Alemayehu Eshete - Chigirish Bene Alfual (Lyrics) / አለማየሁ እሸቴ - ችግርሽ በኔ አልፏል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • DON'T CLICK THIS : bit.ly/2TrufC8
    Enjoy Alemayehu Eshete - Chigirish Bene Alfual (Lyrics) / አለማየሁ እሸቴ - ችግርሽ በኔ አልፏል #EthiopianMusic on DallolLyrics HD
    #DallolLyrics_HD #Alemayehu_Eshete #Chigirish #Ethiopian_Music

Komentáře • 24

  • @zewedugemeda3738
    @zewedugemeda3738 Před rokem +8

    ሙሉቀን መለሰ በእንድ ወቅት ተጠይቆ ከዘፋኞች ማንን ታደንቃለህ ቢሉት አለማየሁ እሼቴን ነው እለማየሁ እሼቴ ኢንተርናሽናል ፕሮፌሽናልዘፋኝ ነው ያለው ትዝ ይለኛል እለማየሁ እሼቴኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ምርጥ ዘፋኞች እንዱ ነው በተለይ (ተማር ልጄ)ታማኝ በዚህእጋጣምሚ ልትመስገን ይገበሃል

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 Před 2 lety +9

    Alex! ምርጥ ኢትዮጵያዊ! ሁልጊዜም ድንቅ ስራዎችህን ሲሰማ ትውልድ ሲዘክርህ ይኖራል! እናም እኔ በጣም እወድሀለሁ! እኛን በምድር ላይ እንዳስደሰትከን በሰማይም እግዚአብሔር ነፍስህን በእፀገነት ያኑራት!!!

  • @user-gw3ly1vd3z
    @user-gw3ly1vd3z Před 2 lety +5

    ካሳሁን ስቦቃ sbs ራዲዮ ለዚህ የአለማየሁ ዘፈን ከኢህአፓ ታጋዮች ጋር የሚያያዝ ጉዳይ አለበት ሲል ይደመጣል
    ይህ ራሱ ታሪክ ነው
    ነብስ ይማር አለማየሁ እሼቴ

  • @merci1093
    @merci1093 Před 2 lety +9

    ሞትህን ለመቀበል ብቸገርም እንዳማረብህ እንደ ዘነጥክ እንደ ተከበርክ እንደ ተፈቀርክ ማለፍህን ሳስብ እጽናናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegazeaba.6400
    @tsegazeaba.6400 Před 5 měsíci +1

    I miss him a lot 😢

  • @MenberuJember
    @MenberuJember Před 14 hodinami

    Hager wedad

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 Před rokem +1

    ዋው ነው

  • @josephteshome240
    @josephteshome240 Před 3 měsíci

    Legend

  • @gudukassa6045
    @gudukassa6045 Před rokem +9

    I am here because of Zigi Zaga

  • @bethelehemalemu9612
    @bethelehemalemu9612 Před 7 měsíci

    ነፍስ ይማር

  • @danimediapro5853
    @danimediapro5853 Před 2 lety

    wow Alex Best Music

  • @tsegazeaba.6400
    @tsegazeaba.6400 Před 7 měsíci

    😢Alex ጨዋ የጨዋ ዘር

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. Před rokem

    አሌክስ ቤተሠቦቼ ዛሬም ወደ አይቀሬዉ ስለመጓዝህ ማመን ተሳናቸዉ!!!!

  • @yakomisalfiyel5705
    @yakomisalfiyel5705 Před 3 lety

    Nice 👍

  • @bilalgetahun4616
    @bilalgetahun4616 Před rokem +1

    Bekidmiya mergefu 🤔🤔🤔🤔