Play Store አልሰራ ያላቹ ቀላል መንገድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • ከቪድዮ እንማር

Komentáře • 178

  • @fatumaseid9353
    @fatumaseid9353 Před 5 lety +10

    ዋው ፕላይስቶር አልሰራልኝ ብሎ ደብሮኝ ነበር ስልኬን ፎርማት አድርጌ አሁን አንተን እያየሁ አስተካከልኩኝ አመሰግናለሁ የደስታየን Like sebscraibe አድርጌሃለሁ

  • @user-il5ct3hu2x
    @user-il5ct3hu2x Před 3 lety +1

    ወይኔ ሰራልኝ በጣም በጣም አመሰግናለሁ እግዚ አብሔር ይስጥልኝ ከፈትኩት በቃ ተከፈተልኝ ደስ ሲል አመሰግናለሁ😃😍😍

  • @murdazamzam9719
    @murdazamzam9719 Před 3 lety

    ዋው ምርጥ ብዬሀለው ሰራውት ማታታግዬ
    እንቅልፍ አጥቼ ባንተ ሰራውት አሏህ ይስጥልኝ ይህም ሼር አንነው ማረግህ

  • @user-kx6ot1yd1f
    @user-kx6ot1yd1f Před 3 lety +1

    ከልብ እናመሰግናለን በእውነት ዛሬውን ገዝቼ ነበር ከፈትኩ ወንድማችን እናመሰግናለን ✍️✍️✍️100 እናመሰግናለን

  • @karimuddin3198
    @karimuddin3198 Před 3 lety

    ዋው ማሻ አላህ ዛሬ ጭንቅ አላኝ ታበራክ ለቤትህ አዲስ ነኝ አሁን ለይክ አዳራኩህ

  • @tamrathile4293
    @tamrathile4293 Před 3 lety +1

    ቀለል ያለ አሰተምሮ ነው አመሰግናለሁ እኔም ከፈትኩ እየተከታተልኩ

  • @umuatikatube4648
    @umuatikatube4648 Před 3 lety

    በጣምምምምምምም አመሰግናለሁ አንዳመት ሙሉ ጎግል አልከፍትም ብሎኛ ያው ዛሬ አንተን እየተከታተልኩ ከፈትኩኝ ደስስስስ ብሎኛል በርታ

  • @user-bw3xx3ey1d
    @user-bw3xx3ey1d Před 5 lety +3

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ለስንት ጊዜ ተዘግቶብኝ አሁን ከፈትኩኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ

    • @yifatew1
      @yifatew1  Před 5 lety +3

      ለአስተያየታቹ አመሰግናለሁ! ጥያቄ ያላቹ በዚህ 👉+19292811111 ቁጥር በዋትስአፕ; በኢሞ ወይም በቴሌግራም አናግሩኝ «ከሚናውቀው ነገር ልናካፍላቹ የማናወቀውን ከሚያውቁት ልንጠይቅላቹ ይፋት አፕ ዝግጁ ነን» SHARE በማድረግ ሌሎችም እንድጠቀሙ ተባበሩ

  • @user-ot1hm9vr4w
    @user-ot1hm9vr4w Před rokem

    ዋው በርታልኝ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lt9uq3qk6n
    @user-lt9uq3qk6n Před rokem

    አናመሰግናለንአላህይጨምርልህ

  • @fikertetesfye5984
    @fikertetesfye5984 Před 3 lety

    ዋው

  • @hossainsayed3475
    @hossainsayed3475 Před 5 lety

    በጣም በጣም ሀሪፍ ይመችክ ወድሜ ተዘግቶብኝ ነበር

  • @emanhussen589
    @emanhussen589 Před 3 lety

    አመሠግናለሁ አልከፍት ብሎ በጣም አስቸግሮኝ ነበር ሰላም ይብዛ ወንድሜ

  • @user-cp8xu7nf3l
    @user-cp8xu7nf3l Před rokem

    የእውነት እግዚአብሔር ይስጥሕ ወድሜ

  • @bezamulye1520
    @bezamulye1520 Před 4 lety

    ወንድም እርጋታህ ደስ ይላል እናም በጣም እናመሰግናለን

  • @samre-375
    @samre-375 Před 4 měsíci

    እውነት ባልከው መሰረት ተጠሸሚ ከፍቷል እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን

  • @nejoam6084
    @nejoam6084 Před 3 lety

    ወላሂ፡በጣም፡አመሰግናለው፡ሰብስክራይብ፡አድርጌለው፡ወላሂ፡ጀግናነህ፡እምቢብሎኝ፡ምንም፡አፕልኬሽን፡አልጠቀምም፡ነበር

  • @sofisofiya3370
    @sofisofiya3370 Před rokem

    አሏህ ጀዛህን ይክፈልህ የጣልኩትን ስልኬን እዳነሳው ስላደረከኝ ሽኩራን በርታ👍

  • @user-cd5jb1lz4w
    @user-cd5jb1lz4w Před 7 měsíci

    ዋው 🎉🎉

  • @alexchannal1814
    @alexchannal1814 Před 3 lety

    ዋዉ ደሥ ይላል

  • @fridosmohammed866
    @fridosmohammed866 Před 4 lety

    በጣምምምምምም ነዉ የማመሠግነዉ ፈጣሪ ይሥጠህ ደሥሥሥሥሥ ይበልህ
    ዉይ እቢብሎኝ ተናድጀ

  • @goitomabadiabadi9437
    @goitomabadiabadi9437 Před 2 lety

    ምርጥ ነው

  • @ዘማሪትሮሆቦትኮራ

    በእውነት ጌታ ፈጽሞ ይባርክ መጀመሪያ አይሰራም ነበረ አሁን ጌታ ሰራ❤❤❤❤❤

  • @sreyaarebo5560
    @sreyaarebo5560 Před 2 lety

    ወንድም በርታ

  • @nazirhussien2979
    @nazirhussien2979 Před rokem

    ጎበዝ ❤❤❤❤❤

  • @ዉቦአይናማ
    @ዉቦአይናማ Před 3 lety

    በጣም አመሠግናለሁ ሙሉውን ነው ያየሁት በቴሌ ግናም ባገኝህ ደስ ይለኛል እምታግዘኝ ነገር ነበረ

  • @amrankan7862
    @amrankan7862 Před 10 měsíci

    በጣም እናመስግናለን🎉🎉

  • @HnanHnan-xg4tp
    @HnanHnan-xg4tp Před 3 měsíci

    ጀዘከሏህ ኸይራን🎉

  • @EstifamiMesifn
    @EstifamiMesifn Před 8 měsíci

    በጣም አመሰግናልው👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @tube1632
    @tube1632 Před 4 lety +4

    በጣም እናመሰግናለንንንንንን

  • @abihaftu9434
    @abihaftu9434 Před 2 lety

    እናመስግናለን bro👏👏👏👏👏

  • @user-tc4dk6ce1v
    @user-tc4dk6ce1v Před 3 lety

    ማሻአላህ

  • @mrsfatoma1692
    @mrsfatoma1692 Před rokem

    በጣም አመሰግናለሁ ወድም ጎበዝ በርታ

  • @queentsgab2937
    @queentsgab2937 Před 4 lety

    ዋውውውዎዎዎ እውነት በጣምምምም ደስስስስስ ብሎኛል ወንዱሜ ሳምንት ሙሉ እንቢ ብሎኝ ነበር አሁን ካንተ ተሚረ ከፈትኩ እውነት ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @rahmakedirrahma8564
    @rahmakedirrahma8564 Před rokem

    አመሠግናለዉ ወንድም

  • @user-ur2vv8nv6g
    @user-ur2vv8nv6g Před rokem

    በጣም አመሰግናለሁ ከፈትኩት እንተን ተአትዬ

  • @sahaydaggapa1160
    @sahaydaggapa1160 Před 11 měsíci

    እናመሰግናለን ወድሜ 😍😍😍

  • @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ

    እናመሰግናለን ወንድም አዲስ ገቢ ነኝ ለቻናልህ

  • @zaharaali5911
    @zaharaali5911 Před 6 lety +2

    betam temecheheg eshe edimena tena yisteh. alite balikew meseret kefetikug. aliseram bulog neber very very is tnx ok

  • @abduselam4999
    @abduselam4999 Před 2 lety +1

    በጣም አመሰግ ደስ ብሎኛል

  • @mhjjgg3800
    @mhjjgg3800 Před 5 lety +2

    በጣምአመሰግናለው

  • @mulegashe7715
    @mulegashe7715 Před 3 lety

    Wow

  • @user-rf9be1vz1f
    @user-rf9be1vz1f Před 3 lety

    እናመሰግናል በጣም ሀሪፍ ነው

  • @lanchesele9797
    @lanchesele9797 Před rokem

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @user-lf6wk1qm9f
    @user-lf6wk1qm9f Před 2 lety

    አመሰግናለሁ. ደምሬአለወ. ቤተሰብ አገኘ. አዲስ ጀማሪ. ነኝ. ብዙ. የምታሳየኝ. ነገር. አለ

  • @user-xd8kc7vg6o
    @user-xd8kc7vg6o Před 3 lety

    በጣምነው የምናመሰግነው

  • @mulumebetaynew1228
    @mulumebetaynew1228 Před 2 lety

    በጣም አመሰግናለው

  • @user-np2ud2et3w
    @user-np2ud2et3w Před 2 lety

    በጣም እናመሰግናለን

  • @ጀነቲሰኢድአሰን

    የብዙሰዉ ሞከርኩ አልከፍት ለአ ያንተ ሰራልኝ ጀዛከላህ ወድሜ

  • @alexchannal1814
    @alexchannal1814 Před 3 lety

    በርታልን ወድም

  • @bezamulye1520
    @bezamulye1520 Před 4 lety

    ፓስዋርድ ስንከከፍ በቁጥር ነው or በስም ነው በቁጥር ከሆነ ስንት ድርጅት ነው

  • @user-zm2dq9fq8x
    @user-zm2dq9fq8x Před rokem

    በእውነት ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @user-bj7sc6gq6x
    @user-bj7sc6gq6x Před měsícem

    ሰላም እኔ እጠቀምበት ነበር አሁን እቢ አለኝ

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia Před 3 lety

    እናመሰግናለን

  • @muazwollo1793
    @muazwollo1793 Před 2 lety

    ተባረክ ወንዲሜ

  • @እመቤታችንታማልዳለች

    ልኡል እግዚአብሔር ያክብርልኝ በእውነት አመሰግናለሁ👏በበኩሌ

  • @zulfaamdela9021
    @zulfaamdela9021 Před 2 lety

    በጣም አመሰግናለሁ ከፈተልኝ

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před rokem

    ሽኩረን

  • @فرححمودحمدبرغشالشبيبية

    በጣም ቀላል ነው አመሰግናለሁ

  • @user-xc1vw5dh8y
    @user-xc1vw5dh8y Před 2 lety

    እናመስግንአለን በርታ

  • @yetmewerkymer6649
    @yetmewerkymer6649 Před 5 lety +2

    እናመሰግናለን ወንድሜ ቅጥል ብለን ነበረ ስልክ ዘግቶብን ተገላገልን

  • @FirdousFirdous-wl9yp
    @FirdousFirdous-wl9yp Před 8 měsíci

    እናመሰግናለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-im5er6mw5g
    @user-im5er6mw5g Před rokem

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @abtube2281
    @abtube2281 Před rokem

    Iphone lay ayseram lemndnew?

  • @SBABabba
    @SBABabba Před 6 lety +2

    wow aref bro

  • @lov8105
    @lov8105 Před 2 lety

    እናመስግናለን

  • @shetu5650
    @shetu5650 Před 3 lety

    በጣም አመሰግናለው ሰረቶለኛል

  • @user-ox5sj9lj1l
    @user-ox5sj9lj1l Před 4 lety

    ወው መሻ አላህ ወድም

  • @የጀሊልባሪያነኚፍትህለአክ

    አመሰግናለሁ እኔም አድስ ሞባይል ገዝቸ አንተ ጋር እያየሁ ነው የከፈትኩት

  • @musamaabire6582
    @musamaabire6582 Před 2 lety

    መልከምናት ለራስነው ታበረክ ወንድሜ

  • @user-ku4sx7of5k
    @user-ku4sx7of5k Před 2 lety

    ወላሂ ተባርክ ተሰቃይቼ ነበር ሰራልኝ 🌺

  • @user-ei7kw3vw5c
    @user-ei7kw3vw5c Před 2 lety

    አዲስ ስልክ ገዝቼ ነበር እጊልዘኛ ወደ አማርኛ እዴትነው ሚቀየረው

  • @medinahussen272
    @medinahussen272 Před 2 lety

    Woww thankyuo bro

  • @zeyinbaadam5090
    @zeyinbaadam5090 Před 4 lety

    ጥሩ

  • @eman.nurhussenonlyone8948

    በጣም አመሠግንሀለሁ አላህ ይስጥልኝ ወንድሜ እጥላለሁ እያልኩ ነበር ስልኬን ወረደልኝ

  • @sofiss4456
    @sofiss4456 Před 2 lety

    በጣም አማሰግነለው ወንድ

  • @Tit-ug6nh
    @Tit-ug6nh Před 4 měsíci

    ናመስግናለን

  • @SaeedSaeed-rr5if
    @SaeedSaeed-rr5if Před 3 lety +1

    አመሠግናለሁ ይሠራል

  • @user-xz4js6lb5f
    @user-xz4js6lb5f Před 4 lety

    በበጎ ፍቃደኝነት ቤተሰብ ሁኛለሁ እንደማመር

  • @user-fc6rn2vs5z
    @user-fc6rn2vs5z Před 4 lety

    ከልብብብብብአመሠግናለሁ ሁሉምይሳካልህ ሆ መሽኩራራ

  • @romanmergia7618
    @romanmergia7618 Před 3 lety

    ፖሌ እስቶሪ ኢኒስቶል አላደርግም አለኝ ዝም ብሎ ነው የሚዞረው በፊት ይወረድ ነበር እና እባክህ ንገረኝ

  • @munthakedra2927
    @munthakedra2927 Před 3 lety

    ጀዛኩም አሏህ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Před rokem

    ሰላም

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 Před rokem

    በጣም አመሰግናለሁ 💖

  • @emanmohammed5998
    @emanmohammed5998 Před 3 lety

    እረጂም እዴሜ ይስጥሕ ወድም😘

  • @muluwerkmuluwerk6353
    @muluwerkmuluwerk6353 Před 3 lety

    አይሰራልኝ ሲል ጭራሽ አፑን አጥፍቸውአለሁ ከምድነው እሚወርደው በፈጠረህ ንገረኝ

  • @weynuaweynua8765
    @weynuaweynua8765 Před rokem

    በጣ እናመሰግናለን

  • @abcabc-cj5uh
    @abcabc-cj5uh Před 5 měsíci

    ፕስወርዱን ምን እንበለው ሀዳ

  • @user-hf1br2vu1f
    @user-hf1br2vu1f Před 6 měsíci

    Thank you

  • @recardhailu830
    @recardhailu830 Před rokem

    Thank you bro

  • @dresdres5499
    @dresdres5499 Před 3 lety

    ፓስወርዱን ከየት አመጣኸው አልገባኝም እዚህ ላይ

  • @user-sr2fn9uq8o
    @user-sr2fn9uq8o Před 2 lety

    ከልብ አመሰግናለሁ ወንድም በርታታታታታታታታታ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @usjsis7022
    @usjsis7022 Před 2 lety

    ፈጣሪዪባርክህወድሜሰራልኝእፍፍደስስስሲል😍😍😍💞💞🙏

  • @user-xz4js6lb5f
    @user-xz4js6lb5f Před 4 lety

    ተመችቶኛል እቢ ብሎኝ ነበር

  • @zamzamyassin4212
    @zamzamyassin4212 Před 4 lety

    ዊ የኔ ወንድም የልብህ ይድረሥ ጨንቆኝ ነበረ

  • @AminaAbdi-my9ts
    @AminaAbdi-my9ts Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @seadatube6426
    @seadatube6426 Před 4 lety

    የአይፎን እደት አድርጌ ፕሌስቴር ልክፈተው

  • @user-jd9gv7zw4l
    @user-jd9gv7zw4l Před 4 lety

    ዛሬ አየሁት እኔም 1ሺ ሰብ ቻናል ተወሰዴብኝ በዚህ ምክንያት እናመሰግናለን

  • @tamartamar173
    @tamartamar173 Před 3 lety

    ተባርክ 👌

  • @almazhatta9387
    @almazhatta9387 Před 2 lety

    እናመሠግን አለን