♦️ቡሩኬ እንኳን ደስስስስስ ያለህ♦️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 06. 2024
  • ዕለት ዕለት ለቤተ ክርስቲያን የሚተጋና የሚቆረቆር ቡሩክ ኦዳ ከውድ ባለቤትህ ጋር እንኳን ደስ ያለህ

Komentáře • 117

  • @user-hj4gs7iq8x
    @user-hj4gs7iq8x Před 4 dny +2

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ይህን ቅዱስ ጋብቻ እምትመኙ ሁሉ ከስደት በሰላም መልሶ ለዝህ ክብር ያብቃን ሰው ያስባ እግዚአብሔ ይፈፅማልና ያሳካልን❤❤❤❤❤

  • @user-ck9iw4md8j
    @user-ck9iw4md8j Před 4 dny +2

    እመቤታችን ለዚህ ማረዓግ ተብቃን የልባችን መሽት ትፈፅምልን የመዳም ቅመማሞች 🥰🥰🌹🌹👌👌👌🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 5 dny +10

    እልልልልልል እንኳን ደስስስስስስ አለህ ብሩኬ የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን ❤የሰርጉ ቦታም ጥሩ ❤❤ ያያችን ከመሀላቸው ባለመኖር ቅር ያሰኛል😢 እግዚአብሔር ከእስራትህ ለእናትህ ሲል ያስፈታህ❤

    • @tirualemeyihuna1086
      @tirualemeyihuna1086 Před 5 dny +1

      አሜን የእውነት ታስሮ ነው ግን

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 5 dny

      @@tirualemeyihuna1086 የውሸት መታሰር አለ እንዴ ታድያ እህቴ?

    • @fasa7843
      @fasa7843 Před 3 dny +1

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @user-sn4kc5qo8u
    @user-sn4kc5qo8u Před 5 dny +5

    መልካም የትዳር ዘመን ዘመናቹ ይባረክ እመቤቴ በቤታቹ ትግባ

  • @user-hj4gs7iq8x
    @user-hj4gs7iq8x Před 4 dny

    የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን እንኳን ደስስስስ አላችሁ እንደአብርሃማ እንደሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BezaBelay-ve5pn
    @BezaBelay-ve5pn Před 4 dny

    ወንድማችን ብሩኬ እኳን ደስ አለክ እንኳንም ለዚክ አበቃህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጋብቻችሁ አማረ የሰመረ የአብርሀም የሳራ ያርግላችሁ እዲሁም ወልዳችሁ ከብዳችሁ እምናያችሁ ይሁን

  • @user-yo9my8tz8g
    @user-yo9my8tz8g Před 2 dny

    እንኮን ለዚህ አበቃህ ወንድማችን እንኮን ደስ አለህ እልልል የአብርሀምና የስራ ጋብቻ ያድርግላችሁ አሜን አሜን አሜን::

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 4 dny

    እልልልልል እንኳን ደስ አላችው ያብርሀም ያሳራ ጋብቻ ያድርግላችው እልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @SAMRII2735
    @SAMRII2735 Před 5 dny +4

    እንኳን ደስ አላቹሁ የአብርሐም የሳራ ይሁንእልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigsetgetachewadula293

    እስከመጨረሻው የእውነት ይሁንላችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 Před 4 dny

    እግዚአብሔር የባረከው በልጅ በረከት የተሞላ ትዳር ያድርግላችሁ

  • @gedam626
    @gedam626 Před 5 dny +8

    ወንድሞችን እንኳን ለዚህ ከብረ አደረሰህ መልካም ጋብቻ የአብርህም የሳራ ያድረግላችሁእግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤

  • @FikiritaMengia
    @FikiritaMengia Před 5 dny +1

    ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ🙏🙏🙏
    ለዚች ለተቀደሸች ቀን🙏🙏🙏ስለ አደረሰህ🙏🙏🙏❤❤❤
    ምንኛ መታደል ነው ኦርቶዶክስ ሁኖ መፈጠር እራሱ🙏🙏🙏
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏መልካም ጋብቻ🙏🙏🙏ወንድማለም መወለድ ቋንቋ ነው 🙏🙏🙏❤❤❤ውዷ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ🙏🙏🙏❤❤❤መታደል እንዲህ ነው 🙏🙏🙏❤❤❤ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤❤ተመስገን አምላክ ሆይ🙏🙏🙏🙏❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @FirehtwotWondiyfra
    @FirehtwotWondiyfra Před 4 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ለተዋህዶ ክብር አበቃችሁ ብሩኬ እንኳን ደስ አለህ ❤❤❤❤❤ያብርሀም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wo4xb3ml4t
    @user-wo4xb3ml4t Před 3 dny

    በሥመኣብ ክርስቲያን መሆን እንዴት መታደል ነው ታምራላትሁ ፈጣሪ ያብራሀም የሣራ ይሁንላችሁ ❤❤❤

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 Před 4 dny

    እልልልልል አንኳን ደስ አለክ የሰፈሬ ልጅ ብሩኬ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ❤❤❤❤

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 Před 5 dny +2

    Glory to the Almighty God!!!

  • @selamselam-fw1js
    @selamselam-fw1js Před 5 dny +1

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልእንኳን ደስ አለህ ውድ አባታችን ወንድማቸውን በቃ ምን ልበል እግዚአብሔር ጋብቻውን ይባረክልህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @kditesfaye7019
    @kditesfaye7019 Před 4 dny

    ❤❤❤መልካም ጋብቻ የአብርሃም የሳራ ያድረግላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsigereda-rose5534
    @tsigereda-rose5534 Před 4 dny

    ❤❤❤ Enqwan des alachehu. Egziabher yebarkachehu!

  • @ashenafimengistu2537
    @ashenafimengistu2537 Před 4 dny

    ብሩኬ ሰርጋቹ የፃዲቆቹን የአብረሐም የሳራ ያድርግላቹ

  • @salamselamsetotaw-zi8ou

    ብሩኬ ወንድም አለም እንካን ደስ አለህ የኛ ውብ ቆንጆ እህታችን እንካን ደስ አለሽ ያያዬ ናፍቆኛል ምን ነበር በዛሬው ቀን አብሮህ ቢሆን ከምር ከፍቶኛል

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Před dnem

    Egzabeher yemesegen Amen

  • @Libnesh-zj3ow
    @Libnesh-zj3ow Před 5 dny +1

    Egezabeher yemesegen elelelelelelelelel ❤

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Před 4 dny

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ልልልልልልልልሌልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @salmakhan3464
    @salmakhan3464 Před 5 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ስለ ሁሉም ነገር
    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ. ይሁንላችሁ
    መጨረሻችሁን. ቸሩ እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ
    እመብርሃን. አትለያችሁ❤❤❤❤❤

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 Před 12 hodinami

    መልካም ጋብቻ ያድርግላቹህ❤❤❤

  • @user-ck9iw4md8j
    @user-ck9iw4md8j Před 4 dny

    ደስ ስትሉ አግዚአብሔር ፍቅር ያብዛለችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ferihamanottesfaye9485

    ዕለት ዕለት ለቤተ ክርስቲያን የሚተጋና የሚቆረቆር ቡሩክ ኦዳ ከውድ ባለቤትህ ጋር እንኳን ደስ ያለህእንኳን ደስ አላቹሁ የአብርሐም የሳራ ይሁንእልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏💝❤❣

  • @burtelema5175
    @burtelema5175 Před 5 dny +4

    አልልልልልልል ወንድማችን እንኳን ለዚህ ክብር አደረሰህ❤❤

  • @BetelhemWale
    @BetelhemWale Před 4 dny

    እንኳን ደስ አላችሁ መልካም የትዳር ዘመን🙏🙏🙏

  • @user-xj8zm1if6n
    @user-xj8zm1if6n Před 5 dny

    መልካም ጋብቻ የአብርሃም ና የሳራ ያርግላችሁ

  • @addisalemdemssie
    @addisalemdemssie Před 4 dny

    መልካም ጋብቻ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mesrtasalf2122
    @mesrtasalf2122 Před 5 dny

    እልልልልልልልልልል የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera Před 4 dny

    እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏እልልልልልል 🙏🙏🙏እልልልልልል ❤️❤️❤️🥰🥰😘😘🎁🎁🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Před 3 dny

    ማርያምን ባየው የማልጠግበው ሰርግ
    የምር ለሙሸራው በጣም ከባድ ነው ያለ እናት አባት ወንድም እህት መዳር ከባድ ቢሆንም ይሔ ሰርግ ግን እጅግ የተለየ ነው እንደ ሁሉም ሆነው ቆመው ነው የዳሩት ሰርጉንም ያደመቁለት የጓደኛ ጥግ የታየበት ልዩ ሰርግ የወንድ ሚዜዎች አጃቢዎች የጎደለውን እያያችው በመነጋገር እንዲ እንዲያምር አርጋችውለታል ብድራችውን አምላክ ይክፈላችው
    ሙሸሪት አደራ ከእግዚያብሔር በታች አንቺ ነሸ ያለሸው በምንም እንዳታሰከፊው ይሔ ሁሉ ሰው ላንቺ ነው ሙሸራውን አደራ የሰጠው መልካም የትዳር ዘመን

  • @stc6291
    @stc6291 Před 5 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን እናእህታችንእኳን ደስስስአላችሁ እኳንለዝህክብርአበቃችሁ የአብረሐም እናየሰራያድርግላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi Před 5 dny +1

    መልካም ጋጋብቻ ይሁንላቹሁ ያብረሀም የሳራ ጋብቻ የያርግላቹሁ ❤❤❤

  • @GetuTadessse
    @GetuTadessse Před dnem +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Rakb553
    @Rakb553 Před 5 dny

    መልካም ጋብቻ የአብርሃም እና የሳራ ይሁንላችሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ከናተ ጋራ ይሁን ደስ ብሎናል🙏🙏🙏❤

  • @user-tw1oj7of6p
    @user-tw1oj7of6p Před 4 dny

    እንኳን ደስ ኣላቹ የኣብራም እና የሳራ ትዳር ያርግላቹ

  • @tyjhggggggijjg7039
    @tyjhggggggijjg7039 Před 5 dny +1

    ወንድም ሙሽራው እንኳን ለዚች ለተቀደሰ ቀን አደረሰህ ❤❤❤❤❤

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Před 4 dny

    እግዜአብሔር ይመሰግን❤❤❤❤❤❤❤❤ ዘድማችን ብርኬ😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አንኳን ለዘህ አብቃህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-hr3xr4cj6z
    @user-hr3xr4cj6z Před 5 dny

    እልልልልልልልልልል💝💝💝💝💝💝

  • @user-vd9bu8is1p
    @user-vd9bu8is1p Před 5 dny

    እልልልልልል እንኩ የኦሮቶዶክስ ልጅ እንኳን ደሰ ያለህ❤❤❤

  • @birukabi7016
    @birukabi7016 Před 5 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sisayayu4321
    @sisayayu4321 Před 4 dny

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልክ

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 Před 5 dny +2

    የአብርሀምና የስራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ውለዱ ክንድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @menbisisay
    @menbisisay Před 3 dny

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    እንኳን ደስ አላችሁ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ። በመቄዶኒያ ደስታውን አብሬ በመታደሜ በጣም ደስተኛ ነኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Před 5 dny

    እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው የአቨርሀም የስራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ወገኖች

  • @saraabraham5753
    @saraabraham5753 Před 4 dny

    እንኳን ደሰአላቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tsigeredakahasaye8588

    እንኳን ደሥ አላችሁ

  • @hapasihapasi4298
    @hapasihapasi4298 Před 5 dny +1

    እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @Jkjejwiiw-ib6er
    @Jkjejwiiw-ib6er Před 5 dny +1

    Yetabarekii tedariiiyihun elielie esaye bemayetii desii belognali ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lh6ch3jw8t
    @user-lh6ch3jw8t Před 5 dny

    ❤❤❤የአብረሀም የሳራ ያድርግላቸዉ 🎉🎉🎉🎉

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Před 4 dny

    እልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 Před 4 dny

    🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Před dnem

    Enkuane dessss yalachew

  • @MesiGere
    @MesiGere Před 5 dny

    Enkan Des aleh

  • @Bezihabeshwa
    @Bezihabeshwa Před 5 dny

    እንኳን ደስ አላቹ ብሩኬ❤

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Před 5 dny

    እንኳን ደስ አለህ ወንዲማችን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 4 dny

    Eqwan desalachuhie❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉elllllellllllellllll

  • @rukiyaahmed2155
    @rukiyaahmed2155 Před 5 dny +1

    Knquan lezih kbr abekah wedmachin fetar edimiyachihun yarzmln

  • @MesiGere
    @MesiGere Před 5 dny

    2:07

  • @MesiGere
    @MesiGere Před 5 dny

    Enkan Des alachu🎉🎉🎉🎉

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 Před 4 dny

    ❤❤❤❤

  • @salamhzz-rv3uy
    @salamhzz-rv3uy Před 4 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wb9xs7us2w
    @user-wb9xs7us2w Před 4 dny +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልወንድማችንእንኳንለዚህክብርአደርሰህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Teje-Ye
    @Teje-Ye Před 4 dny

    አልልልልልልል❤❤

  • @TakduTakdu-gx1ke
    @TakduTakdu-gx1ke Před 4 dny

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AdaneshAnja
    @AdaneshAnja Před 4 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 Před 5 dny

    እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤

  • @LeyaLedeyLeyaLedey
    @LeyaLedeyLeyaLedey Před 4 dny

    Ellllllllllllllllllllll❤Elllllllllllllllllll❤Elllllllllllllllll❤ Enkuan des yalachu

  • @Eden-cp4tz
    @Eden-cp4tz Před 5 dny

    God bless your marriage 🎉🎉🎉

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 4 dny

    እኳን ደስ አላቹ ❤❤❤

  • @tintinalbaloushi728
    @tintinalbaloushi728 Před 4 dny

    Ellllllllelllllllllellllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kefasemeon
    @kefasemeon Před 4 dny

    እልልልልል

  • @y9gh956
    @y9gh956 Před 5 dny

    እንኳን ደስስስስስስስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አማላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před 5 dny

    እልል ልብ መልካም ጋብቻ ይሁን ላችሁ

  • @saranegash12
    @saranegash12 Před 5 dny

    Congratulation

  • @user-dx7mp5ol8l
    @user-dx7mp5ol8l Před 5 dny

    እልልልልልልልልልልል
    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před 5 dny

    እንኳን ደስእ አላችሁ

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před 5 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ደስ አላችሁ

  • @HelenEndalew-dm6qj
    @HelenEndalew-dm6qj Před 4 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesiGere
    @MesiGere Před 5 dny

    Enkan Des alachu

  • @hayarhabash1659
    @hayarhabash1659 Před 4 dny

    ❤❤❤

  • @user-vx5ed1lk9v
    @user-vx5ed1lk9v Před 4 dny

    እልልልልልልልልልልልልል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂መልካም።ጋብቻ።

  • @samsonangole3954
    @samsonangole3954 Před 5 dny

    እንኳን፡ደስ፡አለህ፡አላችሁ፡አንተ፡ግሩም፡ልጅነህ፡ከታረዙት፣ከታመሙት፡ከተራቡት፡ከተገፉት፡ወገኖችህ፡ጋር፡የምትለፋ፡ድንቅ፡ልጅ፡ነህና፡ቸሩ፡መድሃኒአለም፡ትዳርህን፡ይባርክ።

  • @user-tm9cv9ob3d
    @user-tm9cv9ob3d Před 5 dny

    wendimalem enkuan des aleh

  • @user-jy6nt2xl5f
    @user-jy6nt2xl5f Před 4 dny

    መልካም ትዳር ይሁንላችሁ 👃❤❤❤ለኛም ያድለን

  • @StarStar-gm4bu
    @StarStar-gm4bu Před 5 dny

    መልካምጋብቻይሁንላችሁ

  • @solomontesefaye6348
    @solomontesefaye6348 Před 5 dny

    Mlekame serge

  • @user-qg8sv8hs8s
    @user-qg8sv8hs8s Před 4 dny

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kasokaso4207
    @kasokaso4207 Před 4 dny

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @Sara-le8dl
    @Sara-le8dl Před 5 dny

    Abet wubet metadel melkam gabcha

  • @user-dt8eh2zb8p
    @user-dt8eh2zb8p Před 4 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt Před 4 dny

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @tewodroskesto8408
    @tewodroskesto8408 Před 5 dny

    እኔምእለው ምነው ጭፈራ አሰመሰላቹሁቴ መዝሙሩን በሰራዓት ዘምሩት እንጀ

  • @mahidergibe7539
    @mahidergibe7539 Před 4 dny

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @jorobeyene9576
    @jorobeyene9576 Před 4 dny

    ያያ ዘልደታ እዚህ ሰርግ ላይ ያልታየው ምን ሆኖ ነው ከሚዲያ ከጠፋ ቆየት ብሎአል ሉሌ በሰላም ነው የጠፋው?