የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 13 | የምድር ጨው : የዓለም ብርሃን- በማሙሻ ፈንታ| Matthew Teaching 13 | By Mamusha Fenta

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #እነሆ_ንጉሥሽ
    #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
    #የምድር_ጨው #የዓለም_ብርሃን
    📖 ማቴዎስ 5: 13-16
    ይህ ትምህርት በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ዘወትር አርብ በማሙሻ ፈንታ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ነው።
    ትምህርቱን በቀጥታ ስርጭት መከታተል ለምትፈልጉ
    ዓርብ ምሽት 11:30 - 1:30
    Yoututube - Equip Media / @equipmedia2577
    Facebook - Equip Media Mamusha Fenta
    / 312726798871156
    አድራሻችን፡ ካዛንቺስ ከመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን ባሻገር 200 ሜትር ገባ ብሎ
    ጉግል ማፕስ - google maps address
    maps.app.goo.g...

Komentáře • 51

  • @equipmedia2577
    @equipmedia2577  Před rokem +23

    #እነሆ_ንጉሥሽ
    #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት_13
    #የምድር_ጨው #የዓለም_ብርሃን
    #በማሙሻ_ፈንታ
    📖 ማቴ 5:13-16 (የብፅዕናዎች ማጠቃለያ)
    - የእግዚአብሔር በረከት ሁልጊዜ የሚሰጠው ከሀላፊነት ጋር ነው።
    - ብፁዓን ናቸው ግን ሀላፊነት /ተልዕኮ አላቸው። የተባረኩ ዝም ብለው አይቀመጡም ስራ አላቸው።
    ✔️ አብርሃም
    📖 ዘፍ 12:1
    - እባርክሃለሁ ፤ ለምድር ነገድም በረከት አደርግሀለሁ። ህይወትን ሰጥቶ ህይወትን እንዲተርፍ ያደርጋል፤ ይሔ ነው ባርኮት።
    - የእግዚአብሔር ሕዝብነት ማለት ልዩነት ነው።
    * እናንተ - የዓለም
    * እናንተ - የምድር
    * እናንተ - ሰዎች ሁሉ
    - ዓለምን መስለን ዓለም ላይ ተፅዕኖ ማምጣት አንችልም።
    🛑 የምድር ጨው
    * ጨው
    - ዘመናዊነት አይተካውም
    - አጣፋጭ ነው (ኢዮ 6:6)
    - መበስበስን ተከላካይ ነው (ያቆያል)
    - ያጸዳል
    - ለዚህ ለተበላሸ፣ ለወደቀ አለም ጨው አድርጎናል።
    🛑 የዓለም ብርሃን
    - ከሞራል ጨለማ ያወጣን ኢየሱስ ነው፤ የአለም ብርሀን ሆኖ። እውነተኛው ብርሃን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
    - ከእርሱ ጋር የተጣበቁ እግዚአብሔር መንግሥት ውስጥ የገቡ የዓለም ብርሃን ናቸው፤ እንደ ጨረቃ፣ እንደ ክዋክብት ከዋናው ተቀብለው ይሰጣሉ።
    📖 ኤፌ 5:8 ...በጌታ
    - የምድር ጨው ፣ የዓለም ብርሃን ናችሁ እንጂ ትሆናላችሁ ወይም ሁኑ አላለም። ብርሃንነት ክርስቶስን ስንቀበል የምናገኘው ማንነት ነው።
    - ትዕዛዙ የሆናችሁትን ሁኑ ነው። ጨውነታችሁን እንዳታጡ፤ ብርሀንነታችሁን እንዳታጡ ተጠንቀቁ ነው ትዕዛዙ።
    - የኢየሱስ ትምህርት ብርሀን ናችሁ ግን ከእንቅብ በታች አታኑሩት፣ ብርሀናችሁ እንዳይታይ የሚከልሉትን ነገሮች አንሱ የሚል ነው።
    - እውነተኛ ደቀመዝሙርነት እንደ ብርሀንና ጨው ተፅዕኖ አምጪነት ነው። በምታሳድዳቸው አለም እንደዚህ መኖር ነው።
    - እውነተኛ ደቀመዝሙር የተሰጠውን ለመኖር የሚታገል እንጂ ያልተሰጠውን ለማምጣት የሚጣጣር አይደለም።
    - ጨውነትና ብርሃንነት መልካም ስራ ነው፤ ፉከራ አይደለም (ቁ. 16)
    - ጨውና ብርሃን የመሆን ምክንያቶች፤ የመልካም ስራ ምክንያት (ግብ) የእግዚአብሔር ክብር እንዲገለጥ ነው።

    • @abramabram4828
      @abramabram4828 Před rokem

      Amen Amen 🙏

    • @user-ek2tw9fh3p
      @user-ek2tw9fh3p Před rokem

      ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ በፅሁፍ ስላስቀመጣችሁልን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @rabihcall4540
    @rabihcall4540 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +3

    ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤ ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ❤ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ለቃሉ ባለቤት ❤ተባረኩ በብዙ ለኛም የሰማንው ያል ለፍርድ አይሁንብን❤

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 Před 3 měsíci

    ተባረክ

  • @amanuelabebe6212
    @amanuelabebe6212 Před rokem

    ኦሆ ነፍስም አልቀረልኝም!!!!ተባረክ ማሙሻ!!!!!

  • @gizachewtadesse4124
    @gizachewtadesse4124 Před 6 měsíci

    ❤እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ማሙሻ

  • @amanueltadesseofficial8122

    Dr.Mamusha I don't have enough words to express how much I love to listen all your sermons. please I need also your prayer for my spiritual life. currently I'm student at Ambo Unv.

  • @itstimetowakeup477
    @itstimetowakeup477 Před rokem

    God bless you!

  • @samahadu2713
    @samahadu2713 Před rokem

    God bless u more

  • @Newaccountbunnimeow
    @Newaccountbunnimeow Před 7 měsíci

    God bless you ❤

  • @user-dj4dk7bi6z
    @user-dj4dk7bi6z Před 7 měsíci

    ❤ ❤❤❤

  • @martaghidei3399
    @martaghidei3399 Před rokem +1

    Be blessed more dear brother! I thank God for His word!

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před rokem +1

    ❤አሜንንንንንንንንንንን ክብር ለቃሉ ባለቤት ❤ተባረክ ዶክተር ማሙሻ❤🙏🙏🙏

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Před rokem +1

    Amen

  • @endalkachewfetene6428
    @endalkachewfetene6428 Před rokem +1

    Good bless you.wonderful

  • @bereket7
    @bereket7 Před rokem +1

    Geta abzto yibarkih mamusha...i am soo blessed listening to this series of sermons. May God bless you brother!

  • @hanatesfaye1604
    @hanatesfaye1604 Před rokem +1

    ጌታ ብርክ ያድርጋችሁ የአባቴ ልጆች ለኛ እንዲደርስ ስላደረጋችሁ ተባረኩልኝ ይሀዉ የጓጓዉትን ትምህርት አስተካክላችሁ ስለለቀቃችሁ ብርክ በሉልኝኝኝኝኝኝኝ😊😊😊

  • @fetenechtadesse4978
    @fetenechtadesse4978 Před rokem +1

    ዘመናችሁ ይባረክ በነገር ሁሉ የሁላችን አባት እግዚአብሔር መከናወን ይስጣችሁ

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Před rokem

    Ameeen Ammmmen ye Qalu balebet Egezabher Lezelalem ybareki Hallelujah

  • @gutemabule8949
    @gutemabule8949 Před rokem

    Menfesaw edget!!

  • @eyasutesfaye3701
    @eyasutesfaye3701 Před rokem +1

    Uffff....Ameeeeeeeeennn!
    Ye Geta tsega yibzalin ewnet!
    Anten demo sle seten Geta yibarek😍🥰😍😍💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @misgananigussie8090
    @misgananigussie8090 Před rokem

    Stay blessed 🙏

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 Před 7 měsíci

    Ameen Ameeeen Geta Yebarki አልጨ ከመሆን ጌታ ይጣብቃን ጌታ ይበርክ❤❤❤❤❤❤

  • @ruthmekonnen1687
    @ruthmekonnen1687 Před rokem

    ወንድሜ ማሙሻ ወንድሜ አብርሽ ወንድሜ ሮቢ በዚህ ሳትገለጡ የምታገለግሉ ሁሉ ጌታ አምላኪ እናንተንም የናንተ የሆኑትን ይባርክ!! ቲጂ አለች?አላየሗትም እሷም ባለችበት ከነዘሯ ትባረክ።
    ማሙሻዬ እኔ ለአንድ አመት አረ ከዛ በላይ ከጸሎት በሗላ ጨው አርገኝ እያልኩ ጨው ስቅም አይ ኪሳራ 😢

  • @sosenanaser8565
    @sosenanaser8565 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ዶር ማሙሻ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ምርጥ የወንጌል አርበኛ የክርስቶስ ማዛ ነህ ያኑርልን

  • @samuelchristlawyer
    @samuelchristlawyer Před rokem

    Tebarek dr. Mamusha ❤❤❤❤ silante getan hulem amesegnalhu❤❤❤❤

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před rokem

    Amennn Amennn geta yibarek dr mamusha tebarek

  • @HanaHailu016
    @HanaHailu016 Před rokem +1

    አሜን 🎉 May God Bless your Mouth and your life more...

  • @haregmulat1gmail
    @haregmulat1gmail Před rokem +1

    ተባረኩ ዶር ማሙሻ ና አብራችሁ የምታገለግሉ ..ለአለም እውነተኛ ጨው ብርሀን የተገለጠ የሚሸፍነውን ማስወገድ (በለሆሳስ ድምፅ ስታስተምር ለኔ በግሌ ሳልሰማው ያልፈኛል ከተቻለ ቢሻሻል መቼም ልምድ በቀላሉ ላይለቅ ይች😅ላል 🎉🎉🎉

  • @abebachekol3611
    @abebachekol3611 Před 9 měsíci

    ፈጣሪ ሆይ እርዳኝ ተባረክ ፓስተር

  • @abinatilaramo4843
    @abinatilaramo4843 Před rokem

    ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ ደስ የሚል ትምህርት ነው 💙💚💛❤️💓🙏💚🙏

  • @zewdugonte7331
    @zewdugonte7331 Před rokem +2

    አሜን በዚህ መታወቅያ መኖር የምችልበትን ፀጋ እለምናለሁ፡፡ ጌታ አምላኬ አብዝቶ በነገር ሁሉ ይባርክህ !!

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 Před rokem

    ጌታ ኢየሱሰ ዘመንህን ይባርክህ ዶ/ርዬ ጸጋም ይብዛልህ ❤ ❤ ❤

  • @tayechh6332
    @tayechh6332 Před rokem

    አንተን የሰጠን ክርስቶስ ኢየሱስ ይባረክ። እንኳን አንተ በምታገለግልበት ዘመን ጌታ አኖረኝ። መልዕክቶቹ ወደፊት ያዘረጉኛል። እየበዛልህ ደግሞ እንገለገላለን። እናገለግላለንም።

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před rokem

    Amen 🥰😍🤩😘💌💖💝❤‍🔥💥💯👏🙏

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m

    ጌታ ይርዳን😢🙏❤❤❤

  • @fikreaboye1144
    @fikreaboye1144 Před rokem

    Glory be to God and God shine upon you dr mamusha

  • @frehiwotkelelaw5401
    @frehiwotkelelaw5401 Před rokem

    ምን ያህል በፀጋቹሁ እንደተጠቀምኩኝ የምገልፁበት ቃል የለኝም። እግዚአብሔር አምላክ በቡዙ ይባርካቹሁ።

  • @kassahunmekuria4629
    @kassahunmekuria4629 Před rokem +1

    This is life changing ! Remain blessed, Doctor .

  • @tedysisay2003
    @tedysisay2003 Před rokem

    God bless you , Dr. Mamusha!

  • @almazwoldemichael7915

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤

  • @afeworkitekeste
    @afeworkitekeste Před rokem

    God bless you ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p Před rokem

    ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 Před rokem

    አሜን ... ይሁንልን🙏🏾

  • @mulukenmihretu
    @mulukenmihretu Před rokem

    በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረኩ 🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @zekariasgetahun4946
    @zekariasgetahun4946 Před 7 měsíci

    ሴቷ ማንበብ ካለባት ለምን ጠጉሯን እንድትሸፍን አትነግሯትም? መታዘዝ ከመስዋዕት ይበልጣል።

  • @nitreworkmulat9461
    @nitreworkmulat9461 Před 5 měsíci

    ይቅርታ ድምጽ የለውም