před 4 lety

    እናመሰግናለን በጣም የምንፈልገዉነዉ

  • @AbduMustefa-gk8zf
    @AbduMustefa-gk8zf Před 4 měsíci

    ጀግና

  • @user-ho1pc9yf8m
    @user-ho1pc9yf8m Před 2 lety

    ሁሉ ሰሪቸ ስያበቃ እሜል ጠየቀኝ ኢሜልየ ደሞ አላቀዉም አድስ ኢሜል ማስገባት ደሞ ከበደኝ

  • @koprasaad1472
    @koprasaad1472 Před 4 lety

    About,switch,Access for,እዚህላይደርሸየዩቶብምልክቱን፣አላሳየኝአለ፣ምንላድርግ፣ስልኬሰምሶንግነው

  • @memietioyoutube6649
    @memietioyoutube6649 Před 2 lety +1

    ሰላም ወንድሜ አሪፍ ትምርት ነው እናመሰግናልን ትንሽ ቀራብ ብተደርገው አርፍ ነው ፁፉን

  • @rushdaabdu7071
    @rushdaabdu7071 Před 3 lety

    ለሁሉም ስልኮች ሞዴል በዚሁ መሰረት መክፈት ይቻላል?

  • @zahraendriss4582
    @zahraendriss4582 Před rokem

    ሰላም ብያለሁ እረ በፈጠረህ እዳታልፈኝ የኔ ባክ ማየዋን ሶስቴ ስጫናት ምንም አይመጣም ስልኬ ሳምሰግ ነው

  • @madinaahmed6117
    @madinaahmed6117 Před 4 lety

    በጣም እናመሰግናለን

  • @halentube6729
    @halentube6729 Před 4 lety

    በጣም እናመሰግናለን በረታ

  • @alemmidatube6451
    @alemmidatube6451 Před 3 lety

    ፎርሜት ከስደርጌ ቁጥር ጠፋብኝ መመለስ ይቻላል

  • @foziyaadem9974
    @foziyaadem9974 Před 2 lety

    ፕሊሥ ባትሪዉ ለማይወጣ ሥልክ አሣየን ብለዉ ብለዉ አልከፍት አለኝ

  • @phonelg5086
    @phonelg5086 Před 4 lety

    Ere emebi alegni wedem ye seleku model honor nw model DLI -L42

  • @eshetuwolde1263
    @eshetuwolde1263 Před 2 lety

    Samsung A12 pasword ena Gmail acount resiche nebee mela belilgn??

  • @user-tc6rz1hy4d
    @user-tc6rz1hy4d Před 9 měsíci

    አረ ወንድሜ በፈጠረህ ሙሉ ስልኬ ሳላውቅ ፎርማት ኣድርገው ፎቶየ ፌስብክየ እሞየ ሁሉ ነገሬ ጠፋብኝ የስልክሽን እሜል ኣላወቅሹ መመለስ ኣይቻልም ኣሉን ኣወቅክ ቭድዮ ስራልን በፈጣር 😢😢😢

  • @user-uy4ys3yi7x
    @user-uy4ys3yi7x Před 2 lety

    ኧረ ተጨነቄለሁ ነገሩኝ የምታቁ ስልኪ ዘግቶ እቢ አለኝ እረሳሁት ፓተረኑን

  • @yedesdesyede6600
    @yedesdesyede6600 Před 2 lety

    በጣም ሀሪፍ ነዉ

  • @zahranrzahra7951
    @zahranrzahra7951 Před 2 lety

    ፈርምቼዉ ናበር ግን ኢሜሉ ኢንብ አለኝ

  • @MameYibka-fs9nz
    @MameYibka-fs9nz Před měsícem

    Berta Sele Tecno And Infinix Frp Sera

  • @nobeldejene2739
    @nobeldejene2739 Před 4 lety +1

    ፎርማት ያደረግነውን ጎግል አካውንት እንዴት መልሰን እራሱ ጎግል አካውንት ማግኘት እንችላለን

    • @ethiogram
      @ethiogram  Před 4 lety

      ጉግል አካውንቱን ከረሳሀው ስልክህ Galaxy J3 ወይም J7 ከሆነ ቪድዮው ላይ ባለው መመሪያ መሰረት ማጥፋት እና ስልክህን መክፈት ትችላለህ የስልክህ ሞዴል ሌላ ከሆነ ደግሞ በሞዴሉ መሰረት ዩትዩብ ላይ ሌሎች ቪድዮዎች አሉልህ

  • @user-sj2nu8jf9b
    @user-sj2nu8jf9b Před 3 lety

    .በእናት button ከታች ከሌለውስ እንዴት

  • @lovearebo3184
    @lovearebo3184 Před rokem

    የኔ ዳታ የለውም ካልተከፈተ ዳታ መክፈት አልችል ምላርግ ወንድም

  • @ganetsa5289
    @ganetsa5289 Před 4 lety +1

    ሴትየይቱ እሴከምታወራበት ሂጄ L ሳልጽፍ ቀረሁ መሰል አልወጣም አለኝ እሷ ግን ታወራለች ምን ላድርግ ከመለስክልኝ ቤተሠብ ልሁን

  • @FarukMeki
    @FarukMeki Před měsícem

    የመሀል በተን ከሌለውስ

  • @abubekerjewar41
    @abubekerjewar41 Před 3 lety

    እናመግናለን የቴሌግራም ቻናል ካለዪ ብጠቁመን?

  • @hananhanan5290
    @hananhanan5290 Před 4 lety

    አረ የኔ ስልክ ፎርማት ተደርጎ አካውንት ስላለው አልከፍት አለኝ ስልኩን ደግሞ የገዛሁት በሰው እጅ ነው እና ስልክ ቤት ላሰራ ውስጄው የዚህ ስልክ ፋይል አልተለቀቀም ግዴታ ካፓኒ መሄድ አለበት አሉኝ በብዙ አፕ ተሞክሮ ይስልኩ ፈርጅኑ ከፍተኛ ስለሆነ አሁን ያሉት አነስተኛ ነው አሉኝ ለዚህ መላ ካለህ

    • @ethiogram
      @ethiogram  Před 4 lety

      ምን አይነት ስልክ ነው ? ሞዴሉን ንገሪኝ ?

    • @habeshamedia7822
      @habeshamedia7822 Před 3 lety

      የኔም ተመሳሳይ ጥያቄ ነው Huawel ኦ ፒ ቴን ነው

  • @user-cz2nz6bd5j
    @user-cz2nz6bd5j Před rokem

    Samsong j2 ጅሜል ጠየቀኝ እባክህን

  • @MrTalkCartoonComedy
    @MrTalkCartoonComedy Před 5 lety

    Great, educational

  • @GalaxyFo4-ld4dc
    @GalaxyFo4-ld4dc Před rokem

    ፎርማት አርጌ እግሊዘኛ የሚያወሩ መጡብኚ ምላርገው

  • @samiraali9793
    @samiraali9793 Před 3 lety

    ያላርም ምልክቶዋ አልመጣ አለችኝ ተባበረኝ

  • @yezed4370
    @yezed4370 Před 4 lety +1

    እኔ ዘጋብኝ ፗርማት አረጌ እዳድሥ ፓሥዋርደ ጠየቀኝ

    • @ethiogram
      @ethiogram  Před 4 lety

      ቪዲዮውን እያየሽ በሱ መሰረተ መክፈት ትቺያለሽ ምንድነው ስልክሽ

  • @gzanshabgaz64
    @gzanshabgaz64 Před 4 lety

    ወድም እደት ኢሜል አካዉት መቀየር እችላለን

    • @user-ip2kp5jg5n
      @user-ip2kp5jg5n Před 11 měsíci

      ሲቲግጎግልአሚለዉግቢናቀይሪዉ

  • @gzanshabgaz64
    @gzanshabgaz64 Před 4 lety

    ሆበተን እመሀል ያለዉ የለዉ
    በጎኑ መዝጋዉን ድምፅ መክፈቻዉን ተጠቅሜ ፎርማት አርጌዉ
    አሁን ባልገዉ መሠረት ልከፍት ነበር
    እምቢ አለኝ
    ችግሩ አድነዉ የጂሜል ነዉ
    ተባበረኝ ወድሜ ከቻልክ

    • @ethiogram
      @ethiogram  Před 4 lety

      የስልክህን ሞዴል ንገረኝ

    • @gzanshabgaz64
      @gzanshabgaz64 Před 4 lety

      @@ethiogram HuAWEl
      ይህነዉ ስሙ መድሜ

    • @gzanshabgaz64
      @gzanshabgaz64 Před 4 lety

      ከታች ከቨሩ ይከፈታል ባትሪዉ ግን አይወጣም
      ድምፅ መጨመርያዉ መቀነሻዉ መዝጊያዉ በጉን
      በቀኝ በኩል ነዉ ያለዉ
      ሌላ ምንም የለዉ
      Email orphone
      ዝቅብሎ
      forgot email?
      ይመጣልኛልመጨረሻ ላይ
      ሌላ ምንም አይመጣም

    • @ethiogram
      @ethiogram  Před 4 lety

      Huawei ሞዴል ቁጥሩን አብረህ ንገረኝ ከጀርባ ባትሪውን ላይ ታገኘዋለህ

    • @gzanshabgaz64
      @gzanshabgaz64 Před 4 lety +1

      @@ethiogramMoDEL:CRO-uoo lMEl1:864730047250086
      lMEl2:864730048600081
      s/N:CAx9K18821914867
      Made in china
      Huawei Technologies Co; Ltd.shenzhen,518129,PRC
      ከባትሪዉ
      ላይ ያለሁ ይህነዉ ሁሉንም ካስፈለገ ብየነዉ።
      ስለመልካምነት ትብብርህ
      በእግዚአብሔር ስም ከልብ ከልብ ከልብ አመሠግናለሁ።

  • @ayshaalshamsi3283
    @ayshaalshamsi3283 Před 2 lety

    ወንድሜ ፎርማት አርጊው ከዛ ፌስፑኪ አልመጣ አለኝ

  • @abewada4784
    @abewada4784 Před 2 lety

    Ene kixeyekh be egzabiher pasword endet adis ekefitalew

  • @lewikedir8486
    @lewikedir8486 Před 3 lety +1

    HOW CAN WITH OUT INTERNET WIFI HACK PASSWORD

  • @habeshamedia7822
    @habeshamedia7822 Před 3 lety

    ቶክባክ ሲቲንግ አልከፈት አለኝ

  • @deeqshuuriyecawaale750
    @deeqshuuriyecawaale750 Před 4 lety +1

    የዋይፋይ ኮድ እየጠየቀኝ ነው ወንድም

    • @ethiogram
      @ethiogram  Před 4 lety

      የምትጠቀምበትን የዋይፋይህን ፖስዋርድ አስገባለት

  • @leylazeyne9366
    @leylazeyne9366 Před 4 lety +1

    አረ ባአላ ሥልኬ ምንም አልከፍት አለኝ ላብድ ነው እባካቹሁ ድረሡልኝ

    • @ethiogram
      @ethiogram  Před 4 lety

      ምን አስቸገረህ ? ምን አይነት ስልክ ነው የምትጠቀመው ?

    • @minilikdukem2232
      @minilikdukem2232 Před rokem

      የኔ j4 ነው

  • @hmyoutube4054
    @hmyoutube4054 Před 4 lety

    ኧረ በናትህ አልከፍት አለኝ ያንተን አይቼ ፎርማት አድርጊው

  • @indonesiafreefire9327
    @indonesiafreefire9327 Před 4 lety

    Nice

  • @makiabrham6760
    @makiabrham6760 Před rokem

    ቴክኖ ከሆነስ

  • @at1815
    @at1815 Před 3 lety

    የጂሜል ፓስወርድ ለጠፋብን ምን እናድርግ

    • @ethiogram
      @ethiogram  Před 3 lety

      ሙሉ ቪድዬውን ተከታተል

  • @SamSung-yp5bl
    @SamSung-yp5bl Před 4 lety

    ወይፈ ከሌላ መክፈት አይቻልም

  • @logic1168
    @logic1168 Před 3 lety

    talk back ene lay aymetam bro

  • @honahome8498
    @honahome8498 Před 4 lety

    nice

  • @hadijhahassan8257
    @hadijhahassan8257 Před 2 lety +1

    እሺሁሉንምእመልሣለሁብለሀልእኔስልኬየማታላይትአብረቸአብልኬሽኑጠፍብኝጨለማነውተባበረኝ

  • @iammusilm5886
    @iammusilm5886 Před 4 lety

    ባትሬ የማይወጣስ

  • @user-es9dq8mr3w
    @user-es9dq8mr3w Před rokem

    በረታልን ሺር ላይክ እያረጋችሁ

  • @hananiguse7004
    @hananiguse7004 Před 4 lety

    እባክህ እንቢ አለኝ ድምፁ ብቻ ነው የሚመጣው ሴቲጉ አልመጣም አለኝ እና መክፈት አልቻልኩም

    • @ethiogram
      @ethiogram  Před 4 lety

      ምን አስቸገረሽ እስቲ ንገሪኝ

  • @user-sg1ln4rj6x
    @user-sg1ln4rj6x Před 3 lety

  • @abewada4784
    @abewada4784 Před 2 lety

    Pasword tikitoki fetalew biye simoker pasword bilo imb alegn adis pasword endet likefti

  • @alfozplc7424
    @alfozplc7424 Před 5 lety

    Arif video new

  • @abewada4784
    @abewada4784 Před 2 lety

    Wondime mels

  • @hadijhahassan8257
    @hadijhahassan8257 Před 2 lety

    አረመልስልኝወድምኦኔእያደረኩምነውአብልኬሽኑንካወክየማታታላይት

  • @trhaseyowhanse2172
    @trhaseyowhanse2172 Před 4 lety

    እንቢ አለኝ ሀ

  • @rushdaabdu7071
    @rushdaabdu7071 Před 3 lety +1

    ለሁሉም ስልኮች ሞዴል በዚሁ መሰረት መክፈት ይቻላል?

    • @ethiogram
      @ethiogram  Před 3 lety

      እንደየ ስልኩ ሞዴል ይለያያል