Yefiker Merchaye EP 6/ የፍቅር ምርጫዬ ክፍል 6

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • Yefiker Merchaye EP 6/ የፍቅር ምርጫዬ ክፍል 6

Komentáře • 2,6K

  • @aynalemgetachew520
    @aynalemgetachew520 Před 6 lety +32

    አምላኬ አንተ የመርጥከው ስጠኝ የፍቅር ም ሆነ የትዳር አጋር ከእግዚአብሔር ነው !!!"

    • @Maryam-ig2ww
      @Maryam-ig2ww Před 2 lety

      እውናት ነሽ ጎበዝ ኑሪልኝ አሜን ታባረክ

  • @aliaibrahma2520
    @aliaibrahma2520 Před 6 lety +60

    ክክክክክክ እረ በስቱ ልሳቅ አይ እኛ ስደተኞቹ በምን እንዝናና ኑሩልን

  • @user-xb1pb5df6c
    @user-xb1pb5df6c Před 5 lety +56

    መዳሚ ጥሩሰራተኛ ብላ ስለመረጠችኝ ደስብሎኛ

  • @meronyadete216
    @meronyadete216 Před 5 lety +21

    አንድ ቁጥር በጣም አስተዋይ ልጅ ነው

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba Před 6 lety +37

    ይሄ ዝፍጥ ፕሮግራም ኢትዮጵያን ባህላችንን አይወክልም ቲሽ

    • @goldcell930
      @goldcell930 Před 4 lety

      ዳኛው ውድሜን ይምስላለ ( ድም በጣም ትምችቶኛለ

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 Před 4 lety

      በጣም የኔ ቆንጆ ♥️♥️♥️🙊🙊🙊

  • @fayzaaman430
    @fayzaaman430 Před 6 lety +262

    ማዳሜ ከቢሮ ስለመረጠችኝ ደስ ብሎኛል ስወዳቹ ላይክ ግጩኝ

  • @messibirahan8595
    @messibirahan8595 Před 6 lety +231

    መጨርሻየን አሳምርው አምላኪ

  • @habashihabashi2099
    @habashihabashi2099 Před 6 lety +236

    አላህ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ

    • @MyLife-ry9sj
      @MyLife-ry9sj Před 6 lety

      Habashi Habashi አሚን

    • @ghbb436
      @ghbb436 Před 6 lety

      Habashi Habashi ሠበሀንአላህይገርማል

    • @user-yl1fm4lt2k
      @user-yl1fm4lt2k Před 6 lety

      Amen amen amen

    • @mimikonjo5159
      @mimikonjo5159 Před 6 lety +1

      Habashi Habashi እውነት ብለሻል እህቴ ፈጣር የሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @user-rb6wy3ph8d
      @user-rb6wy3ph8d Před 6 lety

      Habashi Habashi አሚንንንንንን አሏሁመ አሚን

  • @ameera7136
    @ameera7136 Před 6 lety +219

    ውይ ልጂቱ ቤተሰብ የላትም እዴ የኔ አባት ቢሆን አደለም ወድ ልመርጥ ከወድ ጋር ቢየኝ አስሮ ነው በርበሬ የሚጥነኝ

    • @q8drag928
      @q8drag928 Před 6 lety +1

      Ameeraበጣምያምራል Kfn
      ማረያምን የኔም በርበሬ አጥኖኛል ክክክክክ

    • @znebwolueaymoleymera4497
      @znebwolueaymoleymera4497 Před 6 lety

      Ameeraበጣምያምራል Kfn kkkkkk

    • @sweetlove7952
      @sweetlove7952 Před 6 lety

      hahahaha

    • @hibisthibist9072
      @hibisthibist9072 Před 6 lety +1

      Ameeraበጣምያምራል Kfn ክክክክክ የኔ ማር አሳቅሽኝ ልክ እንድኔ

    • @user-fy6bh2js5q
      @user-fy6bh2js5q Před 6 lety

      Ameeraበጣምያምራል Kfn kkkkkkkkk wayene gude ewenet now

  • @brtukanabdu9727
    @brtukanabdu9727 Před 6 lety +25

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @user-bf5dw2cb1z
    @user-bf5dw2cb1z Před 6 lety +37

    እንደኔ ጥሩ መዝናኛ ነው ግን የደረስንበት ዘመን ሳስብ በጣም ይከብዳል

  • @user-yf1vy7md1v
    @user-yf1vy7md1v Před 6 lety +190

    ውይ ኮሜንቶች ምን አለ ብትተዋቸው ለኛ በስደት አለም ላለነው አሪፍ መዝናኛ ነው

    • @elamelam3154
      @elamelam3154 Před 6 lety +1

      ያተው አፍቃሪ ለዘላለም እስኩ ነገረችው

    • @Imra671
      @Imra671 Před 6 lety

      ያተው አፍቃሪ ለዘላለም አገርሽ አያሳስብሽም ኔጌ ያንቺ ልጆችስ?

    • @user-yf1vy7md1v
      @user-yf1vy7md1v Před 6 lety +4

      እሱ ልክ ነሽ ግን በኛ ልፍለፋ እነሱ አያቆሙም

    • @ElsaElsa-mq4wq
      @ElsaElsa-mq4wq Před 6 lety

      ያተው አፍቃሪ ለዘላለም
      Tikikil neshe yeni konjo eni bemejemeru betam dese bilognale

    • @NN-bh9yk
      @NN-bh9yk Před 6 lety

      ትክክል ምንአለ ብንደበር

  • @cell6806
    @cell6806 Před 6 lety +30

    ቁጥር 1 ግን አሪፍ ነው እረጋ ያለ ነው

  • @kelemyemariamlij1645
    @kelemyemariamlij1645 Před 6 lety +85

    ላገባ ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ ከምሬን

  • @mekiyoutube4947
    @mekiyoutube4947 Před 6 lety +152

    ላይክ አርጉኝ ሰሞት

  • @yewubliloboutros8951
    @yewubliloboutros8951 Před 6 lety +11

    3ተኛ የተቀመጠው ልጅ የሚገልጻቸው ሀሳቦች በጣም ደስ የሚሉ ናቸው ይህ ፕሮግራም የማይደገፍ ቢሆንም

  • @user-ol9mg6vd4w
    @user-ol9mg6vd4w Před 6 lety +17

    መጨረሻ፡የተቀመጥከው፡ተመቸኸኝ፡እናትና፡አባት፡ማስቀደምነው፡ነው፡አላህ፡የሚያዘው፡

  • @hirutbekele9609
    @hirutbekele9609 Před 6 lety +76

    ዩቱቡ ባይኖር ኖሮ የት ሄጄ እዝናና ነበር

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 Před 6 lety +164

    ወይኑ እኔ ግን ይሄን ፕሮግሬም ሳየው አፍራለው የውነት ነው የምላችሁ ጓደኞቼ

    • @bisan9998
      @bisan9998 Před 6 lety

      Aynaddis edema 😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃

    • @hi.himadina7659
      @hi.himadina7659 Před 6 lety +2

      በጣም አሳፋር ገጃ ምነዉ በሰፈር ባል የሚ አተ አገናኝ ደላላ ባህላችን ን አታቆሺሺብን

    • @user-fy6bh2js5q
      @user-fy6bh2js5q Před 6 lety

      Aynaddis edema bexam yasaferal ewenet

    • @HayatHayat-uj8is
      @HayatHayat-uj8is Před 6 lety +2

      ግን እውነተረ ነው

    • @hi.himadina7659
      @hi.himadina7659 Před 6 lety

      እዉነት ነዉ

  • @miramira4102
    @miramira4102 Před 4 lety +6

    ክክክክክ ይች ሀገር ወዴት እየሄደች ነው የሚልም እኮ አይጠፋም ወዴትም አልሄደችም እኛው ነን ባህር የተሻገርነው አከተመ።

  • @saraweloywa5250
    @saraweloywa5250 Před 6 lety +35

    ኢቢኤሶች ገና ለገና ተደመጥን ብላችሁ አሰስ ገሰስ እያቀረባችሁ ኢትዮጽያዊ ማንነታችንን እና ወግ ባህላችንን አታርክሱ ይህ ፕሮግራም ፍፁም አይመጥንም።

    • @yeyarsemalij2921
      @yeyarsemalij2921 Před 6 lety

      Sara Weloywa lik nesh gin mayigenagnu tindoch yigenagnalu ayaskefam so wanaw astesasebachin new opene new

    • @abdulmalkfahdluca1518
      @abdulmalkfahdluca1518 Před 6 lety

      Sara Weloywa በጣም ትክክል!!!

    • @fatumaahmad1895
      @fatumaahmad1895 Před 6 lety

      Sara Weloywa እውነት ቢለሸል

  • @twakegelila8251
    @twakegelila8251 Před 5 lety +15

    በዚህ ፕሮግራም አፍሬና ተሳቅቄ ልሞት ነው እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን በእውነት

    • @tigistbirru4622
      @tigistbirru4622 Před 4 lety +1

      በፌስቡክ ከመበላት አስር ጊዜ ይሄ ይሻላል

    • @gamobonga4432
      @gamobonga4432 Před 2 lety

      @@tigistbirru4622 bfas book km bdat nw k mblat

  • @user-qu8wd6mp8x
    @user-qu8wd6mp8x Před 6 lety +59

    ወይ ዘድሮ እድሜ ከስጠን ብዙ እናያለን።
    እኔ ላቺ ምረጪ ቢሉኝ ቁጥር 1 ነው ምመርጥልች

    • @shekuryahusene6558
      @shekuryahusene6558 Před 6 lety

      በጣም አዝናኝ ነዉ ትንሽ የድሮባህል ሥላለዉ ደሥ ይላል

    • @user-bc4zr7sk9x
      @user-bc4zr7sk9x Před 5 lety

      የውነት ነው ለፊልም ግን አልገባኝም ሆ

    • @cityphone2462
      @cityphone2462 Před 5 lety

      😂😂😂

  • @ahmedhyru3614
    @ahmedhyru3614 Před 6 lety +47

    ቁጥር 3 መርቅኖ ነው የገባው
    እንዴ
    እንዴት እንዴት ነው ሚሆነው
    አቀማመጡ አነጋገሩ አክቱ አረ ስንቱ
    ጢባራም

  • @user-fo7qo2jq2d
    @user-fo7qo2jq2d Před 4 lety +8

    ቁጥር አንድ ፀባዩ ዋው👌👌

  • @user-iq1lw3xt1q
    @user-iq1lw3xt1q Před 6 lety +5

    ውይይይይይ ግዜያችንንንንን እሚገርም እሚከብድ ነው።
    *የሚስፈልገንንን የሚመርጥልን የሚስጠን እግዚአብሔር አማላካችን ነው*

  • @saraweloywa5250
    @saraweloywa5250 Před 6 lety +37

    ኤጭ ባህላችንን አታበላሹ በጣም ይደብራል ይህ ፕሮግራም መቆም አለበት።

    • @hawletmohammed1677
      @hawletmohammed1677 Před 6 lety +1

      Sara Weloywa
      ምን እናድርግ እድቆም ወላሂ ሲደብር የሚገርመኝ ይቀጥል የሚሉት አጅብብብብብ

    • @tijitiji8664
      @tijitiji8664 Před 6 lety

      Sara Weloywa ewunat new ehita

  • @user-kf2yh8ql1b
    @user-kf2yh8ql1b Před 6 lety +4

    በጣም ደስ ይላል ይሄ ፕሮግራም ተቋርጦ ነበር በመጀመሩ ደስ ብሎኛል አገራችንንም ሰላሟን ይመልስልን ፈጣሪ

  • @brtukanabdu9727
    @brtukanabdu9727 Před 6 lety +28

    ቁጥር 3እናቴን እመርጣለሁ ስላልከው በጣም አደቃሀለሁ

    • @ummsehame9972
      @ummsehame9972 Před 4 lety

      እስኪ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 Před 4 lety +1

      ረጉድ፡የማይመጣ፡የለም

    • @tube-sx5wi
      @tube-sx5wi Před 3 lety

      ሠብ አርጉኝ

  • @yonasbrhane2893
    @yonasbrhane2893 Před 5 lety +9

    ሰደት ላላቹ አሪፈ መዘናኛ ተገኝቶል እኔ ፈን አርጌለው ሳይታዩ የሚጋቡ ብጹአን ናቸው ይላል

  • @user-dg7eu9iz1r
    @user-dg7eu9iz1r Před 6 lety +34

    ጥቁር ሤት አልወድም አለ ጥቁሯ መረጠችው 😃😃😃

    • @hayatmoha4118
      @hayatmoha4118 Před 6 lety

      ጉረኛ ነገር ነው ይበለው ዝም በይው

    • @meazaalebachew674
      @meazaalebachew674 Před 6 lety

      ዋው በዝጣም ስወድቹ እኳን። በስላም መጣቹ

    • @user-dg7eu9iz1r
      @user-dg7eu9iz1r Před 6 lety +1

      ያባቴ ልጅ ነኝ
      ከዎ ጉረኛ ነው 1ኛውን ብትመርጥ ጥሩ ነበር ምርጥ ልጅ ነው

    • @user-kt7df2xc4m
      @user-kt7df2xc4m Před 6 lety +2

      የፈሩት ዬደርሳል በጣም አሳቁኝ

    • @hayatmoha4118
      @hayatmoha4118 Před 6 lety +1

      +እግዚአብሔር ፍቅር ነው
      የመጀመሪያውን ያልመረጠችው ይበዛብኛል ብላ ፈርታ ሳይሆን አይቀርም ሃሃሃሃሃ

  • @christianmsgana2580
    @christianmsgana2580 Před 6 lety +62

    የመሀለኛው ግን የምር ፍቅረኛ ፈልጎ ሳይሆን በቴሌቭዥን ለመታየት የመጣ ነው ሚመስለኝ ከምር እውነቴን ነው።

    • @seada3193
      @seada3193 Před 6 lety

      christian msgana አዎ ልጂቱንም አልፈለጋት አስታውቆበታል ቅቅ

    • @hayatalduraz2604
      @hayatalduraz2604 Před 6 lety

      christian msgana you are right

    • @jebrilahmed6814
      @jebrilahmed6814 Před 6 lety

      በምን አወቅሸ

    • @user-tx6zz9wf7u
      @user-tx6zz9wf7u Před 6 lety +1

      christian msgana ክክክ። ለምን ቆጆ ሰለሆነ ነው???

    • @makabdu376
      @makabdu376 Před 6 lety

      christian msgana ewnetshin new mar

  • @user-ek1db4id5z
    @user-ek1db4id5z Před 6 lety +57

    ሳያዩ መምረጥ ከባድ ነው ከቁጥር 3 ቁጥር 1 ይሻልሽ ነበር ደስ የሚል ነገር አለው

    • @merkebtsige6569
      @merkebtsige6569 Před 6 lety +1

      ህይወት የእናቴ ልጅ mare kutr 1 ene merchewalew enkanm tewechlgn

    • @almealme6130
      @almealme6130 Před 6 lety

      ህይወት የእናቴ ልጅ awnatse New

    • @user-bq9nl3rm7j
      @user-bq9nl3rm7j Před 6 lety

      ቁጥር አንድን እኔም መርጬዋለዉ

    • @tayb5885
      @tayb5885 Před 6 lety

      ህይወት የእናቴ ልጅ sew bewerye adelem teru sew lehon yecelale

    • @emaewedshalhu4888
      @emaewedshalhu4888 Před 6 lety

      ቀጥር 1 እኔ መርጬዋለሁ

  • @tinadesta744
    @tinadesta744 Před 6 lety +39

    ምን ችግር አለው የፍቅር አጋር መምረጥ ፌስቡክ ላይም ትመርጣላቹ አይደል ለማይሆን

  • @emebetdessie3714
    @emebetdessie3714 Před 5 lety +2

    ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ!!! ጭራሽ ትዳር በቲቪ መፈለግ ተጀመረ ትዳርኮ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ከምን አይነት ጊዜ ደረስን እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ

  • @voplghhfg4221
    @voplghhfg4221 Před 6 lety +22

    አይ ሀገሬ ወዴትህ እየሔድሽ ነው ምድረ አሳፍሪ ትውልድ ሰብስበሽ ጀግኖችን ቀብረሽ አሳፋሪና ታሪክሽ እምነትሽን ባሕልሽን ሚያጠፍ አሳፍሪ ትውልድ ሆንን ሴት አደባባይ ላይ ትዳር ፍለጋ ክብር ማንነት ተረሳ ለትውልዱ ምድነው ምታስተላልፉት መሰልጠን መስሎ ከተሰማቹ ተሳስታቹዋል በተለይ አንተ አቅራቢ ተብዬ ልብ ይስጥ ይሆንክህ ነውረኛ ያሳዝናል መልካም ትውልድ ይስጥሽ ሀገሬ

    • @salemasefa9733
      @salemasefa9733 Před 6 lety +1

      Vopl Ghhfg አወ ምን እደሆነ አላውቅም በተለይ ለህፃናት አሥፈሪነው አገሬ የብዙ ብሀል አገር ነበረች ግን ሢገረም

    • @makabdu376
      @makabdu376 Před 6 lety

      Vopl Ghhfg er betam mar

  • @user-hn7qj9vr7o
    @user-hn7qj9vr7o Před 6 lety +23

    ወይ ዘመን ወይ ጊዜ ለነሱ እኔ አፈርኩ ኩምሽሸ አልኩ አበስኩ ገበርኩ የኔ ጌታ 😲😲😲😈😈😈😠😠😠

    • @titiyouhanss1491
      @titiyouhanss1491 Před 6 lety

      ሙሉ ጎንደር አበስኩ ገበርኩ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @bdjdjgsgofgdivaldo8707
      @bdjdjgsgofgdivaldo8707 Před 6 lety

      ሙሉ ጎንደር Eeeee.Aferku

    • @suzyyasuza4467
      @suzyyasuza4467 Před 6 lety

      ሙሉ ጎንደር ከዝህ ዘመን ይሰዉረን እህቴ ዛሬ ማየቴ ነው በህይወቴ ተገርሜ አላቅም

    • @user-vn1vo1ji7d
      @user-vn1vo1ji7d Před 6 lety

      ሙሉ ጎንደር ክክክክክ

    • @user-fy6bh2js5q
      @user-fy6bh2js5q Před 6 lety

      ሙሉ ጎንደር kkkkkkkk😀😀😀😀😀😀

  • @sooodisaarif5062
    @sooodisaarif5062 Před 6 lety +7

    ኧረ ጉድ ዘንድሮ የማታመጡት የላችሁም
    ለማንኛውም እናመሰግናለን ዘና ብያለሁ 😂😂

  • @luluqht9239
    @luluqht9239 Před 4 lety +6

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረክኝ! አጀብ

  • @mikyethiop7892
    @mikyethiop7892 Před 6 lety +5

    አንድ ቁጥር ውስጤ ነህ ግልፅና ደስ እምትል ወንድ ነህ

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 Před 6 lety +109

    በስደት ላለነው ምርጥ መደበሪያ ነው 😅😅😅😅😅😅 ግን እንኳንም የ አ/አ ልጂ ያልሆንኩኝ

    • @zahra-wp4wo
      @zahra-wp4wo Před 6 lety +2

      ውዴ አንተም የኔ እኔም ያንታ kkkkkkkk

    • @Fan-jr9zz
      @Fan-jr9zz Před 6 lety +2

      ውዴ አንተም የኔ እኔም ያንታ በጣምምም እኔም ልል ነብር ክክክ ወዶ አይስቁ

    • @iloveyoumoreethiopian3993
      @iloveyoumoreethiopian3993 Před 6 lety

      Agsh Agsbs eko mara 😃😃😃😃😃

    • @ewnetuyiferdal7273
      @ewnetuyiferdal7273 Před 6 lety

      ውዴ አንተም የኔ እኔም ያንታ midre gegegma aydel hagerituan yemistedadirew ke gegema ga tetaltacihu tawkalacihu look hayelemaryam look abo sehaye look sibehat nega midre gegema even Meles yarada lij lemin aygeleghim.ye dubay shermuta yehhoncihu bemulu ye kifle hager lijoch aydelacihum

    • @KuwaitKuwait-zt7qs
      @KuwaitKuwait-zt7qs Před 6 lety

      Ewnetu Yiferdal tesh sedebun men ametaw

  • @user-xi6uc3ju1r
    @user-xi6uc3ju1r Před 6 lety +42

    kkkkkk እንኳን ደና መጣችሁ ይኸ የፈቅር ምርጫየ ሳይሆን የዱርየ መመርጫ ብላችሁ አስተካክሉት ቅቅቅ

  • @meseretteshome1714
    @meseretteshome1714 Před 6 lety +10

    ምሰሩት አጣችሁ ተራ ጥያቄ ሰው የተመኘውን ሁሉ አያገኝም ቢያገኝማ ስንቱ አፍቅሮ ባልተጎዳ በዛላይ እግዚአብሔር ቢሰጠኝ አምላክ ቢረዳኝ እያሉ እንኳን አይመልሱም ሁሉም ከእግዚአብሔር ውጭ የሚሆን ስለሌለ

  • @swet8698
    @swet8698 Před 5 lety +6

    ክክክክክክክክክክክ 1ነው ምምረጥ የነበረሽ ክክክክክክክ ለማነኛውም አዝናናቹኝ

  • @mimikonjo5159
    @mimikonjo5159 Před 6 lety

    ቁጥር 1በጣም ጎበዝ ነው አናጋገሩ የሥነምግባር ብቻ በቂ ነው ግን ልዑል እግዚአብሔር ይስጠን አጋራችንን ባይ ነኝ ።

  • @tsegenetyemariyamlji2070
    @tsegenetyemariyamlji2070 Před 6 lety +47

    እንኩዋን ደና መጣችሁ ሀሀሀሀሀሀ ጥያቄዎቹ ዘና ያረጉኛል ግን ቁጥር 1 ነበር የሚሆናት አመለጣት በጣም አስተዋይ ይመስላል

  • @user-xd4ff8cf6y
    @user-xd4ff8cf6y Před 6 lety +64

    ክክክክክክክ ቁጥር 2 አነፈርከኝ።በሳቅ አንተ እማ።ሙድ ልትይዝ ነው የመጣከው ክክክክ ይሄ ፕሮግራም ለፈን።ቢሆን።ጥሩ ነው ሌላው ቁጥር 3 ፓርላማ ውስጥ ያለ ነው የመሰለው አወራሩ በዚች ሰውነት መነፋፋቱ ክክክክክክ ሳምንት አልተስማማንም እንዳይሉ። ጋዜጠኛው አንተን መረጥኩኝ ሞራር ስለ ምትል

    • @rahwatekle651
      @rahwatekle651 Před 6 lety

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @nibrtaaddisu1494
      @nibrtaaddisu1494 Před 6 lety +1

      የፍቅር መምህሬ እራሱ ክርስቶስ ነው 😂😂😂😂😂😂

    • @fikerlove155
      @fikerlove155 Před 6 lety

      Ene Erasu Besaki Motkugn

    • @anotherday1864
      @anotherday1864 Před 6 lety

      ክክክክክክ ተቀድመሻል

    • @hailetadesse6049
      @hailetadesse6049 Před 6 lety +2

      የፍቅር መምህሬ እራሱ ክርስቶስ ነው አመሰግናለሁ ክክክክክክክክ

  • @user-vb5cj2ge4f
    @user-vb5cj2ge4f Před 6 lety +84

    ወየው ጥቁር እርዝም አልወድም ብሎ ነበር ለሱው ደርሰችው ክክክክክክክክክክክ የፍሩት ይደርሳል የጠሉት ይወርሳል አሉ ሀሀሀሀ

  • @user-vn1vo1ji7d
    @user-vn1vo1ji7d Před 6 lety +1

    እኔ በፊት አገር እያለሁ ስልባጅ እና። በግ ፊየል በሬ ነበር ተመርጦ ተገዝቶ ቤት ድረስ ጎትትሁ ሚገቡት አባቶቻችን እና ወንድሞቻችን አሁን ደሞ በተቃራኒሁ ስው በሀደባባይ የፋሲካ ዶሮ ይመስል ተመርጦ ቤት ይገባ ጀመር አቤት ጉድ እድሜ ብቻ ይስጠን ገና እናያለን መቆይት ደጉ ስቱን አሳየን ቱ አሳፋሪ ሁላ ሴት ሊጅ ክብሯ ማነነቷ በሀደባባይ አታዋርድም እደ በግ ተመርጬ ከማገባ ቆሞ ቀር ብባል ይሻልኛል ሙትቻ የሁናቹ ፍጡር ኤጭ

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 Před 4 lety +17

    ebs እባካችሁ የፍቅር ምርጫን ቀጥሉበት እኛ በፌስ ቡክ ተዋውቀን ገንዘባችንን ከምንበላ በግልፅ ይሻላል

  • @user-pk4bo9dv4e
    @user-pk4bo9dv4e Před 6 lety +31

    ደግሞ መጣችሁ አያልቅባችሁ እኔ ምለው ቤተሰብ የላችሁም እናተ.እፍርተ ቢሶች

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 Před 6 lety

      ያንተው አፍቃሪነኝ እኮ ተትክክል እፍርተ ቢሶች 👊👊👊👊👊👊👊👊👊👎👎👎👎

    • @user-pk4bo9dv4e
      @user-pk4bo9dv4e Před 6 lety

      Giveyanesh Nagussie አደሱ.ልክአስገቢልኝማ

    • @mulutube1713
      @mulutube1713 Před 6 lety +1

      እንኳን ደህና መጣች ይባላል

    • @user-fb3nq8np1g
      @user-fb3nq8np1g Před 6 lety

      ያንተው አፍቃሪነኝ ክክክክክክክክክክክክክክ። ማፍሪያ ብቻ

    • @user-vs3fx2ey1j
      @user-vs3fx2ey1j Před 6 lety

      ያንተው አፍቃሪነኝ እውነትሽን የኔ አፍቃሪ ቤተሰብ ያለው እንደዚ አያረግም

  • @hirutgudte9172
    @hirutgudte9172 Před 6 lety +15

    እኔ እውነት በጣም የማልወደው ፕሮግራም ነው እንዴ ነውር ነው ትዳር እግዛብሔር ነው እሚስጠው ምነው እዚ መታችሁ ከምትደነቀሩ ብትፀልዩ እንዴ እግዛብሔር እኮ ይስጣል እሱ አደለ እንዴ ትዳርን የፈቀደው እባካችሁ ባሀላችንን አታበላሹ እውነት ነውር ነው ebs እያርጋችሁ ያላችሁት ነውር ነው እባካችሁ እሄንን ፕሮግራም አታቅርብት አስቀሩት ብዙ ስዎች እይውዱትም እሄንን ፕሮግራም

  • @kidistwworku
    @kidistwworku Před 6 lety +30

    እረ ጉድነዉ 8ሺ አቤቱ ይቅር በለን ምንአይነት ግዚ ደረስን እረ ትዳር በፅም በፆሎት ነዉ የሚገኝዉ በጣም አሳደፍሪ ግዜ ደረስን አቤቱ እንደቸርነትክ ማረን ይቅር በለን

  • @user-zy4mz6zq5u
    @user-zy4mz6zq5u Před 6 lety +4

    በጣም ደስ ይላል የሸቃሎች መዝናኛ ብየዋለሁ መራጭዋ ግን አይጥ ነገር ነሽ

  • @egziabjerfekarnwatemsgen6742

    አምላኬ ሆይ መጨርሻችንን አሳምርንል ውይ ዘመን ያስፍራል ዘመኑ ፀልዩ እንካን በድንገት የተዋወቅቱ አብርን አድገን ስንት የሆንለትም ፍቅር አልሆነ ለማንቻውም ብሀላችንን አታበላሹ

  • @selam9713
    @selam9713 Před 6 lety +28

    ለኛ ለተጨናነቅን ሰዎች አሪፍ መዝናኛ ነው በናታችሁ አታቋርጡት

  • @foziyaetp3552
    @foziyaetp3552 Před 6 lety +32

    አሳፋሪዋች😏

  • @user-fe1xv8wg5z
    @user-fe1xv8wg5z Před 6 lety +22

    መጣችሁ እዴ እኔኮ እፍርት ይዟችሁ ፕሮግራሙን ያቋርጣችሁት መስሎኝ ነበር ለማንኛውም በርቱ እኔ ፍታ ማለት ውስጤ ነው

    • @fatumaseid2173
      @fatumaseid2173 Před 6 lety

      mèèti Hàbèshàwit ሀሀሀሀሀሀ ህፍረት ዲሮ በኛ ግዜ ቀረ

    • @user-fe1xv8wg5z
      @user-fe1xv8wg5z Před 6 lety

      Fatuma Seid ክክክክክክክክ እር ሴቱ ምን ነካው በናትሽ ወይኔ ወይ አታምር ወይ አታፍር እኔማ እሷን በአደባባይ ወጥታ ሳይ እራሴን እደንግስት ቆጠርኩት የምር ቱ ክክክክክክክክ ምን አይነት ዘመን ነው ዘመነ ቡትቶ ትዳር ባደባባይ በቤት ውስጥ ቀርቶ

    • @vnvbvbv9969
      @vnvbvbv9969 Před 6 lety

      mèèti Hàbèshàwit ክክክክክ ወላሂ አሳቅሽኝ

  • @user-tb3dh9gk5i
    @user-tb3dh9gk5i Před 5 lety +9

    እድሜ ለመዳም ዋይፍ ዘነ እላለሁ 😊😊😊

  • @user-gb7uy8my3o
    @user-gb7uy8my3o Před 2 lety +1

    ወይኔ እማማ ኢትዮጵያ ልጆችሽ ጨለሉ ጉድ እኮነው ማነው እንደኔ በፕሮግራም አቅራቢው የጦዘ የሆነ ፍቅር የሆነ ልጅ ነው

  • @malakhassan243
    @malakhassan243 Před 6 lety +18

    ቁጥር አንድ እውቀት ያለው ይመስላል ስለዚህ እድሉ ያንተው ነው

  • @tgestandalme4205
    @tgestandalme4205 Před 6 lety +41

    እር እወይ ምነው በሳቅ ግደላችሁኝ ግን የመሀለኛውን ልጅ ወደድኩት አጣብሱ

    • @user-xm2pu4hg6r
      @user-xm2pu4hg6r Před 6 lety +2

      Tgest andalme አቤት እኔ ነኝ

    • @user-xm2pu4hg6r
      @user-xm2pu4hg6r Před 6 lety

      Tgest andalme tg አቤት

    • @tgestandalme4205
      @tgestandalme4205 Před 6 lety

      አልቀርብህም ሆ

    • @user-rv1kb2ul7g
      @user-rv1kb2ul7g Před 6 lety

      Tgest andalme ክክክክክክ እኔም ውድጀዋለው

    • @user-je2zc9ts5c
      @user-je2zc9ts5c Před 6 lety

      እኔም ወድጀዋለሁ ግን ፈራሁ ለመገር ደሞ እየቀያየርኩ አለ 😃😃😃😃😃

  • @user-we4dp1mg9e
    @user-we4dp1mg9e Před 6 lety +30

    ወይ 8ኛው ሺህ የትዳር ጓደኛ ከፈጣሪ ቀርቶ ከሰው ድርጅት ሆነ እውነትኛ የፍቅር አጋር በፍልጋ ወይም በምርጫ አይደልም ከፈጣሪ አብዝቶ በመፀለይ ነው መልካም ሚስት ስጦታ እንጂ ምርጫ አይደለችም!!

    • @shbraat815
      @shbraat815 Před 6 lety

      እኔ ምለው ለትዳር ዝጋጅ ከሆንክ 2 ቁጥር ወይኔ ስታምር ከስደት ስመለስ ጥብቀኝ ከትነሽ ወራቶች ከዱባይ መሲ ነኝ

    • @anotherday1864
      @anotherday1864 Před 6 lety

      +Shbra At ክክክክክክ

  • @user-pe6td3gu6q
    @user-pe6td3gu6q Před 2 lety

    ዋዉ በጣም አሪፍ ነው እኔ ሳንግባባ ተጋብተን ስንግባባ ግን ልንፋታ ነው😎😎😎😎😎

  • @user-nx2yu5yv1v
    @user-nx2yu5yv1v Před 6 lety +2

    ለመጀመርያ ጊዜ ሳይ ግን እኔ አፈርኩኝ እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ስጠን

  • @muns2289
    @muns2289 Před 6 lety +10

    እኔ እምለው የልጅች ቤተሰብ የላቸውም እንዴ ሲቀጥል አብረን ኖረንም ወንዳች አይታመኑም አደለ በዚህ አረ ተው ባህላችን አታጥፊ
    በ ወ ነ

  • @jujumalmal6385
    @jujumalmal6385 Před 6 lety +23

    የሚገርመኝ ፕሮግራም ቢኖር ይሄ ነው ፍቅር ማለት ምን ማለት እንደሆነ የምታቁ አይመስለኝም

  • @user-vs3fx2ey1j
    @user-vs3fx2ey1j Před 6 lety +19

    ስት መጠባበሻ ቦታ እያለ ሚዲያላይ ወይ 8 ሺህ

  • @user-sv6je6yw5l
    @user-sv6je6yw5l Před 6 lety +26

    ሱበሀን አላህ ምን አይነት ግዜላይ ድርስን ሴትልጅ እራሱን ማስከበር ሲገባት ግባየ አውጥታ እራሷን መሽጥ ጀመርች አላህ ይስቱር አልሀምደሊላህ ሙስሊም ላድርገኝ አምላክ ምስጋና ይገባው

    • @user-rn8eb4rv1s
      @user-rn8eb4rv1s Před 4 lety

      እዚላይ ምናመጣው ሀይማኖትኮተት

  • @star-hb6hw
    @star-hb6hw Před 6 lety +2

    ቁጥር 3 ውይይይ ሀገሬን ጃማ ወራኢሉ። ስታነሳ ደስስስስስ አለኝ

  • @abease9534
    @abease9534 Před 6 lety +9

    ቁጥር 1 በጣምምም ጎበዝ። ቀጥሎ ቁጥር 3። ከዛ። 2

  • @samerasameeraa7313
    @samerasameeraa7313 Před 6 lety +5

    ትዳር ከእግዚአብሔር ነው እሱ ይምርጥልን

  • @saraweloywa5250
    @saraweloywa5250 Před 6 lety +14

    ተጨማለቃችሁ አይገልፀውም

  • @haniyedemufire9316
    @haniyedemufire9316 Před 3 lety +3

    😂😂😂ቁጥር 2 እኔ መረጭያለው ምን ትላለህ

  • @gfhhgh1300
    @gfhhgh1300 Před 3 lety

    አገራችን፡ብዙ፡ስላልተለመደ፡ቢሆንም፡ስልጣኒ፡ማለት፡ነዉ፡ፈጣራ፡መልካሙን፡

  • @seada21yuseuf4
    @seada21yuseuf4 Před 6 lety +4

    ከእስልምና አንጻር ምንምንም አይወክልም ከዚህም አይነት የትዳር መንገድ በአላህ እጠበቃለሁ የ3ኛ ለእናቴን እመርጣለሁ ያለውና ልጅቱ በንባብ ለጠየቀችው ተመችቶኛል ሌላው .

  • @user-zm8pe6oi9z
    @user-zm8pe6oi9z Před 6 lety +24

    ምድነው ቀጥር 3 ይቆላዋን ቅቅቅ ቁጥር 2 ተመቸኝ አጣብሱኝ

    • @beruktiyeetete6207
      @beruktiyeetete6207 Před 6 lety

      እናቴ ኑሪልኝ ውለታሽ አለብኝ
      Kkkkk Eshi

    • @najatjamal6128
      @najatjamal6128 Před 6 lety

      እናቴ ኑሪልኝ ውለታሽ አለብኝ enem 2

    • @neimawollyew6377
      @neimawollyew6377 Před 5 lety

      እኔም አፍጥጨበት ነበር ክክክ

  • @sumikonjo9839
    @sumikonjo9839 Před 6 lety +29

    እሷ ግን በራስ መተማመኗ ደሰ ይላል ከሜካፕ የፀዳ ፊት አሳየችን እኮ

    • @user-sj2br2xi5h
      @user-sj2br2xi5h Před 6 lety +1

      ጥቁር እኮ ናት አያምርባትም ቆጆ ከከከ

    • @user-fb3nq8np1g
      @user-fb3nq8np1g Před 6 lety +1

      Sumi Konjo እጥቁር ላይ ሜካፕ አያምርም

    • @tsts1683
      @tsts1683 Před 6 lety +2

      እኔም በራስ መተማመኗ ተመችቶኛል እኔ ለመምረጥ ቀርቶ ለመመረጥ እልወጣም

    • @atalamekonen8129
      @atalamekonen8129 Před 6 lety

      1=🎓👌⁦🇪🇹⁩lewededut maihonut ielem (siet ielakewuaiferam) smmnet.

  • @aron5741
    @aron5741 Před 5 lety +3

    ቁጥር 3 እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ አቦ

  • @ichbinich.4269
    @ichbinich.4269 Před 4 lety +1

    መተው ነው እንጅ የምን መለማመጥ ክክክክክክ እውነቱ ነው

  • @jesusislordjesus5325
    @jesusislordjesus5325 Před 6 lety +5

    በቅርብ ነው ይህን ብሮግራም የጀመርኩት ግን እውነት እንደሆነ ራሴን ማሳመን አልቻልኩም እቃቃ እየመሰለኝ ነው

  • @rodiytewahedolij4728
    @rodiytewahedolij4728 Před 6 lety +3

    😂😂😂😂😂የእውነት ፈታ ታረጋላችሁ ለመዝናኛ እንጂ ለትዳር አይ😂😂ቁጥር ሁለት ወደ ኮሜዲ አስተላልፉልኝ የመጣው ሚስት ፍለጋ ሳይሆን ምን ያህል ሰው እንደሚስቅ ለማየት ነው 😂😂😂

  • @user-nr5zw3hz7z
    @user-nr5zw3hz7z Před 6 lety +3

    ኧረ ዝናቤ ደሣለ አብሮ አደግዋ ምነዉ ሥምህን ቀየርክ እንደገና አልካቸዉ፡፡ምርጥ የራያ ልጅ ነን፡፡

    • @user-bc4zr7sk9x
      @user-bc4zr7sk9x Před 5 lety

      😂😂😂😂😂😁😁😁ሚስኪን እንዳይነቃበት ነዋ ክክክክክ

    • @user-qn4ib3zt7x
      @user-qn4ib3zt7x Před 4 lety

      እኔም የራያ ልጅ ነኝ የት ነው ማቀው እያልኩ ነበር

  • @marthaewntu6517
    @marthaewntu6517 Před 6 lety

    Wow number 1 he.s wenderful

  • @user-ig8fj8xw3n
    @user-ig8fj8xw3n Před 6 lety

    በመጀመሬያ እነ ሂዮት ያለፈ ዙር እድለኞች እንካን ደስስ አላች መልካም የትዳር ጊዜ ይሁንላቹ አንተነህ ብሌን ተከባከባት ጥቁር ስለሆነች ጣል እዳታደርጋት ከላይ የተሰጠህ የግራ ጎንህ ናትና በፀጋ ተቀብለህ ተከባከባት መልካም የትዳር ጊዜ ተመኘሁ ።

  • @monafabram1475
    @monafabram1475 Před 6 lety +7

    የኔ ትላት አዱ መርጦኝ ብር የለሽም ወይ ሲለኝ አወ ስለው በቃ ተውኩት አለኝ

    • @user-ii2hg5gd2f
      @user-ii2hg5gd2f Před 6 lety

      Monaf በጣም አሪፍ ነው በርቱ Abram ከከከከከከከከከከከከ

    • @gfjg2279
      @gfjg2279 Před 6 lety

      ክክክክክክክክ

    • @user-li9jf5uy9i
      @user-li9jf5uy9i Před 6 lety

      Monaf በጣም አሪፍ ነው በርቱ Abram ክክክክክ

    • @halimamuhmed8269
      @halimamuhmed8269 Před 6 lety

      Monaf በጣም አሪፍ ነው በርቱ Abram ክክክክክ

  • @Love-bh3ki
    @Love-bh3ki Před 6 lety +9

    ክክክክ
    እንኳን ደህና መጣችሁ😘😍
    መራጭ እና ተመራጭ😅😅😅😅

    • @salamSalam-rq7wd
      @salamSalam-rq7wd Před 6 lety +1

      1 ቁጥር በጣም አሪፍ ልጅ ነው ንግግሩ በጣም ተመችቶኛል አስተዋይ ልጅ ነው 1 ቁጥር ምረጪው
      ግን ፍቅር ከእግዚአብሔር ነው ለማንኛውም አሪፍ ብሮግራም ነው

    • @Love-bh3ki
      @Love-bh3ki Před 6 lety

      salam Salam እኔም የጠበኩት እርሱን ነበር ተናደድኩባት

    • @salamSalam-rq7wd
      @salamSalam-rq7wd Před 6 lety +1

      እውነት በጣም ምርጥ ልጅ ነው እኔ ብሆን 1 ቁጥር ነበር ምርጫዬ በቃ እኔ ልምረጥክና የፍቅር አጋርክህ አድርገኝ 1 ቁጥር እኔ ወድጄካለው ደግሞ እኔ ልክህ እንዳንተ አስተዋይና መልናም ልጅ ነኝ ግን መልካም ነኝ ተብሎ ባይወራም ብቻ መጥፎ እንዳልሆንኩ አውቃለው

    • @Love-bh3ki
      @Love-bh3ki Před 6 lety

      salam Salam እረ እኔም ተመኝቸው ነበር በቃ program እንያዝና ከእኔ እና ከአንች ይምረጥ😘😃

    • @salamSalam-rq7wd
      @salamSalam-rq7wd Před 6 lety +1

      ክክክክክክክክክክክክ እውነት ነው በቃ ይምረጠን ልላክለት እንዴ አድራሻዬን

  • @saadahusein8521
    @saadahusein8521 Před 5 lety +4

    የኔ ምርጫ መድረክ መሪዉ ነዉ 😜

  • @asnakomelaso6065
    @asnakomelaso6065 Před 6 lety +1

    እህ ሰወቹን አታሰቹ ግን ኮሜቶች ውስጤ ናችሁ እናተ ናችሁ ያዝናናችሁን ሲቀጥል 3ወደዛ ውደቅ ሞልቃቃ

  • @user-oe9sf7tx9w
    @user-oe9sf7tx9w Před 6 lety +4

    ባርች፡አድናቂሽነኝ

  • @user-nw4kv2uj2o
    @user-nw4kv2uj2o Před 4 lety +3

    ቁጥር 3 ከቤተሠብ እና ከህይወት አጋሪ ለሚለው መልሥ ውሥጤ ነው

  • @user-xf7pl4vm7y
    @user-xf7pl4vm7y Před 6 lety +8

    ዋውውው 1 ቁጥር ሙህር ነው እስዋ ግን አትመጥንም

  • @ebrotube1113
    @ebrotube1113 Před 6 lety +23

    ይሄ ሞራል ዛሬም አልቀረ መዳም ተኛች ሞራል ስጡልኚ እስኪ

  • @rahelmakroya1233
    @rahelmakroya1233 Před 5 lety

    አስቲ ለኔም ፈልጉልኝ ምርጫዬ ሚልንየር በጣም ቆንጆ ስው አክባሪ አንጀራ ሚጋግር በቃ ባጭሩ ሁለ ገብ....... 😆😆😆😆ከ አረብ አገር ስመለስ አዘጋጁልኝ

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 Před 2 lety

    ጌታን በጣም ነዉ የሳኩት አቅራቢዉ እራሱ ሙድ ይይዛል

  • @mymomismylife1766
    @mymomismylife1766 Před 6 lety +68

    ወይ 8ኛዉ ሺ የትዳር ጎደኛ ከፈጣሪ ቀርቶ ከሰዉ ድርጅት ሆነ

    • @salamethiopia9153
      @salamethiopia9153 Před 6 lety +1

      my mom is my life የስደት ስንቄ ነሽ እመቤቴ፡ ayadrs new Wodaje yebase ayamta Blo Mesteley yshalal

    • @user-ok2gl9tg9h
      @user-ok2gl9tg9h Před 6 lety +1

      my mom is my life የስደት ስንቄ ነሽ እመቤቴ፡ ክክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @zeharaahmed8857
      @zeharaahmed8857 Před 6 lety +1

      my mom is my life የስደት ስንቄ ነሽ እመቤቴ፡
      ክክክክክክ

    • @mymomismylife1766
      @mymomismylife1766 Před 6 lety +1

      Salam Ethiopia ..የመጨረሻዉ ዘመን ላይ ነን ምን ታረጊዉ የትምቢት መተግበሪያ ሆነዋል እግዛብሔር ይቅር ይበለን

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 Před 6 lety +1

      my mom is my life የስደት ስንቄ ነሽ እመቤቴ፡ አሜን እህት

  • @user-fb9nd7ev1r
    @user-fb9nd7ev1r Před 5 lety +3

    የ3ልጅ በጣም ተመቸኝ ቤተሰቦችን እመርጣለሁ አለ ትክክል

  • @teybategenge8507
    @teybategenge8507 Před 6 lety +45

    አይ አመራረጥ ቁ 1 ነበር መምረጥ የነበረብሽ ቁ 3 እኮ ቀይ አጠር ያለች ነዉ ያለዉ አንች በተቃራኒዉ ነሽ

    • @user-gz3cz1nz7d
      @user-gz3cz1nz7d Před 6 lety

      Teyba Tegenge ጉትቻውንአውልቂውእህ

    • @user-yr1xf1ue4g
      @user-yr1xf1ue4g Před 4 lety

      ክክክ ደግ አረገችው ክክክክክ ማናባቱ ገባያውጣ አለው

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 Před 4 lety +2

    ዋው በድጋሜ ተጀመረ እሰይ ደስ ብሎኛል

  • @rahmetabdu3636
    @rahmetabdu3636 Před 5 lety +1

    ውይ አላህየ እድሜ ስጠኝ አይ መጣ ጉድ የለም ሱበሀን አላህ