Video není dostupné.
Omlouváme se.

የባላገሩ ምርጦች በመቄዶንያ የአረጋውያን እና የአእምሮ ህሙማን ድርጅት ልዩ ዝግጅት @BalageruTV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 06. 2024
  • .
    እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
    • የድረገፅ | www.balagerutv...
    • የዩቲዩብ | www.youtube.co...
    • የፌስቡክ | / tvbalageru
    • የኢንስታግራም | / balageru.tv
    • የቲክቶክ | / balagerutv_official
    • የቴሌግራም | t.me/BalageruT...
    • የቲውተር | @Balageru_TV
    ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
    አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
    ነቃ ነቃ!!!
    ///////////////////
    የባላገሩ ምርጦች በመቄዶንያ የአረጋውያን እና የአእምሮ ህሙማን ድርጅት ልዩ ዝግጅት @BalageruTV ////////////////
    Welcome to the official CZcams Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia

Komentáře • 78

  • @edenwasihun1822
    @edenwasihun1822 Před 2 měsíci +9

    አብርሽ ትለያለክ ቢኒ እግዛብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ብሩኬ የትንሽ ብላቴና ተባረክ

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 Před 2 měsíci +10

    እንኳን ደስ አለህ ብሩኩ አቶ አብርኃም። እንኳን ኖርክላት። እኛ የማንችለውን ሆነህልናል። ልጆችህ ደረሱልህ። ኑርልን። አባትነትህ ከሥምህ። ልጆችህም እንኳን ለዚህ አበቃቸው። የተዳሩ ነው የመሰለኝ። ኑርልን። አሜን።❤❤❤

  • @user-ld9gn9om4c
    @user-ld9gn9om4c Před 2 měsíci +6

    አብርሽ አንተን በምን ቋንቋ እደማመሰግንህ ቃላት ያጥረኛል ምንም ብልህ የልብ አይደርስም እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ከነሙሉ ቤተሰብህ ብሩኬ አሁንም ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጥህ የልጅ አዋቂ ነህ ትልቅ ቦታ እደምትደርስ ተስፋ አለኝ

  • @TedyMomona-nc8tp
    @TedyMomona-nc8tp Před 2 měsíci +4

    ምረጥ ኢትዮጵያውያኖ❤❤ሰው ማለት ቢንያም ❤ሰው ማለት አብርሽ ❤የተባረከ ብሩኽ❤ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ተመኘሁላቹ❤

  • @hagaresime8058
    @hagaresime8058 Před 2 měsíci +6

    ብሩኬ ተባረክ የኔ ትልክ ሰው አብርሽ እማምላክ ብድሩን ትክፈልክ ❤❤❤

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 Před měsícem +4

    ለቢንያም እኔም ቃላት ያፕርኛል በእውነት
    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስፕህ

  • @salamsiraj9116
    @salamsiraj9116 Před měsícem +3

    ለስው ልጂ ከ ምንም በላይ ትህትናው ነው በቃ ትለያለህ አብርሺ ተወዳዳሪዎችም ካንተ የወርሱት ነገር ያሳያል ብሩኬ የልጂ አዋቂ❤❤❤🙏

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Před 2 měsíci +9

    ዘር. ሀይማኖት ሳይለይ. በሰውነታቸው ብቻ በተለያየ ምክንያት ረጂ አጥተው መንገድ ላይ የወደቁትን አሰባስቦ ለብዙወች. መጠለያ ለሆነው ለክቡር ዶክተር ቢኒያም በለጠ እግዚአብሔር እድሜውን. ጤናውን ይስጥልን

  • @ethioptv2015
    @ethioptv2015 Před 2 měsíci +6

    እናመሰግናለን.
    በረከታችሁ ይድረሰን.
    መስጠት,ማገልገል መታደል እኮ ነው. ብሩኬ ትልቅ ሰው.
    ሰላም ለአገራችን.
    ፋኖ ያሸንፋል.

  • @TigistAbabu-kz3tk
    @TigistAbabu-kz3tk Před měsícem

    በእዉነት ክቡር ዶክተር ብናያም የተከበርክ አብርሽ የተከበርክ ታዳጊ ብሩክ ሁላችሁም የባላገሩ ክሩወች ክብር ይገባችኋል በመቄዶንያ ምትገኙ እናት አባቶቻችን እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @Ruhma123
    @Ruhma123 Před měsícem +1

    ቢኒ የኔ ዘመን ጀግና በጣም አከብርሀለው እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ አንተ የእውነት ሰው ነህ❤❤❤❤

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před 2 měsíci +12

    አብሽሸ አርትን ብቻ ሳይሆን መልካምነትን ስለምታስተምራቸው🙏🙏🙏

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 2 měsíci +8

    ዶክተር ቢኒሾ እድሜ ጤና ይሰጥህ

  • @marthamande
    @marthamande Před měsícem +2

    ፍዑም ኢትዮጵያዊነት የታየበት ፡፡ አብረሐም እና ዶ/ር ቢኒያም ምርጥ ኢትዮጵያውያን እረጅም እድሜ ይስጣችሁ፣፣ ብሩክዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏 ♥️ ❤

  • @tsedymky113
    @tsedymky113 Před měsícem +3

    አብርሺዬ ፈጣሪእድሜፀጋውን አብዝቶያድልክ ከነቤተስቦችክ የልብህን መሻትይፈፅምልክ ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 Před 2 měsíci +8

    ብሩኬ አንተ ትለያለህ አባቴ የልብህን መሻት ፈጣሪ ይፈፅምልህ

  • @marya1084
    @marya1084 Před měsícem +3

    አብርሽ አንተ ትለያለህ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤ብሩኬ አንተ ትልቅ ሰው ፈጣራ ከዚህም በላይ ደረጃ ይስጥህ ለቁምነገር ያብቃህ ❤❤❤❤

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Před 2 měsíci +3

    ተወዳጁ ሩሁሩሁ ወንድማችን. አብርሃም ወልዴ ዘርህ የተባረከ ይሁን

  • @seifubeyecha7565
    @seifubeyecha7565 Před 2 měsíci +4

    Great service my dear brother Abreham!! I am proud of for your kindness and dedication and support that you are providing for our Ethiopian citizens. I do appreciate for your team singers live longer.

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 Před měsícem

    Benny you are the best you are the first person for this work God bless you my brother

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 Před měsícem

    Abraham thank you so much you are doing a great job God bless you for ever you are the same like Benny

  • @Abinet1616
    @Abinet1616 Před měsícem +2

    ኢትዮ ሀገሬን የማይብህ መነጠር ነህ አብርሃም ወልዴ❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 2 měsíci +1

    ብሩክ ስምህ ምስክር ነው ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው 🙏🙏🙏

  • @wm72852
    @wm72852 Před měsícem +1

    አብርሽ እንወድሀለን እናከብርሀለን ትልቅ ስው ❤❤❤❤

  • @NegeseTesfa
    @NegeseTesfa Před 2 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tsedymky113
    @tsedymky113 Před měsícem +1

    ዶክተር ቢኒምንአይነት መታደልነው በዚመልክ እድ መሆን ክፉአይካክ ሺአመትኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @marya1084
    @marya1084 Před měsícem +1

    ክብር ዶክተር ቢንያም ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @MimiMimi-si1kv
    @MimiMimi-si1kv Před 2 měsíci +5

    ABERHAME WELDE TEBARK TERU TERU LEJOCH WELDEHAL

  • @bananacow6798
    @bananacow6798 Před měsícem +3

    Aberesh ye Dr Benyam belom ye Mekedonya kegn ej bemehoneh enamesegnalen Tebarek Abo EMEBREHAN ke ne LIJWA nuroh, Zemenehen hulu YIBARK. enezehen tadagewoch ke musicaw wuchi bego maderegen selemtasetemerachew hulu enamesegnalen!!!

  • @tewodrostilahun9879
    @tewodrostilahun9879 Před 2 měsíci +1

    God bless you Balageru team. May your vision go a long way.

  • @user-cs4hg4pv9j
    @user-cs4hg4pv9j Před 2 měsíci +1

    የልብሕን መሻት መድሐኒያለም ይስጥሕ ብሩኬ አቶ አብርሐም እናመሰግናለን ልጆችሕን ዋዉ ሙዚቃ ብቻ ሳይሖን ስነምግባርም ጭምር ነዉ የምታስተምዉ

  • @yisfaalemakeno832
    @yisfaalemakeno832 Před měsícem +1

    አብርሽ ጤና. እድሜ ይስጥህ አንተ በቢንያም ትቀናለህ እኔ ደግሞ በአንተ እቀናለሁ ታድላችሁ!!!!

  • @DagemBiruk
    @DagemBiruk Před 2 měsíci +1

    Ante lij (Biruk) Medhanealem muyahn yibarklh 🙏 Tebarek !

  • @aminnasetotaw5227
    @aminnasetotaw5227 Před 2 měsíci +2

    እጅግ እናመስግናለን

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 Před měsícem

    Wow amazing voice

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 Před měsícem

    ጥሩ ደግ ሰዎችን ሰይጣኖች ይጠላሉ እግዚአብሔር ይገፅፃችሁ

  • @nanitigatu1038
    @nanitigatu1038 Před měsícem

    ቡሩኬ ተባረክ በወጣው እግዚአብሔር ይተካልህ ።

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam2302 Před 2 měsíci +2

    Burke ,benyam and Abraham Great job to give joy and happiness for our elder parents ❤❤❤❤

  • @muluf7616
    @muluf7616 Před měsícem

    Thank you so much what you guys do for these people that we need to be love each other take care of each other. We not be hate each other but now I don’t know what’s going on and Ethiopia. We need to be like this love each other. God bless you, my brother, you take care and all this people God bless you.♥️🙏🏽♥️🙏🏽♥️🙏🏽♥️🙏🏽♥️🙏🏽♥️🙏🏽♥️🙏🏽♥️

  • @eke1914
    @eke1914 Před 2 měsíci +1

    Abraham you are so kind human ❤️ 💖

  • @fekadudejene5109
    @fekadudejene5109 Před 2 měsíci +5

    1ኛ ነው አብርሽ 👏👏👏

  • @muluemebetdegefe7394
    @muluemebetdegefe7394 Před měsícem +2

    ብሩኬ እያየሁህ አደክ ከዲሲ ነው የምከታተለው ከፍተኛ ማማ ላይ ትወጣለህ በርታ

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal5768 Před 2 měsíci +2

    ብሩኬን ስንወደው በምክንያት ነው።እውነትም ባላገሩ ምርጥ ምርጥነቱም በዚህ ነው ስነምግባር ላይ ስለሚያተኩር

  • @tigistmekonen2805
    @tigistmekonen2805 Před měsícem

    Berukkkkkk ufff endet eko edemwedeh ❤❤fetari telk derja yadresh

  • @user-tf5iw7cz3t
    @user-tf5iw7cz3t Před 2 měsíci +1

    እግዚሀቤርይመስገን

  • @eke1914
    @eke1914 Před 2 měsíci

    Benin you make history for our country ❤️ 💕

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před měsícem

    THAT IS TRUE

  • @mossuasmare84
    @mossuasmare84 Před 2 měsíci +2

    ባለ ክራሩ 👌👌

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před měsícem

    WOW ABERHUME ANETI TELYALHE EGEZYABHER YIBARKHE

  • @markupethiopia1
    @markupethiopia1 Před 2 měsíci +3

    ቢኒያም ታላቅ ሰው

  • @Seni-qd2lh
    @Seni-qd2lh Před měsícem +1

    በኢትዬጵያውነቴ እንድኮራ ከሚያረጉኝ ስዎች አንዱ አብርሽ ነው እናመሰግናለን::

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před měsícem

    EGEZYABHE ABIZEUOW YBARKACHEW

  • @johnhenok4148
    @johnhenok4148 Před 2 měsíci +2

    አይ አብርሽ አንተኮ ትለያለህ ከደግነትህ ላይ ፈገግታህም ልብ ያረሰርሳል።

  • @ashenafikebede1917
    @ashenafikebede1917 Před měsícem

    አዎ በጣም መረዳት አለበት መቄዶንያ

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před měsícem

    WOW SEW MHONE

  • @fikirefikade346
    @fikirefikade346 Před měsícem

    Gobeze Berta,

  • @fikirefikade346
    @fikirefikade346 Před měsícem

    Tebarek

  • @user-gs8iy2cp3n
    @user-gs8iy2cp3n Před měsícem

    ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 2 měsíci +1

  • @Truth-12
    @Truth-12 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před měsícem +1

    ለበጎ. ስራ. እጃችሁ. ልትዘረጉ. ላበቃችሁ. ሁሉ. እ/ር. አብዝቶ. ያስባችሁ. ።
    በዚሁ. ለበጎ. ስራ. በምትዘረጉት. እጃችሁ.
    በዚህ. ዘመን. በተከሰተባቸዉ. መገለል.
    ምክንያት. ቤት. ንብረት. የነበራቸዉ. ለሰዎች. ሲተርፉ. የነበሩ. ዛሬ ላይ. ሜዳላይ. ወድቀው. ጠያቂ. አጥተዉ. በከፋ. ችግር. ለሚገኙ. ለአማራ. ወገኖቻችንም. ለመድረስ. / እጃችሁን/ ብትዘረጉላቸዉ. ለናንተም. ጽድቅ. ስራነዉና
    ከምስጋና. ጋር. ።

  • @AntenehTadele-eh7no
    @AntenehTadele-eh7no Před měsícem

    biruk mirtu tebrk hulachum tebreku

  • @Abinet1616
    @Abinet1616 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @djyodabarkaofficial
    @djyodabarkaofficial Před měsícem

    ሜቄዶንያ ኮንታክት ለማድረግ አልቻልኩም አብርሽ የምትችል ከሆነ ፃፍልኝ መቄዶንያ ለሚኖሩት አንድ ቀን ቁርስ ምሳ እና እራት ለማዘጋጀት ስንት ብር መጠን እንደሚያስፈልግ እና እንዴት መላክ እንደሚቻል አመሰግናለሁ ላንተ ግን አድናቆቴ ከፍ ያለ ነው ሁሌም ለመቄዶንያ የምታደርገውን ነገር አያለሁ ።

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 Před měsícem

    Sounds system is zero. I couldn't able to hear commander

  • @user-zh1cp8jr1v
    @user-zh1cp8jr1v Před 2 měsíci +2

    Abershi mert sew bini mulu tyana yesteh

  • @danielyimer7037
    @danielyimer7037 Před měsícem

    Form link bidereg nw mishalew. Hulum sw online madreg yishalal, kale tiru nw ene access madreg alchalkum leza nw. Hard copy yzo kemezor either app or online form bizegaj access lemiaderg sw hyidersal

  • @Pnice-vs1fr
    @Pnice-vs1fr Před měsícem

    ሰውየው ምን እያለነው አላህ ማለት አፍሮነውደ ቱ አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ከመመሳስሰል ይጠብቀን ደግሳጨርስ አለቀብህ አላህ ያህድክ በስ

  • @HirutDerar
    @HirutDerar Před měsícem

    ይህ ነው ኢትዮፒያዊ ነት!!!

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 Před měsícem

    እሼቴ ዳኘው please take ur medicine

  • @menengetahun8000
    @menengetahun8000 Před měsícem

    ዶ/

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 Před měsícem

    እናንት ማፈሪያ የሆናችሁ እስስት አርቲስቶች፣ ደብረ ብርሀን ላይና ሌሎች ቦታዎች ያሉት የአማራ"Concenration camp" ያሉ የአማራ ተፈናቃዮች ጋር መች ነው የምትሄዱት!?!? አድር ባይነታችሁን ታሪክ ይፍረደው!?!?

  • @mesfinketema3506
    @mesfinketema3506 Před měsícem

    አሟዘዝከው 😂

    • @danieltesfaye4508
      @danieltesfaye4508 Před měsícem

      ለመተቸት አትቸኩሉ በስብእና የሚበልጣችሁን አትተቹ በተለይም ምንም ሳትሰሩ ሰውን የምትሳደቡ ወሬኞች

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 2 měsíci

    It's ok ማነሕ ብዙ አታውራ አብርሐም ወልዴ ባላገሩን አላሻሻለም ባለሐገሩ አይድል ምን ማለት ነው ? መቂዶልንያ ውስጥ ያሉትስ ሐረጊውያን እነማን ናቸው ?ቢንያም አንተ ራስሕ እነማን ናቸው ያሉት it's my question ❓ እናም ኢትዮጽያ ላይ አትቀልዱ ኢትዮጽያ ትልቅ ሐገር ነች ውብሐገር ይብቃኝ ።