Elias Teshome - Hode | ሆዴ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Ethiopian Music : Elias Teshome | ኤልያስ ተሾመ - Hode | ሆዴ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
    Subscribe: goo.gl/vdthqb
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hope_music_ethiopia
    Twitter : / hopemusicent
    Google+ : plus.google.co...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Musics and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    #HopeMusic #EthiopianMusic #Ethiopia
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Hope Entertainment

Komentáře • 472

  • @abdumo.5059
    @abdumo.5059 Před 3 lety +181

    Ella የ ዘመኑ ምርጥ ዘፋኝ
    እስቲ ማነው Ella
    እንደኔ የ ሚመችው Like
    👍👍👍

  • @makiabissiniya409
    @makiabissiniya409 Před 3 lety +3

    ሁሌም እደግፍህ ነበር ኪያዬን ስትዘፍን አልቅሻለሁ ሆዴን ስትዘፍን ደሞ ደነዘዘኝ❤️❤️❤️

  • @user-mc2gg1sd1e
    @user-mc2gg1sd1e Před 3 lety +108

    ማነው ይሄን ልጅ በኪያዬ ሙዚቃው የተደመመው በርታ ከዚህም በላይ እንጠብቃለን

  • @addiseachenefe6350
    @addiseachenefe6350 Před 3 lety +2

    Eliys mrt sra ketldet🤩🤩🤩🤩

  • @tamrin_negadiew
    @tamrin_negadiew Před 3 lety +169

    ያንተን እና ተ ታምር ግዛውን የጥምረት ስራ ማየት ነው ምኞቴ!! ትችላላቹ!!!

  • @samuelselemon9760
    @samuelselemon9760 Před 3 lety +6

    ኤልያስ አሪፍነው እደናተ ያሉትን ትክክለኛ የጥበብ ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 Před 3 lety +2

    አድናቂህ ነኝ በርታ ሙዚቃ ተሰጦህ መሆኗ ያስታውቅብሀል

  • @takkoushtak8336
    @takkoushtak8336 Před 3 lety +4

    በርታ ቆንጆ ስራ ነው. ይዘፈን ምጋብዘው በሕወት ቢኖር ለፍቅእረኛኤ ነበር ነብሱን ይማረው እና 😭😭😭እጅግ መልካም ሰው ነበር

    • @takkoushtak8336
      @takkoushtak8336 Před 3 lety

      @Amele Tube እናት ሚስቅ አይደለም 😭😭ይሄ ሚስቅ ነው እዴ???

  • @rakelmengestu8513
    @rakelmengestu8513 Před 3 lety +5

    አንዳንዶቹ ሲያዝጉን በእናንተ ደግሞ አረፍ እንላለን ። በጣም ጎበዝ 👏👏👏👌👍

  • @endetsigeredatube2261
    @endetsigeredatube2261 Před 3 lety +63

    በጣም ጥሩ ድምፅ❤️

  • @meronmabure5927
    @meronmabure5927 Před 3 lety +1

    Elaye የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የምል ሙዚቃ ነው እርግጠኛ ነኝ ይሄን ብጋብዝ እንደማለቅስ እናቴን ጋብዢያት እንኳን እንዴት እንዳስለቀሰኝ so proud of you Elaye ባንቴ ሙዚቃዎች እራሴን በጣም አዳምጣለው ስለዚህ Please አዳድስ ሙዚቃዎችን ቶል ቶሎ ብትለቅልን በርታልኝ በቃ no words 4u 😍❤️😘😘

  • @Mengstiechekole1412
    @Mengstiechekole1412 Před 3 lety +12

    ማነው እደኔ የእማማ ኢትዮጵያ ሠላም የናፈቀው የወገኖቻችን ማልቀስ በየቀኑ እሜስለቅሰው 😭😭😭 ኤርምየ ምርጥ ስራ ነው በርታልን 💖💖

  • @yalewanley123
    @yalewanley123 Před 3 lety +38

    በጣም ጎበዝ አስኪ የኤሉ አድናቂወች like !!!

  • @1990FILMS
    @1990FILMS Před 3 lety +9

    ወንደሰን ይሁብ በዚህ ዘመን የራሱን ታሪክ እየፃፈ ያለ ምርጥ ገጣሚ ነው።
    የምትፅፈው ሀሳብ አያሳጣህ ወንዴ ኤላም አሪፍ ድምፅ በርታልን

  • @aotman8876
    @aotman8876 Před 3 lety +2

    ኸረ ኤላ በጣም ቆየክ ምነው ድንቅ ሙዚቃ እስቲ እንደዚህ አይነቱን እናበረታታ ማንም እያተነሳ ከሚጮህብን ይመችህ ኤላዬ

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v Před 3 lety +24

    ርግት ያለ ለጆሮ የሚመች እደኔ የተመቸው ማነው

  • @90smusic52
    @90smusic52 Před 3 lety +37

    ድንቅ ወጣት ኤሉ ምርጥ ትችላለህ ብዙ እንጠብቃል በርታ

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 Před 3 lety +8

    ድምፅህ እኮ ደስ ሲል በዚህ አጋጣሚ ፍትህን ሆፖች ለአማራ ህዝብ ፍትህ በሉልን ጩሁልን ፈጁንኮ 😥😥😥

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 Před 3 lety +44

    ይሄን የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ ጤናችሁን ይጠብቅላችሁ አሜን በሉ

  • @habibaal1799
    @habibaal1799 Před 3 lety +5

    ማን ይሆን የሚጋብዘኝ ይሄን ሙዚቃ 🤪🙄 4 ግዜ ሰማሁት አይሰለችም የምር ያምራል 👍👍👍👍👍

    • @yesrayesra523
      @yesrayesra523 Před 3 lety +1

      ውዶ መረጥኩልሽ ጋብዥሻለሁ እኔ በቃ

    • @habibaal1799
      @habibaal1799 Před 3 lety

      @@yesrayesra523 ወይኔ ምን እንደምል አላውቅም ብቻ በጣም አመሰግናለሁ

  • @genetamare9892
    @genetamare9892 Před 3 lety +1

    በጣም ደስ ይላል የድምፅህን ከለር በጣም ነው

  • @tatekasmamaw8742
    @tatekasmamaw8742 Před 3 lety +5

    ማመስገን ጥሩ ነው በማንኛውም ቦታ በተለይ በፍቅር ውስጥ መልካም ግብረ መልስ ያላቸው ስዎች ምስጋና አስፈላጊ ነው

  • @kidstketema5447
    @kidstketema5447 Před 3 lety +2

    Ela betam mert sera new des sil betam 😍😍😍😘😘

  • @kassimhassen853
    @kassimhassen853 Před 3 lety +15

    wow ያመራል በረታ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን 👌አሪፍ ሰራ ነው

  • @user-sl1in9cx3b
    @user-sl1in9cx3b Před 3 lety +1

    ወይኔ ስወደዉ ይሄንልጅ ገራሚ ድምፅ በርታ ልስልስ ከልብ ጠብየሚል ተባረክ አቦ

  • @habtamumihret8486
    @habtamumihret8486 Před 3 lety +1

    Guadegnaye berita ........betam mirit sira new... ke aleh hakim anitsar kezihm belay tilik bota endemideris aminalehu.

  • @kidist8839
    @kidist8839 Před 3 lety +1

    Ufff idate dase yamel nw wendma bertaln hagerachenen slm yaderglen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Abreham-lv6tb
    @Abreham-lv6tb Před 3 lety +1

    ምርጥ ስራ

  • @ruthfikru6775
    @ruthfikru6775 Před 3 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን ኤላ 😊 ተባረክ እንወድሃለን 😚😚😚

  • @hiwotwonadasa9231
    @hiwotwonadasa9231 Před 3 lety +1

    አገራቺን ሰላም ያርግልን የአማራ ግድያም በዛ በጣም ነዉ የማዝነዉ የአለ ምክነያት ለሚሞቱ ወገኖቸ አማራ ፍቅር ነዉ አማራ የጥበብ መፍለቃያ የስልጣኔ ምንጪ የአገር አለኝታ ነዉ ተገሎም አያልቅም ተሸንፎም አይወድቅም ፍትህ በከንቱ ደማቸዉ ለሚፈስ የሰዉ ልጂ በሙሉ ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢

  • @fitihbirhanu6899
    @fitihbirhanu6899 Před 3 lety +10

    ለባለቤቴ ቤተልሄም ባልቻ ይሁንልኝ ።
    ለእኔ ነሽ መልካም
    እጅግ በጣም።

  • @wendezewdu1972
    @wendezewdu1972 Před 3 lety +2

    Nice voice with nice video clip

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u Před 3 lety +6

    ኪያ ፊልም ላይ የሠራሐው እራሱ ገራሚነውበጣም ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @user-dy2ib7qb8c
    @user-dy2ib7qb8c Před 3 lety +4

    ዋዉ ብያለሁ ምችት ይበልህ በጣም ደስ ይላል ገና ብዙ እጠብቃለሁ ካንተ 🙏 የድሮዎቹንም ያስታውሳል ድምጽህ ተባረክ

  • @ethio.a4058
    @ethio.a4058 Před 3 lety +1

    በጣም ምርጥ ስራ ነው ........

  • @kidg3138
    @kidg3138 Před 3 lety +2

    ምርጥ ስራ ዋው

  • @MakaTube
    @MakaTube Před 3 lety +2

    ምርጥ ስራ በርታ ኤላ

  • @tube2518
    @tube2518 Před 3 lety +5

    አንተ ሆዴ ሆዴ ስትል ራበኝ ታቃለ ለማንኛውም አሪፍ ስራ ነው በርቺ እኔ ልብላ

  • @samualdanial4486
    @samualdanial4486 Před 3 lety +3

    በጉጉት ስጣብቅ ነበረ በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነዉ
    በቀጣይ ዮናታንን ጣብቀለዉ ሁለታችሁም ዉስጤ ናቹህ

  • @utopiavot
    @utopiavot Před 3 lety +4

    ሃሪፍ ሙዚቃ ነው ፋናን ላመሰግነው እወዳለው አንተን ስለሰጠን 😍👍

  • @heransolomon9469
    @heransolomon9469 Před 3 lety +1

    በርታልን ምርጥ ስራ በኪያዬ እና በዚ አንዳኮራኸን በሌላም በጣም ምርጥ ቃል የለኝም

  • @danieldinkisisa9276
    @danieldinkisisa9276 Před 3 lety +1

    Amezing voice ela

  • @hahlatube541
    @hahlatube541 Před 3 lety +9

    music ...........100%
    video--------------100%
    geteme -----------100%
    yamere andegna zafane nawe :)

  • @samsonabuye2283
    @samsonabuye2283 Před 3 lety +1

    ዋው ግሩም ነው

  • @heni_the_dj
    @heni_the_dj Před 3 lety +3

    ኤሉ ወንድሜ ምርጥ ስራ ነዉ በርታ አልበምህን ደሞ እንጠብቃለን 👏👏👏👏👏

  • @maki4428
    @maki4428 Před 3 lety +1

    ወይኔ ድምፅ እኮ አንተው ተቃኝበት አንተብቻ ዝፈን ኤላዬ ❤️❤️

  • @habtamudessie5649
    @habtamudessie5649 Před 3 lety +1

    Wawo good job,Elias

  • @seadaseada2905
    @seadaseada2905 Před 3 lety +1

    ዋውው ድምፅ ለጆሮ የሚመቺ😋😘

  • @wendesmartphone19
    @wendesmartphone19 Před 3 lety

    ኤልያስ የኢትዮጵያን ሙዚቃ እድሜ የሚያለመልም

  • @kalkidanwendosen2907
    @kalkidanwendosen2907 Před 3 lety +2

    Wawa yegna lij

  • @leomessi6278
    @leomessi6278 Před 3 lety +2

    የናንተ ፋና ላምሮት ውድድር ካለቀ በሁአላ ምንም ደስ ሊለኝ አልቻለም ሁላችሁም አንደኛ ናቹ 👍👍👍

  • @self-possessed
    @self-possessed Před 3 lety +28

    Fantastic musicians are come up with impressive voice.

    • @bboybiruk8739
      @bboybiruk8739 Před 3 lety +2

      Ethiopia has a future in music 👍👏👏

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 3 lety +30

    ይቺን ኮሜንት እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት እና ከድገተኛ አደጋ ይሰዉራችሁ

  • @tigistugetu4542
    @tigistugetu4542 Před 3 lety +1

    ምርጥ ስራ ነው ዋው እርጋታው ኤፍሬም ታምሩን ይመስላል ድምጽ ደግሞ ሞገስ ተካን ብቻ ገራሚ ስራ ነው

  • @SoreneSorene
    @SoreneSorene Před 3 lety +14

    ድምፁ ውስጥ ገብቶ ፍስስስስ ነው እሚል:: የሆ አለ አይደል የማይንቦጫረቅ ድምፅ

  • @ethiopiandancebyyaredtilah9890

    ኤላ ትችላለህ ወንድሜ የሚገርም ስራ ነው : ከነ ዳይሬክቲንጉ 👍👍👍👍

  • @elihameilu1664
    @elihameilu1664 Před 3 lety +1

    ዋው ዋው በጣም የምገርም ድምጽ

  • @endalkmahabaw3950
    @endalkmahabaw3950 Před 2 lety

    ይህን የመሠለ ሰራ በ 8 ወር 500k ??? በጣም ነው አሚናደው ። ኤላ አንተ ብቻ በርታ ።

  • @hasetlove2207
    @hasetlove2207 Před 3 lety +33

    ምነዉ እንዴ በጉጉት ስትጠብቅ የነበረ 👍👍

  • @lulsegedeteshome8229
    @lulsegedeteshome8229 Před 3 lety +1

    ለጆሮአችን የሚስማማ ሙዚቃ ስላስደመጥከን ወደነዋል....❤❤❤

  • @onelove1lv
    @onelove1lv Před 3 lety +1

    የኔ ናርዶስ የኔ ቤዛ በመአዛው ልቤን ገዛ ሚለውን የዘርፌ መዝሙር ኢንትሮ አርጎ የሰራለት አቀናባሪ እየወረደብኝ ነው ልጁ ግን ባዶውንም ቢዘፍነው የሚሰማ ገራሚ ድምፅ ነው ያለው

  • @habtshozila9524
    @habtshozila9524 Před 3 lety +6

    Esti Ella yechilal yemitilu💪💪

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 Před 3 lety +2

    ልክ እንደ እነ ፀሃዬ ዘመን ያለ ሙዚቃ ስላሰማሃን እናመሰግናለን

  • @lawrencelugona2209
    @lawrencelugona2209 Před 2 lety +2

    I don't understand this Ethiopian language but i love this song.

  • @kidukidsteteshom2437
    @kidukidsteteshom2437 Před rokem +2

    ሆዴ❤

  • @azizaaziza-fz4fq
    @azizaaziza-fz4fq Před 3 lety

    ከእናተ በኋላ ፋና ቀረ እኮ ምርጥ ስራ በርታ እንደ ፋና ክፋት ቢሆን እዚ አደርሱም ቆንጆ ነው እሺ

  • @senaitliben8657
    @senaitliben8657 Před 3 lety

    ደጋግሜ ነው የሰመማሁት ትችላህ ኤላየ

  • @arsemateshome9071
    @arsemateshome9071 Před 3 lety +1

    በጣም ምርጥ ስራ ነዉ ገና ከአንተ ብዙ እጠብቃለን እናመሰግናለን

  • @felekechmitike8331
    @felekechmitike8331 Před 3 lety +1

    ዋው ድንቅ ድምፅ በርታ ከአንተ ሁሌም አዲስ ነገር እንጠብቃለን።

  • @huwcbsbksvshs3409
    @huwcbsbksvshs3409 Před 3 lety +2

    ኤሉ በርታልን ደስስስስስ የሚል ዘፈን ነው!!!

  • @tsiyonchernettesfaziontera9407

    ደስ የሚል ሙዚቃ

  • @atlabachewtsegaye108
    @atlabachewtsegaye108 Před 3 lety +1

    አሪፍ ሥራ አስደመጣችሁን 🙏🙏🙏

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem

    ኤሊያስ በጣም ጎበዝ ነሕ ድምፅሕ 👌👌ኪያዬ ትዝ አለኝ ድምፅሕ

  • @user-jy5iz7rr3t
    @user-jy5iz7rr3t Před 3 lety +1

    ዋው ትችላለህ

  • @mekdesyosef6366
    @mekdesyosef6366 Před 3 lety +1

    በጣም ጥሩ ድምፅ ነው

  • @lookatme4880
    @lookatme4880 Před 3 lety +7

    እስቲ ለኤላ 👍👍👍👍

  • @tilahunayetinfisu4143
    @tilahunayetinfisu4143 Před 3 lety +3

    ኤላ ምርጥ ነው በርታ
    ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @YARED_D
    @YARED_D Před 3 lety +8

    His voice is everything such a nice song great job man 👋👌

  • @ahadutemesegen7817
    @ahadutemesegen7817 Před 3 lety +1

    ቆንጆ ድምጽ ነው ያለህ ዘመን ተሻጋሪ ስራ ለመስራት ከቀደምት ግጥም እና ዜማ ደራሴዎችን አፈላልግ

  • @mrphone509
    @mrphone509 Před 3 lety +1

    ኤላማን ምርጥ ስራ

  • @user-tb3do9cp7n
    @user-tb3do9cp7n Před 3 lety +4

    የኔ ማር በኪያ ሙዚቃ አልቅሸበታለሁ አሁንም ባድስ ስራ መጣህ በርታ ጎበዝ ልጅነህ እዴት ሁኔ ዉዴታየን ልግለፅልህ

  • @frezodsalamon5524
    @frezodsalamon5524 Před 3 lety +1

    ምርጥ ስራ ዋውውው

  • @RoyalAnime27
    @RoyalAnime27 Před 3 lety +1

    Nice song with great voice

  • @adamcell5290
    @adamcell5290 Před 3 lety +1

    በለው ድምጵ አንደኛ ነው ድምጵህ ዋው

  • @yeabsira_YG
    @yeabsira_YG Před 3 lety +2

    Wow ela anet teleyale andegna 👍👍👍👍👍

  • @jdcell4459
    @jdcell4459 Před 3 lety +1

    Arfe sera nwe bereta ❤👌

  • @tsehaykaill1473
    @tsehaykaill1473 Před 3 lety +6

    የፋና ሙሽራ --ዋዉ ኤላ ምርጥ ሥራ ነው

  • @makdesmakdes3834
    @makdesmakdes3834 Před 3 lety +1

    ቆንጆ ሥራ ነው

  • @simonhabteab152
    @simonhabteab152 Před 3 lety +1

    Nice job bro keep it 👆 👆 up. Elias.... endet aynet voice now betam konjo......

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 Před 3 lety +1

    ዋውውውውውውውው ምርጥ

  • @natnaealtesfahun6604
    @natnaealtesfahun6604 Před 3 lety +3

    what a nice voice,arrangement,lyrics .....tnx bro yimchesh

  • @brana_23
    @brana_23 Před 3 lety +1

    Betam yamral yetemechew bcha 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @heaven180
    @heaven180 Před 3 lety +1

    I like this music

  • @tube3791
    @tube3791 Před 3 lety +10

    ይሄን ልጅ እደኔ የምትወዱት በላይክ አሳዩኝ

  • @dawitmengistu3700
    @dawitmengistu3700 Před 3 lety +5

    I always waited for something big from you since I saw your talent on singing in that art gallery , that's when wow this guy will be big ; now you really proved me right . This is an outstanding

  • @user-ny4pi2qu4w
    @user-ny4pi2qu4w Před 3 lety +1

    Yene jegna mrt sra nw ketl bet❤❤😘😍😍😍

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 Před 3 lety +1

    ትችላለህ አባቴ

  • @yoseftesfaye5752
    @yoseftesfaye5752 Před 3 lety +2

    አሪፍ ስራ ነዉ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ኤላ መልካም እድል

  • @user-sp8hx3hv2h
    @user-sp8hx3hv2h Před 3 lety +1

    Wow aref sra new

  • @birukshow4422
    @birukshow4422 Před 3 lety +1

    Betam tichilaleh beka👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻