ድንቅ ጥበባት፣ ሣቅ፣ ወግ፣ ኢትዮጵያ ዕውቀትን ከመጋቤ አዕላፍ መክብብ ጋር

Sdílet
Vložit

Komentáře • 429

  • @meronbogale5797
    @meronbogale5797 Před 3 lety +128

    ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ሁሌም እንደኮራሁ ነው እሳቸውን ሳደምጥ ደሞ ! ደርባባ ነታቸው እውቀታቸው ጨዋታቸው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

    • @likebekela1925
      @likebekela1925 Před 3 lety +2

      ስንዱ ከኾነችው ከኦርቶዶክስ ተወሕዳ በመገኘታቸው እጅግ ኮርቻለኹ መምህር ጣመኝ ድገመኝ ነው

    • @sebeleyameme8336
      @sebeleyameme8336 Před 3 lety +1

      እፍፍፍ እንዴት ደስ ይላሉ ኢውነተኛ ኢትዮፒያዊ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥልን

    • @girmasenay7121
      @girmasenay7121 Před 2 lety +1

      P

  • @CHERBOLETUBE
    @CHERBOLETUBE Před 3 lety +87

    እንዲህ አይነት አዋቂዎች እያሉን ነው የማንም ጩጬ መጫወቻ የሆነው

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 Před 3 lety

      💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @777MK37
    @777MK37 Před 3 lety +79

    በድጋሚ ይቅረቡ። እረጅም እድሜ እና ጤና እመኛለሁ

    • @eskabarjsjd1972
      @eskabarjsjd1972 Před 3 lety +3

      አራ አርፈዋል ነብሳቸውን ይመር

    • @maya8831
      @maya8831 Před 3 lety

      Bedgami Kel hulet ykreb

    • @arisemaalemhu5
      @arisemaalemhu5 Před 3 lety

      repeat again

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 Před 3 lety

      💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️EWNTE NW 1000 AMTE YNURU ABATE WOOOOOOOOOOOOOOOW ELLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLL 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ELLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLL YDGMMMMMMMMM YDGMMMMMMMMMM

  • @asnakeayalew310
    @asnakeayalew310 Před 4 měsíci +4

    ከሁለት ዓመት በኋላ በድጋሚ እያዳመጥኩ ነው እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 Před 3 lety +62

    ድንቅ እውቀት ግሩም ዝግጅት ነው
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
    ትልቅ ክብርና ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው ::

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 Před 3 lety

      የኦርቶዶክስ ሀይማኖት የጭፈራና የዳንኪራ መሆኑን ስለገለፁ ነው እውቀት ያልከው?

  • @seyoumnaramo8026
    @seyoumnaramo8026 Před 3 lety +31

    ዶ/ር ሮዳስ በጣም ድንቅ ምሁር ሰው ነው ያቀርብከው እናመሰግናለን!

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 Před 3 lety

      💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏YDGM YDGM

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 Před 3 lety +29

    አቤት ማማራቸው አያቴን ይመስላሉ የኔም አያቶች መንዝ ናቸው የእናንተ ልጅ እንደመሆኔ እና ኢትዮጲያ አፈር ላይ እንደመወለዴ የሚያኮራኝ የለም እድሜን ይስጥልኝ
    መምህሬ አንተም ክበርልኝ ባንተ ብዙ አውቂያለሁ እድሜን ይስጥልኝ

    • @mikiyaskebede1676
      @mikiyaskebede1676 Před 3 lety +2

      Hi mekdi ene degmo መሬ ነኝ።

    • @selamtube7575
      @selamtube7575 Před 3 lety +1

      የሽዋ ልጆች እዚህ ናችሁ እኔም አጣዬ ነኝ

    • @salhebsi6877
      @salhebsi6877 Před 3 lety +1

      @@selamtube7575 በሉ እኔም የደሴ ነኝ ክክክክ

    • @selamtube7575
      @selamtube7575 Před 3 lety

      @@salhebsi6877 እሽ ደሜ

  • @Sam-uf6xp
    @Sam-uf6xp Před 3 lety +17

    I truly appreciate Dr Rodas for letting us see, listen and learn from life experience of this legendary father. Truly impressed how graceful he is in telling his stories. Long live for all patriotic Ethiopians!!!

  • @user-dr6yx5rt4c
    @user-dr6yx5rt4c Před 3 lety +25

    በጣም ግሩም አባት ናቸው። በረከታቸዉ ይደርብን። አሜን!

  • @raheltsegaye7875
    @raheltsegaye7875 Před 3 lety +29

    በጣም ደስ ይላል!አቤት ለዛ አምላክ እንደዚህ አይነት ትልልቅ ሰው አያሳጣን

    • @nrvana1623
      @nrvana1623 Před 2 lety

      አሁን ትልቅ ሠይጣን እንጅ ትልቅ ሰው የለንም፤ ደርግ ሥልጣን ሲይዝ ነው ነገር የተበላሽው

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y Před 3 lety +29

    በጣም እናመሰግናለን መምህር !!
    እጅግ እና ድንቅ ግሩም የሆነ ታሪክ ነው በስመአብ
    ያስተማሩን በድጋሜ ይቅረቡልን ❤ የጥንቷ ሀገሬ ኢትዮጵያ ባህሏ ወጓ ታሪኳ ደግነቷ እንደት ደስ ይላሉ

  • @user-bj5pd8oo2h
    @user-bj5pd8oo2h Před 3 lety +25

    እንዲህ አይነት ድንቅ ኢትዮጵያውያንን ያብዛልን። መምህር በርታ ለዚህ ትውልድ እንዲህ አትነት መምህራንን አቅርብልን። በርታ።

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Před 3 lety +20

    ወይ ድምፅ በዚህ እድሜ አብሮ ምንም ሳይዝግ የዘለቀ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tadesseshiferaw9113
    @tadesseshiferaw9113 Před 3 lety +23

    ዶ/ ር ሮዳስ ከልብ አመሰግናለሁ ከእኚህ ትልቅ አባት ትምህርት እንድናገኝና እንድንዝናና ስለአደረጋችሁን ከልብ እናመሰግናለን። እድሜና ጤና ይስጥዎት አባታችን።

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 Před 3 lety +23

    ግሩም ነው/!! በሀገራችን ብዙ ያልተነበቡ የታሪክ አባቶች አሉ !! ዛሬ አንድ ታላቅ የመፅሀፍ ትረካ የምሰማ ያህል በጉጉት አደመጥኩ !!
    አድናቆቴን እገልፃለሁ !!!

  • @aklilbirhanu9721
    @aklilbirhanu9721 Před 3 lety +18

    መምህራችን ዛሬ እጅግ በጣም ታላቅ ምሁር ነው ያቀረብክልን። አዝናኝ ቆይታ ነበር። እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ከቅዱሳኑ ጋር ያሳርፍልን። እናመሰግናለን።

  • @newjob8047
    @newjob8047 Před 3 lety +27

    You make me cry couldn't stand watching such a lovely father grand father....long live to our Father's. Pls keep up presenting such personality helps to build the nation.

  • @travelwithberok7639
    @travelwithberok7639 Před 3 lety +18

    መምህር በጣም መምርጥ ቆይታ ነበር። እኝ የዚህ ትዉልድ ልጆች እደዚህ ያሉ አገራችዉን የሚያቁ ላገራችዉ የሰሩ ቡሩ አህምሮ ያላቸዉን ሰዎች መስማት አለቡን። አመሰግናለዉ መምህር!💚💛❤️

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 3 lety +10

    በጣም እናመሰግናለን አባትዬ ታሰምተው አይጠገቡም
    በእድሜና በጤና ይጠብቅል🙏🙏🙏

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 Před 3 lety +4

    ስሟ ስንቅ ነው የእመቤቴ ጭብጦ እንኳን አልያዝኩም ስወጣ ከቤቴ

  • @geez2115
    @geez2115 Před 3 lety +5

    ይገርማል የዋህነት ቆራጥነት ጀግንነት ጥበብ ደስ ይላል ነፍስዎን በገነት ያኑር ፈጣሪ.

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 Před 3 lety +8

    በእውነት አባቶቻችን ወርቃማው ዘመንን አጣጥመው እንደኖሩት እገምታለሁ

  • @awoke403
    @awoke403 Před 3 lety +14

    ከደምቢያ ሲል ደስ አለኝ ትልቅ ስፍራ ነው የኔ አገር
    ደስ ሚሉ አባት

  • @dejengetawey
    @dejengetawey Před 8 měsíci

    ማርያምን በጣም ነዉ የተመቸኝ ሰዉ የማይጠቅመዉን እያየ አይምሮዉን ከሚያደነዝዝ እንደዚህ አይነቱን ለአይምሮ መድሀኒት ቢመገቡ

  • @superferu05
    @superferu05 Před 3 lety +1

    መጋቢ አእላፍ እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም አስተማሪና አዝናኝ ኖት:: አመሰግናለሁ::
    ዶ/ር ሮዳስ እንዲህ ያሉ የበቁ ሰዎችን በማቅረብ ብዙ እያስተማርከን ስለሆነ ሳላመሰግንህ አላልፍም::

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 Před 3 lety +80

    162 ተመልካች 72 ብቻ ለይክ ኸረ ተው ላይክ እያደረጋችሁ ግን ምን ነካን ይሄን ላይክ ካላደረግን እውነትም ታመናል

    • @yamlakbelete3609
      @yamlakbelete3609 Před 3 lety +4

      ሰው መጥፎ ማየት ነው የሚቀናው

    • @genettadese856
      @genettadese856 Před 3 lety

      Ewnat new emabeten hule metazebaw nager bezu alemawi tekatey alachew inda mamer rodas aiynet magignat kebad new baze begna zamen

    • @user-ou8db7km2h
      @user-ou8db7km2h Před 3 lety

      እውነት ነው

  • @niguseymedia2396
    @niguseymedia2396 Před 3 lety +3

    Amazing 🙏🙏🙏☦️☦️☦️🙏🙏🙏
    የ86 ዓመት ወጣት አሉ እኮ በሙሉስነልቦና።
    አባታችን ረጅም እድሜ ወ ጤንነት ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥዎት።

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Před 3 lety +22

    ለመሳቅ ተዘጋጂቸ ነው የመጣሁት መምህራችን ኪኪኪኪኪኪኪ ወንጭት ወንዝ ናፈቀኝ ።

    • @mekedelawittale3311
      @mekedelawittale3311 Před 3 lety

      ወንጭትን አንድ ቀን አየዋለው ብዩ ተስፍ አደርጋለሁ

  • @yanitgirma
    @yanitgirma Před 3 lety +1

    አባታችን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን ኢትዮጵያዊነት ክብርና ኩራት ነው።ኢትዮጵያዬ ትንሳኤሽን ያሳዬን🙏

  • @mekedelawittale3311
    @mekedelawittale3311 Před 3 lety +8

    አቤት ድምፅ ከእውቀትና ለዛ ጋር እድሜ ይስጥልን

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 Před 3 lety +1

      ፈጣሪ ድምፃቸው አሁን ራሱ እደመዝሙር ቢዘጋጁልን

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 Před 3 lety +1

      የቋንቋ ነገር አንድም ጋደኛችን ዶሮ ሊገዛ ሱፐር ማርኪት ሄዶ እንቁላሉን ይዞ የዚች እናት ስጡኝ አለ

    • @mahlethailegebreal2252
      @mahlethailegebreal2252 Před 3 lety

      አሁን እኮ በህይወት የሉም

  • @selamabebe1696
    @selamabebe1696 Před 3 lety +8

    Thank you so Much Dr Rodas ,I feel like am reading a book.

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Před 3 lety +2

    በጣም ደስ የሚሉ ከፍተኛ አስተማሪ የሆኑ ቆንጆ (Net) የሆኑ ጎበዝ ድምፃዊ 🙏🏾❤️👏👌👍

  • @Tewahdo_Enatalem
    @Tewahdo_Enatalem Před 3 lety +4

    በእድሜ በጤና ቢኖሩ ደስ ይል ነበር። እኔ በሕይወተ ስጋ ያሉ መስሎኝ ።😭😭😭 በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸው። አምላክ ሆይ እንዲህ አይነት አባት እያጣን ነውና ያሉትን በእድሜ በጤና አኑርልን።

  • @user-us7ux6ng6n
    @user-us7ux6ng6n Před rokem +1

    📚📚📚A true exemplary of our forefathers! Ample knowledge and great life experience. Long live for Megabae A’elaf Mekbib!!!

  • @adrontube3361
    @adrontube3361 Před 3 lety +1

    አቤት የአረጋውያን አባትና እናት ወግ ጨዋታ ስወድ! የነሱ ጨዋታ የዚህችን አልጫ አለም ያጣፋጣል እድሜና ጤና ይስጥዎ አባታችን እንደናንተ ለዛ ያለው አዛውንት ነው የጠፋው ዘንድሮ።

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 Před 3 lety +2

    እሰይ እሰይ እሰይ እኝን ማየት በራሱ መባረክነው እድሜ ጤና ይስጥልን ዶ/ር እናመሰግናለን

  • @bekygebru2210
    @bekygebru2210 Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ይበልጥ ኮራው እውነት ልደታ ማርያም እድሜና ጤና ትስጥልን ለ መጋቤ ሐዲስ ለሮዳስ ታደሰም እንደዛው ቃለ ህይወት ያሰማህ ሁሌ ኑሩልን 😊😊😊 አረ ምእመናን እዩልኝ ግርማ ሞገስ በልደታ

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před 3 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው። በጣም የሚደንቅ ታሪክ ነው። እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ።

  • @user-us7ux6ng6n
    @user-us7ux6ng6n Před rokem +1

    📚📚📚እጅግ እናመሰግናለን አንድሮሜዳ! እኝህን እጅግ ግሩም የሆኑ ታላቅ ሰው ከትምህርታዊ ልምዳቸው ጋር ስላቀረብችሁልን እናመሰግናችሁዋልን!!!

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha Před 3 lety +1

    ዶ/ር እግዚአብሔር ይስጥልን እኝህን ድንቅ አባት ስላቀረብክልን ከእምዬ ኦርቶዶክስ የወጡ ድንቅ በቃላት ለመገለፅ የማይቻሉ ታላቁ የኢትዮጵያ ልጅ እባክህ ደጋግመው ይቅረቡልን ጥኡም ፕሮግራም እረጅም እድሜ እና ጤና ለሁለታችሁም እንወዳችኋለን.

  • @user-gk8we2wb7j
    @user-gk8we2wb7j Před 3 lety +1

    ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ድንቅ አባት ናቸው ዕድለኞች ነን
    መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን
    ድንቅ አባት ነው ያቀርብክልን 🙏

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před 3 lety +1

    እኝህ አባት እጅግ የበሰሉ በእዕቀት የተሞሉ ጥሩ አስተማሪ ናቸው። ይህንን የጠፋ ስርአት ያጣውን ትውልድ ሊመልሱና ሊያስተምሩ ስለሚችሉ መንግስት ማእከል ከፍቶ ወይንም በትምህርት ሚንስቴር ስር ለሀገራችን ሊጠቀሙባቸው ይገባል። እግዚአብሔር ፍርድ ከሆነ ኢትዮጵያ ስመጣ ፈልጌ ላውቃቸው የምፈልጋቸው ሰው ናቸው።

  • @rahilarahila5350
    @rahilarahila5350 Před 3 lety +1

    አቤት የንግግር ለዛ አቤት ትህትና።👏👏👏 ሶስቱ ስላሴዎች እድሜ ከጤና ይስጦት

  • @fikertbelete7663
    @fikertbelete7663 Před 3 lety +6

    ደስስስ የሚሉ አባት

  • @mayema3846
    @mayema3846 Před 3 lety +2

    ድንቅ ነው እንደ እነዚህ አይነት ጥቂት በህይወት ያሉ የታሪክ ማህደር የሆኑ ሰዎች በደንብ ተይዘው ትውልዱ ያለፈ ታሪኩን ባህሉን እንዲያውቅ ይረዳል ።👍

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety +5

    እንኳን ሰላም መጡልን መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ➕♥

    • @lakechbeyene9243
      @lakechbeyene9243 Před 3 lety

      ዶ/ር በጣም ነው የማመሰግንህ፤ እኝህን የታሪክ ማኅደር የሆኑ አባት፤ እንዳሉኝ፡ በማወቄ፡ ደስ ብሎኛል፤ ላይቭ ባለመከታተሌ፡ አዝናለሁ፤ እድሜ ይስጥልኝ፤

  • @lulitwogderess6440
    @lulitwogderess6440 Před 3 lety +1

    Thanks a lot Dr. You have to bring this knowledgeable father again and again to teach the Ethiopian Nation 👈👈👈

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 3 lety +3

    ሰላም ለእናንተ ይሁንልን መምህራችን መምህር ዶ/ር ሮዳስ

  • @solomommisrak9417
    @solomommisrak9417 Před 3 lety +4

    Blessed father!
    83 young only, amazing

  • @ediegeb4051
    @ediegeb4051 Před 3 lety +18

    They took our way of teaching out of school and gave us to study marxism, leninism cheguvara .... my Ethiopian family please pay attention for everything that's has been done to you to keep you in darkness.

    • @sisayg5357
      @sisayg5357 Před 3 lety +2

      Exactly, as they said they let u "hate What u have" and then when u are empty, they will fill ur mind with whatever junk info they have.

  • @hailutadesse2230
    @hailutadesse2230 Před rokem

    ዶር ጌታ ኣንተን ስለሰጠን ይክበር ይመስገን...እኝህ ኣባት ድንቅ ኣባት ናቸዉ

  • @user-om2cz2xq7v
    @user-om2cz2xq7v Před 3 lety +1

    መምህራችን ዶክተር ሮዳሰ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆየልን ድንቅ አባት ነው ያቀረብከልን አቤት ኢትዮጵያዬ⛪ ነበሩሹ እኮ ልጆች አባታችን በርከቶዎ ይደረብን።

  • @yemichael5274
    @yemichael5274 Před 3 lety +1

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን። እንደነዚህ ያሉ አባቶችን ቶሎ ቶሎ ይጋብዙልን መምህር ብዙ አሉ በሀገራችን።

  • @neba77
    @neba77 Před 3 lety +5

    ዶር፡ተምሳሌታችን ፡ነህና ፡አምላክ ፡ሙሉ ፡ጤና፡ ፣ፅናት፣ ረጅም ፡ዕድሜ እና ሁሉንም፡ መልካም፡ ነገሮች፡ ያድልህ ።

  • @tarekegndeginet161
    @tarekegndeginet161 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen kalehywot yasemaln Egziabher Amlak Aklo Aklo ystachew

  • @tewahdohaymnote3835
    @tewahdohaymnote3835 Před 3 lety +9

    ግሩም ነው እረ መምህር እባክዎን እንደገና ይጋብዙልን

  • @user-rp6vc3kh6e
    @user-rp6vc3kh6e Před 3 lety +1

    አባቶቻችን ደግነታቸው ግሩም ድንቅ ነው!!! ዶክተር እጅግ እናመሰግንሃለን ታሪክን ከምንጩ ስላስተማርከን!!!ብዙ ነገር እንድንመራመር የሚያደርግ ቃለ መጠይቅ ነው። የሐገራችንን ባህልና ወግ ከነወዙ እንድናገኘው ፣ እንድናነፃፅር ፣ ብልሃትን እና ሞኝነትን እንዴት እንደነበሩ ግሩም ድንቅ በሆነ ለዛ ቀረበልን። እጅግ ብዙ እንደምታስቀርልን እገምታለሁ!!!

  • @hiruyijalem6342
    @hiruyijalem6342 Před 3 lety +13

    እጅግ አመሥግኑልኝ! " በአፍሪካ አንድ ትልቅ ሰው ሲሞት አንድ ትልቅ ቤተ መጽሐፍ እንደተቃጠለ ቁጥር ነው " የሚባለው አባባል ከመተረት ለማምለጥ እንዲህ ዓይነት አባቶችን እያቀረባችሁ ያላቸውን የሕይወት ፍልስፍና ፣ ልምድ እና እውቀት እንዳካፍሉን በማድረግ ኃላፊነታችሁን እንዲትወጡ እናንተን አሳስባለሁ ።

    • @bagana888
      @bagana888 Před 3 lety

      በጣም ነው ያዘንኩት ። ከ20 ሰአት በፊት የተለጠፈውን ተመልሼ ሳየው " በሕይወተ ሥጋ ባይኖሩም" የሚል ተመለከትኩ ። ያ ያሳዘነኝ ....

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 Před 3 lety +3

    ዶ/ር ሮዳስ በጣም እናመሰግናለን እንደዚህ የጥንቱ ኢትዮ እምቅ እውቀት ያላቸው ሰው ናቸው እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ 💚💛❤️

  • @abebeyalew4234
    @abebeyalew4234 Před 3 lety +13

    መምህር
    የሳቸው መጽሐፍ የጻፉት ካለህ
    የመጽሐፉን ስም እና እሚገኝበትን ብታስቀምጠው ፔጅህ ላይ💚💛❤🙏እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏

    • @Kushaitopia
      @Kushaitopia Před 3 lety +2

      Megabi Aaelaf metshaf Ethiopia hotel ategeb shi solomon supermarket ategeb metshaft bet erasachew nw yemiyakefaflut, grum abat nachew.

    • @abebeyalew4234
      @abebeyalew4234 Před 3 lety

      @@Kushaitopia Alu be hiywt wndmalem? Adis Ababa New?

    • @yeab4578
      @yeab4578 Před 3 lety

      @@abebeyalew4234 a CV

  • @solomonyalemzwed4211
    @solomonyalemzwed4211 Před 10 měsíci

    አፈር ልሁንልዎት ባለፀጋው ጠቢብ አባት። እድሜና ጤና ደርቦ ደራርቦ ያጎናጽፍልን ጡዑመ ልሳኑን አባት።

  • @samrisis9877
    @samrisis9877 Před 3 lety

    ትላልቅ አባቶች ውሰጥ እኮ ኢትዮጲያዬ አለች በዚህ እድሜ እሄን የመሰለ ድምፅ የሚገርም ሰጦታ ነው አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @mahibee6833
    @mahibee6833 Před 3 lety +3

    💚💛❤️ እግዚአብሔር ይስጥልን 💝

  • @zereyakobqalab3781
    @zereyakobqalab3781 Před 3 lety +2

    መጋቢ አእላፍ መክብብ ፈጣሪ ነብሶትን በገነት ያኑርልን ።

    • @Kushaitopia
      @Kushaitopia Před 3 lety

      Ere Alu behiwot

    • @zereyakobqalab3781
      @zereyakobqalab3781 Před 3 lety

      @@Kushaitopia ሊቁ መጋቤ አእላፍ መክብብ በሕይወተ ሥጋ የተለዩን ቢሆንም ከመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ጋር ያደረጉት የማይረሳ ድንቅ ቆይታን በአድናቆት፣ በፍቅር እንድትከታተሉ እንጋብዛለን። 👆 እንደዚህ ብሎ የፃፈው መምህር ሮዳስ ነው ቴሌግራም ላይ ።

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 Před měsícem

    ይገርማል እኝህን ሚመስል አባት እያለን ነው ሀገራችን ኢትዮጵያ የፈረሰችው😢😢😢😢😢 ወይ ሀገሬ 😢😢😢😢😢🎉ስንት አይነት ሕግና እያለሽ እንዴት ትሞቻለሽ ሀገሬ😢😢😢😢😢😢😢 ድጋሜ በዩቱብ አቅርብልን በእውነት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @alemtube7320
    @alemtube7320 Před 3 lety

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን የኢትዮጵያን አይን ናቸው ድንቅ አባት የጥበብ አባት ዋውውው

  • @lightsdiamondslifestyle4741

    Grum program please keep bringing this amazing ppl so we all can learn our history Thank you Dr. Rodas!

  • @Nagen_promotion7747
    @Nagen_promotion7747 Před 2 lety

    ደስሲሉ ምንም አይጎድላቸውም። መአዛ ብሩ በተከታታይ ፕሮግራም ጠይቃቸው ሁሉንም ተከታትዬው ነበር። እድሜ ይስጥልን

  • @user-yb5eo8cf3o
    @user-yb5eo8cf3o Před 2 lety

    በጣም ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህም አለ አሁንም ጤና አይጉደል እድሜው ይጨምር 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @beyenearaya5617
    @beyenearaya5617 Před 3 lety +2

    Wei good Tewareden Ethiopian Master of reality.I can't believe an articulated black Human being really exist at present Time of helplessness and confusion.Well done,I wish you lively Life.

  • @RAMdaily
    @RAMdaily Před 3 lety

    አባቶቻችን ሰለሀገራችን ምከሩ!! ዶ/ ር ሮዳስ በርታልን!! ለመጋቤ አዕላፍ እረጅም እድሜ እና ጤና እመኚልወታለሁ!!

  • @yordiamare1590
    @yordiamare1590 Před 3 lety

    በእውነት ዶክተር ሮዳስ አንተ ልዩ የኢትዮጵያ ስጦታ ነህ እደነዚህ እንቁ ሊቃውንት ስታቀርብልን መንፈሳችን ይታደሳል የ ኢትዮጵያ ሊቃውንት እድሜ ይሳጥችሁ ከቁጥር አያጉድላችሁ

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 Před 3 lety

    አነጋገራቸው ሲጣፍጥ! ደስ የሚሉ አባት። መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስ እናመሰግናለን ! በጣም ይገርማል !

  • @eduedom8403
    @eduedom8403 Před 3 lety

    አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋ አብዝቶ ያድልልን ፈጣር እንደናንተ ያሉ ትልልቅ ሰው አያሳጣን አሜን🙏

  • @Greennature2667
    @Greennature2667 Před 3 lety

    ዶ/ር ሮዳስ እጅግ በጣም ተደስቼ ነው የተከታተልኩት ድንቅ ሰው ነው ያመጣህልን እባክህን ከኝህ የውቀት ባለፀጋ ብዙ እንፈልጋለን በቀጣይ በድጋሚ አቅርብልን ❤❤❤

  • @user-gh3gw8ip1l
    @user-gh3gw8ip1l Před 3 lety +3

    በጣም የሚገርሙ ወጣት ናቸው እባክህ መምህር አሁንም ጠይቃቸው የሚቻሎት ከሆነ ሰለ አለቃ ክፍለ ዮሐንስ ይንገሩን

  • @abby1221able
    @abby1221able Před 3 lety

    መጋቢ አእላፍ ከረጅም ጊዜ በኋላ ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛል : እድሜ እና ጤና ያስጥልን

  • @andualemsolomon2826
    @andualemsolomon2826 Před 3 lety

    ወይ ለዛ አቤት ልቤ ሃሴት ተመላች አባታችን እድሜ እንደ ማቱሳል ይስጦት መጋቤ አእላፍ ወንድሜ መጋቤ ሃዲስ ዶክተር ሮዳስ እናመሰግናለን ፍጣሪ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ጥበቡን ያብዛልህ

  • @boontuushawaa6940
    @boontuushawaa6940 Před 3 lety +1

    Abbaa keenyaa waqaayyoo umuurii dheeraa nagaa waalin isiif ha kenu🤲🤲🙏 Ayyuu biyyaa fi kan orthodox tawehido ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @haweasho1009
      @haweasho1009 Před 3 lety

      God bless you waqayoo sie wajin hatauu am from shewa we believe in God not Ethnical based.....

  • @gebryetube930
    @gebryetube930 Před 3 lety +1

    እውነትም በሳቅ ነው የገደሉን
    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልምን

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 2 lety

    እጅግ እናመሰግናለን
    የማይጠገብ ታሪክ!!! እድሜና ጤና ይስጦት!!

  • @washunabate9739
    @washunabate9739 Před 3 lety +7

    እውነት ዛሬ ግሩም እንግዳ ነው የጋበዙን።እናመሰግናለን

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 Před 3 lety

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በእዉነት ኢትዮጵያዊ ይ በመሆኔ ደሰ ይለኛል ዶክተር ተባረክ በርታ

  • @Jared-dp3vg
    @Jared-dp3vg Před 3 lety

    ክብር ለአባቶቻችን ይገባል። አሁን ላለነው ትውልድ ደግሞ ማስተዋልን ያድለን ፍቅርን ይስጠን። የአባታችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን። መጋቢ ሐዲስ ለእርሶም እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ከጤና እና ከጥልቅ ዕውቀት ጋር ሰጥቶ ያቆይልን ያኑርልን።

  • @adenaadena982
    @adenaadena982 Před 3 lety +3

    እናመሰግናለን። መምህር

  • @user-rt7ri7xd3w
    @user-rt7ri7xd3w Před 10 měsíci

    ልዑል እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን የቀደመ ክብሯን ይመልስልን 🙏ስሟ ስንቅ ነው የመቤቴ ስሉ እባዬ መጣ 😭🙏

  • @sone8065
    @sone8065 Před 3 lety

    የሚገርሙ አባት ናቸዉ ጨዋታዋት የሚጠገብ አይደለም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @wondmayele9886
    @wondmayele9886 Před 3 lety +1

    ዶር ሮዳስ ታደስ እድሜ እና ጤና ይስጥህ በርታ:: እስኪ እንደነዚህ ያሉ አባትን እያቀረባችሁ በዘረኝነት እና በውርንጭላ ጭንቅላት ባላቸው ሰዎች የተበላሸውን አእምሮኣችንን አድስልን::እኝህን አባት ክፍል 1ክፍል 2 እያልህ አቅርብልን ደስ ሲሉ

  • @yammikaelzeleke7404
    @yammikaelzeleke7404 Před 3 lety

    ምርጥ የዕቀት አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኛለን አባታችን

  • @demissieyigezu9510
    @demissieyigezu9510 Před 3 lety

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አባታችን። በእውነት አይጠገቡም።

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 Před 3 lety

    ኡፍ አንደበታቸው ሲጣፍጥ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን። ዶክተር ሮዳስ ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 Před 3 lety +1

    ድንቅ እውቀት ግሩም ዝግጅት ነው! እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ከቅዱሳኑ ጋር ያሳርፍልን።

  • @nebyuermiyas9226
    @nebyuermiyas9226 Před 3 lety

    ድንቅ አባት በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ።

  • @alemetemesgen1864
    @alemetemesgen1864 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤
    ረጅም እድሜ ይስጦ። ❤️❤️

  • @misrakjemaneh8569
    @misrakjemaneh8569 Před 3 lety

    መጋቢ ሃዲስ በእውነት ዕንውቁ የሆኑ ሊቃውንት አባት ነው ያቀረብክልን
    83 አመት እድሜ ይሄ ሁሉ የማስታወስ ችሎታቸው ድንቅ ነው
    ደጋግመህ ጋብዝልን

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 Před 6 měsíci

    Thank you for interviewing knowlegeable ethiopian hero.

  • @ephremgashaw4487
    @ephremgashaw4487 Před 3 lety

    በእውነት እናመሰግናለን ሮዳስ እንደነዚህ አይነት ምሁራን አባቶች ስለጋበዝክልን

  • @meserdebebe3182
    @meserdebebe3182 Před 2 lety

    በጣም ደሰ የሚል በእውነት ድንቅ ጥበብ

  • @ayalewtessema4549
    @ayalewtessema4549 Před 3 lety +3

    12ኛ ክፍል ሆነን በ1961 ዓም ተፈሪ መኮንን ት/ቤት ethics አስተምረውናል:: ይገርማል የመክብብ አጥናው ለዛና ታሪክ::

  • @user-gk8we2wb7j
    @user-gk8we2wb7j Před 3 lety

    የእውነት ድንቅ አባት ናቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን