የእኛ ቀናት #43 ባቢ ''በግምት ብቻ ቀድማችሁ ለምን ትፈርዱብኛላችሁ?'' አለን፡፡

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 03. 2023
  • ላካ ለዚህ ነው የታመምኩት፡፡

Komentáře • 252

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 Před rokem +192

    እናቴን አሞብኛል ይማርልሽ በሉኝ እናት ክፉ አይንካት

    • @tadlaal9123
      @tadlaal9123 Před rokem +3

      አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ይማርልሽ

    • @alaabdr1428
      @alaabdr1428 Před rokem +1

      እግዚያብሄር ይማረለሺ

    • @almazkebede7609
      @almazkebede7609 Před rokem +1

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማርልሽ

    • @maryanm3151
      @maryanm3151 Před rokem

      ጨርሶ ይማርልሽ

    • @user-cn2jj9cj8g
      @user-cn2jj9cj8g Před rokem

      እግዚአብሔር ይማርልሽ

  • @zainabaetop6398
    @zainabaetop6398 Před rokem +39

    እስቲ መክሊት ምግብ ሰርታ ታሳየን የሚል በላይክ ያሳዩን፣👍😂

  • @abebawflower5769
    @abebawflower5769 Před rokem +100

    ሁሌም ጥያቄ እሚሆንብኝ መክሊት ለምንድነው ማትሰራው ለሷም ቢሆን ሙያ መልመዱ ጥሩ ነው እሚገጥመን ነገር አይታወቅም

    • @abenetagune997
      @abenetagune997 Před rokem +7

      አቃቃ ጨዋታ የሚመሰል ኖሮ ነው እየኖሩ የሉት😒 ቲጂ ወዳ አይደለም የሄደችው ሚሲክን አሁን ተርዳሆት😪

    • @seadatube5368
      @seadatube5368 Před rokem +1

      ​@@abenetagune997 😥💕

    • @meronwubshet5793
      @meronwubshet5793 Před rokem

      Yeah meklit tesra enji endnselchi atadrgun

    • @destapark609
      @destapark609 Před rokem +1

      ትስራ መክሊት

    • @niamasuleyman47
      @niamasuleyman47 Před rokem +4

      በትክክል ለሴት ልጅ ሙያ ግድ ነው

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012

    ልጆች ናቸው ገኒ የልጆች ቤት ነው ተመስገን በይ ውሀ ስጡኝ ስትይ የማያመጣ ልጅ አለ ጨዋታ ነው ለነሱ እረ ጎበዝ ናቸው አለመቃጠላቸው

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp Před rokem +5

    እኔ በባቢ አልፈረድኩም ከድሜው አንፃር ጎበዝ ነው ግን ቤት ውስጥ እማያስፈልጉ ነገሮችን ለተቸገረ መስጠት ወይም ስቶር ካላቹ ለብቻው ማስቀመጥ መኝታ ነክፍልም ሆነ ሳሌን ኪችን ፅድት ሲል መረማመጃ ሲኖር ደስ ይላል አላቅም ሰው እንደልምዱ ቢሆንም ለእይታም ጥሩ ነው ገኒየ አንች ቢዚ ነሽ አቃለሁ ምርጥ እናት አላህ ይጠብቃቹ አንድ ቀን ይዛቹ ፏ አድርጉት

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m Před rokem +2

    ጎበዝ ባቢ የልጀ አብሳያ እባክቹሁ ንፅህና አትበሉ እኛ አፈር እየበላን አደል ያደግን

  • @desalegne10
    @desalegne10 Před rokem +24

    ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ💯

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Před rokem +7

    ብቻ ባቢ ምርጥ ልጅ እኔ በሱእድሜ ውሐእንኳን አልቀዳምነበር ከብት ከመጠበቅ ውጭ

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Před rokem +13

    ወይ አቢ አረ በሳቅ የምወዳችሁ🤣🤣🤣🤣👌

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před rokem +1

    ውይይይ ባቢዬ ጎበዝ እሰይይ እደዚህም መስራት ጎበዝ ነው እድግግግ በልል እሺ ክክክ ገንዬ ምርጥ እናት

  • @asterhagos4325
    @asterhagos4325 Před rokem +4

    ሰላም ለዚህ ቤት ፍቅርና መተሳሰብ ለሞላበት ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛ ገንዬ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሁን ደግሞ መክሊት ምግብ ትስራ እንጠብቃለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @eminetfentaw5361
    @eminetfentaw5361 Před rokem +2

    ገኒዬ እኔ በጣም የምወዳቹ ግን እቃ መግዛት ትርጉም የለውም ያለውን በንፅህና መያዝ ነው ጥሩ ።

  • @temesgenhailemariyam2473

    ዳዊትዬ የኔ መምህር በብዙ ታስተምረኛለህ በርታልኝ የት እንደምትደርስ መገመት ይከብደኛል ብቻ ፈጣሪ ካሰበልህ ቦታ ያድርስህ

  • @almazkebede7609
    @almazkebede7609 Před rokem +4

    ገንዬ የእኔ እናት እንዴት እንደምወድሽ አግንቼ ብነግርሽ ደስ ይለኝ ነበር ❤

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 Před rokem +2

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ካቅሙ በላይ ነው የሰራው ሼፎቹጋ ቢሆን ቢላውንም ብሩንም ይሸለም ነበር ጽዳቱ የባቢ ችግር ሳይሆን የቦታውና የቃው አቀማመጡና ሲሊደሩም አልተመቸውም እኔ በጣም አድናቂው ነኝ

  • @teyobstawudase3432
    @teyobstawudase3432 Před rokem

    አላመማችሁም ለማንኛውም በጣም ጎበዝ በርታ ❤❤❤👏👏👏

  • @emuemu8333
    @emuemu8333 Před rokem +11

    በሳቅ ነው ያየሁት😂😂😂ኩሽናው በደብ መፀዳት አለበት

  • @mesimesi1644
    @mesimesi1644 Před rokem +9

    እኔ መክሊት ስትሰራ ነዉ ማየት ምፈልገዉ። 😍🙌

  • @aminamametub694
    @aminamametub694 Před rokem +3

    ባቢቆጆ በጣምጎበዝነህ ከንፅህናውጭ ጎበዝ ❤

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před rokem

      ማሻ አላህ ነው ሞያው መቶ በመቶ አለው ይህ ድንች ብቻ ልጄ ስለሆነ ነው እንድ በሀገራችንን ይህ አስራር ማውቁ በጣም ጎበዝ

  • @user-zm5cx7mo4o
    @user-zm5cx7mo4o Před rokem +1

    ውይይይይ 🤣🤣🤣🤣 እንባዬ እየፈሰሰ ያየሁት የኔ ቆንጆ ገኒዬ ልጅሽ ጎበዝ ነው

  • @user-zt5eq7ym5j
    @user-zt5eq7ym5j Před rokem +5

    ከእናንተ ቤት የመዳም ቤት እንዴት እንደሚያምር ንፅህናው ሰራተኞቹ መቀመጣቸው ጎበዝ ናቸው እኔ ንፅህና ቅልጥፍና ከሌለ አንድ ቀን ማደር አልወድም ፍትህ ለትንሹ ልጅ🤗ሴቷ ሁልየም ትበላ እንጂ ትሰራ አላያትም እሷ ተቀምጣ እንዴት ትንሹ ወንድሟ ይሰራል😔የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግህ አሁን ቢቃጠልሽ ቆይ ምን አለ ስራት ቢኖራችሁ ስርአት እሚባል ነገር የላችሁም ሁሉም ነገራችሁ ድብልቅልቅ ነው

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx Před rokem

      ሰራተኞቹ አይደሉም እንዴ የሚያፀዱት? ምን ማለት ነው ንፅህና ቅልጥፍና ከሌለ አንድቀን አልቀመጥም ማለት?ቤቱ ካልተፀዳ ማነው ተጠያቂ?

  • @hanadejene3667
    @hanadejene3667 Před rokem +3

    ለመሰራት ያለው ፍላጎት በጣም ደሰ ይላል ደሞም ጎበዝ ነው ግን አንቺ እንዴት እንደሚሰራ አሳያቸው አንዴ አንቺ ሰታፀጂ ሰትሰሪ በደንብ አሳያቸው እርግጠኛ ነኝ በደንብ ይችላል
    ባቢ የኔ 1 ጎበዝ ነገ ቆንጆ አድርጎ እንደሚሰራ እርግጠኛ ነኝ

  • @radiyar5587
    @radiyar5587 Před rokem +8

    ገኒ የእናት በጣም ምርጥ እናት ነሽ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ተመኘውልሽ የልጆችሽን እንጀራ ያብላሽ ባቢ ጎበዝ ነው ሁሌ አብሮ አይኖርም ልጆችሽ ሰርተው እንዲበሉ እራሳቸውን እንዲችሉ ማድረግሽ ጥሩ ነው

  • @gjgfug7060
    @gjgfug7060 Před rokem +1

    ክክክክክክ እደዛሬ ስቄ አላውቅም አይ ባቢ ጎበዝ ነህ

  • @user-yb8ej7fn9n
    @user-yb8ej7fn9n Před 10 měsíci +1

    የኔአባት ወላሂ ጎበዝነው የኔጣፌጭ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 Před rokem +3

    ገኒዬ መስራታቸው መልካም ነው በተለይ ለባቢ !እባክሽ ኤሌትሪክ ተጠንቀቂ😇🙏

  • @saeda-ne7zn
    @saeda-ne7zn Před 9 měsíci

    እዉይይይ ባቢየ የኔ ጣፋጭ በሳቅ ገደልከን😅😅😅😅

  • @user-vm6un7rs2d
    @user-vm6un7rs2d Před rokem +4

    😂😂😂😂አይ ባቢ ግን ለምነዉ መኪሊት እማሠራዉ ሆ😮😮😮😮

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 Před rokem +3

    ይቅርታ ገኒ ለምድርነው አልጋ ውስጥ ገብታችው የምትቀመጡት በጣም የምትገርም ሰው ነሽ የምታየው ነገር ምነም ካልመሰለሽ ጎበዝ ነሽ።

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 Před rokem +2

      ምን ችግር አለው ተሰባስበው ቲቪ እያዩ አይደል

    • @liliabenlia-jx7sc
      @liliabenlia-jx7sc Před rokem

      ቤታቸዉአደለምችግርአለዉ

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 Před rokem

      @@liliabenlia-jx7sc እኮ ስታካብድ ነው እንጂ ሁላችንም የምናደርገው ነገር ነው አልጋላይ አልበሉ ተሰባስበው ቲቪ አዩ እንጂ

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 Před rokem +3

    አረ ተውቱ ልጁ 😂🙄ሆ የኔሚስኪን ያቅሙነዋ የሰራው ሰርታቹ አትበሉም የሰራቹትን ከበላ አነሰው ባቢ የኔ ቆንጆ እንኳን ሰራህላቸው🙆😂😂😂😂😂

  • @tsedalaserade
    @tsedalaserade Před rokem

    btam new yasakegn yene mari

  • @hayat2582
    @hayat2582 Před rokem +1

    😂😂😂😂😂አቀላቀለው ግን ጎበዝነው

  • @user-iy3ie9dc5h
    @user-iy3ie9dc5h Před 6 měsíci

    የኔ ማሮች ውይ እስከዛሬ ቀርቶብኛል አሁን ነው እማየው❤❤❤❤😂

  • @tiruneshmelka9920
    @tiruneshmelka9920 Před rokem

    Mejemeria astido masayet alebachihu midijaw keseda amet yalifewal

  • @Wallooyyee
    @Wallooyyee Před 11 měsíci

    ክክክክክ❤የኔ ቆንጆ 👌👌

  • @samiramahammed1384
    @samiramahammed1384 Před rokem

    Yamer tsedat betam yakeral hulem

  • @user-yb8ej7fn9n
    @user-yb8ej7fn9n Před 10 měsíci

    ወላሂ ጎበዝነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mira-yusi
    @Mira-yusi Před 2 měsíci

    Yenay mare ...❤ des sil. ....

  • @gigixyoyo1216
    @gigixyoyo1216 Před rokem

    Let's take meklit mulueta 100k on CZcams ❤❤❤

  • @merrykebede384
    @merrykebede384 Před rokem

    አረ እንደውም ጎበዝ ነው ገና ትንሽ ልጅ ነው በዚህ ላይ ወንድ እነሱ እኮ የሚበስሉት እራሱ በ40 ነው

  • @Leulbeza
    @Leulbeza Před rokem

    ሰላም ለዚህ ቤት

  • @nebiyathailu5259
    @nebiyathailu5259 Před rokem +1

    ባቢዬ የኔ ትንሽዬ ቆንጆ ያንተስ ከፋ

  • @user-iw3mt3qw6n
    @user-iw3mt3qw6n Před rokem +3

    ወይኔ ባቢየ😂😂😂😁😁😂😂😂😂😂😂

  • @Zuzu_habesha_Tube5
    @Zuzu_habesha_Tube5 Před rokem

    አቢየ ስወድህ

  • @bruktawitabebaw
    @bruktawitabebaw Před rokem +1

    yene konjowech demo tinshu endet abatu new des milew
    hulum lijoshe yerasachew leza alachew

  • @lemlemgerma3231
    @lemlemgerma3231 Před rokem

    አረ በሳቅ ሞትኩኝ የገኒ በተሰቦች በጣም ነው የምወዳቹ ባቢ ግን በሳቅ ነው የገደለኝ የኔ ውድ በማቆርቆርያ ካሮቱን እንደገንፎ አማሰለው😂😂😂

  • @ThagneshAjman
    @ThagneshAjman Před 19 dny

    ዋው

  • @zahra951aseeri
    @zahra951aseeri Před 10 měsíci

    Gobez babayia❤

  • @aminamametub694
    @aminamametub694 Před rokem +1

    ደስ የምትሉቤተስቦግ💖💖💖💖💖❤

  • @mekdes9790
    @mekdes9790 Před rokem +2

    መክሊት ለምድነው ማሰራው

  • @nigistabate6553
    @nigistabate6553 Před rokem +1

    ደሞ ሊያሳምናቸዉ ይሞክራል😂😂

  • @mhlatetadwose1995
    @mhlatetadwose1995 Před rokem

    Enkane dna mtahwe altrke tatakako 😍😍😍😍

  • @Amina-pi6fp
    @Amina-pi6fp Před rokem +1

    ባቢየ ክክክክክክክክክክክክክ የኔ አልሻ

  • @user-jn8hb6nq7c
    @user-jn8hb6nq7c Před rokem +4

    ቤታችሁ ፅዳት 000 ነው

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před rokem +3

    ግፉቹ ባቢዬ😂😂😂😂😂😂
    ሲጀመር ሕፃን እኮ ነው ቢቃጠልስ

  • @fathiyafath3090
    @fathiyafath3090 Před rokem

    ረ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ባባዬ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před rokem

    እድግበል ባቢየ እደመልክህ ሞያህ ወርቅ ነህ ሉውሌ እዲሁ ትልቁ መልካቸው አዳይነት አደኛው ልጅ አባቱንነው የሚመስለው ሴቱዋን ጨምሮ ሁለቱ አዳይነት ናቸው ሴቱዋ ግን ለምን ምግብ አሰራም የሆነች እልፋ ናት ባቢየ እድግ በል ጎበዝነህ እዳትቃጠልጅ ሌላው ጎበዝነህ እኔ ሸለምኩህ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊

  • @mignotgetachew1686
    @mignotgetachew1686 Před rokem +3

    መክሊት ምግብ ትስራ

  • @surafelabebe.
    @surafelabebe. Před rokem +1

    ባቢን አትንኩብኝ በጣም የሚመቸኝ ልጅ ነው

  • @user-ul5cf8ru6j
    @user-ul5cf8ru6j Před rokem

    Yedulawa part temechgn 😆🤣😂😹

  • @fatimahussain7017
    @fatimahussain7017 Před rokem

    አሳዘነኚ እደዉም መርቂዉ ማሠቡ ይበቃል

  • @hannaethiopia4321
    @hannaethiopia4321 Před rokem

    ይገርማል የሰራው እና ሌሎቹ አይበሉም እንዴ ልጆችሽ ሳይበሉ እዴት ይበላልሻል

  • @samsunggrandprimepro5373

    ገኒዬ ተሻለሽ

  • @kadimaku4362
    @kadimaku4362 Před rokem

    Enat setenor eko bayibelam betu yedemkal

  • @agazittedla
    @agazittedla Před rokem

    Sijemer hisan ena tilik ekul aydelem meklit bitihone yihen sihtet yeserachu awo jugde lemaregim yimechal gin babi lijim silehone bizum aygermim

  • @sabsicrbi
    @sabsicrbi Před 4 hodinami

    ወይኔ ባቢዬ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @user-jb6iz9te4s
    @user-jb6iz9te4s Před rokem

    😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ነው ያሳቀኝ የምር

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 Před rokem

    እማትጠገቡ ቤተሰብ ስወዳችው

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g Před rokem

    በዱላየ አትምጡብኝ አላለም😂😂😂😂❤

  • @sabalegesse2959
    @sabalegesse2959 Před rokem

    ስራ መልመዱ ጥሩ ሲሆን ግን እንደ እናት ሳየው በጣም ልጅ ነው እስቲ ኤሌትሪክ ቢይዘውስ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ። እናት ጉድ ጉድ ስትል ደስ ይለል

  • @Ahadu21.
    @Ahadu21. Před rokem

    are geni eletrik biyezewes yene wud esu eko yakemun new yeseraw sele tsedat ayawekem anchi gen letenash asebesh ke lijesh tey geni

  • @fadelaahmed3297
    @fadelaahmed3297 Před 10 měsíci

    ምስኪን የኔ አባት 😂

  • @mekdelawitgetahun2239

    Maklite tesra btame bahula endate nawe yamtsdabawe

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před rokem +2

    ጠበል አሰረጪው ቤቱን 😂😂😂😂😂😂

  • @mekdiewasihun3668
    @mekdiewasihun3668 Před rokem

    አይ ባቢ እንዴት እንዳሣቀኝ

  • @hayatyoutueb6155
    @hayatyoutueb6155 Před rokem

    ትንሹ. ስወደው. እፉ

  • @Sara2127
    @Sara2127 Před rokem +1

    የኔ ጌታ እኔ እንዳይቃጠል
    ተሳቀቅኩ 🙏ባቢዬ

  • @user-bc3qr9vy5d
    @user-bc3qr9vy5d Před rokem

    እንደት እዳሳቃችሁኝ አየ ባቢ

  • @Tigrigna4T
    @Tigrigna4T Před rokem

    በጣም ጥሩ እናት ነሽ ግን ወንድ የወንድ ስራ መስራት ኣለበት ክሽኔ ለሴቶች። አሀ ኣንድ ወንድ የሴት ባሕሪ እድነሮው ማድረግ ነው።

  • @Aisha-vx8ij
    @Aisha-vx8ij Před rokem +1

    ገና እያየሁት ነው ባቢ ጎበዝ ነው ግን ድንቹን ካፈራርስከው በህዋላ ዳቦ ፍርፍሪውን ያደረከው እዳይቀጥንብህ ይረዳሀል የደረቀ ከሆነ ሀሪፍ ነው ካድቦለቦልከው በህዋላ ዱቄት ማረግህም 💋 የምር ቆጆ ነህ ያሳቀኝ የማንኪያው ፖርት ነው😂 ስትሰራ ንጽህና ብቻ ይጎላል ማኛ ነህ መክሊትን ቦንሰሀል 😂❤

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Před rokem

    😂😂😂 ወይ የሕግ ባለሙያ ተማሪዋ መክሊት በህግ ትጠየቅ ለምን ምግብ አትሰራም በሚል😊 ወይ ባቢ ሆዴን አነፈረኝ በሳቅ😂 መክሊት❤ የምግብ ስራ ፆመኛ ለመብል አንደኛ😂 ካየሁት ነዉ ከካሜራ ዉጭ ትሰሪ እንደሁ አላቅም

  • @Wallooyyee
    @Wallooyyee Před 11 měsíci

    Wowo🥰👍

  • @user-ul5cf8ru6j
    @user-ul5cf8ru6j Před rokem

    Kkkkkkkk ay babye tenshu

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 Před rokem +1

    ዘና አረገኝ 😁😁

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome8793 Před rokem

    እኔ ልሙት ከልብ ነዉ መዉለድ እንደገነት ንጋቱ ነዉ እኔ ሁለት ልጆች አሉኝ ሴትና ወንድ ያደጉት ሴት አያታቸዉ ጋር ነዉ እኔ ከአሰብ ልጠይቃቸዉ ስሆድ አባት ሳልሆን መንገደኛ ነኝ ቤታችሁ የፍቅር ቤት ይሁን ደስታ በልጆችሺ ዙርያዉን ከቦ ወደቤት ይግባ ገኒዬ ክላላይሶ ክላላይሶሶሶሶሶ

  • @memi443
    @memi443 Před rokem

    Yene wude

  • @samriseyum3429
    @samriseyum3429 Před rokem

    Waw

  • @kemeriyaabdella5315
    @kemeriyaabdella5315 Před rokem

    Yebetus yshalal BEYEMGB BETU yemikerbut migb nitsuh meslew ykerbalu min yakl yetebekele endehone hod yfjew😢😂

  • @deeeplyloved5237
    @deeeplyloved5237 Před rokem

    Yene abat babiye😂😂😂😂

  • @hiwotsolomon358
    @hiwotsolomon358 Před rokem

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አይ ባቢ

    • @Bet9232
      @Bet9232 Před rokem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂wow

  • @user-nc4ww5ck5f
    @user-nc4ww5ck5f Před rokem

    አይ ባቢ🤣🤣😂😂😂

  • @user-lc5rj2wm1l
    @user-lc5rj2wm1l Před rokem

    የገኒ ቤት የመዳም ቤት ቢሆን ኖሮ ወይ ጉድ ወረ እራሱ አልሰራበትም

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Před rokem

    ግን አስተያየት የምሰጣቺሁ ማር ቤታቺሁ እስቶቩ በጣም ፅዳት የለዉም አሻሽሉ ማር ቤትም የማርቤቶች እቃወች ንፁህ መሆን አለባቸዉ

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 Před rokem

    የበፌትዎ ልጃችሁ የት ጠፋች

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 Před rokem

    😂😂😂😂😂😂እሩዝ በማቆርቆሪያ ይመችህ😅😅😅😅😅😅ወይኔበሳቅ❤❤

    • @sumeya-endris
      @sumeya-endris Před 10 měsíci

      😂😂 እኔ ዴሞ ካሮት በሻይ ሊሰራ መስሎኝ

  • @konjetabrhome6982
    @konjetabrhome6982 Před rokem

    Uuuuuuuufffffff baxame new masiqawa gina gobaze nake kkkkkkkkkk

  • @edaede8497
    @edaede8497 Před rokem

    ወይኔ በሳቅቅቅቅቅ

  • @fatimahussain7017
    @fatimahussain7017 Před rokem

    ወላሂ

  • @lubabadubai5580
    @lubabadubai5580 Před rokem

    ባቢ ወንድሜነው የሚመስለኝ

  • @tinawa56
    @tinawa56 Před rokem

    ፅዳት ችግር አለ ይታሰብበት