Muluken Melesse minew kerefede Lyrics ሙሉቀን መለሰ ምንው ከረፈደ ግጥም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • Muluken Melesse is an Ethiopian singer and drummer.

Komentáře • 151

  • @user-ke2hz7lw5w
    @user-ke2hz7lw5w Před 3 lety +255

    ሜላትዬ ከብዙ አመታት በኋላ ዛሬም እንኳን ይህንን ሙዚቃ ሥሰማው አይኔን እንባ ይሞላዋል! ታቂያለሽ አይደል ፈጽሜ ይቅር እንዳልኩሽ? በግዙፉ በደልሽ ቂም አልያዝኩብሽም፥ ይልቁንስ ዛሬ ላይ ለጊዜያዊ ስሜት ስትይ ወስልተሽ እኔን ስላጣሽኝ በእጅጉ እንደተጎዳሽ አውቃለሁ፤ ቢሆንም ግን በወቅቱ ለበደልሽ ተመጣጣኝ ነው ብዬ መወሰን የነበረብኝን ከአንቺ የመለዬትና ወደ አሜሪካ መግባትን ነበር የወሰንኩት፥ ዛሬ ፈጣሪ ከአንቺ በብዙ በምትበልጥ እናት በሆነች ሚስት ክሶኝ 3 ልጆች 2 ወንዶችና 1 ሴት ልጅ ወልጄ ባህር ማዶ መኖር ከጀመርኩኝ 16 ዓመት ሆነኝ፥ አይ ሜላት ዛሬ የት ይሆን የምትኖሪው? ብቻ በምትኖሪበት ቦታ ፈጣሪ ካንቺ ጋር እንዲሆን ምኞቴ ነው፥ እንደወትሮው ሁሉ መልካሙን እመኝልሻለሁ። ሰላም ሁኚ!!!

    • @mxo3212
      @mxo3212 Před 2 lety +10

      yekrta ereft nw, yekirta machenef nw 🥰

    • @tube2978
      @tube2978 Před rokem +27

      የምር በጣም ይገርማል ሰውን መርሳት እንደማፍቀር ቀላል አይደለም ይሄ እጣ እኔንም ደርሶኜል💔💔💔

    • @seadatube5368
      @seadatube5368 Před rokem +15

      ለካ እንደዚህም አይነት መልካም ወንዶች አላችሁ አላዬ በደሌን የምረሳበት መልካም ባል ስጠኝ 😥

    • @meheretalemu8256
      @meheretalemu8256 Před rokem +14

      ቆይ አሁን ሜላት መጥቻለሁ ብትል ምን ልታረግ ነው ?

    • @fanosmedia2550
      @fanosmedia2550 Před rokem +2

      ይገርማል

  • @miskirisayas866
    @miskirisayas866 Před 4 měsíci +17

    ታላቁ የጥበብ ሰው ነብስህን በገነት ያኑረው ትልቅ ስራዎችን ሰርተህልናል ሁሌም በልባችን ትኖራለክ 😢😢😢😢

  • @gediyonsidelil1865
    @gediyonsidelil1865 Před 4 měsíci +27

    ገብተህ ኮመንት ስታነብ ፍቅር እንዳለ አፍቃሪም እንዳለ የይቅርታ ልብ እንዳለ ትማራለህ ....ለጊዜያዊ ስሜት ብላቹ ወስልታቹ ፍቅርኞቻችሁን ላጣቹ ፀፀት ነው ቅጣቱ ግን ለቀጣይ ህይወታቹ ከመወስለት የፀዳ እምነት ያለው ህይወት ለመኖር ሞክሩ ....🙏

  • @seifebekele
    @seifebekele Před 6 dny +1

    ሁሌም በተሰማው የማይሰለች❤

  • @azebmekonnen9854
    @azebmekonnen9854 Před rokem +43

    ተፈሪ ይሄንን ስሰማ አንተን አስባለሁ ምንም ሳትበድለኝ ባፈቀርከኝ የጎዳሁህን ሳስብ ዛሬ ድረስ ከረዥም አመታት በኋላም ፀፀት በልቤ አለ ሳታጠፋ ይቅርታ ስትጠይቀኝ የኔ ልብ አለመረዳቱ ይቆጨኛል ለዘላለም ከልብህ ይቅር በለኝ ንፁህ ልብ ነበረህ ተፌ እኔም ስላልገባኝ ነበር ሁሉም ነበር በነበር ቀረ የት አግኝቼህ ይቅርታህን ልቀበል ከልብህ ጠፋህብኝ ተፈሪ መኮንን ካለህ አግኘኝ እባክህ።

    • @milli12354
      @milli12354 Před 11 měsíci

      ኣይዞሽ ውዴ

    • @AEMA349
      @AEMA349 Před 5 měsíci +4

      ሜላት አይደለሽማ? ግን f.b አይጠቀምም?

    • @Mercy1916
      @Mercy1916 Před 5 měsíci +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂​@@AEMA349

    • @ababiyadereje8801
      @ababiyadereje8801 Před 3 měsíci +1

      😂😂😂😂😂​@@AEMA349

    • @MezgebeGezahegn
      @MezgebeGezahegn Před 2 měsíci +3

      ከረፈደ መንቃት ደሥ ይላል።አጠገብ ያለን ሰው ዋጋውን አለማወቅ የእድሜ ልክ ፀፀት ነው

  • @user-gc7zu7gi8y
    @user-gc7zu7gi8y Před 3 měsíci +4

    ቅዱስ ያሬድ ቢመለከትህ የ21ኛው ክፍለ ዘመን እኔ እንደሚለህ አልጠራጠርም ። የሃገሬ ሙዚቃ ጀንበር ።

  • @DeguMuluneh
    @DeguMuluneh Před měsícem +8

    ያንቺ በደል እስከ ዛሬ ሴት እንዳልቀርብ አደረገኝ ፣ በድለሽኝ በድለሽኝ ስታበቂ ፣ በውስልትናሽ የእጅሽን አገኜሽ ፣ አባቱን የማያውቅ ልጅም ወለድሽ ፣ ልቤ ግን ....ዛሬም ይቅር ይልሻል ።

  • @AkliluKefyalew-p4h
    @AkliluKefyalew-p4h Před 28 dny +1

    ሙሌ ሁለም በልባችን ትኖራለህ❤ ይህንን ግሩም ሥራህን ዘወትር እንዳዳመጥኩኝ ነው።

  • @user-co9jf3hj6v
    @user-co9jf3hj6v Před 9 měsíci +5

    ተሰምቶ የማይጠገብ የልጅነት ጊዜአችንን መለስ አደርጎ በመነጽር የሚያሳይ በዘመናችን የነበረ ተወዳጅ ሙዚቃ በደየ ይቅርታ ያገኘሁበት ነዉና ምን ገዜም በሕይወት እስካለሁ የማልረሳው መ ጣፋጭ ዜማ ነዉ ይመቻችሁ!

  • @user-yw5vy2em3g
    @user-yw5vy2em3g Před 4 měsíci +4

    ❤❤ይህን ዘፈን አንድ ሰው ያስታውሰኛ❤❤❤❤

  • @user-co9jf3hj6v
    @user-co9jf3hj6v Před 9 měsíci +17

    ሰው ማርጀቱ የሚታወቀው በትዝታ ሲኖር ነዉ ወይ ገድ ሺ ትዝታ መጣብኝ እንዴት ልሁን ወገን መላ በሉኝ!

  • @fekerbini9319
    @fekerbini9319 Před rokem +5

    ይህን ሙዚቃ ሰሰማ እያንዳንዱን እኔነቴን እንዴት ይቅር እያልኩት ወደ አሁኑ የበራለት ህይወት እንደመጣው ይገርመኛል።ራሴን እየበደልኩ ራሴን ያነፃውበት።

    • @baynhbaynh3532
      @baynhbaynh3532 Před 7 měsíci

      😭😭😭ye sawu Lij huleme end tassta nawu 😭😭

  • @CHRISTIANSANDTHEIRWAYS
    @CHRISTIANSANDTHEIRWAYS Před 4 měsíci +2

    እኔ ባገኛት ደስ የሚለኝ ጎደኛነበረችኝ እመቤት ትባላለች ድሬ ደዋ በረች አጣሆት ይሄን ዘፈን ለጎደኛዋ ትዘፍንለት ነበር ድገት ካየሽው መታሰቢያ ተስፋየ

  • @TewabechEshete-pi3fz
    @TewabechEshete-pi3fz Před 7 měsíci +4

    Ever touching song , Thank you the legend singer MULUKEN MELESE !!!

  • @bisrat1debebe958
    @bisrat1debebe958 Před 3 měsíci +1

    አይ ፍቅር ከልቤ የምወዳት ልጅ ላያት ላናግራት ፈልጌ
    በ3 ዓመታት ውስጥ ለ 5 ቀን እንኳን አይሞላም ያገኘኋት
    የምር እሷን ለመርሳት "ፍልሰታን 16" አቡነ መልከ ፃዲቅ ገዳም ሄድኩኝ ግን አልቻልኩም ይሄ ከሆነ ከብዙ ጊዜ በኋላም አስባታለሁ ደግሞ ጓደኞቼ አምሮባታል ሲሉኝ እቀናለሁ የሌላ ሆና ይሆን እላለሁ ኡፍ ብቻ ባለችበት በሠላም በጤና ትኑር ዘመኗ ይባረክ

  • @greenhope421
    @greenhope421 Před rokem +2

    i impressed by this song so much i used to listen it more than 15 times in a single day since June 10, 2009 EC

  • @tigsetabebe1145
    @tigsetabebe1145 Před 3 měsíci +1

    የዘመኑ ምርጥ ዘፈን

  • @lemannew5787
    @lemannew5787 Před 2 lety +2

    ይህን ሙዚቃ ስሰማ ፍፁም ሰላምና ይቅር ባይነት ይሰማኛን! በተለይ ከጓደኛየ ጋር የወሰለትሽዉ ልጂ ይቅርታ እዳደርግልሽ ይሰማኛን

  • @alemuanbessa6838
    @alemuanbessa6838 Před 5 měsíci +3

    ነብስ ይማር ሙሌ

  • @zakirmuhammed2119
    @zakirmuhammed2119 Před 2 lety +5

    ሙሉቀን ፈዋሼ ሰወድህ

  • @AyalewAdane-q6j
    @AyalewAdane-q6j Před 2 měsíci

    እኔ ሁዋላ ሁላ ነው በጣም እየወደድኩት የመጣሁት...!!

  • @birukbeyene9361
    @birukbeyene9361 Před 4 měsíci +1

    ነብስህ በሰላም ትረፍ😢

  • @user-gd4sd3gi8b
    @user-gd4sd3gi8b Před 5 měsíci +7

    Rip😢😓😓

  • @KasaGerma
    @KasaGerma Před 8 dny

    ዘመን አይሽረዉ ተወዳጁ ሙሉቀን መለስ ነፍስህ በገነት ያኑሯት

  • @multazemmohamed7336
    @multazemmohamed7336 Před rokem +4

    ጀማልምንምባፈቀርኩህ ያንሁሉበደልህይቅርርብየሀሐሀለ ምክኒያቱምሥለምወዲህግንአርፍደህምብትመጣይቅርብየሀለሁግንለምንሣትወደኝወዲዲኩሸ ሣታፈርቅርኝአፈቀርኩሸአልከኝ ለምንየሁሌምጥያቄየነውባለህበትሠላምያዲርግህእኔየህውአለሁ።

  • @leularia
    @leularia Před 2 lety +12

    ሙሉቀን who's still here...

  • @nahomhomie9362
    @nahomhomie9362 Před 2 lety +3

    WOW gitim wow zema

  • @kanari476
    @kanari476 Před 9 měsíci +18

    Who’s listening to the best songs in 2023 end of the year 😢

  • @user-zq1zn7cb7w
    @user-zq1zn7cb7w Před 2 měsíci

    Hulem bedemt yematsleche musica nw mule mechem klebachen atfam nbese beselam trf 😢😢😢

  • @tadessehm409
    @tadessehm409 Před měsícem

    ግጥሙ የአለምፀሐይ ወዳጆ ነው

  • @HinseneBoru
    @HinseneBoru Před 3 měsíci +1

    Xebqek neber gn ante arefedk 😢😢

  • @yosephabebe7055
    @yosephabebe7055 Před 2 lety +3

    mule tileyaleh

  • @mehrekashemliszenebe7756
    @mehrekashemliszenebe7756 Před 2 měsíci

    Zemen Yemayshrewo!!!!

  • @tigistbelaye5092
    @tigistbelaye5092 Před 9 měsíci +1

    harar echeu mekonene camp lots of memories♥♥♥♥

  • @Ethiohomes785
    @Ethiohomes785 Před 3 měsíci +1

    ሳምሪ በቃ ሁሉም ነገር ከአቅሜ በላይ ነው
    ፈጣሪ ላንቺ መልካሙን ሁሉ ያደርግለሽ ዘንድ ተመኘሁ 😂

  • @eshetudemissie6954
    @eshetudemissie6954 Před 6 měsíci

    የምንግዜም የኔ ምርጡ ዘፋኝ

  • @HappyDubala-nd3qk
    @HappyDubala-nd3qk Před měsícem

    abelya ፋቅሬዋ😢😢😢😢

  • @abelgetachew1357
    @abelgetachew1357 Před 9 měsíci

    Kdste ketma ena bedlane arsaweme selame ugelge becha selemegebashe

  • @milkibi2973
    @milkibi2973 Před 6 měsíci +1

    This song🖤

  • @henzitube7129
    @henzitube7129 Před 4 měsíci

    Nefs yemar😢😢

  • @KassahunReda
    @KassahunReda Před 5 měsíci +4

    #የምር ለምን ከፈትኩት ይህን ቻናል። ይቅር ባዮች የምር እወዳችሀለሁ!! እኔም የዚህ እጣ ደርሶኝ የሚገርመው ማፍቀር አለመቻሌ ነው። ግን ዛሬም ቢሆን ከልቤ ይቅር እልሻለሁ። ባለሽበት ሁሉ ሰላምሽ ይብዛልሽ።

  • @user-xs6ig1hg4v
    @user-xs6ig1hg4v Před 2 měsíci

    አይይይይይይይይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @KiyaMekonen-ns2gk
    @KiyaMekonen-ns2gk Před 2 měsíci +2

    የኔ በዚ seat melkes min yemilut yihon edime le ante ene afkari alkasha ena besotegna set honkulk ante agebteh hiyotekin menor kejmerk yihewu 5amet askoterk ene gin alehu sebara liben yize enkun lageba sew mamen kebdogn 5amet bemalkes norku ykr beykalehu tawukalek gin yen lib menewu aldin ale 🥹😭😭😭😭💔

    • @getahuntefera3056
      @getahuntefera3056 Před 2 měsíci +2

      Yena konjo yalfew alfual hulachenm yehona giza lay endazi aynat negar asalfenal hulum sew belbu yaltmlse teyakena yetsbre leb yezo yezoral gn demo yehe hiwot new aydegemem yalfewun erstesh zaren menor albsh

    • @KiyaMekonen-ns2gk
      @KiyaMekonen-ns2gk Před 2 měsíci

      @@getahuntefera3056 ahun ahun ley erasen alwedewum enen yegodagn and sew new gin ene minalibat 10wendochin awuriche kehone gize buhala tewachiwalehu ye bezu sew lib godechalehu beka emeney yelgnem 😭😭😭😭😭💔💔

    • @dawittilahun9968
      @dawittilahun9968 Před měsícem

      @@KiyaMekonen-ns2gk negroche berschwe gize weibe yhonalu

    • @KiyaMekonen-ns2gk
      @KiyaMekonen-ns2gk Před měsícem

      @@dawittilahun9968 i have hope 🥹

  • @mohammedhussen8780
    @mohammedhussen8780 Před 4 měsíci +1

    ሰ አልበደልሺኝም እኔ ግን በድዬሻለሁ እንደየሁልጊዜውም ደሞ ትረጂኛለሽ🙏🙏

  • @AbolaLala
    @AbolaLala Před 6 měsíci +1

    ከደስት mekedes helina helena tegeset ፍቅር ለናነት ጋበዝኩሽ

  • @WendafrashMamo
    @WendafrashMamo Před 3 měsíci

    መቅደስአበበአረዶ

  • @fekededemeke4577
    @fekededemeke4577 Před rokem

    10q somach bro

  • @milanabood5582
    @milanabood5582 Před 9 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @alazarelias7713
    @alazarelias7713 Před 2 lety

    wow muluken hulem nw mewedek
    ewnetena semet be zefen

  • @TEGAYE-c4w
    @TEGAYE-c4w Před 2 měsíci

    Coming 2016😢

  • @user-xp3zz8mc2i
    @user-xp3zz8mc2i Před rokem

    ሙሉቀንመለሠ

  • @user-rk2tq9dm3s
    @user-rk2tq9dm3s Před 4 měsíci

    Rip ❤

  • @yalemmekonnen1374
    @yalemmekonnen1374 Před měsícem

    💗💗💗💗💗💗

  • @AkliluWorkie
    @AkliluWorkie Před 5 měsíci +1

    RIP

  • @BiniamMohammed-n5u
    @BiniamMohammed-n5u Před 16 dny

    Do you know that you are paying the price for the life live today in sarashi state make my life borin 😢

  • @TinsaeGetnet
    @TinsaeGetnet Před 4 měsíci +1

    🥺

  • @amanueltemesgen9409
    @amanueltemesgen9409 Před 3 měsíci +1

    ታይም ለስ ክላሲክ

  • @amireem3806
    @amireem3806 Před měsícem

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @eminetemahos1615
    @eminetemahos1615 Před 6 měsíci +1

    እኔም ለእንዳለ ጋበዝኩት አውቆ ለበደለኝ

    • @ababiyadereje8801
      @ababiyadereje8801 Před 3 měsíci

      አይዞሽ ከመበደል በሰው መበደል ይሻላል

  • @motocarzforall
    @motocarzforall Před 9 měsíci +1

    ይሄን ሙዚቃ እየሰማሁት ነው ገመዱም አለ ወንበሩም ለመጨረሻዎቹ የምድር ላይ ደቂቃዬ እየሰማሁ ነው ሞክሬያለሁ ግን አልቻልኩም በቃ ከዚ በላይ መሰቃየት አልፈልግም

    • @SophiyaLala-ex6ec
      @SophiyaLala-ex6ec Před 6 měsíci +4

      😢 eskahun be hiwot endaleh asbalehu hulum yalfal ayzoh wondme/ehte

    • @AEMA349
      @AEMA349 Před 5 měsíci

      nononono plssss

    • @belleabate5218
      @belleabate5218 Před 5 měsíci

      😢😢😢

    • @user-wo9fr3zf5q
      @user-wo9fr3zf5q Před 4 měsíci

      ረ ሠው ጨካኝ ነው ነገ ሌላ ቀን እርግጠኛ ነኝ ነገ የተሻለ ነው ተስፋችን አላህ ነው

  • @zafuzembel7087
    @zafuzembel7087 Před 3 měsíci

    የዚ ዘፈን ግጥምና ዜማ ደራሲ ማነው? የሚያውቅ ካለ ቶሎ ቢመልስልኝ ደስ ይለኛል። ከወዲሁ thank you ብያለሁ

    • @ET3453
      @ET3453 Před 2 měsíci

      የግጥሙ ደራሲ - ሶስና ታደሰ
      ዜማ - አበበ መለሰ

  • @TesfayeAbaynehbonke-xb1cf
    @TesfayeAbaynehbonke-xb1cf Před 5 měsíci +5

    ማም ከሄደ ሲሳይ ይመጣል ደግሞ ለወንድነው

  • @LOVE-qb3fy
    @LOVE-qb3fy Před 2 lety +5

    እህቲ ወላሂ አማራ አረጉደ ቢጫ ቀይ ይወዳል የኢትዮጵያ ባድራነበር እሺ እና እኛ አማሩች ኩኩብ ያለዉን ብዙም አንወደዉም

  • @daoudalimed4178
    @daoudalimed4178 Před 3 lety +4

    አቦ ይመቻቾሁ ትዝታየን አመጣልኝ

  • @YASINYOUSUF
    @YASINYOUSUF Před rokem +1

    yihe matfo kan saymata bafit. la amatatat ba desta lijinaten wub bahone ya gatar hiwot adagubat. yihawum kabizu west of ethiopia mahabarasab enam machem yamarasaw nabar. enem kaza ruk gatar gobez tamari nabarkuna University gabahu rukun madar zafun,dur arawitun,ensisatun, ena limilamew eyanafakagn. ka 1 amat bihuala kifu kan mata tinishun,tilukugn,nafsa tur ,shimagile ena hullun ya saw yemibala ba hollywood enkuan yalayahut. bizu yemakachaw saykabaru bachir karu.safarem eyanafakagn kara. ena endat yikir libal?????????? i know sorry cannot change the story. how can i forgive when the world offering to me cruelity

  • @DENEKEMAMO
    @DENEKEMAMO Před měsícem +2

    ኤርትራ አንችስ ምን ተጠቀምሽ?

  • @SeidSeid-wx7xt
    @SeidSeid-wx7xt Před 4 měsíci

    ታቂያለሽ አንቺ በሰራሺው ስተት ዛሬ ለምኖረው ሂወት ዋጋ እያስከፍለኝ ነው 😢😢😢😢ሂወቴን አሰልቺ አረግሺው😢😢

  • @bongatube8074
    @bongatube8074 Před 8 měsíci +3

    😂ሀቡ የን የህል በስንት ማካራ ታጨምራን ቤታሰብን ዘማድ አዝማድን አሸንፈን 5 አማት አብራን አሰልፈን ማንንም በምየስቀና ፊቅር ምንም ናገር እንደማየማልጣኝ እየዎቅሽ በስደት ካሌለ ዜጋ ዎሰለትሽብኝ ይብለኝ ለንች እኔማ አገግሜለው ልጀችንንም አቀበርሬ አሰድገዋለው ደና ሁኝ በደልሽን በልኩ ይክፈልሽ እኔማ የአይኔን እንበ ጨርሼ አሁን አንጀቴ ናው የምየናበው ካሉዲ በዎጣበት ማህፃንሽ የሰው ሰው የሌለ ሀገር ዜጋ አስጨፈርሽበት የምየራገውን ካራገ ቦሃለ ይቅርታ በኔ ሰበብ ካትደርሽ ስለታለየሽ ስልሽ ይቅርታ አደራግሽለት ሁሉንም በጆሮዬ ሰማሁት ናገ ልጅሽም ይሰማዋል የኔ ሩህ ካሎጣ ልጅሽ አድጎ በጆሮሽ የሰማሽ ቀን የሰራሽውን በአይንሽ እየሰየ በጆሮሽ የሰማሽ ቀን ምን ትይ ይሁን ማማ በቀሌን ትቸለሁኝ አልበቀልሽም ግን ካበድ በደል አድርሰሽብኛል ልጅሽ የሄን ሁሉ አሰይቼው ይቅር ካለሽ ካንች ይጨማራል ዘለለሙን አልፈልጋውም እሱን ካለራገማ በስሜም ዶሮም እንድኖር የአበትናት ውርስም ይሁን ዎገኔም አለማሆኑን ናው በጭራሽ የሄን ቀል አለጥፈውም በጭራሽ በጭራሽ

    • @user-wo9fr3zf5q
      @user-wo9fr3zf5q Před 4 měsíci +1

      ወየኔ😢😢😢😢በዚህ ሙዚቃ ሁሉም አልቃሽ ነው እኔስ የደረሠብኝ ነገር የለም ሠውንም አልበደልኩ።

    • @Bilenzerish
      @Bilenzerish Před 3 měsíci

      Ayizon

  • @smusicAbela
    @smusicAbela Před 5 měsíci +5

    Rip😔😔😔

  • @emanuelyakobe2556
    @emanuelyakobe2556 Před 4 měsíci +1

    Rip

  • @sisaykahsay5236
    @sisaykahsay5236 Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @TesfayeAbaynehbonke-xb1cf
    @TesfayeAbaynehbonke-xb1cf Před 5 měsíci +1

    ማም ከሄደ ሲሳይ ይመጣል ደግሞ ለወንድነው