Melkamu Tebeje - Besak Bechaweta (Lyrics) / መልካሙ ተበጀ - በሳቅ በጫወታ Old Ethiopian Music
Vložit
- čas přidán 18. 12. 2020
- DON'T CLICK THIS : bit.ly/2TrufC8
Enjoy Melkamu Tebeje - Besak Bechaweta (Lyrics) / መልካሙ ተበጀ - በሳቅ በጫወታ Old Ethiopian Music on DallolLyrics HD
#DallolLyricsHD #MelkamuTebeje #BesakBechaweta #OldEthiopianMusic #EthiopianMusic
ከዛሬ 56 ዓመት በፈት የዘወተር እሁድ የዘፈን ምርጫዬ ምርጫ ነበር። ዛሬም በ72 ዓመቴ ምርጫዬ ነው። መልካሙን እወደዋለሁ። ለንደን አገቼው በቤቴ አስተናግጀዋለሁ። let the good old days roll back. thanks 👍
በህይወት አለ ዘፋኙ
Ere eyemotn
😂😂😂@@fasilwolde8269
what an amazing story, thanks for sharing.
Betamm des ylal abate,, ewnet andande ene mnale beenante gze beteweledku elalew betam werk gze lay neberachu, ena thanks for sharing 🙏🏿
መልካአሙተበጄ በእውነት ዘፈንክ መቼም ዘመናአትን ተሻአጋአሪመሆኑ እወድላአለሁኝ እድሜከጤናአ ይስጥክ ከክፎነገር ይሰውርክ
የት ነው ያለው? በጣም አድናቂው ነኝ
ደሬ የማታመጣ ነገር የለም በጣም እኮራብሃለሁ የማቱ ሣላን እድሜ ያድል፣ ጸጋና ሠላም ይብዛልህ፣ የማታ እንጀራ ይስጥ ቸሩ እግዚአብሔር!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የላክልኝ ስንቱን አየን መከራ ድንቅ ጊዜን የዋጀ መልክእት ነው። አደንቃለሁ!!!❤ መልካም ቀን ይሁንልህ ወዳጄ ደሬ እወዳሃለሁ።❤❤❤
አይጠገብ ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ ነው።መልኬ ረጅም ዕድሜ ጤና እመኝልሃለሁ።
ኧረስንቱን አየን እኔን የናፈቀኝ የሀገሬሰላም 😭😭😭
በጣም ስንቱን አሳለፍን አይ ያ ደጉ ዘመን❤❤❤ጥሩ ጊዜ ያምጣልን😢😢
ምርጥ ዘፈን በምርጥ ዘፋኝ
በጣም ስንቱን አሳለፋነዉ
Kemewedew bale gar yasalefkut sekay mekera😢.ahun aberogne yelem gin melkam megnot temegulegne aberen tegenagneten endenenore
Just met him the other day and he is doing great and amazing person.
When? Where is he now? Ethiopia ?
Washington DC .
አቤት ይሄ ዘፈን ያ ደጉን ጌዜ ያስታወሰኛል
..wow I remembered those good times.🧜♂️
ይሄ ዘፈን ቢያንስ 55 ዓመት አይሆነውም? መልሱልኝ
አቤት ያንን ውብ ዘመን ታየኝ ወደዀላ ወሰደኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፈጣሪ
😭🥺I don't forget this misicc 🙏
Be sak be chawota be desta bazene lalefit ametate sentun asalefne melkamu #1 old music
The good time and God bless!
Nice oldis
Ma legend 🙏
Edeme zelzalawu sentu Asayen
Yihe zefen betachew lefersebachew ye debre zeit zemedoche yihun😢😢😢
Keep it በተለይ የድሮ ሙዚቃዎች 🙏
ውድ 2013 e.c ስለ መልካም አስተያየትዎ ከልብ አድርገን እናመሰግናለን!!
@@dallollyricshd2790 p
መልካሙ በጣም የምወደው ዘፋኝ ነው አይ ድምፅ በውጣትነቴ እኔና የመጀመሪዬ ፍቅረኛዬ ሁሌ የምንሰማው የሱን ዘፈን ብቻ ነው አሁንም አድናቂው ነኝ ግን አሁን የት ነው ያለው? የምታውቁ ካላቹ እባካችሁ ንገሩኝ
ይለያለ
ዘፋኙ በህይወት አለ?
Yeah he still alive
❤❤❤❤❤
thanks
Beta m desse yemil zefen
Maaatakistoo eilhabilo ahhlmayaw kooorsho saaapsaaatta hoooodalaaaist afaaaan koolo
❤❤❤
keep the timing right. the lyric should come before the chorus, not with it. thank you
Naaanaaabooshh
Good boy
Sarg ena sabr esat meeyasbla taaagsna maakra ahmaaakti seeekai sewoooaad semia t nawooa geermist bisama ahltranaw germia laikrta yaaakl naw
tmchegne zefenu
Mndw downloadun lemn lock tadergutalchu
Be link awrdewa
አኔ ደግሞ እሰክሞት እሰማሀለው
download kaltederege madmet des ayilm
❤😢
❤️❤️❤️🇪🇹
😘😘😘😘
😢😢😢😢😢😢😢😢
😭
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
መልካሙ የት ነው ያለው❤❤
አሜሪካን
ማን ነበር ይህን የዘፈነው?
መልካሙ ተበጀ
ማነው ግጥሙን የፃፈው?
ግጥሙ የራሱ ነው
አቤት ዜማው ግጥሙ
😢😢😢😢😢😢