# ያሬድ ማሩ / ዝናህን ሰምቼ ፈራሁ !" Sep 10, 2021 Ethiopian Protestant Mezmur/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ኦሪት ዘጸአት
    15:11 አቤቱ፥ በአማልክት መካከልእንደ አንተ ያለ ማን ነው? በምስጋና የተፈራህ፥ ድንቅንም የምታደርግ፥ በቅድስና የከበረ እንዳንተ ያለ ማን ነው?
    ዕንባቆም 3:2
    አቤቱ፥ ዝናህን ሰምቼ ፈራሁ፤ አቤቱ፥ በዓመታት መካከል ሥራህን ፈጽም፤ በዓመታት መካከል ትታወቅ፤ በመዓት ጊዜ ምሕረትን አስብ።

Komentáře • 101

  • @asegedarayaofficialpage5401
    @asegedarayaofficialpage5401 Před 3 měsíci +1

    መቸም ያሬድዬ መዝሙርህን ስሰማ ነፍሴ ሃሴት አደረገች ለምን ብትል ማነው በዘመን ውስጥ አንድ እግዚአብሔር እውነትም አንተን የሚመስል አጣሁኝ ተባረክ

  • @apostlephilemonzenteoffici7532

    ይህንን መዝሙር አንድ ወንድሜ ሼር አድርጎ አሁን ነበረ የሰማሁት ። አንዲህ ዓይነት መዝሙር እየተረሳ በመጣበት በዚህ ዘመን እጅግ በጣም አስደማሚ በሆነ መልኩ የተሠራውን ይህንን መዝሙር ስሰማ ሕይወቴ በዘላለም ዙፋኑ ፊት ተደፍታ በታላቅ ፍርሃት ስታመልክ አገኘኸት። የጸጋው ባለቤት ሕያው እግዚአብሔር ይባረክ ። ዘማሪ /ፓስተር ያሬድ ማሩ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክህ ።

  • @elsaelsa9147
    @elsaelsa9147 Před 2 lety +1

    አሜን ጌታን የሚመስል የለም ኢየሱስ ጌታ ነው
    ተባረክል ፓስተርዬ

  • @user-pr2cn4pb5n
    @user-pr2cn4pb5n Před 3 lety +1

    የጠላቶች ደጀን ወረሰው በኢየሱስ ስም ተባረኪ

  • @katouuuftellle6359
    @katouuuftellle6359 Před 3 lety +1

    ክብር ለግዛብሔር ይሑን በአዴስ ዝምሬ ሰለመጣሕ ያሬድ ተባረክ

  • @Abel-7276
    @Abel-7276 Před 3 lety +1

    ያ ሁሉ የሆነው ለካ እንደገና በክብር ሊገልጥህ ነው ወዳጄ አሜን የለም የሚመስለው ገና ጥበብ ይፈልቃል ብርክ በልልኝ

  • @user-ei4hx2bc4i
    @user-ei4hx2bc4i Před 2 lety +1

    ያሬድዬ እንኳን ጌታ ፍወስን ለከህ ባጣም ደስ ይላል ክብር ለጌታ ይሁን ብሩክ ነህ ተባርክልኝ ባጣም ነው የምወድህ😍😍

  • @wibshetsahilu3353
    @wibshetsahilu3353 Před 3 lety +9

    ጌታ ከኩሽናና አስቤዛ ምሥጋና ...ከአመድና አፈር ተነሳሁ ዜማ አወጣን...ስለማንነቱ ቅኔ መወድስ በዘመን ቅያሪ አፋፍ ሰማን...ያሬዶ blesssssssings

  • @kassahunteshager2075
    @kassahunteshager2075 Před 3 lety

    ያሬድ በብዙ ተባረክ የተወደድክ የአባቴ ብሩክ ምስጉን ነህ።

  • @YoakinAbayneh-sj6ef
    @YoakinAbayneh-sj6ef Před 6 měsíci +2

    Eleleelelelelele !!!!!!!! Praise Lord. how an amazing song it is!!! may god bless you our blessing!!!

  • @ribkatamir9242
    @ribkatamir9242 Před 3 lety +7

    አንተን የረዳኸ ጌታ ይባረክ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረክ ያሬድ😍😍😍😍

  • @emuyatesgaye4497
    @emuyatesgaye4497 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን እንኳን ለዚህ አበቃህ እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን

  • @tikikelbekel3169
    @tikikelbekel3169 Před 3 lety +1

    ያሬዶ አብዝቶ ይባርክህ በጣም ይበርካል

  • @addisalemwold
    @addisalemwold Před 3 lety +1

    አሜን ወንድሜ ጌታ እደገና ለዝህ ቀን አበቃ

  • @aselefechnana2799
    @aselefechnana2799 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ይሆን አሜን አሜን አሜን

  • @tigesttadesse1293
    @tigesttadesse1293 Před 2 lety +1

    wey wey amen amen amen.uffffffff. zemenki yebareki Yaredo.....Love

  • @ZekariasTadesseOfficial
    @ZekariasTadesseOfficial Před 3 lety +5

    💐💐🌼🌼በዘመናት መሃል መንግስቱ የጸና እንዳንተ ያለ ማን ነው!🌼🌼💐💐 አሜን ማንም የለም።
    ያሬድዬ ጌታን ስላንተ እባርካለሁ። እወድሃለሁ! ዘመኑ ያንተ ነው።
    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!!

  • @mengisthumetekeya7659

    ያሪዶ ምርጥ ወንድሜ እግዚኣብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Před 3 lety +2

    የኔ አባት እንኳን ጌታ እረዳህ

  • @emugirma2308
    @emugirma2308 Před 3 lety

    Yaredo (pastor )Yeredah Ersu lezelam yebarek 👏👏👏👏

  • @amiemeru431
    @amiemeru431 Před 2 lety +1

    Anten yemimesil atahu amennnnn amennnnn

  • @emnetlambye964
    @emnetlambye964 Před 2 lety +1

    Amen Amen!! God is Almighty!!

  • @amiemeru431
    @amiemeru431 Před rokem +1

    Our Lord is Great!❤

  • @yewobdardemissie5236
    @yewobdardemissie5236 Před 3 lety +1

    ዘመን ዕድሜ ጨምሮልሃል ስላንተ ጌታን አመስግነን አንጠግብም በዘመናት የሚመስለው የለም አሜን ---------

  • @emirusenait3319
    @emirusenait3319 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አንተን የሚመስል አጣሁኝ !!ያሬዶ የኔ ወንድም ለምልምልኝ !!!ስላንተ ጌታዬን እባርካለሁ::

  • @BeneyamAboyeTehadeso
    @BeneyamAboyeTehadeso Před 3 lety +3

    ያሬዶ ውድ ወንድማችን ስንት ተዐምራት በህይወትህ ተፈጽሞ ይህንን ድንቅ መዝሙር እንዳቀረብክ እናውቃለን! ለመድኃኒዓለም ምን ይከፈለዋል? ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን!

    • @yaredmaruministry5761
      @yaredmaruministry5761  Před rokem

      አሜንን እውነት ነው ወንድሜ ፓስተር ቢኒዬ ተባረክልኝ ❤️🙏

  • @astertadese4489
    @astertadese4489 Před 2 lety +1

    እውነት ነው ጌታን የምታከ ዬለም

  • @ejigayehuasfaw2855
    @ejigayehuasfaw2855 Před 3 lety +1

    ፓስተር ያሬድ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አምላካችንን ከፍ አድርገህ ዘመርክልን ማንም ጌታን የሚመስለው የለም ።

  • @emugirma2308
    @emugirma2308 Před 3 lety +1

    Manem minem ende Egziabeher Yale befisum yelem eleleleel eleleleel eleleleel eleleleel eleleleel eleleleel eleleleel

  • @ZekariasTadesseOfficial
    @ZekariasTadesseOfficial Před 3 lety +4

    💐💐🌼🌼በዘመናት መሃል መንግስቱ የጸና እንዳንተ ያለ ማን ነው!🌼🌼💐💐 አሜን ማንም የለም።
    ያሬድዬ ጌታን ስላንተ እባርካለሁ።
    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!!

  • @emugirma2308
    @emugirma2308 Před 3 lety

    Amen Amen Amen eleleleel eleleleel eleleleel eleleleel eleleleel eleleleel eleleleel eleleleel eleleleel eleleleel

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před 11 měsíci +1

    በዘመናት መካከል እንደ ወይን እየጣፈጠ የሚመጣ እውነት በግጥምና በዜማ በሚያስገርም ፍሰት- ጌታ ይባርክህ የተወደድክ ወንድሜ! እንዲህ ስለተማረክለት!! ለኛም ለተማረክንለት ቃልን ዜማን ስላቀበልከን ጌታ ይባርክህ!!

  • @newlegend5929
    @newlegend5929 Před 3 lety +1

    God bless you yaredo

  • @abimulugeta9209
    @abimulugeta9209 Před 2 lety +1

    እውነት ነው እደእግዚአብሔር ያለ ከየት ይገኛል ለዘመኑ ቁጥር የሌለው በምንም ሊተካ የማይችለው ልጁን የሰጠን ከጥፋት ከሞት የታደገን እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ይባርክ ። ተባረክልኝ ያሬድዬ ከዚ የበለጠ የእግዚአብሔር በረከቱና ቸርነቱ እድሜ ዘመንህን ይከተልህ።

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 Před 3 lety +2

    አምልኮና ክብር ለሚገባው ለልአል እግዚአብሔር ይሀንለት ፣እንኳን በድል ለዝማሬ አቆመህ ወንድሜ ያሬድ።

  • @drmesheshashewarega825

    Waaw, this is captivating song! Yeah, there is no like our mighty God! Blessings abound!

  • @abeselom1
    @abeselom1 Před 3 lety +1

    Good to see you back brother Yared ❤️ ❤️ ❤️

  • @sifanrgasa6161
    @sifanrgasa6161 Před 3 lety +3

    አንተን የሚመስል አጣው ኢየሱስ አንተ የሚመስል የለም
    🌻🌻🌻🌻
    ያሬድዬ ሰወድህ እንኳን እንደገና በክብር አቋምህ 😘😘😘

  • @hiruttegene5732
    @hiruttegene5732 Před rokem +1

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሰ

  • @inspirationalwordbytezetat991

    Hallelujah!!!!! None like the God of Israel

  • @cherushibru5159
    @cherushibru5159 Před 6 měsíci +1

    Amen🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-lw3il1nm6t
    @user-lw3il1nm6t Před 5 měsíci

    ዋው ከማለት ውጪ ሌላምን ይባላል ተባረክ ወንድሜ

  • @gebregeber1076
    @gebregeber1076 Před 3 lety +2

    ግሩም ድንቅ ዝማሬ ። ፖስተር ያሬድ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @sifrashabebe2740
    @sifrashabebe2740 Před 7 měsíci +1

    Amen amen be blessed !

  • @seyoumdemissie9532
    @seyoumdemissie9532 Před 3 lety +5

    ምህረቱ ትልቅ ነውና ደግሞ ጌታ በአዲስ መዝሙር ስለባረከን ክብሩ ሁሉ ለእርሱ ይሁን ተባረክ

  • @tilahuntesfaye2506
    @tilahuntesfaye2506 Před 3 lety +1

    Tebarek laliye.

  • @selamalemu4944
    @selamalemu4944 Před 2 lety

    ተባረክ

  • @sisaytadesse3326
    @sisaytadesse3326 Před 3 lety +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! ያሬዶ ተባረክ

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 Před 2 lety +1

    Zemari yared Hulu melcam new yehe yeserahew video masinko sigebabet Le zemarew teru zema setotal, agelegeloteh yebarek

  • @user-pr2cn4pb5n
    @user-pr2cn4pb5n Před 3 lety +1

    Wow Amazing🙏🙏❤👈😭😭

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 Před 3 lety +1

    አሜን ጌታን የሚመስል የለም የተወደድክ ወንድሜ ያሬድዬ እግዚአብሔር ይባርክህ በህይወት ዘመንህ ሁሉ ጌታን በእውነትና በመንፈስ እያገለገልክ እያመለክ የምትኖር ለቅዱሳን በረከት ለቤተክርስቲያን መታነፅ ስለሆንክ ስለ አንተ ጌታን አመሰግናለሁ።

  • @pastorsamigashaw7895
    @pastorsamigashaw7895 Před 3 lety

    ያሬድዬ ብሩክ ነህኮ

  • @akalushikur375
    @akalushikur375 Před 3 lety +1

    More blessings

  • @tikikelbekel3169
    @tikikelbekel3169 Před 3 lety +3

    የሬዶ ጌታ ይባርከህ በጣም ይባረካል

    • @yaredmaruministry5761
      @yaredmaruministry5761  Před rokem

      አሜን የተወደድሽ ወንጌላዊት ትኬ በብዙ ተባረኪልኝ 🙏

  • @addis1975
    @addis1975 Před rokem +1

    elelelelelelelelele haleluya EYESUS

  • @tadelechzerga4573
    @tadelechzerga4573 Před 3 lety +1

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @tigstbiruk3856
    @tigstbiruk3856 Před 2 lety +1

    Be Blessed Yaredo ❤️👍

  • @dawitteshome6716
    @dawitteshome6716 Před 3 lety +3

    ቆንጆ የውዳሴ ዝማሬ!!
    ወንድሜ ያሬድ ጌታ ዘመንህን ይባርክ፣ ከዚህም በጨመረ የዝማሬ ቅባት እንጠብቅሃለን። በርታልን!

  • @newlegend5929
    @newlegend5929 Před 3 lety +2

    Aneten yememeselk atahuhg Amen 🙏Amen 🙏Amen 🙏Amen 🙏Amen 🙏Amen

  • @tadelechzerga4573
    @tadelechzerga4573 Před 3 lety +1


    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @rahelhabte7920
    @rahelhabte7920 Před 3 lety +1

    Ameeeen Ameeeen God bless you more than yarecho!!!!

  • @buzukonjo622
    @buzukonjo622 Před 3 lety

    YAREDO.TABAREK.SAYHI.DES.ALEGNI.ESEYI.AMMMMMMMMEEEEEEN

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን 🥰💞👈🙏👏👏👏👏
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @mihreth3223
    @mihreth3223 Před 3 lety +1

    በጣም የሚባርክ መዝሙር ነው ተባረክ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 Před 3 lety +1

    Ameeeeennnnn 🙏🙏
    God Bless You

  • @mestawetambaye5971
    @mestawetambaye5971 Před 3 lety +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mercym1733
    @mercym1733 Před 3 lety +3

    May the almighty bless you. I am happy to see you again praising our God.

  • @DAYASSABENJAMIN_7
    @DAYASSABENJAMIN_7 Před 3 lety +1

    Awesome mezmur! Thanks God our creator! God Bless You Pastor Yared!

  • @deboraalemu8668
    @deboraalemu8668 Před 3 lety +1

    Amen . None like our Lord God. God is all powerful. Glory to His Holy Name. God bless you all

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Před 3 lety +1

    እይይይይይይ ሃሌሉያ አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው እስዩሱ እየሱስ እየሱስ እልልልልልልልልልልልልልል የለም እንድ እርስ እልልልልልልልልልልልልልልልል 👌👌👌👌👌

  • @user-yf6zk6je6r
    @user-yf6zk6je6r Před 3 lety +1

    አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ላሊዬ ወንድሜ። የተባረክ ነበርክ ደሞም ነህም ትሆናለህም።

  • @user-ve4gl3hm6l
    @user-ve4gl3hm6l Před 3 lety

    ያሬድ: ወንድሜ: ብርክ: በልልኘ: በክርሰቶሰ: ወንድሜ እሰይይይይይይይ ልልልልልልልል!!!!!

  • @birukkeyboard
    @birukkeyboard Před 3 lety +1

    በጣም የሚባርክ ዝማሬ ነው ያሬድዬ ተባረክልኝ

  • @yordanosbaye5088
    @yordanosbaye5088 Před 3 lety +1

    God is good all the time. Yeredah geta yibarek!

  • @newlegend5929
    @newlegend5929 Před 3 lety

    Elelelelelelellelle elelelelelelellelle elelelelelelellelle elelelelelelellelle elelelelelelellelle elelelelelelellelle elelelelelelellelle elelelelelelellelle elelelelelelellelle elelelelelelellelle elelelelelelellelle elelelelelelellelle elelelelelelellelle elelelelelelellelle elelelelelelellelle

  • @beleteworku8307
    @beleteworku8307 Před 3 lety

    Wow yaredo God bless u!!,well come back, IM ze one talking with you on messenger, by fb name beto worku bokotx, great love & respect !!

  • @bisratasfha7782
    @bisratasfha7782 Před 3 lety +1

    Amen hallelujah glory to God 🙌 stay blessed zamarw yardo 🙏

  • @kidygirma8208
    @kidygirma8208 Před 3 lety +1

    God bless you more Yaredye

  • @kayteferi8342
    @kayteferi8342 Před 3 lety +2

    So happy to see you up and praising the lord! May God continues to bless you 🙏

  • @bethelgirma8628
    @bethelgirma8628 Před 3 lety +1

    uffffff what a song. Yaredo bless u

  • @amsayawkassahun3395
    @amsayawkassahun3395 Před 3 lety +2

    ለዚህ ነበር ለካ ጌታ በዚያ መሀል መርቶህ ያመጣህ...ጌታን ስላንተ እባርከዋለሁ። ተባረክልን ፓስተር እንወድሃለን!!

    • @yaredmaruministry5761
      @yaredmaruministry5761  Před rokem

      እውነት ነው ወዳጄ አሜን አንተም በብዙ ተባረክልኝ ።

  • @Abi-qi7bz
    @Abi-qi7bz Před 3 lety

    Geta yesus abzto ybarkh Ante bruk neh

  • @maranatagetahoytolona2566

    Amen man yimeslewal?