‘ቱፓክ’ ዶ/ር አብይ ላይ የቀለደው አስቂኝ ኮሜዲ 😅😂 Ethiopian Azmari Tupac 🇪🇹 Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • እዚህ ጋር ካሜራ እዛም ጋር ካሜራ ፥
    ዶ/ር አብይ ነኝ እንዴ እራሴን ላጣራ
    Ethiopian , Ethiopian music , Ethiopian movie , Ethiopian music 2019 , New Ethiopian Music 2019 , Zemen Drama , አስቂኝ ኮሜዲ , ethiopian azmari tupac , Abiy Ahmed

Komentáře • 357

  • @user-fl7hy4jq1p
    @user-fl7hy4jq1p Před 4 lety +15

    ልክ ነው እውነት ተናግሮ በመሸበት ማደር ግሩም አዝማሪ ነው አቦ ይመቸው ቦጅቧጅ ሁላ ማን አለ እንደዛ መደረክ ወጥቶ እውነት እምያፍረጥርጠው💖💖💖

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t Před 4 lety +8

    አቦ ይመችክ ፀጋውን ያብዛልክ ጥሩ ትምህርት ነው የምትናገረው በቅኔ

  • @TV-nm3fy
    @TV-nm3fy Před 4 lety +14

    ዶኽተር ኣብዩ ነኝ እንዴ ራሴ ላጣራ እረ በሳቅ ኽኽኽኽኽኽኽ😃😃😃

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Před 4 lety +4

    😂አረ ከታዋርደኝ ገደለኝ በሳቅ ስወደክ እኮ ኡፋ😘❤😘👌

  • @user-qn1rb6zv8s
    @user-qn1rb6zv8s Před 4 lety +28

    እውነት ነው አቦ ይመችህ የኔ ማኛ ቆፎ መሪ ሰላም እያለ ኢትዮጵያ ጨረሳት ልክ እንደ ደርጊ

  • @aristotleknowledge1132
    @aristotleknowledge1132 Před 4 lety +7

    እናቶችና እህቶች ገበያ ስትሄዱ ሽንኩርት ስተገዙ ማልቀስ ጀምራችኃል ተብለን እኛ ወንድሞች አዝነናል ።የድሮ እናቶች ሽንኩርትን ሲሰሩ ነበረ ላለማልቀስ የሚጀግኑት አሁንም የኛ እህቶች ጀግኑ እንዲህ አድርጋችሁ ስንፍናነውና የሚያስለቅሳቹ! ሽንኩርቱን ራስ ቆርጣቹ አትጣሉት አፈር ላይ በቆርቆሮም በላስቲክም አሲዙት ትንሽ ውሃ አድርጉ ብዙ አይፈልግም እንዳይበሰብስ ታዲያ ቀጫጭን ሳር ቢጤ ከትንሽ ጊዜ በኃላ ያወጣል እሷን ክትፍ አድርጋቹ ሰላጣ ስትሰሩና እንቁላል ስትጠብሱ ሾርባ ስትሰሩ ይሆናችኃል በምትጥሉት የነበረ ትመገባላችሁ። የቤታችሁን ደጃፍ በሰላጣ በቆስጣ አሸብርቁት እናቶች ሁሉ ከደጃቸው ነበረ አሁን ወያኔ ከመጣ ጀምሮ ሴቱም ጥፍር ቆረጣ ገብቶ የማትሰኩት ጥፍር የማትነቅሉት ጥፍር የለም ።ወያኔ ጥፍራችንን ቆረጠችን ትላላችሁ እንጂ ጥፍራችሁንስ ቻይና ናት የቆረጠችው ይሄን የውሸት የሚሰካ ጥፍር እየሸጠች ሽንኩርት ስታዩ ለመላጥ ማልቀስ ፣ሽንኩርት ለመግዛት ማልቀስ ፣ሽንኩርት ለመብላት ማልቀስ አረ ማልቀስ በዛ በጌታ አብይን አይታቹ መደመማቹም የሚያስለቅስ ነው ከሽንኩርቱ የበለጠ።

  • @user-up1zy3ms3o
    @user-up1zy3ms3o Před 4 lety +8

    አይችሎታ😅😅😅🖒🖒🖒

  • @siscogold5872
    @siscogold5872 Před 4 lety +8

    የቃሊቲ ቪዛ ሃሃሃሃ አንደኛ

  • @liyuadam374
    @liyuadam374 Před 4 lety +2

    ማሪያምን እልሀለሁ 100%ጎበዝ አድናቂህ ነኝ ክክክክክክክክክ

  • @user-cu7dt8je3o
    @user-cu7dt8je3o Před 4 lety +28

    እሂን ሰውየ ስወደው

  • @kndahaftitesfay9066
    @kndahaftitesfay9066 Před 4 lety +4

    ሲመች እሄ ሰው ሲመች አቦ🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @naizghitarekegedam7860
    @naizghitarekegedam7860 Před 8 měsíci

    Melxa aybalem betam newton new mulx yadregew ewket eko now❤❤❤

  • @user-ku4wd1fn8s
    @user-ku4wd1fn8s Před 4 lety +6

    ምን ዋጋ አለው ግማሽ ጨረቃ እንደ ጀመሩ አይጨርሱ የኛ አርቲስቶች

  • @user-cl1jp6jt8s
    @user-cl1jp6jt8s Před 4 lety +1

    😀😀😀😀😀👍👍👍አቦ ይመችህ

  • @hagosraya685
    @hagosraya685 Před 4 lety +7

    ክክክክክ አይችሎታ እስክ ንገራቸዉ

  • @azihaftidani8303
    @azihaftidani8303 Před 4 lety +3

    ክክክክክ በሳቅ ገደልከኝ እዚም ካሜራ እዛጋም ካሜራ ዶ/ር አብይ ነኝ ዴ ራሴን ላጠራ

  • @kindihunasefa3366
    @kindihunasefa3366 Před 3 lety

    wow i like so much traditional music or Masinko.Bexam newu yetemechegn tebarek legn

  • @user-jj5tu7ck2l
    @user-jj5tu7ck2l Před 4 lety +2

    ይምችህ ኣበው ድንቅ ኢትዮጽያዊ

  • @yonatube8495
    @yonatube8495 Před 3 lety

    ዋው ቱፓክ ያበደ ነው

  • @mekibibsamuel8153
    @mekibibsamuel8153 Před 4 lety +4

    ጀግና ነክ ሳደንቅህ እኮ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Před 4 lety +12

    ምርጤ እንወድሀለን በርታልን

  • @Salamh-zu3iw
    @Salamh-zu3iw Před 4 lety +1

    kkkkkkkkkkkkkkkkkkkኣቦ ይመቸህ እውነት ትናገረዋል

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 Před 4 lety +1

    ብዙ ቁም ነገሮች ያለበት አዝናኝ አመሰገን !!

  • @user-nl7hq6gz5b
    @user-nl7hq6gz5b Před 4 lety +11

    😂😂😂 አብይ ካሜራ እደሚወድ ልክልኩን ነገርከዉ kkkkkkkkkkk አበሳ ተመችቶኛል

  • @user-wo8ge6bi4o
    @user-wo8ge6bi4o Před 4 lety +1

    ክክክክክክክ አረ በሳቅ ገደልክን እንደዛ ኣድርግህ ንገራቸው በናትክ

  • @tsirhadesta1634
    @tsirhadesta1634 Před 4 lety +1

    ጎበዞ ነህ

  • @kabitalkabitalkabital2024

    እረ በሳቅ ገደልከኝ

  • @hayattube4879
    @hayattube4879 Před 4 lety +3

    ስብስክራይብ አርጉኝ ውድ የሀገሬ ልጅች

  • @user-tj7ex9rz4v
    @user-tj7ex9rz4v Před 4 lety +3

    Wowwwwwwww 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍💚💛❤💚💛❤👌

  • @user-ym5kq8rh6y
    @user-ym5kq8rh6y Před 4 lety

    እኔ በጣም ነው የምወደው ጣል ጣል እያደረገ ይሰብካል ሃይማኖታችን ክብር ነው በጣም

  • @yashl4018
    @yashl4018 Před 4 lety +3

    kkkkk D/r Abiyena Camera

  • @user-nr4lx5jp8z
    @user-nr4lx5jp8z Před 4 lety +1

    ራሥክን ጠብቅ ወድሜ ሠው ተኮለኛ ነው እውነት የሚናገር ሰው አይወዱም

  • @kiyaaakooyemariyamlij3604

    Wooow betam des yelal 😍😍😍👍👍👍

  • @user-nr4lx5jp8z
    @user-nr4lx5jp8z Před 4 lety

    አፌ ቁርጥ ይበልልህ

  • @bareeduujimma9624
    @bareeduujimma9624 Před 4 lety +5

    oromo negn betaam Asteway nek wondime edmehn yarzimew ❤🙏

    • @user-bq2np6bn1c
      @user-bq2np6bn1c Před 4 lety +6

      ኢትዮጵያዊ ነኝ ነው እሚባለው ምክንያቱም መሰረታችን ኢትዮጵያ ናት

  • @mimibedane7449
    @mimibedane7449 Před 4 lety +2

    I am proud of you azmari zef0en.
    Berta wndume.!!!
    ❤️😊😘👏🤗🤗💞🇬🇭

    • @mimibedane7449
      @mimibedane7449 Před 4 lety

      Betam tesasichalhu. Yekirta.. I love your show ::🤗

  • @kiyaaakooyemariyamlij3604

    Wooow betam des yemel new sil Ethiopia enam sil emnet 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-xy8ed9jv5k
    @user-xy8ed9jv5k Před 4 lety +1

    አብይ ስምተከዋል ይእን ጉድክን🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂

    • @rabiyarabiya3324
      @rabiyarabiya3324 Před 4 lety

      ይሄ አመዳም ይሥማው ዴጋግም ከሥብሎ መር እብድ

  • @iam62126
    @iam62126 Před 4 lety +1

    Yea, sound system is so so but the Azmari is wonderful!

  • @user-rq7pq3jx3d
    @user-rq7pq3jx3d Před 4 lety +1

    አውነት ነው ደ/ር አብይ ራሱን ልስጠሪ አውነት ትክክል ነው

  • @user-ku4wd1fn8s
    @user-ku4wd1fn8s Před 4 lety +1

    😂😅😆 ካሜራ ወይ ቱፓክ

  • @mdainahasssiii3885
    @mdainahasssiii3885 Před 4 lety

    እድግ አድርግህ የኔ ውንዴሜ ክክክክክ

  • @kabauae4549
    @kabauae4549 Před 3 lety

    Wowwww💚💚💚🇪🇹👈🎻🎻🇪🇹✅

  • @mariyammariyam5894
    @mariyammariyam5894 Před 4 lety +8

    እውነት ነው አይኑ ይጥፍ የኛ ሀገር የምበጥበት

  • @user-wp2ch1py6p
    @user-wp2ch1py6p Před 4 lety +1

    ወይኔ ኮመንቶች በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂😛

  • @user-zg8cb6kn9u
    @user-zg8cb6kn9u Před 4 lety

    ትክክል ነህ

  • @dessiebiru8760
    @dessiebiru8760 Před 4 lety +2

    ጉሩም፡ድንቅ፡የሆነ፡የባህላችንና ሀይማኖታችን፡አስተዋወቂ፡መሆኑን፡እንወቅ።

  • @user-wv4fd2ru7r
    @user-wv4fd2ru7r Před 4 lety +4

    😁😁😁😁😁😁😁ኧረጉዲ አያልቅብህ

  • @alemeyayaew2604
    @alemeyayaew2604 Před 4 lety +1

    እሄ ስውዬ ውስጤ ነው

  • @mariyammariyam5894
    @mariyammariyam5894 Před 4 lety +2

    ዎው ደስ ይላል

  • @astertesfazgi5328
    @astertesfazgi5328 Před 4 lety

    Good job 👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐♥️♥️♥️

  • @naizghitarekegedam7860
    @naizghitarekegedam7860 Před 9 měsíci

    Geten hnenal❤❤

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @oromumandhigaakotti2134
    @oromumandhigaakotti2134 Před 4 lety +3

    የኔ አስተዋ ዉስጤ ነው ይምር

  • @user-pf6vl4kx1s
    @user-pf6vl4kx1s Před 4 lety

    እዉነት ነዉ ዉይይይ አቦ ይመችህ

  • @user-oe9eg3xh1e
    @user-oe9eg3xh1e Před 4 lety

    😁😁😁😁😁😁😂😂😂እረ በሳቅ

  • @dubaidubai2840
    @dubaidubai2840 Před 4 lety

    አድናቂህነኝ100

  • @alemuamare3167
    @alemuamare3167 Před 4 lety +3

    ይህን ትውልድ በምን ልመስለው አለ ጌታ ኢየሱስ ስለሚሰራ በካሜራ ይታጠራል፤ ነፍሰ ገዳዮች ግን ስራቸው አደባባይ እንዳይወጣ ከካሜራ ጀርባ ተደብቀው ይሰራሉ ሰነፎች ደግሞ ስለማይሰሩ ይሳደባሉ ሰውየው ለእንጀራው ብሎ የገጠመውን ለፖለቲካ አታድርጉት።

  • @user-tc8pe1bc7o
    @user-tc8pe1bc7o Před 4 lety +5

    እዳልክየ ስወድህኮ የኔ ልዩ

  • @haeatmohamad3063
    @haeatmohamad3063 Před 4 lety

    😂😂😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘 ስወድክ የኔ ጅግና

  • @jsjjsdj6709
    @jsjjsdj6709 Před 3 lety

    ያምራን ጌትነት

  • @adullahsultan1051
    @adullahsultan1051 Před 4 lety +2

    ትክክል

  • @timitemi6715
    @timitemi6715 Před 3 lety

    🤣🤣😆

  • @user-sg9ep9qp8l
    @user-sg9ep9qp8l Před 3 lety

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 የካሜራው ንጉስ አብቾ ና ጉድህን ስማ ቂልጣ እዳይከትህ ቱባህ ዋ

  • @universityabraha8030
    @universityabraha8030 Před 4 lety

    Kkkkkkkk. Beautiful music and nice voice

  • @samriyekerstoslije3234

    Wayine mesnkwe yemichwate sew weste new😍🤗😂😂😂😂

  • @fghjghj1958
    @fghjghj1958 Před 4 lety

    ክክክክክክክክ በጣም ነው ያሳከኝ

  • @naizghitarekegedam7860
    @naizghitarekegedam7860 Před 9 měsíci

    Medi new migza❤❤❤

  • @user-rf3gu6ly9i
    @user-rf3gu6ly9i Před 4 lety

    Kkkkkkkkk

  • @appsapk2618
    @appsapk2618 Před 4 lety

    ስወዲልህ ይመቺህ አቦ ዲልት ይበልህ😍😍😘😘

  • @saras9710
    @saras9710 Před 4 lety

    ፈጣሪ ይጠብቀን አዝማሪ ከመሆን ዶ/ር አብይ የደረሰበት አትድረስ ሲገባ የምታሞቁት እናንተ

  • @user-mu6jd1dj1g
    @user-mu6jd1dj1g Před 4 lety +5

    Kkkkkkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂

  • @betia.a6023
    @betia.a6023 Před 4 lety +1

    Thanks

  • @user-yr6zk7fv4f
    @user-yr6zk7fv4f Před 4 lety

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክከ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @Salamh-zu3iw
    @Salamh-zu3iw Před 4 lety

    Kkkkkkkkkk ይመችህ

  • @husanhusan8906
    @husanhusan8906 Před 3 lety

    👍👍👍👍💚💛❤💪💪💪👈👈

  • @natnaeltadesse988
    @natnaeltadesse988 Před 3 lety +1

    እዚህ ጋር ካሜራ እዛም ጋር ካሜራ ፥
    ዶ/ር አብይ ነኝ እንዴ እራሴን ላጣራ

  • @saramoner6989
    @saramoner6989 Před 4 lety

    የኔ ጀግና ኢትዮጵያ ሊጅ

  • @eilhamahmed4393
    @eilhamahmed4393 Před 4 lety

    Kkkk shelmatu

  • @amaramara5764
    @amaramara5764 Před 4 lety

    ክክክክክ በዛው ቀልጣ ቀረች ቻይና ጫት ለምዳ

  • @telltell6144
    @telltell6144 Před 4 lety +2

    WOW

  • @azizaomar2001
    @azizaomar2001 Před 4 lety

    .ኧርር አዝማርው ይመችህ ለጎጠኞች ነገርክልኝ

  • @hdedhsjjc7908
    @hdedhsjjc7908 Před 4 lety +1

    😀😀😀😀😀😀

  • @naizghitarekegedam7860
    @naizghitarekegedam7860 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @naizghitarekegedam7860
    @naizghitarekegedam7860 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤ ❤I

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 Před 4 lety +1

    Ambesa gene geta ye ethiopia fekar ankuwan cayenne lela temarekalece hagere nurlegne elelelel gobez nurlegne💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l Před 4 lety +1

    😂😂😂😂

  • @halemahalema1945
    @halemahalema1945 Před 4 lety +1

    ይመችሕእድሚየይሥጥህ!!!!

    • @mee1226
      @mee1226 Před 4 lety +1

      😁😁😁😁😁😁😁😁😂😂😂

  • @tamratdinkale6993
    @tamratdinkale6993 Před 4 lety

    Gooooood

  • @biniyamworku3635
    @biniyamworku3635 Před 4 lety +2

    አቦ ይመችህ ወንሜ

  • @user-op6st6sn2w
    @user-op6st6sn2w Před 4 lety

    😁😀😁😀እዚም ካሜራ እዛም ካሜራ__________

    • @solomonhaile8418
      @solomonhaile8418 Před 4 lety

      "Eziam Ambetta"🐝🐝🐝🐝 "Ezihm Kulkual" 🍠🌿🥖🥝 alech Digital Debrestion ->🤸‍♂️🐥) 😁😁😂

  • @user-wq5xu1zh8z
    @user-wq5xu1zh8z Před 4 lety

    ዋውውውው ስወድህ

  • @user-li6kt9hn4k
    @user-li6kt9hn4k Před 4 lety +4

    አሜን ካገራችን ይጥፋ

  • @danadana2888
    @danadana2888 Před 4 lety +2

    Wawwwwww dasi yilali

  • @erkosenbeta8243
    @erkosenbeta8243 Před 4 lety

    Best comedy

  • @saeakiyaa5071
    @saeakiyaa5071 Před 4 lety

    Wowwwwww 👌👌👌👌👌

  • @user-wp2ch1py6p
    @user-wp2ch1py6p Před 4 lety +4

    "እዚህ ጋም ካሜራ እዛጋም ካሜራ ዶክተር አብይ ነኝ ወይ እራሴን ላጣራ"😂😛እውነት የተመቸኝ ግጥም😂😂አብቾ ካሜራ ላይ እንጂ ውን ውን የምትለው የሀገርን ሠላም እንኳ ማስፈን ትታለች🙈😂😂😂😛😛😛😛😛😏😏😏😏

  • @mohammeddagnaw5227
    @mohammeddagnaw5227 Před 3 lety

    Wow

  • @kombi1249
    @kombi1249 Před 4 lety

    Kkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkklklkk

  • @teshomeabebe1687
    @teshomeabebe1687 Před 4 lety

    Kkkkkk