Video není dostupné.
Omlouváme se.

(033) Need ሁሌም አስፈላጊው ቃል! need + ing | እንግሊዝኛን በአጭር ጊዜ ለመናገር ሁሌም ልናውቀው የሚገባ ቃል!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 10. 2020
  • ጤናዬ - Tenaye የሚለው የዩትዩብ ቻናላችን፡
    • ኮሮና ቫይረስ ይዞኝ ለቆኝ ይሆን? ...
    • ኮሮና ቫይረስ ይዞኝ ለቆኝ ይሆን? ...
    • ኮሮና ቫይረስ ይዞኝ ለቆኝ ይሆን? ...
    #english #እንግሊዝኛ #እንግሊዝኛንይማሩ #yemaru #yimaru
    ቪዲዮውን ከመጀመራችሁ በፊት ላይክ (LIKE) ማድረግ አይርሱ!
    ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሼር ማድረግ እንዳይዘነጉ!
    _______________________________
    እንግሊዝኛ ቋንቋን የመናገር/የመማር ፍርሀትን ማሸነፊያ መንገዶች Overcoming Fear of Speaking English
    • (012) እንግሊዝኛ ቋንቋን የመናገ...
    መሠረታዊ ንባብ (በቀላሉ ንባብን መልመድ መቻል)
    • መሠረታዊ ንባብ (በቀላሉ ንባብን መ...
    ፈረንሳይኛን በቀላሉ መናገር እና መግባባት l Learn French in Amharic
    • (005) ፈረንሳይኛን በቀላሉ መናገ...
    20 መታወቅ ያለባቸው የእንግሊዝኛ ቃላት!
    • (022) 20 መታወቅ ያለባቸው የእ...
    እንግሊዝኛን ለመልመድ ማወቅ ያለብን 5 ቁልፍ ነገሮች
    • (021) እንግሊዝኛን ለመልመድ ማወ...
    Do or Did? የትኛውን መቼ እንጠቀም? ከጀማሪ ከፍ ያለ ትምህርት
    • (019) Do or Did? የትኛውን...
    በእንግሊዝኛ ጥያቄ መጠየቂያ መንገዶች l How to start a Conversation
    • (004) በእንግሊዝኛ ጥያቄ መጠየቂ...
    እንግሊዝኛን በአማርኛ በቀላሉ (me, him, her, us, them)
    • (003) እንግሊዝኛን በአማርኛ በቀ...
    Welcome to our Official CZcams channel
    Subscribe and share to your loved ones.
    Official Facebook Page
    / %e1%8b%ad%e1%88%9b%e1%...
    Official Telegram Channel
    t.me/yimaru
    Official Instagram Channel
    ...

Komentáře • 351

  • @rooooification
    @rooooification Před 3 lety +3

    ለህጻናት ማለትም ከ3ተኛ አመት ኣስክ 5ትኛ አምት መካከል ያሉትን ህጻናት የምናስተምርበት መንገድ ብትፈጥርልን!!! እጅግ በጣም ነው የማከብርሀ!! ምርጥ መምህር ነህ!!!

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን አላህ ረጂም እድሜና ይስጥልን ገና ብዙ ብዙ ከአንተ እንማራለን ::በተለይ ልጆቼ በጣም በጣም ነው የየሚወዱህ ::

  • @adnanjanuzai2906
    @adnanjanuzai2906 Před 3 lety +1

    ስሜ አሚር ይባላል አስረኛ ወድቄ መምህራን ኮሌጅ እማራለው።ስገባ ባውሎጂ ነበርኩኝ።ኮሌጁ ወደንግሊዘኛ ቀየረኝ።በጣም ደነገኩኝ።ጥዬ ልመጣ ነበር በቤተሰብ ጫና ለመማር ተገደድኩኝ።ኢንግሊዘኛን እንደአንበሳ ነው ምፈራው።ያንተን ትምህርት ከሰማው ቡሃላ ቀላል መሆኑን ተረዳው።ዋይፋ ያለበት እየዞርኩኝ ነው።በርታ ቀጥል።

  • @alicell2740
    @alicell2740 Před 3 lety +10

    ትችርየ እንኳን ደና መጣክ ለምንትሰጠን ትምርህት እጂግ አድርጌ አመስግናለሁ

  • @rekikalebachew8333
    @rekikalebachew8333 Před rokem

    አሪፍ የትምህርት አሰጣጥ ነው ከዚህም በላይ ስሩበት። መልካም የማስተማር ጊዜ ይሁንላችሁ!!!!

  • @beckyake6237
    @beckyake6237 Před 3 lety +1

    ብዙ አስተማሪዎች አይቻለሁ ግን እንዳንተ ሁሉንም ነገር በጣም በቀላሉ የሚያስረዳ አላገጠመኝም ,,በጣም እናመሰግናለን በዚሁ ይቀጥል

  • @haymanotbozayo1451
    @haymanotbozayo1451 Před 3 lety +5

    Hard - harden length - lengthen
    Soft -soften Short - shorten
    Thick - thicken Straight -straighten
    Fresh - freshen Brisht - brishen
    Ripen - ripen Dark - darken
    Sweet - sweeten White - whiten

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 Před 3 lety +24

    ዲስ ላይክ የምታረጉ እናንተ ፀረ ትምህርት ናችሁ ምናለ ላይክ አርጋችሁ ብታበረታቱት በኔ በኩለረ የማያልቅ ላይክ አርጌሀለሁ ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርክህ

    • @samriabc6573
      @samriabc6573 Před 3 lety

      እንጊሊዘኛ ለመናገር እነዚን ነገሮች ማወቅ ቁልፉ ነዉ part 4 czcams.com/video/fbK08Ei1cIc/video.html

    • @sweetnihan9152
      @sweetnihan9152 Před 3 lety

      Enam betam megermegn esun dislike myaderg new ebd sew ymeslegnal gn

    • @wirohode506
      @wirohode506 Před 3 lety +1

      Dislike yemiyadergut eko dawun ethiopia yalut denqorowoch nachewu

    • @yonimac301
      @yonimac301 Před 3 lety +1

      የ1ኛ ክፍል ልጄ በምንም መስፈርት ዲስ ላይክ ሊደረግ የማይገባን ነገር ተደርጎ በመመልከቷ " ተኝተው ሲያዩት ላይክ መስሏቸው ነው ? " ስትል አስቃኛለች ። እውነት ግን ተኝተው እያዩት ይሆን ?!!
      ይልቅስ በትምህርቱ መግቢያዎች ላይ " በጣም ቀላል ነው " የምትላት ቃል ተማሪዎችህን ቀለል ብሏቸው እንዲገቡ ያግዛልና ተመችቶኛል ! በእውነትም ቀለል ባለ መንገድ እያስተማርክ ነውና ቀጥልበት !!!!

    • @saragoitom5738
      @saragoitom5738 Před 3 lety

      @@samriabc6573 Lee we

  • @fanaataklti6041
    @fanaataklti6041 Před 3 lety +2

    የምታስተምረን ትምህርቶች በጣም ጠቃሚዎች ናቸው በጣም እናመሰግናለን

  • @yasinabduh9385
    @yasinabduh9385 Před 3 lety +2

    بمَّارُ
    القد أناسا فتحوا القناة وحاولوا التعليم
    والكني وجدت درسكم هذا (يمارُ) أحسن درسا وأسهل واحد للفهم
    واصل عليه وشكرا لك

  • @mengestezerhun2888
    @mengestezerhun2888 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክ መልካም መመምህር 🙏🙏🙏

  • @hidrihager3536
    @hidrihager3536 Před 3 lety +1

    thanks teacher

  • @bontuwaliso8440
    @bontuwaliso8440 Před 3 lety +1

    Yemilaw kel yelignm gin lamanignhum nurilign wandime❤️❤️❤️

  • @gulasmeraxaedaengland1869

    በጣን ደስ ብሎን እንማራለን እግዛቢሄር ይጠብቅህ

  • @kemisoguye2623
    @kemisoguye2623 Před rokem

    Thank you teacher nigus God bless you 🙏💜💜

  • @mamedinku5807
    @mamedinku5807 Před 3 lety +1

    Teacherye betam lemadamet guguche ye mastawkya dimtse bicha new yemsemahu azignalhu

  • @hanafashion3571
    @hanafashion3571 Před 2 lety +1

    ቆንጆ ትምህርት ከቆንጆ አቀራረብ ጋር ተባረክ

  • @zlaluabdlmenan9110
    @zlaluabdlmenan9110 Před 3 lety +1

    Very nice

  • @sindugisaso7691
    @sindugisaso7691 Před 3 lety +2

    በጣም ተመችቶናል አቀራረብህ
    በርታልን።

  • @aswaraswar5300
    @aswaraswar5300 Před 3 lety +5

    ትቸርዬ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥ እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ከእቅርታ ጋር ትንሽ እናስቸግር ትምህርቱን በቅድመ ተከተል አስቀምጥልን ትቸርዬ ያለፈን ትምህርት እንደምንከታተል እስቲ በዚህ ሀሳብ የምትስማሙ በላይከ አሳዩኝ ከእቅርታ ጋር

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety +1

      ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ።
      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @solomonayele2885
    @solomonayele2885 Před 2 lety +1

    thank you

  • @tinaye.eyesuslijitinajisus4939

    Tebark wondem

  • @helentesfaye8185
    @helentesfaye8185 Před 3 lety +1

    Thanks

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን

  • @hikmayesuf2754
    @hikmayesuf2754 Před 3 lety

    እዴት ደስ የምትል መምህር ነህ በጣም እናመስግናለን እድሜህ ይርዘም ልን

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ።
      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @jerryeyu5884
    @jerryeyu5884 Před 3 lety +3

    በርታልን ስታስተምር በጣም ጎበዝ ነህ.

  • @tadelebekele5109
    @tadelebekele5109 Před 3 lety +2

    በጣም አመሰግናለሁ መምህር🙏🙏

  • @fathimafathima7015
    @fathimafathima7015 Před 3 lety +1

    በርታ ።

  • @chalabalcha1439
    @chalabalcha1439 Před 3 lety +3

    thank you very much. i appreciate you. i expect many thing continue it

  • @AdmasuwadaWale-su7vq
    @AdmasuwadaWale-su7vq Před 10 měsíci

    Good class

  • @fikaduasher3818
    @fikaduasher3818 Před 2 lety

    አተ ምርጥ ሰውነህ ምሰጣቸው ትምርት ጠቃሚናቸው

  • @getaneh5841
    @getaneh5841 Před 3 lety

    በጣም እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ።

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ።
      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @Fekaduy1
    @Fekaduy1 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ቴቸር በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ

  • @Naf-Art
    @Naf-Art Před 3 lety +1

    thank u

  • @semhalgs7568
    @semhalgs7568 Před 3 lety +1

    Hard-harden
    soft-soften
    thick -thicken
    Fresh -freshen
    ripen-ripen

  • @kiyagebeyehugetahu5554
    @kiyagebeyehugetahu5554 Před 3 lety +2

    Hard_harden
    Soft-softn
    Thick_thicken
    Fresh_freshen
    Ripen_ripenen
    Sweet_sweeten

  • @rozag6033
    @rozag6033 Před 3 lety +1

    ሠላም ቲቸር እንኳ ን ደህና መጣህ ፊደሎቹ ከሌላው ግዜ ደመቅ ብሎ ይታያሉ እናመሰግናለን ተባረክ

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @josephgabriel6726
    @josephgabriel6726 Před rokem

    እናመሠግናለን

  • @nanynany8545
    @nanynany8545 Před 3 lety +2

    Thank you very much sir

  • @user-kz2dw3pj1p
    @user-kz2dw3pj1p Před měsícem

    ልዩ ሰው ነክ በእውነት

  • @habeshathinkmedia1545
    @habeshathinkmedia1545 Před 3 lety +1

    Mr. nigus,thanks for sharing these video to us,these video helps me more than as u think

  • @wirohode506
    @wirohode506 Před 3 lety +1

    Yesera bota megbabeya asetemiren

  • @rimredi7705
    @rimredi7705 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን መምህር

  • @amaduethiopia9357
    @amaduethiopia9357 Před 3 lety +4

    እንዳተ ያለ እውነተኛ ኢትዮጵያ ያብዛልን 🙏

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety +1

      Teacher Nigus ን በቀጥታ ለማናገር ስትፈልጉ በ0944 97 77 77 ወይም በ09 00 04 34 71 ተጠቀሙ።

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety +1

      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

    • @amaduethiopia9357
      @amaduethiopia9357 Před 3 lety

      Thank you 🙏

  • @saraatube
    @saraatube Před 3 lety +4

    ሰላም ለሁላችንም ቅርብ ግዜነው ወደናንተ የተቀላቀልኩኝ ከመጀመሪያው ጀሚሬ እየተከታተልኩ ነኝ እንደ ምደርስ ባችው ተስፋ አለኝ ትቸር እናመሰግናለን

  • @gizachewgendole2179
    @gizachewgendole2179 Před 3 lety +1

    thank you teacher. i expect many thing continue it

  • @barsi3120
    @barsi3120 Před 3 lety

    Good vary good

  • @gujiimedianetwork228
    @gujiimedianetwork228 Před 3 lety +2

    Kudos for you

  • @linaahmedahmad38
    @linaahmedahmad38 Před 3 lety +2

    Thanks wow

  • @bulchamelaku9686
    @bulchamelaku9686 Před 3 lety +2

    it's good my teacher your presentation's clearly understood then deliver other video on your link

  • @yedeshimarara7803
    @yedeshimarara7803 Před 3 lety +1

    Thank you ours teacher

  • @bietukan877
    @bietukan877 Před 3 lety +1

    Thank you teacher

  • @loveethiopia4126
    @loveethiopia4126 Před 3 lety +1

    Your lessons very easy for me , keep goiong

  • @engidasewmulatu291
    @engidasewmulatu291 Před 3 lety +1

    Thank you Teacher

  • @user-zw2qs9kp5l
    @user-zw2qs9kp5l Před 9 měsíci

    Amazing ❤❤❤

  • @elzaethiopia4012
    @elzaethiopia4012 Před 3 lety

    ጤና ይስጥልኝ መምህሬ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!!

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety +1

      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @bertukangesme3026
    @bertukangesme3026 Před 3 lety

    እናመሰግናለን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን 🙏

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      Teacher Nigus ን በቀጥታ ለማናገር ስትፈልጉ በ0944 97 77 77 ወይም በ09 00 04 34 71 ተጠቀሙ።

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @funchannel1606
    @funchannel1606 Před 3 lety +2

    በርታ ወንድማችን በጣም አብራርተህ ስለምታስተምር ደስተኞች ነን ። አንዳንዶች እየደበላለቁ የግል ስሜታቸውን ብቻ አውርተው ይሄዳሉ ። በርታ።

  • @seemaetsegent7171
    @seemaetsegent7171 Před 3 lety +1

    እናመስግናለን

  • @halimamami356
    @halimamami356 Před 3 lety +1

    Thanks so much

  • @marelias4298
    @marelias4298 Před 3 lety +1

    Thanks you 💕💕

  • @menberehailu5457
    @menberehailu5457 Před 3 lety +1

    amazing Effort!

  • @shemlesbaba5369
    @shemlesbaba5369 Před 3 lety +1

    Thank you so much teacher

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      Teacher Nigus ን በቀጥታ ለማናገር ስትፈልጉ በ0944 97 77 77 ወይም በ09 00 04 34 71 ተጠቀሙ።

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @kocheboche6652
    @kocheboche6652 Před 3 lety +1

    በርታ !!!!︎❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @aminabssinya9800
    @aminabssinya9800 Před 3 lety +1

    Wow

  • @meserettesfaye2307
    @meserettesfaye2307 Před 3 lety +1

    በጣም አናመሰግናለን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 Před 3 lety

    እናመሰግናለን ጋሽ።
    hard.... hardn
    Soft... softn
    thick... thickn
    Fresh... freshn
    .ripen ....... ripening
    Sweet... sweetn

  • @halimayusof8818
    @halimayusof8818 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ቴቸር በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ እኔ የተወሰነ በተለይ አሁን እምትላቸዉን መናገር እችላለሁ መስማትም እችላለሁ ግን እኔም እማወራቸዉን ሰወችም እሚያወሩትን እግሊዘኛ ፊደላቸዉን መፃፍ አልችልም አያይዠ ፊደሎቹን ትምህርት ከአላማወቸ አዱ ቢሆንም ግን ተሰርዟል በስደት ምክናየት

  • @musicboy4788
    @musicboy4788 Před 3 lety +1

    Thank you so much

  • @zainabzai4176
    @zainabzai4176 Před 3 lety +1

    በጣም ግልፅ ኣድርገው ነው ሚያስተምሩን ዛሬ ገና ነው ያየሁኝ ማሻኣላህ ደስ ሲል

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      Teacher Nigus ን በቀጥታ ለማናገር ስትፈልጉ በ0944 97 77 77 ወይም በ09 00 04 34 71 ተጠቀሙ።

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      Teacher Nigus ን በቀጥታ ለማናገር ስትፈልጉ በ0944 97 77 77 ወይም በ09 00 04 34 71 ተጠቀሙ።

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @fhjdbbk9609
    @fhjdbbk9609 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ቲቸር

  • @user-tx1uq5dx9f
    @user-tx1uq5dx9f Před 3 lety +1

    hard _ harden
    Soft _ soften
    thick _ thicken
    fresh _ freshen
    ripen _ ripenen
    Sweet _ sweeten
    thank you

  • @genetkonjo2482
    @genetkonjo2482 Před 3 lety +1

    Enalsegenalin
    Betami dese yemil temeret

  • @sanietwoldeamanuel5463
    @sanietwoldeamanuel5463 Před 3 lety +1

    Thank you 💞

  • @eyesusyadinalyitadegal4008

    hard-harden
    Soft-soften
    thick- thicken
    fresh- freshen
    ripen-ripen
    Sweet-sweeten
    lenght-lenghten
    Short-shorten
    Straight-straighen
    bright-brighten
    dark-darken
    White-whiten

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      ripen በታይፕ ስህተት የገባ ነው ስለዚህ ከ ripe ወደ ripen ይቀየር።

  • @cheruhabte1153
    @cheruhabte1153 Před 3 lety +1

    1. hard - harden (the wire is soft it needs hardening).
    2. soft - soften ( the paper is hard it needs softening)
    3. thick - thicken ( the timber is crowdy it needs thickening)
    4. fresh - freshen ( the fruit is old it needs freshening 🤦‍♂️)
    5. ripen - ripen ( the meat is row it needs ripening)
    6. sweet - sweeten ( the cake is bitter it needs sweetening)

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ።
      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @bizuneshbizunesh5251
    @bizuneshbizunesh5251 Před 3 lety +1

    Woow

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 Před 3 lety +1

    Thanks wendme

  • @alarmtube1869
    @alarmtube1869 Před 3 lety +1

    Thank you very much yimaru family could you show our about gerend(verb-ing) and infinitive(to)

  • @abenii_2821
    @abenii_2821 Před 3 lety +2

    Smart vidios all you

  • @hiwotahmed7027
    @hiwotahmed7027 Před 3 lety

    Thank you 😊 💓

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ።
      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @nahomtesfaye5315
    @nahomtesfaye5315 Před 3 lety +1

    Wow batam nw temrthn mewadew

  • @weldegher9999
    @weldegher9999 Před 3 lety

    ኣመሰግናለሁ በጣም ገልጭ ነህ ተማሪው ኣንድገባው ትጥራለህ ኣግዝኣብሄር ይባርክህ ኣድሜ ይስጥህ ኣና በዚህ ኣጋጣሚ ቀጥል እላለሁ ኤርትራዊው ጓደኛ ተማሪ ኣድናቂ ነኝ

  • @salmaamir5644
    @salmaamir5644 Před 3 lety +1

    Galatomi baarisasaa kenyaa

  • @heleneshtu965
    @heleneshtu965 Před 3 lety +1

    Waw very nice 👌

  • @mekdetube6959
    @mekdetube6959 Před 3 lety

    Welcome teacher thanks so much

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @sookisabiya3874
    @sookisabiya3874 Před 3 lety +2

    hard-harden
    Soft-soften
    Thick-thicken
    Ripen-ripenen
    Sweet-sweeten
    Langth-langthen
    E,t,c

  • @xyzabc6024
    @xyzabc6024 Před 3 lety

    መምህሬ የኔ መልካም

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @elsadendir3225
    @elsadendir3225 Před 3 lety

    U R best teacher thankes

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @susenyos6576
    @susenyos6576 Před 3 lety

    Thank you from the bottom of my heart

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @fedilanuredinfedilanuredin1138

    Hard harden
    Soft saften
    Thick thicken
    Fresh freshen
    Ripen ripenen
    Sweet sweeten

  • @nigstiaraya2856
    @nigstiaraya2856 Před 3 lety +1

    Welcome memehr sele temhertachu enamesgenalen ❤❤❤

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 Před 3 lety

    እኔ የምኖረው አሜሪካን ሀገር ነው በጣም ነው የጠቀመኝ ተባረክ ኬታ ይባርክህ

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @user-qy6sg7bq8c
    @user-qy6sg7bq8c Před 3 lety

    ቲቸርዬ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ትምህርትነዉ

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @desta5885
    @desta5885 Před 3 lety

    በጣም አመሰግናለሁ በድጋሜ አጠናዋለሁ። እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      Teacher Nigus ን በቀጥታ ለማናገር ስትፈልጉ በ0944 97 77 77 ወይም በ09 00 04 34 71 ተጠቀሙ።

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @sofiyajula2792
    @sofiyajula2792 Před 3 lety +1

    Good

  • @dawitsimachew261
    @dawitsimachew261 Před 2 lety

    Hard =Harden
    Soft = Soften
    Thick = Thicken
    Fresh = Freshen
    Ripen = Ripenen
    Sweet = sweeten
    Length = Lengthen
    Short = shorten
    Straight = Straighten
    Bright = Brighten
    Dark = Darken
    White = Whiten

  • @eyasutsakamotsasew
    @eyasutsakamotsasew Před rokem

    Teacher nuguse betam amesginalo ene ye university temar nwuna kezi be fit bizu engilizeygna alchilomina demo beza lay enen engilizeygna department derese yante video yeteketatelku ahun bedemb le English hunkuygn silezih ke libe nw yemamezginw edemiye egzhbr yiabeza10x

  • @ibrahimayano6026
    @ibrahimayano6026 Před 3 lety

    Techerya betam arif new tanks tolo tolo btlekln des ylegal

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      Teacher Nigus ን በቀጥታ ለማናገር ስትፈልጉ በ0944 97 77 77 ወይም በ09 00 04 34 71 ተጠቀሙ።

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @bayuzebene3903
    @bayuzebene3903 Před 3 lety

    በጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት!!!

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW