ምህረት ኢተፋ ኮንሰርት በፕረዘንስ ሙሉው ......Presence TV | 28-Jan-2019
Vložit
- čas přidán 27. 01. 2019
- አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በይቲዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ፕረዘንስ ቲቪ ቻናል ወርልድዋይድን ሰብስክረይብ/SUBSCRIBE PRESENCE TV CHANNEL WORLDWIDE/ ያድርጉ፡፡ goo.gl/QgrPN4 እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. Many Blessings!
ምህርትዬ የኔ ማር ያአባቴ ልጅ በጌታ በኢየሱስ ስም ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ መዝሙሮችሽ ወደጌታ የሚያደሩሱ የአምልኮ መዝሙሮች ዋዉ ጌታ ያብዛልሽ ጌታን ሳላውቅ ነበር መዝሙሮችሽን የምሰማው ስብከት ነበር ለኔ ታባረኪልኝ እህቴ
አሜን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ጸንቶ የሚኖር ቸርነቱ ብዙ ምሕረቱ ብዙ ፍቅሩ ብዙ እግዚአብሔር መልካም ነው
ምርዬ የኔ ቆንጆ ብሩክ ሴት ወደ ጌታ ስንመጣ በአንቺ መዝሙሮች እየሰማን ነው የመጣነው ዘመንሽ ይባረክ
Tikdem Legessa Amen God bless her 🙏🏻
God bless u♥
Bless you
vol.4 leyet yale nw..የሚለው መዝሙር በ1998 ዓ.ም ነበር ጌታን የተቀበልኩበት ሰሞን ነበር የጌታ ቃል ምግቤ መዝሙርሽ ደግሞ ማወራረጃ ውሃዬ ነበር by the way መዝሙሮችሽ እኮ የእኔ እንጂ ያንቺ አይመስለኝም because መዝሙሮችን often ከመስማቴ የተነሳ..ረጅም እድሜ ኑሪልኝ
ኡፉፉፉፉፉ እያማረ እየጨመረ የሄድ ድምጽ ኦርጅናል ክብር ለጽጋው ባለቤት ይሁንለት
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
የኔምርጥ ውድውድድድድድድድ እፉ ማሬ ነሽ አንቺ ውድዬ የኔታሽን ክብር ለማንም የማታስነኪ የየሱስ ጀግና ነሽ አልኩሽ ዘማሪ ምእረት ይተፋ
ለጌታ ቅኔ ለመቀኘት ቃል ባጣም እንደዚህ ባለ ውብ ዝማሬ እንድንባረክ እ/ሔር እንደ አንች ያለችን እህት ስለሰጠን የክብር ሁሉ ክብር ለሱ ይሁን!!
እንወድሻለን ምሩዬ ዘመንሽ አሁንም በጌታ ይለምልም የጌታ ባሪያ መዝሙሮችሽ ብዙዎችን ወደጌታ ስቧል
እውነት መዝሙርሽ ዛሬም ሀይል አለው ተባረኪ ምህረቱካ big respect !
ጌታ የምናመሰግንህ ስሜታዊ ሆነን ሳይሆን ምክንያታዊ ሆነን ነው።አሜን
ተባረኪ በዝማሪሽ ተባሪኪያለሁ ጌታን ቅርብ እድለው በቢቶ እድኑር የረዳኝ ዝምሪ ነው ዝምሪያሽ
ሜርሲዬ በጣም ነው ምወድሽ በመዝሙሮችሽ በጣም እጅግ ተባርኬአለሁ እግዚአብሔር ካለ አንድ ቀን እንደማይሽ ተስፋ አረጋለሁ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤
*አሜንንንንን እልልልልልልል እሰይይይይ አመልካለሁ ይህንን ተለቅ ጌታ......💤💤💤💤🔊🔊🔊🔊🔊ተባረክ የኔ ቆንጆ* 💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏
Thank you for this wonderful list of praise songs! thanks Lord for saving us God is awesome we love you mihiret God bless 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🌏🌏🌏
መልካሞነህ፡ሀሌሉያያያያያየኔጌታ ተባሸኪልኝ የኔህት
ጌታ
አድነገር
አውቃለሁ
እሡም
መልካምነትህን
አሜን አሜን አሜን ይሁንልህ የኔጌታ ይገባሀል ተባረክልኝ ።
እልልልልልልልልልልልል ተባረክ ውድድድድ።የተባረክሽ ፀጋውያብዛልሽ።
አሜን አሜን አሜን ብሩኩ ነሽ ምሪ
በጣም ናፍቃን ነበር ጌታ ይባርካችሁ
💖💖💖💖💖💖 አሜንንንንን!!!! ዘመንሽ ይባረክ👏👏👏👏👏
Amen Amen Amen halelueya geta eysues yebarekish
Amen amen amen geta yibariki tebareki ☝️💞💗💖💕
Mere geta abzto yebarkesh
Amen Amen Amen
Amen amen amen
Amen amen amen
Geta yibarksh Teberk bebizu
አሜን አሜን አሜን እስይ ጌታ ይክበር የእግዚአብሔር ሴት ምርዬ ጌታ ዘመንች ይባርከው ተባረኪ በብዙ ፀጋ
አሜንን አሜንን እግዚአብሄር ይባርክሽ!!
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN geta yebarekachew AMEN AMEN
አሜን አሜን እግዚአብሄር መልካም አባት አምላክ ነው ምህረትየ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ
Amen amen amen amen......... hallelujah geta zemeni hiyotishen be mulu yebareki meryeee
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ አሜን አሜን
ክብር ሁሉ ለእግዛብሔር ይሁን ዘመንሽ ይባረክ ምህረትዬ ❤
Amen 🙏🏽 tebarkilgn amen amen 🙏🏽 oh hallelujah
aderaregih ijig liyu new,,,simih yibarek EYESUS CHIRITOS@ BE BLESSED MIHRET
ዋውውውውውውውውው አሜሜሜሜ አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ይበራካችሁ ተባራኩ ፀጋ ይብዘለችሁ ተባራኩ በብዙ አሜሜሜሜሜንን
Amen Amen Amen Tebareki bebezu 🙌🙌🙌👏👏👏🙋🙋🙋❤❤❤🙏🙏🙏
እልለለእልልልልእልልልልእልልልል ተባረኪ ተባረኪ እልልልልልእይሱስ ለዘለአለም ጌታ ነው
አሜንን አሜን አሜን እሱ መልካምንትህነው ሀሌ ሉያ እልልልልልእልልልእልልልልልእልልልልል
አሜን አሜን እግዚአብሄር አይለወጥም ለዘላለም ህያው ነው ምርዬ ተባረኪ
What a Worship...... Praise the Lord!! It Just Lift You Up. May You be blessed more and more my dear Sister.
Amen amen amen🙏🙏🙋🙋
Amen amen amen esayeee
አሜን አሜን አሜን 🙌👏👍ይሕን ልዓት ክብሩ ላይ እየሱስ አሜን አሜን አሜን ጌታ ጸጋውን ይብዝልሽ
Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn hallelujah hallelujah thank you Jesus🙌🙌🙏🙋♀️🙋♀️🙋♀️❤💗💗💖💖
አሜን አሜን ጌታ ይባርክሽ እግዚአብሔር አይለዋጥም
Amen yes geta hul gize Melkam nw tebareki
አሜን አሜን አሜን የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ይባረክልኝ
Ameeeeenn Yegeta Lije Tebarekish Tsegawun yibzalish kibirrrrrr huluuu le eyesuus yihunnnnnn
Amen Amen Amen Hallelujah Geta Eyesus hoy ameseginalew kiber niges! Mihiret mezmurochish hulu yanitsalu yeredash Geta kef yibel atitifi tebareku gubaew yibarek 🙏🙏🙏🙏 siwedachu 😍😍
Ameenn Ameenn Ameenn Ameenn kibirri La Geta yehun Ameenn Geta yebarkish mereye Tabarkilngi babezu 💗💗💗💗
የኔ እህት ተባረክ!! እባክሽ አትጥፍብን!!
ጌታ ይባርክሽ ተባረኪልን የኔ እናት
Amen Amen geta zemeneshen yebarekew
አሜን አሜን አሜን ተባረኪ
Amen amen tebareki
Amen ..........
ኦ ጌታ ሆይ ስራህ ድንቅ ነው❤❤❤🙋♂️
Amennn zemensh ybarek ylemlm Mihretye🙏🙏🙏❤
Ammmmeeeen Ammmmeeeeen
😭😭😭😭😭😭😭
Huuuuffffff
beciqe tacenqoo
🙇🙇🙇🙇🙇🙇
hioteen adeneee😭😭😭
Amazing gospel songs! Love you Mhiretiye! May God Bless you more than you can contain!!!
Ameeeeeeeeen aba melkaminetihin new mawukewu &tebarekilign yetebarecsh ye-egz/her set
በየሱስም ዘመንሽ ይባረክ አለባበስሽ እራሱ ደስ ሲል የኔ እንቁ ውድድድድድድድድድድድድፍ
Ameeeeeen Ameeeeeen
Ameeeeeen Ameeeeeen
Ameeeeeen geta yibarekish
ምህርትየ እግዚአብሔር ይባሪክሺ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Elelelelele elelelelele elelelelele eyesuse geta new geta yibarkesh
Thank you sweetheart Mihiretiye! GETTA YESUS yibarkish kenebetesebish!!! GETTA YESUS endakebershiw yaskebrish!!!
ፀጋውን እና ሰላሙን ያብዛልሽ በጣም ነው የምወድሽ
Amnnnnnnnnnn😍😍😍😍🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏🔥 tebarkiiiii yen konjoo ye abat burki
Tebarekkkkkkkkkkkk
Praise the God.
አሜንንንንንንን የኔ ቆጆ ተባረኩ እግዚአብሔር አይቀየርም
አሜን አሜን god blss you M
አሜን አሜን
ameeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeeeen babezu taberk meruye
Tebaraki
My childhood diaries!....GBU sis!
Ameeeeeen ameeeeen geta melkm new awukwlu simu keffffi keffffi yebel meruye geta tsega yabzelsh tebareki biruki hugne
Tebarke Merateya
Tebareki lije!
amennn amennn
tebareki
Ameeeeen ameeeeen zemarit mihiret tebareki ❤❤❤🎻🎤🎺🎸🎷🎹
AMEEEEEEEEEEEEN 🙏🙏🙏🙏✊tebarek tebareku
Amen yihunilih🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Yeesss geta yebareksh merti I love you
አሜንንንን አሜንንንን አሜንን ምሩ ዘመንሽ ይባረክ በብዙ !!!!!
አሜን አሜን አሜን ስራው ድቅ ነው ጌታ ተባረኪ
Geta yibarkishi yene wud❤❤❤❤💗💗💗zemanish yebarak👐👐👐
Amen amennn
Ameeeeeeeeeen ameeeeeeeen gata zamanishini yibarikihi babizu tabaraki tabaraki mireeee uuuuuuuu ameeeeeeeeen
Teberki ye Abate Lij geta zameneshn yebark
Ameeeeen tebareki rega yalish nesh😘
Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen geta yiberakii taberakii
ተባረኪ
አሜን
Amen kbr legeta
Betam Nafkeshnal Slayeñsh des blonal we love you
tebarek mihiret ye Abate buruk
I have not any word ...የኔ ልዩዩዩዩዩዩዩ እጅግ ሲበዛ እጅግ በጣም ነው ከልቤ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ.......ነው ማረግሽ የኔ እናት I am lucky ከአንቺ ጋር ለማስታወሻ የሚሆን ፎቶ በመነሳቴ እሱን እያየው ደስ ይለኛል፡፡ መዝሙሮች ሁሉ የእኔ እንጂ ያንቺ አይመስለኝም፡፡ በቃ የኔ ፡፡አለቀ የኔ ልዪዪዪ ውድድድድድድድድድድድድድ በእጥፍ ተባረኪልኝ ምህርዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
u r so blesss
Amen A men Amen
Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen oh haleluyaa haleluyaa Ameeeeeeen oh haleluyaa Ameeeeeeen eyesusi getaanow miruyee getaa eyesusi zamanshi yibark tsaghun yabzalishi tabarkiiiiiiii
Amen amen
ምርዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ተባረኪ
Ameeeeeeeeen❤❤❤👏👏👏👏👏👏Ameeennnnn 🙏🙏🙏🙏tabaraki
ኦኦኦኦኦኦ ኡፉ ጌታ ይበሪክሽ እንዎድሻሌን ሽኳሪ
Ameeenn Ameeenn Ameeenn Ameeenn Ameeenn Ameeenn tabereki