አይሸጥም Ethiopian FULL Movie Ayshetim 2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
    Latest Ethiopian Trailers:
    • Ethiopian Movie Trailer
    Latest Full Ethiopian Movies:
    • Ethiopian Movies

Komentáře • 283

  • @user-yf6os7bo3g
    @user-yf6os7bo3g Před 3 lety +331

    ሽዋፈራው ደሳለኝ ስላለ ብቻ የገባ ማነው ? እስቲ ልየው።

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Před 3 lety +99

    የአብርሃም የይስሀቅ የያዕቆብ አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን🙏

  • @meklitmaki6953
    @meklitmaki6953 Před 3 lety +26

    እውነት ነው የአባታችን አብርሀምነ የያቆብ አምላክ ሚሳነው የለም

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d Před 3 lety +10

    መቸም የዋፍራው ያለበት ሁሉ ደስነው እሚል መጨረሻው ደስ ሲል

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 Před 3 lety +20

    አርፊ ፊልም ነው ባታላይ ሽፈራው ታማቻሀኝ
    ❤❤❤😁😁😁😁

  • @teshaleale2049
    @teshaleale2049 Před 3 lety +23

    ለመላው የእሥልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳንን ለረመዳን አደረሣችሁ አደረሠን 🙏🙏🙏

  • @user-pj7cl6gw4w
    @user-pj7cl6gw4w Před 3 lety +30

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ ሮመዳን ወር በሰላም አደረሠን አላህ ፁመው ከሚጠቀሙት ያርገን

  • @maleda.
    @maleda. Před 3 lety +25

    አምላካችን እግዚአብሔር ህዝባችንን የሚረጋጋበትን ምህረቱን ይስጠን ህዝባችን የሚያርፍበትን ሰላም ያብዛልን፡፡

    • @user-tt8ee4oj9p
      @user-tt8ee4oj9p Před 3 lety

      አሜን መመኪያችን እግዚያሔር ክፍተቶችን ሁሉ ይሞላል ከዝያም ለሚስደዱ ወገኖቻችን መመኪያ ሀገር ሁና ትጠብቃለች

    • @user-vi7vt7vk1y
      @user-vi7vt7vk1y Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 Před 3 lety +18

    ሽዋፈራው በጣም ደስ የሚል አክተርስ ነው

    • @ybarkenbekalu1405
      @ybarkenbekalu1405 Před 3 lety +1

      በለው ካክካካክ ወይ አክተር ድንቄም አክተር ከፈጣሪው እስከ ሰው ስለሚሳደብ ነው ሃሃሃህ

  • @hananhanoonoumer
    @hananhanoonoumer Před 3 lety +3

    ሸዋፈራሁዬ አንተ ካለህበት በቃ ማየት ብቻ ነው። ብቻውን ፊልም ነው ሸዋዬ

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Před 3 lety +11

    ሸዋፈራዉ፣ያለበት፣አቤት፣ደስ፣ሲለኝ፣በተለይ፣ሲሳደቡ፣ሲያምርበት

  • @ABBE88911
    @ABBE88911 Před 3 lety +16

    ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በዛውም ኑ ከች በሉ የወንዶች ፀጉር መቁረጥ በስታይል አንማር

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 Před 2 lety +1

    አይ ሸዋፈራው እንደው ምንላርግ በሳቅ ገደለኝ እድሜና ጤና ይስጥ

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Před 3 lety +20

    ገና ፊልሙን አላየሁትም ግን ሸዋፈራሁ ያለበት ፊልም አሪፍ እደሚሆን ተስፋ አለኝ

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 Před 3 lety +18

    Shewaferawi.......we love you ❤ we RESPECT you👏........may God bless you.......we wish you long LIFE 🙏🙏
    ..

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před 3 lety +8

    ወይ ሸዋ ፈራው 😂😂😂😂😂 እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @user-ct3mh1fm9t
    @user-ct3mh1fm9t Před 3 lety +18

    ሸዋፈራው እኮ ትወና ሲያምርበት ስወደዉ

  • @wennywenny8533
    @wennywenny8533 Před 3 lety +5

    ክክክክክ ቅቅቅቅቅ 🥰🥰🥰የደስደስ ልጁን ነከሱት እንዴ 🥰🥰🥰ውይ ደስታ 🥰🥰🥰

  • @hunegnawzemo
    @hunegnawzemo Před 5 měsíci +1

    አጋጣሚ ይሄን ፊልም ባየሁበት ቀን የሸዋፈራው አባት አረፉ ነብስ ይማር

  • @g.g8919
    @g.g8919 Před 3 lety +4

    እናመስግናለን🙏🏽 ብዙ ታሪካችንን ሁኔታዎችን የሚያሳይ ጥሩ አስተማሪ ነው በርቱልን.....

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Před 3 lety +5

    ሸዋፈራዉ ምርጥ ትወና ድምፅህ ሲያምር ዘምርበት

  • @fayselnurye9547
    @fayselnurye9547 Před 3 lety +11

    ጨረቃና ጸሃይ አይወዳደሩም!
    የራስህን ሕይወት በፍፁም ከማንም ጋር አታወዳድር። ምክንያቱም እራስህን ከሌሎች ጋር ስታወዳድር የምታገኘው ውጤት ከዛ ሰው የተሻልክ ከሆንክ #ኩራት ሲሆን ከዛ ሰው የምታንስ ከሆነ ደግሞ #ቅናት ነው የሚሆነው። ሁለቱም መጥፎ ውጤቶች ናቸው ። ጨረቃና ጸሃይ አይወዳደሩም ሁለቱም በጊዜያቸው ደምቀው ያበራሉ ።

  • @betielzekarias3993
    @betielzekarias3993 Před 3 lety +6

    እምወደዉ አክተር 🇪🇷🇪🇷❤️🙏

  • @sagisagi9479
    @sagisagi9479 Před 3 lety +3

    ሸዋፈረው ደሳለኝ ምረጥ ስው የድራማው ድምቅት😘😘

  • @bahrainlook7878
    @bahrainlook7878 Před 3 lety +5

    በጣም ደስ የምል ፍልም ነው በሪቱ ቀጥሉባትውድድድድ

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl Před 3 lety

    ሸዋፈራው በሳቅ ገደልከኝ። ምችት ድልት ይበልህ አባቴ በጣም አመሠግናለሁ ተባረክ።🙏🌸

  • @selmanmohammed6253
    @selmanmohammed6253 Před 3 lety +2

    well come aging አራዳ አሪፍ አሪፍ ፊልሞችን እጠብቃለው ።

  • @user-zi8yz2qt6b
    @user-zi8yz2qt6b Před 3 lety +18

    እንኳ ለታላቁ ወር ረመዳን በሰላም አደረሳቹ

  • @ETechMedia1
    @ETechMedia1 Před 3 lety +5

    ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን አሳክቶ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ፣ሐገር ቤት ላላቹህት ደግሞ በቤታቹህ ሁሉ ሰላም፣ፍቅር ና ደስታ ይሁን። እስኪ አያስከፍልም በቅንነት ሁላችሁም ሰብስክራይብ አድርጉኝ። እናንተ ቻናል ካላቹህ ደግሞ ኮሜንት አስቀምጡልኝ ወዲያው እመልሳለሁ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር፣ ጠላቶቿ ደግሞ አፈር ትቢያ ይጋጡ።አሜን 💚💛💖🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rahelnigisty8215
    @rahelnigisty8215 Před 3 lety +12

    I love this guy he is the best actor best best and funny 🇺🇸🥰

  • @user-xb9zg5jf8b
    @user-xb9zg5jf8b Před 3 lety +4

    በጣም ደስ የምል ፊልም ነው 👍👍👍👌👌👌👌💚💚💚💛❤❤❤

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 3 lety +25

    ሽዋፈራሁ 💕አይቼ ማለፍ አልፈልግም ልየው

  • @hawuletheru8366
    @hawuletheru8366 Před 3 lety +3

    ኡፍ ሸዋፈራውዬ ስወዶት ❤❤❤❤❤

  • @selmanmohammed6253
    @selmanmohammed6253 Před 3 lety +5

    ዘኪ ብሮ በረታ አሪፍ ነው ወንድምዋ

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Před 3 lety +5

    የተቀደሰ ፊልም😘😘😘😘😘😘

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d Před 3 lety +4

    ሸዋፈራው ያለበት ዘና እያሉ ማየት፣
    ኪኪኪ
    ቆሎ አይጠፋም ደሞ ሽፈራው ጋ

  • @tesfaun7888
    @tesfaun7888 Před 3 lety +4

    ለአገራችን ሰላምና ፍቅር ይመልስልን ለመላው የስዕልምና ዕምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለሮመዳን ጾም አደረሳችሁ

  • @ccu3907
    @ccu3907 Před 2 lety

    በጣም ደሥ ትላላችሁ

  • @yatebeyakokebegoogle1018

    አቦቦቦ ሸዋፈራዉ እንዴት እንደምወህ እኮ ፈታ ዘና ነዉ እምታደረገኝ 😂😂😂😂😂እንዴት ነሽ ገዳዎ መቶ ጊዜ 😂😂😂😂

  • @albanvaca8471
    @albanvaca8471 Před 3 lety +3

    Saludos a Etiopía desde Ecuador / Greetings to Ethiopia and Africa from Ecuador (South america).

  • @emugodblessyoumyblessedsis9624

    We love you shwaferawye you are the best

  • @sinafikene4161
    @sinafikene4161 Před 3 lety +3

    Wow arifi naw

  • @user-xg8wz7ge2v
    @user-xg8wz7ge2v Před 3 lety +1

    እኳን ደህና መጣቺሁ እባካቺሁ እባካቺሁ እባካሁ ስለማማ እትዮጵያ ስትል ለወገኖቻቺን ፍትህ አሰጡልን አረ የፍትህ ያለህህህህህህህህህህህህህህህ ለወገን ደራሺ ወገን ነውና እባካቺሁ እባካቺሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Před 3 lety +2

    አሪፍ ፊልምነው እናመሰግናለን

  • @techlehulu
    @techlehulu Před 3 lety +9

    ከኮንፒተር ከሚመነጭ ብርሃን አይናችን እንጠብቅ 💻
    በሰከንዶዎች ስለ ቴክኖሎጂ ላጋራችሁ ?

  • @ammanmichael5590
    @ammanmichael5590 Před 3 lety +3

    Yerasworq girma beautiful n good actor

  • @alem7474
    @alem7474 Před 2 lety

    wektun yetebeke dirset neber/new. Derasiw tebarek!
    Shiwaferaw is a born actor, amazing!

  • @tesfaytesfay6834
    @tesfaytesfay6834 Před 3 lety +4

    Ethiopian 🇪🇹👋🇪🇹👋🇪🇹🙏🏿🙏🏿👍🏻🇪🇹

  • @ali.a1305
    @ali.a1305 Před 3 lety +3

    Best movie ever!!!

  • @asiasi8328
    @asiasi8328 Před 3 lety +2

    ወይ ቅኔ በቅኔ የተሞላ ድራማ ሆ ያማል ቅኔው

  • @user-fc8vw7vn5y
    @user-fc8vw7vn5y Před 3 lety +1

    ዋውውው ሀሪፍ ነው ሸዋ የፊልሙ ድምቀት ነህ

  • @teshomeevangelicalministry1181

    ኢትዮጵያ በወያኔ ባንዳዎች አትሸጥም። ለቆራጡ መሪያችን ለ ዶር አብይ ረጅም እድሜና ጤንነት ይሁን አሜን።

  • @kidigetachew3367
    @kidigetachew3367 Před rokem

    Arif film ayehu

  • @LiLi-hb9hm
    @LiLi-hb9hm Před 3 lety +4

    ሽፈራው❤
    ጎረምሶቹ ግን ሲደብሩ

  • @husanhusan8906
    @husanhusan8906 Před 3 lety

    ቴዶ። አፍሮ። የባሻየ ዘመድ።
    ወይ ባሻ። በጣም። ምርጥ። ለየት። ያለ ነወ።
    💪💪💪💚💛❤👈👈

  • @istme4224
    @istme4224 Před 3 lety +3

    Basha sezfenu

  • @tube896
    @tube896 Před 3 lety +1

    ክክክክክክክክክክክ ደስ የሚል እርግማን 😄😄😄😄😄😄

  • @solekebe7628
    @solekebe7628 Před 3 lety +1

    አሪፍ ትወና አሪፍ ፊልም

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 Před 3 lety +3

    Welcome I hope it's good I already like the music

  • @rahematrahemat223
    @rahematrahemat223 Před 3 lety +7

    Shefraaw baynor alaayem neber shefee weddddddddd ❤️

  • @tamratafework3631
    @tamratafework3631 Před 3 lety

    ቆንጆ መልእክት ያለው ምርጥ ፊልም.።

  • @alemsherwe279
    @alemsherwe279 Před 3 lety +2

    ጎበዝ ባሻየ

  • @andamlakfanta6037
    @andamlakfanta6037 Před 3 lety +3

    shewafrawen yememachawe like endsu ayenet sew meche yetikael

  • @hannabeyene7440
    @hannabeyene7440 Před 3 lety +1

    nice movie l like 👍

  • @freemedanalemmedanalem3802

    Shiwaferaeu yalebet film Mn gzem mret nw swedewu eko 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍🤣🤣🤣🤣🤣😘😘😘

  • @kingboy3834
    @kingboy3834 Před 3 lety +1

    ሴትየዋ ግን በጣም ነው አምታምረው በተላይ መከመጭ

  • @kidestyigzaw6256
    @kidestyigzaw6256 Před 3 lety +1

    እኔ የማየው ፊልም ሸዎፈራው ያለበት ከሆነነው ምክንያቱም ገና መናገሮ ሲጀምር በጣም ያስቀኛልና ያዝናናል ወይ መታደል

  • @Joymberhe
    @Joymberhe Před 3 lety +1

    I love it

  • @7coldfusion
    @7coldfusion Před 3 lety +3

    Nice comedy! Enjoyed it

  • @Bekele0909
    @Bekele0909 Před 3 lety

    I really like Artist shewaferahu

  • @comejoin7519
    @comejoin7519 Před 3 lety +1

    Wel done anyways thanks everybody's

  • @abuasma9936
    @abuasma9936 Před 3 lety +10

    ማንም ይስራበት ማንም በዚህ ሰአት የሚሰራ ፊልም እግር እግር የሚል ነዉ ሁሉም ፊልም

  • @lubelube1006
    @lubelube1006 Před 3 lety +1

    ወላሂ ሸዋ ስላለ ነው እንጂ ምኑም ደስ አይልም ለመደበሪያ ግን ይሆናል ሃሃሃ

  • @sisayassefa9251
    @sisayassefa9251 Před 3 lety +3

    በላይነሽ ደስ ትላለች

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 Před 3 lety +2

    Wow meret film new 🇪🇹💖

  • @user-tt8ee4oj9p
    @user-tt8ee4oj9p Před 3 lety +10

    እር ሸዋፈራው ይበቃሀል በ1 አመት 20 ፉልም እር ይደብራል አሁንማ ካሳሁንን በለጠህዋል 😂ማንዴላ

    • @user-bl2np8wu4g
      @user-bl2np8wu4g Před 3 lety +1

      በየቀኑ ሆነ እኮ ክክክክ

    • @user-kn3cq1sr2s
      @user-kn3cq1sr2s Před 3 lety

      😁😁😁

    • @user-dy5kf3dr4h
      @user-dy5kf3dr4h Před 3 lety +1

      Antes Mn felgeh new ezih yemtmelalesew

    • @selamlove1913
      @selamlove1913 Před 3 lety

      Kkkkkkkk

    • @user-sv1lq2qu8e
      @user-sv1lq2qu8e Před 3 lety

      በየቀኑም፡ቢሰራ ደስ ይለናል እንደውም ሁሉም የኢትዪ ፊልም፡ላይ እሱ ቢሳተፍበት እንዴት ባማረ

  • @henokamanuel1424
    @henokamanuel1424 Před 3 lety

    Hello l am from Eritrea nic job good movie 🔥🔥🇪🇹🇪🇹

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha Před 3 lety +1

    አሪፍ ነወ

  • @lilimilion5373
    @lilimilion5373 Před 3 lety

    The best movie 👍🏻

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 Před 3 lety

    Aerif new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan

  • @comejoin7519
    @comejoin7519 Před 3 lety +2

    I like it Belaynesh gn mesayn mamesgen ena mewded mexexet neberebat ok

  • @Hellakingo
    @Hellakingo Před 3 lety +1

    wow betam des yeale

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 Před 3 lety +1

    ወይ ሽዋፈራው ክክክክክ

  • @husanhusan8906
    @husanhusan8906 Před 3 lety

    ባሻ። ባሻ። 💪💪💪💚💛❤

  • @wendwesentadesse5851
    @wendwesentadesse5851 Před 3 lety +10

    ሸዋፈራው ምርጥ አክተር ነው የሚሰራው ሁሉ ይመቸኛል!!!

  • @salemamen7170
    @salemamen7170 Před 3 lety +2

    Tiru timihirt sechi newu 👌👌👌

  • @mariaeshetu6246
    @mariaeshetu6246 Před 3 lety +1

    ደስየሚል ነው 😂😂

  • @zainabzainab4950
    @zainabzainab4950 Před 3 lety +2

    desbey

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 3 lety +6

    አዲስ ነው ወይሰ እንዴት ነው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 3 lety +3

    Ere shawaferaw lijun jorowin defenkew bemesam yamiral inameseginalen

  • @EskedarTesfaye-fu8jp
    @EskedarTesfaye-fu8jp Před 3 lety +2

    ሽዋፈራው ይለያያል እሱ ብቻ ካለ ፊልሙን ሙሉ ያደርገዋል 😘😘😘

  • @user-uw9zg8no7r
    @user-uw9zg8no7r Před 3 lety

    ጋሽ ሽፈራው በጣም ነው ደስ የሚሉኝ አድናቂወት ነኝ

  • @samar119woowegezeabeharyeb2

    Shewaferahu betam yemewedeh yemakeberh des yilal

  • @Win_Tube1
    @Win_Tube1 Před 2 lety

    አይ የኢትዮጲያ ፊልም እንደማይታይላቸዉ ሲያቁ ታዋቂ ሰዉ የሚያስገቡት ነገር የምር ሸዋፈራዉ ባይኖር አላየዉም ነበር

  • @selamawittesfay6670
    @selamawittesfay6670 Před 3 lety +1

    Ewinat naw

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Před 2 lety

    በላይ ነሽ በጣም ነው ምታምሪው

  • @genetwondifraw7552
    @genetwondifraw7552 Před 3 lety +2

    Hahaha aye sheferaw sechelebet

  • @saronbedru2713
    @saronbedru2713 Před 3 lety +2

    Ena.

  • @davidpaulos4128
    @davidpaulos4128 Před 3 lety +9

    Welcome back

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 3 lety +1

    አይ ባሻ ሀሀሀሀሀሀሀሀ